ጉበታችንን ከመርዛማ ነገሮች በቀላሉ ለማጽዳት ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች How to Detox Liver Naturally

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ጤናሚዲያ #ጉበትንለማጽዳት #LiverDetox
    how to detox liver naturally at home
    signs of liver detox working
    how to detox your liver in 3 days
    detox liver fast
    signs of liver detox working
    how to detox your liver in 3 days
    how to detox liver naturally at home
    detox liver fast
    fatty liver detox
    how to cleanse your liver from alcohol
    foods that cleanse the liver and kidneys
    fatty liver treatment
    fatty liver causes
    symptoms of fatty liver
    is fatty liver dangerous
    fatty liver diet
    ለጉበት በሽታ የሚመከሩ ምግቦች
    ለጉበት በሽታ የሚከለከሉ ምግቦች
    ለጉበት ጠቃሚ ምግቦች
    ለጉበት የሚጠቅሙ ምግቦች
    ጉበት በሽታ ምልክቶች
    ጉበት አሰራር
    ጉበትን የሚያፀዱ ምግቦች
    ጉበት በሽታ መድሀኒት
    ጉበት ስብ
    ጉበት በሽታ ምግቦች
    ጉበት በሽታ
    ጉበት በሽታ b
    የ ጉበት በሽታ ምልክቶች
    የዶሮ ጉበት አሰራር
    ጉበት በሽታ ምንድነው
    ጉበት በሽታ ቢ
    የጉበት በሽታ ምልክቶች
    የጉበት በሽታ መድሀኒት
    የጉበት አሰራር
    የጉበት ስብ በሽታ ምልክቶች
    የጉበት ጥብስ አሰራር
    የጉበት በሽታ ምግቦች
    የጉበት ቫይረስ
    የጉበት ካንሰር
    የጉበት በሽታ ምልክቶች ምን ምን ናቸው
    የጉበት በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው
    የጉበት ቫይረስ ምልክት
    የጉበት ካንሰር ምልክቶች
    የጉበት ካንሰር ምልክት
    የሃሞት ጠጠር
    የሃሞት ጠጠር በሽታ ምልክቶች
    የሃሞት ጠጠር ምልክቶች
    ቦርጭን ለማጥፋት
    ቦርጭን በ3 ቀን እልም የሚያደርግ የቦርጭ ማጥፊያ
    ቦርጭ ማጥፊያ ስፖርት
    ቦርጭ ማጥፊያ
    ቦርጭ ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    ቦርጭን በ1 ቀን ለማጥፋት
    ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    ቦርጭ ማጥፊያ ቀበቶ
    ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች
    ቦርጭን ለማጥፋት ቡና
    ቦርጭ ማጥፊያ መንገዶች
    ቦርጭ ማጥፊያ ምግቦች
    ቦርጭ ማጥፊያ እስፖርት
    ቦርጭ ማጥፊያ ዘዴ

Komentáře • 165

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před 2 lety +30

    🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
    🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሆች አባት
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
    🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን

  • @aotb6770
    @aotb6770 Před 2 lety +13

    ወላሂ እኔ ስላት መናገረ ቃላተ ያጠረኛል አላህ የጠበቀህ

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      🙏

    • @fathomahussen1707
      @fathomahussen1707 Před 2 lety

      ስላም ዶክተር የውፍርት መቀነሻ ሻይ እጠቀማለሁ እና ወደታች ያስብላል ችግር አለው ወይ ችግር ካለው መጠቀሜን አቆማለሁ እባክህ መልስልኝ አይተህ አትለፍኝ

    • @Ta-kj1qo
      @Ta-kj1qo Před rokem

      Hiii

    • @ozillaka352
      @ozillaka352 Před 4 měsíci

      ሰላም Dr.እኔ የጉበት ቫይርሱ አለብሽ ተብያለሁ እንደት ነው ማዳን የምችለው

  • @user-xh5ge7vu1o
    @user-xh5ge7vu1o Před rokem +3

    እናመስግናለን ዶክተር ቀጥልበት ፈጣሪ ፍልጠትህን ያዳብርልህ
    ሰለ ኣመጋገብ እና የደም ዓይነቶች ብታብራራልን በትሕትና እንጠይቃለን

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před 2 lety +5

    ጥሩ የጤና ግንዛቤ ስለምትሰጠን እየተከታተልንህ ነው ።እናመሰግናለን።

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia Před 2 lety +2

    በጣም ሃሪፍ ነው በርታ ወንድም

  • @user-ys7uz2fo3o
    @user-ys7uz2fo3o Před 6 měsíci

    ለመረዳት በሚመችሁኔታነው ምክርየሰጠከን በርታ

  • @amehaqemer5438
    @amehaqemer5438 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ምክር ግን እንቀበላለን በርታልን አትሰለችብን

  • @user-xh5ge7vu1o
    @user-xh5ge7vu1o Před rokem

    እናመስግናለን ዶክተር ቀጥልበት ፈጣሪ ፍልጠትህን ያዳብርልህ
    ሰለ ኣመጋገብ እና የደም ዓይነቶች እንድታብራራልን በትሕትና እንጠይቃለን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 4 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @user-st7sl1ld8b
    @user-st7sl1ld8b Před 5 měsíci

    ተባረክ ውንድሜ

  • @senaytabrha7639
    @senaytabrha7639 Před 6 měsíci

    Good job DOC.THANK YOU VERY MUCH.

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 2 lety +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ውድ ወንድማችን ዶክተር በርታልን ብዙ ነገር አስተምረኸናል ።

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink Před 2 lety +1

    አገላለትህ በጣም .ደስ ይላል ትልቅ ትምርት ነው

  • @abigetahun2844
    @abigetahun2844 Před 2 lety +2

    Very very helpful Dr. May God Bless you 🙏

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @abebatekola7667
    @abebatekola7667 Před 3 měsíci

    ሰላም ላንተ ይሁን
    ከዚህ ቀደም በመጠኑ ስብን መጠቀም እንደምንችል ነግረኸን ነበር አሁን እየተነገረ ነው አሁን ለማወቅ የምፈልገው ዳጉሳ ጥቅምና ጉዳቱን ምድቡስ ከምንድን ነው ግፊት ስኳር ታማሚ ነኝ ስለ ትብብር ህ ምላሽህ አመሰግናለሁ ተከታታይ ነኝ።

  • @tahalilpump2795
    @tahalilpump2795 Před rokem +1

    جزاك الله خير يا دكتور

  • @user-hy7fg9vk6p
    @user-hy7fg9vk6p Před 7 měsíci

    ጀግና ዶክተር ነህ

  • @asiaahmedali2137
    @asiaahmedali2137 Před 2 lety +1

    ربي يسعدك ويحفظك ويقوي بعد لله اقظتني من بعد لله كنت💔😭 تعبان شرح ونصيحة فل ضمير ربي يجازيك خير جزاء اخوي غالي 💚 لقيت فرق فل يومين ❤👏👌

  • @teguamd5757
    @teguamd5757 Před rokem +1

    በጣም ጎበዝ ነክ በዝው ቀጥልበት

  • @neimadarudin7657
    @neimadarudin7657 Před rokem

    ጀዛከላህ

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad Před 11 měsíci

    wa wr wb gezakelahu keyr

  • @selmtwtube8458
    @selmtwtube8458 Před rokem +1

    ሠላም ላተ ይሁን ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እኔ የአንጀት መቆጣት ነበረብኝ እና ሀኪቤት ሄጄ አትራሳወንድ አድርጌ ዶክተሩ የአጀት መቆጣት ነው አለኝ መዳኒት ሠቶኝ አልሻል አለኝ 4 ጊዜ ተመላለስኩ መዳኒቱን ይቀያርልነበር ሌላ ሀኪም ቤት ሄጄ የደምና የሽት ምርመራ አደረኩ ግን ምንም የለብሽም አለኝ ግን አትራሳውድ ያደረኩቱን የጤና ባለሙያ እት ነበረችኝ እና ላኪልኝ ልየው ብላኝ ልኬላት አንዱ ኩላሊትሽ ላይ ጠር አለ ጉበትሽ ላይ ስብ አለ አለችኝ በሽትና በደም ምርመራ የኩላሊት ጠር እና የጉበት ስብ አይታወቅሞ ወይ እና ደሞ የጉበት ስብ መዳኒት አለው ወይ ወላሂ ከህመሙ በላይ ጭቀቱ ገደለኝ በሠው ሀገር የማን ዱአ አላህ ዘንድ መቅቡል እደሚሆን አናቅም የአኸይራ አህት ወድሞች በዱአችሁ አስቡኝ

  • @fatimajidaa5359
    @fatimajidaa5359 Před 2 lety +1

    አላህ ኸይሩን ይስጥህ

  • @enyewworku9230
    @enyewworku9230 Před rokem

    አገላለፁ ምርጥነው ምርጥ ሰው ነህ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před 2 lety +1

    Thanks Health Media specially on liver essue during the important time. God bless you keep it up.

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Před 2 lety +1

    Thank you so much. Dr

  • @Cherrytasfule
    @Cherrytasfule Před 10 měsíci

    Thanks. what is hemangioma, treatments?

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 Před rokem

    Shukren

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b Před 2 měsíci

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም እመሠግናለሁ ለትምሕርት ሰጪ ፕሮግራምሕ ትንሽ ትፈጥናለህ ለመከታታል ይከብዳል

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Před 2 lety

    አግዚአብሔር ይባርክህ ዶክቶር

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር!

  • @beriberni6109
    @beriberni6109 Před rokem

    Metasredabet menged berasu wow thank u so much

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh9939 Před 9 měsíci

    can you explain to me hypodensity in the liver?

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 2 lety

    ጀዛካላህ ኸይርን ዶክተር

  • @meztesh1997
    @meztesh1997 Před rokem

    Thank you for the educational posts, may God increase your knowledge, wisdom, and give you more blessings.

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 Před 2 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

  • @mygal1843
    @mygal1843 Před 2 lety

    አናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety

    Best doctors and teacher

  • @ahlamjunedi6110
    @ahlamjunedi6110 Před 2 lety

    ጀዛከላ ኬይር

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ዶ/ር/

    • @enanimimi6416
      @enanimimi6416 Před rokem

      Silke kutrkin ena adrshken askmtlin esti pls

  • @biniamemelesse6148
    @biniamemelesse6148 Před 2 lety

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @fethimahamed7134
    @fethimahamed7134 Před rokem

    Thanks for your explanation of this matter gezakelah Hull kayr

  • @meriemousman7872
    @meriemousman7872 Před 2 lety

    Worehemetulahiwoberekatu
    Masha Allah
    Eid Mubarak
    JZK Dr serahen hulu Allah yewdedeleh

  • @mulusolomon4198
    @mulusolomon4198 Před 2 lety

    Thank you God bless you

  • @abditemam5838
    @abditemam5838 Před rokem

    As Wr Wb Dr Tena Yesteleng Endet New Selam New
    Teyake Nebereng
    Ye Feyel Hamot ke tetanebet Cheger Alew Ende...?

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Před rokem

    Thanks Dr

  • @senayiteehte4391
    @senayiteehte4391 Před 2 lety

    እናመስግናለን

  • @user-rb2vi7fn9y
    @user-rb2vi7fn9y Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ እኔ በበኩሌ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @feelnothing6826
    @feelnothing6826 Před 2 lety

    Thank you so much

  • @user-fc9gu6bu2v
    @user-fc9gu6bu2v Před 11 měsíci

    Dokter ketute sr bekenge yakatlengal hosbital shed mnm yelem yilungal enegn yamengal yakatlengal

  • @zufanmengistu2311
    @zufanmengistu2311 Před 2 lety

    Thanks Dr !

  • @user-tr6oz2zk6f
    @user-tr6oz2zk6f Před rokem

    Yarebi alaah kedegagochi terayaselfh nurln

  • @mariagebrial8395
    @mariagebrial8395 Před 2 lety

    Thank you very much.🥰

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 Před 10 měsíci

    አላህ አብዘቶ ጤና ይሰጥህ ደካምህን ይክፈልህ

  • @fruitfruta5092
    @fruitfruta5092 Před 2 lety

    Thanks a lot

  • @genetmihirete3298
    @genetmihirete3298 Před 2 lety

    What a great explanation! Thank you so much

  • @user-ly6mz1wv9v
    @user-ly6mz1wv9v Před 2 lety

    Thank you

  • @Afroeast8
    @Afroeast8 Před 2 lety

    Thank you Dr.

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 Před 2 lety

    God bless you!! Thanks for your help.

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 2 lety

    እናመሠግን አለን

  • @GebremariyamAyanaw
    @GebremariyamAyanaw Před rokem

    thank u

  • @mygal1843
    @mygal1843 Před 2 lety

    ሱባሀነከ ረቢይ

  • @yibeltiedagne879
    @yibeltiedagne879 Před rokem

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዉንድሜ አናም አኔ ተመርምሬ ጉበትህ ላይ ስብ አለ ስለተባልኩኝ ተቸማር ነር ብትሰጠኝ ምስጋናዬ በክድምአ ነዉ ::

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před 2 lety +1

    እናቴ ጉበትሽ ላይ ውሃ ይዟል አሏት በጣም አሟታል

  • @wintawerede4089
    @wintawerede4089 Před 2 lety

    Thanks

  • @user-dt4ly6uh1y
    @user-dt4ly6uh1y Před 2 lety

    enameseg nalen

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Před 2 lety

    You r blessed

  • @hawletabdela
    @hawletabdela Před měsícem

    👍 👌

  • @alemtube7007
    @alemtube7007 Před 2 lety

    ቡሀላ አዳምጠዋለሁ ስራ ስጨርስ🤗🥰

  • @user-sp9cw8mu8h
    @user-sp9cw8mu8h Před 5 měsíci

    ሂፓታይትስ ቢ አለብኝ ምንትመክረኛለህ አመሰግናሎ

  • @aishatadesse8776
    @aishatadesse8776 Před 8 měsíci

    hepatitis C የዚ በሽታ ያለበት ሰው ለሌላ ሰው ያጋባል ወይ?

  • @mamushet-vc1kb
    @mamushet-vc1kb Před 11 dny

    Hi

  • @lobabaali5497
    @lobabaali5497 Před 6 měsíci

    🎉ወአለይኩምሰላም ወንምድ እባቴንጉበትበሽታነገኘበት መፋቲህተለህምትረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ux6hb1tu8q
    @user-ux6hb1tu8q Před 6 měsíci

    Beteme eni weedhleni

  • @alemituworku5616
    @alemituworku5616 Před 2 lety

    Dr yemtakerbew hulum betam tiru nw , eski sile somba ly wuha mekoater ena meftewun

  • @odahkcha2007
    @odahkcha2007 Před 2 lety

    (ibs) irritable bowel syndrome
    ስለዚህ ነገር ስራልን ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @appitaa4676
    @appitaa4676 Před rokem

    Bekind sir emikeberew yewelid mekelakeya nw mitekemew makom alebgn malet nw ayne bicha hunal dikam dikam yilegnal

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Před rokem

    እናመሰግናል ዶክተር በሚገባ መልኩነው ያብራራህው

  • @tube941
    @tube941 Před rokem

    interesting 🙏🙏🙏🙏

  • @askask6363
    @askask6363 Před 2 lety +1

    እኔበቀኝበኩልበጣምነወእሚሠማኝምንማደርግ ነወያለበኝ

  • @mamimerawi3590
    @mamimerawi3590 Před 2 lety +1

    Thank you so much for taking the time to give us such a wonderful presentation. Just a minor comment to make. If you could speak slowly, that would be great.

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      ok. i appreciate your comment. thank you. i will correct it

    • @zeharaseid4334
      @zeharaseid4334 Před 2 lety

      @@healthmedia ዶክተር የኔልጅ አራት አመቱ እና ጉበት እዳለበት ነገሩኝ ምን ላርግ ከቻልክ ስልክክ አሰቀምጥልኝ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před 2 lety

    ያረብ

  • @yasminhubi7034
    @yasminhubi7034 Před 2 lety

    Shekrn welahi betam emiflgew neber

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 2 lety

    ጥሩ ታስተምራለክ ግን ትቸኩላለክ ባጭሩ አስረዳ ትምርት ቤት የለን ይመስለኛል

  • @daniaxumawi3814
    @daniaxumawi3814 Před 2 lety

    Hkmnaw mndnew doctors please yene bzu amet hunotal

  • @Hsie-go5ur
    @Hsie-go5ur Před 9 měsíci

    እኔ ጉበት አለብሸ ከተባልኩኝ ከዛሬ15 አመትበፊት ነው ግን ምንም አይነትምልክት አላየሁም ምንትመክረኘአለከ ጀዛከላ

  • @jemalmohamed3670
    @jemalmohamed3670 Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን ዶክተር ሀፒታይተስ ቢ አለብኝ አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ ትንሽ ሀሳብ እርዳኝ ማረገውን ህክምና እየተከታተልኩ ነው ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው ያሰጋል ግን አሁን ጤነኛ ነኝ ምንም አይሰማኝም ።

    • @wollotube214
      @wollotube214 Před 2 lety

      ምን አይት ህክምና ወሰድክ ወድምየ እኔ 2 እህቶቸ ሀፓታይተስ ቢ አለባቸው እና በጣም ይጨቃል

    • @jemalmohamed3670
      @jemalmohamed3670 Před 2 lety

      @@wollotube214 በሽታው ህክምና ሚያስፈልገው ቫይረሰ አክቲቭ መሆን ሲጀምር ነው ማጥቃት ሲጀምር ነው እኔ ክትትል ነው እያደረኩ ያለሁት አሁን መድሀኒት ለመውሰድ ገና ነኝ ህክምና ይከታተሉ የ ቫይረሱ መጣን ምን ያህል እንደሆነ አሁን ከዛ ሀኪም ነው ሚወስነው እኔም ይጨንቀኛል ከተነገረኝ ጀምሮ ።

