Ethiopia | የጉበት ማፅጃ መንገዶች (Liver Detox)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2023
  • ጉበትዎ ጤናን እና ህይወትን ለመጠበቅ በጣም ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
    ደምዎን የማጽዳት እና የማጣራት ሃላፊነት አለበት።
    በሰውነት ውስጥ ከ 500 በላይ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናል።
    ጉበትዎ የሚከተሉትን ጠቃሚ ሚናዎች ይጫወታሉ
    - ከሰውነት ቆሻሻን ማስወገድ
    - ስብን ለማዋሃድ የሚረዳን የሃሞት ፈሳሽ ያመነጫል
    - መድሃኒቶችን እና ከሚካሎችን ከሰውነት ያወጣል
    - ጠቃሚ ፕሮቲኖችን ያመነጫል
    - የደም መርጋትን ያመቻቻል (Clotting factors)
    - አስፈላጊ ቪታሚኖችን እና ማዕድናትን ማከማቸት
    - ሆርሞኖችን መፍጠር
    #የደምግፊትበሽታ #የደምግፊት #hypertension
    👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
    👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
    👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬
  • Věda a technologie

Komentáře • 19

  • @premiumeth
    @premiumeth  Před rokem +5

    Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

  • @HaileseleseBerhe-st2vl
    @HaileseleseBerhe-st2vl Před měsícem

    አመሰግናለሁ ደ/ር

  • @ekacrochet8518
    @ekacrochet8518 Před rokem

    interesting info doc

  • @user-lp7op4tt5b
    @user-lp7op4tt5b Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tizitahussein2383
    @tizitahussein2383 Před 10 měsíci +2

    Enamesgenaln Doctor

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 10 měsíci

      አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @aragawmulaw9892
    @aragawmulaw9892 Před rokem +1

    Doktere Aderashen magyte yhlale

  • @HaileseleseBerhe-st2vl
    @HaileseleseBerhe-st2vl Před měsícem

    ኢርድ እንዴት ነው ከሚጠቀምባቸው

  • @yuseramohamed2090
    @yuseramohamed2090 Před 26 dny

    በመጀመሪያ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኔ ጉበቴ ላይ ቅባት አለብኝ እና የሃሞት ጠጠር አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @MehiratuDangote-ke1pr
    @MehiratuDangote-ke1pr Před rokem +1

    ዶክተርበጣምጠቃሚሀሳምነውየምታላልፈረውምክለአዘል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před rokem

      ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @user-uh6gb3fn5c
    @user-uh6gb3fn5c Před rokem +2

    10 Q

  • @user-yo4mf5lk8h
    @user-yo4mf5lk8h Před měsícem

    ሰላም ዶክተር እኔ ጉበቴላይ ውሀ ቋጥሯል ብለውኝ ነበር አንትራሳውንድ እና ኩላሊት ጠጠር አለብኝ ውሀ በቀን 4ሊትር በላይ እጠጣለሁ ግን ለውጥ የለውም ጉበቴን በደም 3ችክ አድርጊያለሁ ኖርማል ነው እና ምን ማድረግ አለብኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-pz6mp8no6w
    @user-pz6mp8no6w Před 2 měsíci

    Doctor
    Please cutrhrn asketlgn bedenbe lemrdat new

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q Před měsícem

    ወተትናእቁላል ብንመገብጥሩአደለምአደል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio