ETHIOPOA | ጉበት ማንፂያ (Liver Detox ) : ትክክለኛው መንገድ ምንድነው ? ሙሉ መልስ ለጉበት ጤንነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ጉበት ማንፂያ (Liver Detox ) : ትክክለኛው መንገድ ምንድነው ? ሙሉ መልስ ለጉበት ጤንነት
    ጉበቶ እንክብካቤ ያስፈልገዋል
    1. ጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን የሚያደርገውን ስባማ የጉበት በሽታን (Fatty Liver ) የመቀልበሻ ፍቱን መንገዶች
    • ETHIOPIA | ጉበት ከጥቅም ውጪ...
    2. ጉበቶ ከጥቅም ውጪ እንዳይሆን ማስውገድ የሚገባዎት 9 ነገሮች እና ባህሪያት
    • ጉበቶ ከጥቅም ውጪ እንዳይሆን ማስው...
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Komentáře • 109

  • @yenetena
    @yenetena  Před 3 lety +29

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @asnakechtilahun7460
      @asnakechtilahun7460 Před 3 lety +1

      አሜን እናመሰግናለን

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před 3 lety

      እናመስግናለን ዶክተር ።እግዝእብሄር ኑሮህን ይባርክህ ።እኔ የዛሬ ሶስት ወር አካባቢ ዶክተር ትንሽ ፋቲ ሊበር ያሳያል አለችኝ በዛ ላይ የቀኝ ጉበቴ ትልቅ ነው ከግራው እና ምን ትመክረኛለህ።በጣም ቀንሼ ነበር አሁን ግን ኮቢድ ከመጣ ቦሃላ ጨምሬያለሁ። ጂም ስለቀረብኝ ግን አሁን በምግብ ዎክ በማድረግ እየታገልኩ ነው

    • @yoyoyobebebe9208
      @yoyoyobebebe9208 Před 3 lety

      ሰላም ብያለሁ የምሰራቸውን ሁሉንም ከቤተሰቦቼ ጋር ቁጭ ብለን ነው የምናየሁ እና በርታ ሌላው እኔ ከአንድ አመት ወዲ HepB ታማሜ እንደሆንኩ ተነግሮኛል በሽታው እንዴት እንደያዘኝ አላሁቅም ልጆች ባለፉት 6 አመታት ልጆችን ወልጃለሁ እነሱም ሆኑ ባለቤቴ የለባቸውም እኔ ከባለቤቴ ውጭ አላውቅም በዘመኔ ሁሎ እና ግራ ገብቶኛል እንዴት እንደያዘኝ ሌላው የምጠይቅ ከበሽታው ልጆቼን እና ባለቤቴን እንዴት መከላከል እችላለሁ,መትላለፍያሁ መንገዶቹም ግራ አጋብተውኛል በምራቅ,በላብ,በደም,በስለት ነገሮች, በግብረ ስጋ ግንኙነት ይባላል እና በጣም ተቸገርኩ ልጆቼን መሳም ,ማቀፍ,አብረያቸው ማደር,ያለኝ አንድ የመታጠብያ ገንዳ ነው እና ያለኝ እና እዛ ገብቼ መታጠብ እራሱ እፈራለሁ ምክንያቱም ከላይ በገለፅኩል ምክንያት ምናልባት ገንዳው ላይ ብያርፍና ልጆቼና ሚስቴን ቢይዝብኝ ብየ ምክንያቱም ቨይረሱ ከደም ውጭ 7 ቀን ይቆያል ስለሚባልና በቀላሉ አፅድተ የምታጠፋው ስላሎነ ምን ማድረግ አለብኝ
      - ለራሴስ ቨይረሱ እንዳያዳክመኝ ምን ማድረግ አለብኝ -ከምግብ አበላል ወይም የተከለከለ
      ምግብ
      -ከምጠጣው ነገር
      -ሌላ ነገር ሲያመኝ ከምውስደው
      መዳኒት አኳያ
      -ቨይረሱ 12,000 ነው እና ስንት ሲደርስ ነው መዳኒቱን የምጀምረሁ የመፈወስስ እድል አለሁ አሁንስ ቨይረሱን ለመቀነስ የምውስደው መዳኒት ውይም መመገብ ያለብኝ ምግብ ይኖር ይሁን ድግሞስ ከምግብስ ቨይረሱን የሚያባብስ ይኖር ይሁን እባክህን በጥልቀት በደንብ ብታብራራው ምክንያቱም የ6 ሰውን ጤንነት ትታደጋለክ ሊላው እኔ ያልጠይኩ አንተ የምታውቀው ጥያቄም ካለ ጨምረክበት ትንታኒክን እጠብቃለሁ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ስለምታደርገሁ ሁሉ ዋጋክን እርሱ ይክፈልህ

  • @user-gd7xb6bj9q
    @user-gd7xb6bj9q Před 3 lety +3

    ዶክተር ባለህበት ሰላምህን ከነ ቤተሰቦችህ ያብዛልህ ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety +2

    እኔ አድስ ነኝ ለቤትህ ግን እያንዳንዱን ገብቸ አያለሁ ያለሁት በአረቡ አለም ነዉ አመጋገቤን ለማስተካከል ጤናየን ለመጠበቅ ጠቃሚ ነዉ ተባረክ 1 በላይ ሰብስክራይብ ቢቻል አደርግ ነበር

  • @nalah4990
    @nalah4990 Před 2 lety +2

    አመሰግናለሁ የፈለገ ሌላ ቋንቋ ብንችልም በራሳችን ቋንቋ በደንብ የሚያስረዳ የለም ሀኪምም ግዜ የላቸውም ለማስረዳት በንተ ብዙ ሰው እንደተረዳ አምናለሁ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 3 lety +2

    ዶር ዳንኤል እናመስግናለን ጌታ በሞገሱ ያኑርህ ተባረክ

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před 3 lety +1

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር በጉጉት ነው የምጠብቀው ትምህትህን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @nathanbehailu4445
    @nathanbehailu4445 Před 3 lety +6

    ዶክተር ስለ hyperthyroidism ግንዛቤ እንዲኖረን በዚህ ህመም ላይ ቪዲዮ ብታዘጋጅልን። በቅድሚያ ስለ ቀናነትህ እናመሠግናለን።

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 Před 3 lety

    ዶ/ር ዳንኤል ስለምታደርገው መልካም ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በጣም ጠቃሚና ከባድም ኀላፊነት ወስደህ ስለምትሰጠን ጤናማ ምክር እጂግ ተጠቃሚው ብዙ እንደሆነ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል።
    አንድ ልጠይቅህ የምወደው ነገር ስለ ዓሳ አመጋገብ ነው። ምክንያቱም በጣም ብዙ የሚያወናብዱ ዜናዎች በዓሳ ውስጥ አደገኛ ሜርኩሪ ስለ አለና ያም ሜርኩሪ የሰውን ልጆች ለካንሰር እያጋለጠ ስለሆነ ዓሳ ያለመብላት ይመረጣል እያሉ ያወናብዱናል። ካላስቸገርኩህ የትኛውን የዓሳ ዘር መመገብ እንደሚሻልና በሳምንት ስንት ጊዜ ብንመገብ ከሚገኘው የሜርኩሪ መጠን እራሳችንን መከላከል እንችላለን?
    በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 lety +1

    ሳልባርክህ ሀሳቤን ብቻ ገለጽኩኝ ዶ/ ዳኒ ጌታ ዘመንህን፣ አገልግሎትህን፣ትውልድህን ሁሉ ይባርክ ከአንተ ብዙ እየተጠቀምን ነው እያወቅንም ነው ለአንተም ጌታ እውቀትን ይጨምርልህ ይባርክህ ለበረከት ሁን።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +1

    ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥል
    ሰለ መርጃውት 🙏💚💛❤️

  • @user-tt9gt2ji3p
    @user-tt9gt2ji3p Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣል ዶ/ር እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ!!

