Video není dostupné.
Omlouváme se.

እናት ና አባቴን ይቅርታ ጠየኳቸው ፡ ያፈረስኩትን ቤት ሰርቼ አስመረቅነው ፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • ሰብስክራይብ ማረግ እንዳይረሳ ቤተሰቦች ፡፡
    / @alazaralaka1692
    ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667
    EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Komentáře • 641

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj Před 2 měsíci +102

    እስኪ በአላህ 100ሺ እናስገባው ለቤተሰብ እንክብካቤ ክብር ያለው ልጅ ነው 😢😢😢😢ተባረክ ወላሂ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 2 měsíci +139

    በአላህ ይኸን ልጂ 100 k እናሰገባዉ ለቤተሰቡ ያለዉ ፋቅሪ ክብሪ ደሰ ሲል ❤❤❤😢

    • @user-wi6ng5vu5o
      @user-wi6ng5vu5o Před 2 měsíci

      ጀግና በርታ አላፀዛር አንተ እኮ መልካም ነክወንድሜ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 2 měsíci +80

    ለነዚህ ምርጥ ጎረቤቶችክ ደግሞ የሆነች ስጦታ እሺ ባባዬ

    • @user-gr2qw4tt8z
      @user-gr2qw4tt8z Před 2 měsíci +3

      እኔም ብያለሁ ብዙ ግዜ

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před 2 měsíci +1

      Betam ye iwnet le gorebetoche yasfelegal des imilu nachew fikrachewen yatsnalen

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 2 měsíci +2

      ወላሂ ይገባቸዋል ምርጥ ጎረቤቶች ናቸው

    • @direlovetube9731
      @direlovetube9731 Před 2 měsíci

      ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 2 měsíci +26

    አቤት መታደል በዚህ ዘመን እደዚህ የተባረከ ልጅ መገኘት ደረሰ የላለ🙏❤❤❤

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa Před 2 měsíci +70

    የዚህ ልጅ አድናቂ ነኝ ማረያምን መመረቅ ነው በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ልጅ ማግኘት ተባረክ❤❤❤

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm Před 2 měsíci +45

    ጎበዝ እናቱን እና አባቱን የሚያከብር የተመረቀ ነው

  • @user-ri4qn4jx8y
    @user-ri4qn4jx8y Před 2 měsíci +20

    አቦ ይሄልጅ እቦዬን አመጣው ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር ማሻአላህ ተባረክልኝ 😍

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 Před 2 měsíci +31

    አንተ ልጅ መድረሻህን እንዴት አድርገህ ቤተሰብህን በመደገፍህ ዋጋ እንደምትቀበል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @kemf5410
    @kemf5410 Před 2 měsíci +29

    ለጎረቤቶችህም ቢያንስ ቡና ግዛላቸዉ ከቻልክ ተባረክ🎉🎉

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 Před 2 měsíci +12

    አላዛር የዘመኑ ምርጥወጣት ቤተሰብ አክባሪነህ ተባረክ ከክፉነገርይጠብቅህ ሁሌም ከፍበል ዘመንህ ይለምልሞ ቢቻል ደጋግሜ ሰብስክራይብ በዳረኩህ❤❤❤❤❤

  • @BrtukanAltsb
    @BrtukanAltsb Před 2 měsíci +50

    ከሩቅ ዘመዴ የቅርብ ጎርቤት ይሻላል እና ለነሱም ስጦታ ስጣቸው

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 2 měsíci +11

    ወንድሜ ይህ ትህትናህ አይወሰድብህ የናት እና አባት መልካሙን ጸሎት ይድርስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawant404
    @Dawant404 Před 2 měsíci +82

    ሁለተኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በሰው ሀገር አመትባልን እያሳለፋችሁ ያላችሁ ለቀጣይ አመት በሰላም ላሀገራችሁ አብቅቷችሁ እቤተሰብ ጋር እምታሳልፉ ያርጋችሁ እኔንም ሰብስክራይቤን አንድም ሙሉልኝና አገሬ ልገባነው ሸኙኝ ስወዳችሁ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před 2 měsíci

      AMYN.SABSKRYB.ARGYHULW

    • @haymanoynoy6980
      @haymanoynoy6980 Před 2 měsíci

      እዴአት አይነት ወዲም ቢኖረኝ ብዬ ተመኝሁ❤

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም በሠላም ለሀገራችን ያብቅን ወድማችን

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 Před 2 měsíci

      አሏህ ያሳካልክ

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 Před 2 měsíci

      Amen ❤❤❤❤ka Achi gari abiren❤❤🎉🎉🎉

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 Před 2 měsíci +8

    ተባረክ ታድለህ ነገ የእጅህን ታገኛለህ ሰው ተዘራውን ያጭዳል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 2 měsíci +13

    ጓበዝ ልጂ በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ማየት ተአምር ነው የምር ተባረክ በዚሁ ቀጥል ከአይን ይጠብቅክ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 měsíci +9

    ዋው በጣም ደስስ ይላል የቤተሰብ ፍቅራችው አንተ ጀግና ወጣት ነክ

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 2 měsíci +24

    የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ

  • @ummudiraar1814
    @ummudiraar1814 Před 2 měsíci +26

    Single Momነኛ የአንዲ ቆንጂይ ወንዲ ልጅ እናት ነኝ አንተን ሲያይ እንደት እንደሚከፋኝ 😢😢 ልጀን ነው ወደፊት ብዙ ሚኞት አለኝ አላህ የታባራከ ልጅ የልፋተን ውጤት እንዲሆንኝ ዱዓርጉልኝ 😢😢😢

    • @User76148
      @User76148 Před 2 měsíci +2

      ከ እግዚአብሔር በታች ልጅሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ ትካሽበታለሽ።

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 2 měsíci +18

    ለየት ያለ ፕሮግራም ደስ ሲል ተባረክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 2 měsíci +15

    አላዛርዬ ወንድሜ እውነት አተን ሳይ መቼ ይሁን ኢትዮጵያ ገብቼ ከአባቴና ከእናቴ ጋር እንደዚ ሚሆነው እላለሁ እውነት ፃጋ ልበስ በጣም ውብ አባት እና እናት አላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ፃጋ ይስጣችሁ ❤❤

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae Před 2 měsíci +12

    በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አለክ መዳኔ የኔ ጅግና የአባትና❤የእናት ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያድርሳል ተባረኽ💝
    በ👍✍️ጀምሩ🎉
    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው ባዓለም ለምትገኙ ህዝበ ክርስትያን በምሉ✝️🕊💝

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 2 měsíci +4

    አላዛር በዉነት ቃል የለኝም ከምንም በላይ እደሴት ልጅ ቁጭ ብለህ ቡና ስታፈላ ሳይህ ሁሌም ልጀን እደዜ ታዛዥ አዛኝ አርገህ አሳድግልኝ እላለዉ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wp9yt5qz2c
    @user-wp9yt5qz2c Před 2 měsíci +18

    ወላሂ ምን እደሆነ አላቅም እባዬ ቀደመኝ 😢 ማሻአላህ እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና እናት አባታችን የምንካድም ያርገን ያረብ 🤲

    • @user-wp9yt5qz2c
      @user-wp9yt5qz2c Před 2 měsíci

      @fefffeff7002
      እኔም ወላሂ አብሽሩ እማ በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና በቻልነዉ አቅም ሃቃቸዉ የምንወጣ ያርገን

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Před 2 měsíci +1

      አይገርምም እኔም በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢😢

  • @user-ks6bg9yq1c
    @user-ks6bg9yq1c Před 2 měsíci +12

    ጀነት በእናት እግር ውስጥ ያለው የተባረክ ብልጥ ልጅ ነህየናትና አባትዋጋ ተረዳ ህ እየከፈልክ ነው ክፍያው ጀመርክ እጂ አልጨረስክም ደግሞም አያልቅም

    • @Hayat-gh5jk
      @Hayat-gh5jk Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂጀግናነህየቤተሰብሀቅትወጣለህአላህይጨምርልህ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 2 měsíci +8

    ምን እንዳባት እንደምዬ መታደል ነው እመቤቴ ማርያም የድሜ ፀጋ ይሥጥልሕ በናት በአባት አትደራደር 🌷🌷🌷🌷

  • @tgze2435
    @tgze2435 Před 2 měsíci +2

    ይሔ ልጅ ምን አይነት እግዛብሔር መርቆ የሰጣቹሁ ስወደዉ ተባረክ ዘር ይዉጣልህ

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 Před 2 měsíci +18

    በጣም ቤተስብን የሚወድ ለቤተስቦቹን የሚኖር የተባረከ ልጅ ነዉ 200ሺ እናስገባው የምትሉ ላይክ ግጩ

  • @essy5906
    @essy5906 Před 2 měsíci +9

    ላስቲረቁህ ጎረቤቶችህ መስጠት ነበረብህ ስጦታ bro❤

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 2 měsíci

      ኑሮተወዷልእኮ ውዶች ሌላጊዜ ይሰጣቸዋል ወጭ በዛበት

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Před 2 měsíci +3

    ተባረክ እነትና አባቱን የሚያከብር ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሆናል ግን ደሞ እነሱ ግዴታዎችክ ነቸው ጓረቤቶችክን ቢሆን ያለበሰከው ለእነሱ ያደረከውን ለእሱም ብታደረግ ንሮ አድነቄህ ነበርኩ ደሰ ይለኝ ነበር