    • @wollotube214
      @wollotube214 Před 2 lety +3

      @@jemalmohamed3670 አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድም ብዙ መጨነቅ አያስፈልግም ግን አያስችልም እኔ እህቴን ሀኪም ቤት ይዣት ሄጄ ሀፓታይተስ ቢ መዳንት የለውም አሉን ቢያስ ከ 4 አመት በፊት ነው እህቴን ጉፋን እኳ ሲያማት ወላሂ በጣም ነው የሚጨንቀኝ በሱ ምክንያት ነው እያልኩ አላህ የሚያስጨንቀንን ሁሉ ያንሳልን ያረብ

    • @jemalmohamed3670
      @jemalmohamed3670 Před 2 lety +2

      @@wollotube214 አሚን ብቻ ቦርጭ ማጥፋት ላለመወፈር መጠንቀቅ ነው ሚያስፈራ በሽታ አደለም መሞትም መኖርም በ አላህ እጅ ነው መጨነቅ አያስፈልግም ።

    • @user-km4cq6pu1j
      @user-km4cq6pu1j Před 2 lety +1

      ያረቢ ወላሂ እኒም አለብኚ ሄቢታይተሥ ቢ ግን ምንም አይነት ህመም የለብኚም ምን ይሻለኛል አለብሺ ተተባልኩ10 አመት ይሆነኛል አሁንም አለ አሉ😥😥😥😥😥😥

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Před 2 lety

    ጀዛካለህ ኸይር ዶክተር በወትሳፕ ገብቸ ነበር አልመለስክልኝም በቃ በቪድወህ መሰረት ልጠንቀቅ

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 Před 2 lety +1

    Enamesegnalen decoter regim edme ysth

  • @helendigafe
    @helendigafe Před rokem

    ዶክተር እኔ ስብ እንዳለ ተነግሮኛል በተመሳሳይም ስኳር ታይቶብኛል ለጉበት ምወስደው ምግብ ከስኳሩ ጋ አይጋጭም?

  • @Afroeast8
    @Afroeast8 Před 2 lety +2

    አንድ ጥያቄ አለኝ ጉበት ላይ ጠባሳ እዳለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን????

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      በአልትራሳዉንድ ምርመራ ማወቅ ይቻላል።

  • @user-ux6hb1tu8q
    @user-ux6hb1tu8q Před 6 měsíci

    Hbsag posti meffte

  • @user-td9pr7wz8r
    @user-td9pr7wz8r Před 11 měsíci

    አድራሻህ

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Před 2 lety

    Hello Dr.
    You explained it but your too fast we couldn't listen to it follow you and understand all.
    If you don’t mind to repeat this once again slowly. I apreciate your kind attention. I wish to here from your feed back message.
    Thank you so much
    Yonas MCR UK 🇬🇧

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      ok. i appreciate your feedback. i will correct that . thankyou

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 Před 2 lety

      @@healthmedia Thank you so much and I am awaiting to hear from you very soon.

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 Před rokem

    ከተጓዳበጓላ በምን ማዳን እንችላለን

  • @sojoogoh8757
    @sojoogoh8757 Před 2 lety

    እኔ ኩላሊት አለብኝ 8አመት ሆኖኛል ስፖርት የበለጠ ይጎዳኛል ወይስ ይጠቅመኛል ?

  • @yadayada7216
    @yadayada7216 Před 2 lety +3

    Aswrwb እባክህ የኣኼራ ወንድሜ እናቴን ወደ ኣንተ ለመላክ ፈልጌኣለሁና ኣድራሻህን ላክልኝ እኔ ያለሁት ውጭ ኣገር ነው ግን ቤተሰብ ሊያመጣት ይችላህ እባክህ ካላህ በታች ሰበቡ እናንተ ናችሁ ሁሉ ዶክተርም ኣንድ ኣደለም ካላህ ታገኘዋለህ ኸይር ስራወችህን JZA

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      0911959841 ዋሳፕ ላይ ያናግሩኝ

  • @piadam2720
    @piadam2720 Před 4 měsíci

    Ebakh liver cyst endet yitefal