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 Před 3 lety +1

    ዋው፣ዶክተር፣ብዙ መድሀኒት ተጠቃሚ ስለሆንኩ፣እንደው ለውስጤ ጥያቄ ምላሽ ይዘህ ስለመጣህ በጣም አመስግናለሁ።በርታ፣ይህን የመስለ ጠቃሚ መልእክት በቀናነት ለምታቀርብልን ትምህርት።እኔም ተጠቅሜ፣ለሌሎችም፣ሼር አረጋለሁ።

  • @shukenayohannes5835
    @shukenayohannes5835 Před 3 lety +1

    ከኔ ጤና ብዙ ተምሬአለሁ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏🏽

  • @martagetachew8158
    @martagetachew8158 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ ።ደግነትህና ቅንነትህ እግዚአብሔር በእጥፍ ያብዛልህ።

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 3 lety +2

    Wow it is Helpful information Thank you for sharing 🙏🏾

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 3 lety +1

    ዶ/ር ሰላም ነክ እግዚአብሔር ይስጥክ ምክንያቱም ዋናው ጤና ነውና 🙏 😘😘💝🌹

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 Před 3 lety +1

    God bless u you are amazing person Dr. Thank you. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛🧡💚💛🧡💚💛💚💛🧡

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክታር እንኳን ደና መጠ አሪፍ ነው ባርታለን😍😍😍

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před 3 lety +1

    ሽኩረንንን ጠንካራ አገርጠቃሚ ነህ እረጅምም እድሜ

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Před 3 lety +1

    Dr yehinen yemesel ewkethn selakafelken bexam enamesegenhalen🙏🙏🙏

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink Před 3 lety

    Thanks doctor it very helpful advice God bless you.

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed3288 Před 3 lety +1

    Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety +1

    ተባረክ ወንድም

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 3 lety +1

    Thank you Dr tebarek.

  • @foziazaynu9159
    @foziazaynu9159 Před 3 lety +1

    Thank you Dr

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 3 lety +1

    እገዚያብሔር ይባርክህ በአጠቃላይ

  • @meseretmeseimeseretmesei9793

    Eshi Doketr bexam enamesegenalen

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k Před rokem +1

    እናመሰግናለን በጣም 🙏🏼

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 3 lety +2

    ዶ/ር እስቲ ስለ covid 20 በጣም የሚያስጨንቅ ነገር እየሰማሁ ነው ምን ያክል እውነት ነው የሚለውን ለማወቅ እንዲረዳን ቪዲዮ ስራልን።

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 Před 3 lety +1

    GOD bless you doctor. Could you please talk to us about hypothyroidism?

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 Před 2 lety +1

    ዶክተረ ሰላምህ ይብዛ ያለህን እውቀት ስላካፈልከን እግዚያብሄር ያክብርልን በመቀጠል የጉበት ስብ አለብሽ ተብዬ ባይታሚን ኢ(E)ወሰድኩኝ መዳኒቱን ጨረስኩኝ ከዚህ በኃላ ምን ላርግ ???

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 3 lety

    Thank you Dr!!!bless you more🙏🙏🙏🙏

  • @danielp813
    @danielp813 Před 3 lety

    Thanks Dr Daniel God bless you abundantly

  • @Rahhhhhh-m7o
    @Rahhhhhh-m7o Před 3 lety

    Tebarek Thank you so much

  • @abiydenberu1214
    @abiydenberu1214 Před 3 lety

    Thank you !!

  • @meryammuhammad4789
    @meryammuhammad4789 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 3 lety

    Thank you

  • @adisushebabaw5557
    @adisushebabaw5557 Před rokem +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ያበጠ ጉበት በምን መልኩ መመለስ ይቻላል???

