🔴ቤተሰባችን የሚሰበሰብበት ድንቅ ማህበር! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 47

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 11 měsíci +7

    ይሄን ፍቅር ሊነጥቁን እኮ የሚያባሉን በዘር እግዚሀብሄር ይህን ፍቅር ይመልሰልን አይንጠቀን 🙏🙏🙏ታምራላችሁ 💐💐💐💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před 11 měsíci +7

    የኔ ውድ ኢትዮጵያ ሁሌ ባንች ውስጥ ትታየኛለች ለሁሉ አንድ የሆንሽ ይህን ልቦናሽን አይለውጠው.

  • @eyuyemaryamljitube8401
    @eyuyemaryamljitube8401 Před 11 měsíci +3

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 11 měsíci +2

    አቤት ቲጂየ እግዚአብሔር አይለያችሁ ውበታችሁ 💚💛❤
    ቅድስት ሀገራችነን ሰላም ያድርግልነ🙏🙏🙏

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před 11 měsíci +4

    ቲጅዬ ጅግና ነሽ በተለይ የስልኩ ጉዳይ ቤተሰብ ከቤተሰብ አራርቋል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 11 měsíci +5

    ቲጂዬ ጥሩ ስብስብ ነው በተለይ ስልክ አትያዙ ያልሽው ፓርት ተመቸኝ❤

  • @Maream-me7in
    @Maream-me7in Před 11 měsíci +2

    ቲጂዬ በተለይ በዚህ አጋጣሚ ገኒዬን በማየቲ በጣም ደሰ ብሉኛል ገኒዬ በጣም መልካም ሰዉ ናት የሲደት እናታቺኒ ናት ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ጌታ በፍቅር ያኑራቹ ❤️❤️❤️

  • @feventessma632
    @feventessma632 Před 11 měsíci +2

    ቲጂዬ እንደኔ የሚወድሽ ሰው ያለ አይመስለኝምአይመስለኝም❤

  • @user-ey8ds1bq2z
    @user-ey8ds1bq2z Před 11 měsíci +1

    ደስ ስትሉ. ሀሳብሽ. ተስማምቶኛል ትግስቴ. እውነት. እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናችሁ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Před 10 měsíci

    ቲጂዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል ማህበር ነው እኛ ማለት ይህ ነን ❤❤❤ የጠፉብንን ባህሎቻችን አምላክ ቀልባችንን ሰብስቦ ወደነበርንበት ፍቅር ይመልሰን!!

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe3956 Před 11 měsíci +1

    መሀበር ዝምድናን ለማጥበቅ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ።የመሀበ መኖርን ከሚደግፉት ነኝ።

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Před 11 měsíci +3

    ትጂየ ወላሂ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Před 11 měsíci +1

    God bless them Nice to see you best of best jejey am from Ertrean but I Lovellyyyy Etiopien Familyyyyy

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 11 měsíci +1

    Tg Yena wede god bless all and thank you🙏❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 11 měsíci +1

    ትለያለሽ እኮ ለእምነትሽ ለባህልሽ ለቅድስት ኢትዮጵያ ያለሽ ፍቅር ኑርልን❤❤❤❤

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před 11 měsíci +3

    የአያቴ ቤት መሰለኝ ❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 11 měsíci +3

    ቤተሰብ ሐገር ነው ማለት ይሄ ነው❤❤❤

  • @user-ix6uy8wy2o
    @user-ix6uy8wy2o Před 9 měsíci +1

    የኔ ሴት ስወዲሺ ቲጂ

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před 11 měsíci +1

    Tegye Tebareky Dess Tilalachu betam🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 10 měsíci

    ትጅዬ በጣም ደስ ይላል እዝብ አገር ነው ደስ ይላል እንድህ በፍቅር መጫወት መወያየት በተለይ ለልጆቻችሁ ማህበራዊ ህይወትን ማስተማር ማስገንዘብ መልካም ነው 👍👍

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 11 měsíci +1

    ፍቅርን ያብዛላችሁ ትለያለሽ ቲጂ❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 11 měsíci

    በርችልን ❤❤❤❤❤❤👏

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hurutaa
    @hurutaa Před 11 měsíci +1

    Wowwww👌👌👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sintayewsintayew4413
    @sintayewsintayew4413 Před 11 měsíci +5