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 2 měsíci +3

    ወጣቶች ከዝህ ልጅ ተማሩ ለቤተሰቦቹ ያለዉ ክብር አላህ ይጠብቅህ

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 Před 2 měsíci +3

    አላዛርዬ በጣም አዋቂ በሳል ልጅ ነህ አላህ የበለጠ ሰቶህ ከዚህ የበለጠ እድታደርግላቸዉ ያብቃህ❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 2 měsíci +1

    ብረክ በል ወንድሜ ዘመንክ ይለምልም አናትና አባትህም በሩካኖች ናቸዉ የተባረከ ልጅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይባክክ ታዶለክ እናት አባት እኔ ቀናው ቤተሰቦችን በልጅነት ነው ይጣዎት ፈቅራቹ ደስ ይላል❤❤❤

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 Před 2 měsíci +1

    መፅሐፍ ቅዱስ እድሜሕ እንዲረዝም እናትና አባትሕን አክብር ይላል ተባረክ ያንተም እድሜ ይርዘም

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před 2 měsíci +2

    አቤት መታደል በዚህ ዘመን እደዚህ የተባረከ ልጅ መገኘት ተባረክ ወድሜ ብድሩ ነገነው እነሱን እዳስደሰትክ አላህ ያስደሳህ

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st Před 2 měsíci +7

    ያይሶች ይህንን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የልጅ አዋቂ ነው ቤተሠብ አክባሪ ነውና አበረታቱት ወላሂ ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አበረታቱት ላይክ አድርጉት

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 2 měsíci +1

    ጎበዝ ልጅ ተባረክ ረጅም እድሜ ለወላጆችህ

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629 Před 2 měsíci +1

    አቤት ትህትናህ እድግ በል እንዳንተ አይነት ወጣት ያብዛልን
    አላህ ያሳድግህ ቤተሰቦችህንም አላህ ሺ አመት ያኑርልህ
    ከዝህ በላይ ባንተ ይጠብቃሉ በርታ
    እናትህ መሳይ ሚስት ያጋጥምህ በርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 2 měsíci +1

    እድለኛ ነህ ወንድሜ እናት እና አባትነህን በዚህ መልክ ማስደሰት እግዚአብሔር ያክብርህ ላስታረቁህ ጎረቤቶችህን አንድ ቀን ስጦታ ስጣቸው ።

  • @user-eb1oz1vl9t
    @user-eb1oz1vl9t Před 2 měsíci +5

    እስኪ 100k እናሰገባዉ የመዳም ቅመሞች🎉🎉❤

  • @YIDIDYAASEGED
    @YIDIDYAASEGED Před 2 měsíci +7

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ

  • @user-ri4qn4jx8y
    @user-ri4qn4jx8y Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ ጀግና ነክ አላህ ይጨምርልክ የፍቅር የደስታ የሙሉ ጤና የርዝቅ ያርገው ኢሻአላህ ወንድሜ በርታልኝ ጉበዝ 🎉😍

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ወንድሜ ለቤተሰብ ያለህ ክብር

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 Před 2 měsíci +1

    ተባረክ ከፍ በል በእውነት በጣም የተባረክ ልጅ ነክ አይቀይርክ ጌታ❤🎉🎉🎉🎉

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ እናት እና አባቱን የሚያከብር ጀግና ወጣት ልጅ ተባረክ ❤❤❤

  • @AsiyTube-np9tp
    @AsiyTube-np9tp Před 2 měsíci +2

    የኡነት እደሚና ጤና ይስጥልህወድም የኡነት ጀግና ነህ በዚህ አለምላይ ቤተሰብን ማክበር ነው የሚወድ በረታ የምር የአመቱ ጀግና ነህ👌👌👌