  • @yeshimar7589
    @yeshimar7589 Před 3 lety +2

    ሰላም ዶር
    ለኮረና በሽታ ይጠቅማል ብለውኝ በባዶ ሆድ ሎሚ በፌጦ እየጠጣሁ ነበር ግን አሁን የሚሰማኝ በቀኝ በኩል ማለት ጉበቴ ይመስለኛል በጣም ያመኛል በተለይ በደረቴ ሰተኛ ነው የሚያመኝ ምን ይመክሩኛል አመሰግናለሁ

    • @biniyamworku2678
      @biniyamworku2678 Před 3 lety +1

      እንደኔ ሎሜ ሲበዛ እራሱ ጥሩ አይደለም ጨጏራ እራሱ ሊዎን ይችላል አታብዙ ሎሚ ግሬፖ ፍሩት ጥሩ ነው

  • @meazaasmare9245
    @meazaasmare9245 Před 3 lety +1

    ዶር ሀይፐር ታይሮይድዝም አለብሽ ተብዬ መድሀኒቱን ሀኪሜ ባዘዘው መሰረት እየወሰድኩ ነው ሆኖም ክብደቴን እየጨመረው ነው ምን ባደርግ የተሻለ ውጤት አገኛለሁ የውሀውን ጾም መጾም እችል ይሆን ባጠቃላይ ምን አይነት ላይፍ ስታይል ልጠቀም ምላሽህን አጠብቃለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      በሜሰንጀር ይግኙኝ

  • @user-uy7bi4ex4n
    @user-uy7bi4ex4n Před 3 lety +1

    እንኩዋን ደና መጣክ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ የሳላሪ ጭማቂ ግማሽ ሎሚ ጨምሮ መጠጣት ለጉበት ቆንጆ ነው ወይስ አይደለም ዶ/ር ባለቤቴ የጉበት ስብ ስላለበት እርሱን እንዲጠጣ እሰጠዋለሁ ጥሩ ነው መስጠቴን ልቀጥል ወይስ ላቁም እባክህ ንገረኝ አመሠግናለሁ።

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety +4

      ጤነኛ መጠጥም ሆነ ምግብ ለሰውነት ለጉበት ጠቃሚ ነው

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 Před 3 lety

      አመሠግናለሁ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 Před 3 měsíci

    እባክህ ዶክተር የጤና ምክር እፈልጋለሁ አና እንዴት ነው ቀጠሮ መያዝ የምችለው አድራሻህን በትልክልኝ አመስግናለሁ🙏

  • @mametube1171
    @mametube1171 Před 3 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ አርትራይተስ በሽታ አለብኝ (methotrexate) ይህንን መድሀኒት እወስዳለው ዶክተር ልጠይቅክ የፈለኩት ከዚህ መድሀኒት ጋር (calcium and vitamin D3) ይጋጫል ወይ እሱንም አብሬ እየወሰድኩኝ ነው መልስህን እጠብቃለው።

  • @jalejembere2911
    @jalejembere2911 Před 3 lety

    Tabarki

  • @BelMam-f7e
    @BelMam-f7e Před 7 dny

    ሰላም እንዴት ነህ ዶክቶር እኔ ኣዲስ ነኝ እባክህ የሄፕታይት ቢ በሽታ ምግብ ንገረኝ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 lety +1

    ዶ/ር ዳኒ እኔ Facebook ተጠቃሚ አይደለሁም መጠቀምም አልፈልግም ግን አሁን አንተ ብዙ ጊዜ Facebook ላይ invite ታደርጋለህ እኔ CZcams ላይ ነው የምከታተልህ ብዙ እየተጠቀምኩ አይደለም ማለት ነው?

  • @yohannestamene6270
    @yohannestamene6270 Před 3 lety +1

    ሰላም

  • @dagimuna9968
    @dagimuna9968 Před 3 lety

    Enamesegnalen

  • @almazalemu3804
    @almazalemu3804 Před 3 lety +1

    ለደም ካንስር ምን ማድርግ አልብኝ ምን ይረደኝል

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 Před 3 lety +1

    👌👍❤️

  • @mamoshiferaw527
    @mamoshiferaw527 Před 3 lety

    Great thanks to you i am HBV positive and the viral load was measured 485 in 2009e.c and i stop drinking alcohol ,eating gerlgi, abukado, genjer and green tea and after two year the result of viral load was undetectable or lessthan 10 then D.r what dose this result mean? could it be negative for the future ????? i want your response please ....