    ቲጂ ይኼንን ፕሮግራም ሳየው በእንባ ነው የጨረስኩት ለምን መሰለሽ ታሪኩ ረጅም ነው ግን ሀሳቡን ልንገርሽ እኔ ባለብዙ ዘመድ ከሚባሉት መካከል ነኝ እናቴም አባቴም በእይወት እያሉ እነሱ ከሞቱ በዋላ አንድ ሰው አጣን ረጅም የጭለማ ዘመንን አሳለፍኩ ብቻዬን አልለመንኩም እንጂ አንጥፌ ብዙ ስራ ሰራው ቆሎ መሸጥ እንቁላል መሸጥ ዘንቢል መሸከም ጫማ መጥረግ ብቻ ምኑ ግን እግዚአብሔር ከኔጋራ ነበር የሰፈር ሰውም እንዳይረዳን እሱኮ ዘመዶች አሉት ይባላል ዘመዶቼ ምንም ሳላደርጋቸው አይንህን ላፈር ብለውኛል በዚህ መሀል አስረኛን ክፍል እንደጨረሰኩ የአረብ ሀገር እድል ገጠመኝና ወደ ስደት አቀናሁ ከአራት አመት በኃላም ተመለስኩ ስመለስ አስታውሳለሁ በሬ አርጄ የረሱኝን የጠሉኝን አይኖርም ያሉኝን በሙሉ ዘመዶቼን ካሉበት ፕሮግራም አዘጋግቼ ጠራዋቸው ሁሉም መጡ ደስ አለኝ ግን ቲጂ እመቤቴን ውስጤ ትምክህት ሳይሆን ስላገኘዋቸው ደስ አለን ምንም ነገር ሳይጀመር ሙዚቃውን አስቁሜ ዛሬ የይቅርታ ቀን ነው ካስቀየምኩ ይቅርታ ብዬ ከትልቅ እስከትንሽ ተላቀስን እኔ በነሱ መግፋት እግዚአብሔር አገኘሁ በስደት ሀገር ሰንበት ትምህርት ቤት አገለግል ነበር እመብርሃን እላታለሁ አልጣለችኝም ከዛን ያ ፕሮግራም ካለፈ በዋላ በየ ሶስት ወሩ እንዲሆን ወስነን ተለያየን ግን አልቀጠሉበትም እኔም ወደስደቴ ተመለስኩ ቲጂዬ እመብርሃን ፈቅዳ ባገኝሽ ብዙ ነገር አለኝ የማወራሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም በስደት አለሁ ለድንግል ማርያም ንገሪልኝ ወንድሜን በቃህ በይው ለሀገሩ አብቂው ድረሺለት በያት አመሰግናለሁ ቲጂ።

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před 11 měsíci +1

      በጣም ነው የማመሰጌንህ ወንድሜ 🙏በርታልኝ አይዞ ለሀገርህ በሰላም ትበቃለህ🙏 እመ አምላክ እንኳን ስሟን ጠርተህ 🙏እናት ናትና የሀሳብህን ትሞላልሀለች🙏ሀሳብህን ስላካፈልከኝ ከልቤ ነወሰ የማመሰግንህ❤ስትመጣ አገኝህና ታሪከሰህን ታጋራናለህ።

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 11 měsíci

      ታድለህ እንዲ አይነት ልብ ስለሰጠህ የኔን ብነግርህ ትገረማለህ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ እሰራለሁ የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ ግን ያንተ ልብ የለኝም ሁሉንም ዘመዶቼን ከዉስጤ አዉጥቻቸዋለሁ

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f Před 11 měsíci

    እረቲጀየ በፈት እናቲ ማሀበረ በለወ የሰበሰቦነበረ ትዘ አሰ አለኛ

  • @madi2644
    @madi2644 Před 10 měsíci

    ሠላምናችሁ

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Před 11 měsíci +1

    my mother my belly my husband the collector blessed us the best ethiopian man l saw you you are so different you will live forever but if we eat her together

  • @mekdelawittadese2893
    @mekdelawittadese2893 Před 11 měsíci +1

    Siwedish tgyeeee

  • @tigisttg
    @tigisttg Před 11 měsíci

    Betam des yelal ewenet enem endache aregalew igezaber yerdagn

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 11 měsíci

    ኪችን ስትገቢ ፀጉርሽን ብትሸፊኝ ጥሩ ይሆናል

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před 11 měsíci +2

    አይ የጥበብ ሰወች ታዝብናችሁ በየ ቦታዉ ንጽሃን እየተገደሉ እናተ ዝምምምም😢😢😢😢😢ቱ ሰዉ ከደላችሁም።

    • @zahraalghamdi
      @zahraalghamdi Před 11 měsíci

      እነሱጋ መች ደረሱ ሲደርሱ ይዘምታሉ😅

    • @tigist-tf8dt
      @tigist-tf8dt Před 11 měsíci +3

      ይቆይ ቪድዮ ነዉ አሁን እኮ ፆምነዉ እናቱ

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Před 11 měsíci +1

    ክትፎው ከጅሽ ይልቅ በማኬያ ብትቀላቅይው😂

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před 11 měsíci +3

      በእጅ ነው የሚጣፍጠው ቅመሙም በደንብ የሚዋሀደው ብዬ ነው

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 Před 11 měsíci

      @@tigistgirma2565 የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ኮሜት ስትመልሺ እራሱ መልካምነትሽ ጎልቶ፣ይታያል እኔ ስቀልድ ነው

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 Před 11 měsíci +1

      በእጅ ነው የለመድነው እኛ ኢትዮጵያውያን

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 11 měsíci

      እኔም በእጄ ነዉ የምደባልቀዉ በደንብ ይዋህዳል ግን glove 🧤 እጠቀማለሁ ሽታና ፓዉደር የሌላቸዉ ለምግብ የሚሆኑትን

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 11 měsíci

    U lost my respect! ህሊና ያለሽ እራስሽን የምታከብሪ ሴት ትመሲኝ
    ነበር. እንዴት ብለሽ ነው በረከት የምትባለውን ባለጌ ሴት ይምታቀርቢው? ለናትዋ የማትሆን በተቃራኒው ደሞ ለኣንድ መፃፍ 10ሚሊየን የምትከፍል እንከፍ. ለማህበረሰቡያለሽን ግድየለሽነት ነው የሚያሳየው! እንዲ ሆዳም እና ለራሱ ኪስ ብቻ ምንም ነግር ይሚያድርግ ሰውን ማቅረብ ምንም እንደማያስተምር ለማወቅ ፕሮፌስር መሆን የልብሽም. እሱንም ስላወቅሽ ነው ኮሜንት ሴክሽኑን ያጠፋሽው

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 Před 11 měsíci +1

      አቀረበቻት እንዴ? ለነገሩ እሷ አይደለችም ጣቢያው ነው ሰውን ሚያመጣው

  • @user-vo3km5qf7g
    @user-vo3km5qf7g Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