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 2 měsíci +1

    እኔ በጣም ልጅ ይገርመኛል እናት ናባቱን እንዴት እንደሚያከብር ጌታ ያከብር ዘመኔ ይባረክ

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm Před 2 měsíci +7

    እኔ አድርጌሃለሁ ደሥ ስለምትለኝ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር

  • @user-gg9wk8pp1w
    @user-gg9wk8pp1w Před 2 měsíci +1

    እንደዚህ ልጂ ለሁሉ ስው ይስጠው. የተባርክ ቅዱስ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bt8lb4kh7z
    @user-bt8lb4kh7z Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እባካችው ጋይስ አደሺ እናስገባው እየንን ጀግና ልጀ እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 Před měsícem

    ተባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ እናትና አባትህን የሚያከብር የተከበረ ነው 🥲🥲🥲🥲🥲💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Před měsícem

    ለቤተሠቦችህ ክብር ሥላለህ ብዙ ወጣት ካተይማራሉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-ri4qn4jx8y
    @user-ri4qn4jx8y Před 2 měsíci +1

    አባትክን እና እናትክን ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጣቸው ኢሻአላህ 😍

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před 2 měsíci +1

    😢😢😢 ኡፍ እሄን እድል ላንዲት ሰክንድ እንኳ እዳይነፍገኝ የናት አባት እግሮች ማጠብ የምር የማቶ ሳላ እድሜውን ያድልልህ መታደል ነው የምር ለገባው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሌም ተደሰቱ

  • @user-rn2xl6ih3b
    @user-rn2xl6ih3b Před 28 dny

    መዳየ ማረያምን ቀናሁብህ የዘመኑ ምርጥ ልጅ ቀጥልበት አንተም አንድ ቀን ትከበራለህ እግዛብሄር ይባርክህ🙏🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye984 Před 2 měsíci +2

    እረ ይሄን ልጅ 100 ሺ አስደርሱት🥳👍
    ጎረቤቶችህንም አልብሳቸው🙏

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Před 2 měsíci +1

    አላዘር በርታ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Před 2 měsíci +2

    እንዴ ለእናት ክብር ሥንል 100/100ነው ሠብሥክራይብ የምናረገው

  • @zemzem324
    @zemzem324 Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ሁለትስልክአለኝ በሁለቱም ሰብስካይብአድርጊሀለሁ ከእናትና ከባትየበለጠ የለም ለቤተ ሰብ ክብር ያለው ይክብርይገባዋል ጀግናነህ

  • @user-bt8lb4kh7z
    @user-bt8lb4kh7z Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እደሜ ከጢና ይስጥልክ ለእናትክ ና ላባትክ አተኩ ጀግና ኑክ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም በአል🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው በተረፈ ለጎረቤትህ የሆነ ስጦታ ስጣቸው ሌላ ቀን ምክንያቱም ከአንተም ጋር ተጨንቀዋል ተጠበዋል።😊

  • @Malak-dl9ky
    @Malak-dl9ky Před 2 měsíci +1

    U are good boy u respect ur parent all Ethiopian learn from this boy he is hero eritrea Australia

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Před 2 měsíci +2

    መመረቅ ነው እደዚህ አይነትልጅ ወልዶ ማሳደግ❤❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 2 měsíci

    ተባረክ የእናትና የአባት ምርቃት መቼም አይገኝም በርታ❤

  • @BirtukanAginche-hi9rm
    @BirtukanAginche-hi9rm Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪየ እኔም እንዴው ደና ደረጃ ደርሸ እንደዚህ ቤተሰቦቸን እማስደስትበት ቀን ናፈቀኝ
    በጣም ጥሩ ሰው ነህ በእውነት በርታ

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 Před 2 měsíci +3

    የማያልፍ ነቀን የለም ዋናዉ ትግስት ነዉ ማዘሮ❤

  • @user-dl8em4jq6r
    @user-dl8em4jq6r Před 2 měsíci +1

    የዘመኑ ምርጥ ጀግና ብየሐለሑ ለቤተሠብሕ ያለሕ ክብር ❤❤❤

  • @hanna1342
    @hanna1342 Před 2 měsíci +1

    ፀጋ ልበስ በልጆችህ የምትኮራ የምትደሰት ያድርግህ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před 2 měsíci

    አንተ ብሩክ የሆንክ ልጅ የናትህ እና ያባትህ ምርቃት ትልቅ ቦታ ያደርስሃል የምትወልዳቸውም ልጆች ይባረካሉና በርታ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 2 měsíci +1

    ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤❤❤❤

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Před 2 měsíci +6

    አያቴን እግሩን አጥቤ ሳበቃ እስምለት ነበር አላህ ይራህመው በጣም ነበር የምወደው

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 2 měsíci

    ቤቱን ያፈረስክ ቀን ማሚዬ እያ ሁሉ ስትመታክ የተከላከለችልክ ይቺ መልካም ጎረቤት ስጦታ ይገባታል አስብበት ከማሚ ጋር በክፉም በደጉም አብራ ናት ፈጣሪ እድሜ ይስጣት ጥሩነታ ላይ ይጨምርላት

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 2 měsíci

    ቤቱ በደንብ ነው ያሳመርከው ተባረክ🙏እናትናአባት የሕይወት ስቅ ናቸው እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏

  • @user-eu2gb5vm3z
    @user-eu2gb5vm3z Před 2 měsíci +1

    ጎረቤቶቻችሁ በጣም ጥሩ ስለሆኑ ሰጦታ ስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o Před 2 měsíci +2

    ለዚ,ልጅ.ስም,አጠሁለት,መሸ,አለህ,የረብ,ልጆቼን,እደዚ,ልጅ,አርግልኝ.ገነ,ትልቅ,ቦተ,ትደርሰለክ,ለወለጆችክ.የለክ,ክብር❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏

  • @user-rg4vb2pw2e
    @user-rg4vb2pw2e Před 2 měsíci

    በሁለት ሞባይሌ ሳብስክራይብ ኣረኩህ የኔ ወንድም በጣም እወድሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤

  • @saratesfom2571
    @saratesfom2571 Před 2 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቀጠይ ደሞ ሶፋ እንጠብቃለን ጌታ ይረዳል ወንድመችን የኔ መልካም ለእናት ሺ አማት ኑረ ❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 měsíci +1

    እረ ይሄን ልጅ እናሳድገው😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf7eq2cz9r
    @user-wf7eq2cz9r Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před 2 měsíci +1

    አላህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ ወድማለም የኔ ጎበዝ

  • @weyafamily4573
    @weyafamily4573 Před 2 měsíci +1

    ሚገርም ልጅ ነው እውነት ተባረክ

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ እንኳን አደረሳቹህ

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk Před 2 měsíci +1

    እስይይይ ሁሌ ደስ የበላቹ❤❤❤
    ደሞ ስታምሩ
    ላይክ አርግላቸው ጋይስ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o Před 2 měsíci +2

    እንኳን አደረሳቹ እድሜ ከጤና ለሙሉ ቤተሰቦችህ አቡሻ💚🙏

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 2 měsíci +1

    ❤ምን አይነት አስተዳደግ ነው ስነምግባርህ እንዴት እዳለቀስኩ አባት ያላችሁ ታድላችሁ እድሜ ይስጥላችሁ❤😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና ይስጣቸው. ነፊ አመት. ይኖሩልህ. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 2 měsíci +1

    እድሜና ጤና ለአባትና ለእናት ኑርልን የሁላችንም ቤተሠቦቻችን

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Před 2 měsíci +1

    በዘንድሮ እንዳተ ትህትናክ ይገርማል❤❤❤🎉🎉

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 2 měsíci +2

    አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ😢

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 2 měsíci +1

    አተንም ፈጣሪ ያክብርክ በልጆችክ ክበር❤

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2c Před 2 měsíci +1

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 Před 2 měsíci

    ተባረክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ የልጅ አስተዋይ ❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናት እና አባቶቻችን ሺ አመት ይኑርልን😍

  • @user-mf7ot9xi8r
    @user-mf7ot9xi8r Před 2 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ አሁንም ይብዛልክ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Před 2 měsíci

    በኡነት እኔ ወላጅ የማከብር ሰዉ ሳይ በጣም ነዉ ደስየሚለይ እና ተባረኽ የነ ወንድም እድመ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Před 2 měsíci

    ልጅበጣም ድግልጅነህውላሂ በጣም ጎበዝ በዚሁ አላህይጨምርልህ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Před 2 měsíci +2

    አቤት መተደል እናት አባት ማክበር ሂወትህ የተባረከ ደስታ የሞላው ኖሮ ይስጥሕ

  • @yoha7441
    @yoha7441 Před 2 měsíci +1

    ተባረክ ሀሌ ኣባቱና እናቱ የሚያከብር በእግዚአብሔር ያገኛል

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před 2 měsíci

    ጎበዝ ልጂ ነክ ማአሻሀ አላህ ለቃጣይ ትዉልዲም ብዙ ትምርት ትሆናለክ በርታልን ወለታክህን በልጆችክ ይመልስልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds8is7og3e
    @user-ds8is7og3e Před 2 měsíci +1

    እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ዘመንክ ይባርክ ❤❤❤❤