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ጥያቄ ጠይቄ አልመለስክም ባለቤቴ የደም ጉበት አለበት ጉበት በደሙ ውስጥ ነው 2/ ግዜ በየ 6 ወሩ አልትራሳውድ ተነሳ መድሀኒትወሰደ የበሀሉንም ይወስዳል አለቀቀውም ሰረጀው መሰል ዞሮ አትክልቶች እየተጠቀመነው እናም እኔ ለ 6 ወር ክትባትአለ እስከዛ በመጠቀሚያአሉ እናም በትፋሺ በንክኪ ይተላለፋል እደ? ????????????

    • @alemusara592
      @alemusara592 Před 3 lety +1

      እር በትንፉሽ በንክእኪ አይተላአለፈም የሜተላአለፈዉ በግብረአስጋግኑኝነት ነዉ ከተከተብሽ በቃ በይዝሽም ያበሻ መዳኔት ያብሰዋል እንጄ አያደነዉም😍

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +1

      @@alemusara592 አመሰግናለሁ

  • @AaaBbb-zz7pn
    @AaaBbb-zz7pn Před 3 lety +1

    አመሰግነለው ዶክቶር እበክህን እስቲ ለልብ ምትነ እንቅልፍ መጠት መፍትሄ ከለ ምነልበት ሰበብ ሊሆን የምችል ነገር ከለ ጠቁመኝ

  • @piadam2720
    @piadam2720 Před rokem

    Dr Selam lante yihun gn liver cyist endet yitefal mneshaw mndnw castor oil mekebats trunw tlalh

  • @shushaymhretu1222
    @shushaymhretu1222 Před 3 lety

    ለ A እና ለ ቢ የሚሆኑ መድሃኒቶች ምን ምን ነዉ?

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 Před 3 lety

    enes beere chershe kuch alkugn kbur decoter ipsom chew endt new legubet eske vido sraln bzterefe enamesgnalen

  • @almazeararesa3105
    @almazeararesa3105 Před rokem

    Ebakowo Tyake ltyih

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +2

    ቴሌግራም ካለህ ተባበረኝ ቁጥርህካለ ፈልጌህ ነበር የምታቁ ካላችሁ እስኪ እህቶች ጥያቄለመጠየቅ ነበር ዶክተር አመሰግናለሁ??

    • @user-uy7bi4ex4n
      @user-uy7bi4ex4n Před 3 lety

      fb የኔጤና ብለሽ ሰርች አርጊና ጆይን በይ

  • @janamorajanamora856
    @janamorajanamora856 Před 3 lety

    ዶ/ር እስቲ ስለ probiotics ጠቀሜታ አንድ ነገር በለን

    • @janamorajanamora856
      @janamorajanamora856 Před 3 lety +1

      ጠቀሜታ ካለው በርካታ ፕሮባዮቲክስ ገበያ ላይ ስላለ የትኛው የተሻለ እንደሆነ ብታስረዳን

  • @yohannesdaniel8962
    @yohannesdaniel8962 Před 3 lety

    Doctor እባክህ ስለ ብጉር ጠባሳ ፊት ላይ ስላለ

  • @user-dq4ug6bq9d
    @user-dq4ug6bq9d Před 3 lety +1

    ዶዶክተር ዳንኤል እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ እኔ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ ወይም በጉበት በሽታ የተያዛችሁ ለአላህ ብላችሁ መልሱልኝ ሀኪም ቤት አስራ አንድ ጊዜ ሄድኩኝ አትራሳዉድ እራጅ የጉሮሮ ካሜራ ታይቻለሁ የሚሉኝ ጨጎራ ነዉ ይሉኛል ህመሜ ግን በቀኝም በግራም ዉጋት ነገር ይጠቀጥቀኛል ወገቤንም በጣም ያመኛል ሆድም ይነፋል በቀኝ በኩል እጡቴ ስር አጥንቴ ላይ ልልት ያለ እበጥ አለ ጡት መያዣ አለብስም ጠበቅ ያለ ልብስ አያስለብሰኝም እህቶች ያገሬ ልጆች ያለሁት ስደት ነዉ በጣም አሞኛል😭😭 ጨጎራ እንዲህ ያረጋል ወይስ ጉበት ነዉ ግራ ገባኝ ዶክተሮቹ የሚሉኝ ጨጎራ ነዉ እኔ መተኛት አልቻልኩም በቀኝም በቀግራ ይጠቀጥቀኛል መላ አጣሁ 😭😭😭

    • @kdjgdss9778
      @kdjgdss9778 Před 3 lety

      እህቴ አላህ ይርዳሽ ብሽታ

    • @samrawitermias2729
      @samrawitermias2729 Před 3 lety

      Egzyabher ymaresh ehtye.

    • @kdjgdss9778
      @kdjgdss9778 Před 3 lety

      ዋሀጠጨ ኩላሊትም ሊሆነየችላል ልማንኛውም ዋሀ

  • @woinshethabte2577
    @woinshethabte2577 Před 3 lety

    Dc. Please help me my father has liver chrosis ,is it help him

  • @martaenanu1280
    @martaenanu1280 Před 7 měsíci

    ዶክተር እባክህ ንገረኝ ጉበት ውሃ ቋጥሯል ማለት ምድነው ሚመጣውስ በምድን ነው መፍትሄውስ

    • @hiruttefera7574
      @hiruttefera7574 Před 4 hodinami

      የኔም ጥያቄ ነው ትንሸ ውሀ ቋጥሯል አሉኝ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +2

    የ ሀፒታትስ ቢ መድሀኒት ምድነው በደም ውስጥ ጉበትላለበት በሀኪምም በሀገር ባህሉም አይለቅም ደሞ በግንኙነት ይተላለፋልአሉ?
    እሺ በትፋሺስ በመነካካት ይተላለፋል? ? ምንስ መድሀኒትአለው?????

    • @alemusara592
      @alemusara592 Před 3 lety +2

      ayezuch medanet ale gen aytfweme vayersune maknase yechalale ename selamtakmaw new damu banekeke ayetlalefm

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +1

      @@alemusara592 በጣም አመሰግናለሁ ከሀኪም ባለፈ ሌላነገር የምትጠቀመው አለ??

    • @alemusara592
      @alemusara592 Před 3 lety +2

      @@user-jc6pg6if1o ቅመአም እና ቅባት የበ
      የበዛበት ምግብ መቀነስ አልኩል አለመተቀም በተረፈ አለመጨነቅ እ/ር አንደቀን ነቅሉ ይትለዋል መዳኔት የአሌኤለዉ ነገር ከአ ሴታን ነዉ😍

    • @user-jc6pg6if1o
      @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +1

      @@alemusara592 በጣም አመሰግናለሁ

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 Před 3 lety

    ipsom salt endet new yatbal gubet decoterey

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye9159 Před rokem

    Hepatitis B please

  • @ababaabyne3074
    @ababaabyne3074 Před 3 lety

    በማላውቀው ነገር የጉበት ጉደታ ደርሶብኝ አሁን መከራ ለይ ነኝ መታ አልተኛም ቀን ቁጭ ብዩ ስራ መሰረት አልቻለም ከዚ መከረ ለመዳን ምን መድረግ አለብኝ እስት ምክር ለግሱኝ😭 እባካችሁ😭

    • @user-dq4ug6bq9d
      @user-dq4ug6bq9d Před 3 lety

      እንደት ነዉ የሚያረግሽ እህት

    • @ababaabyne3074
      @ababaabyne3074 Před 3 lety

      @@user-dq4ug6bq9d ያቀጥለኛል😭

    • @altoupa1174
      @altoupa1174 Před 3 lety +1

      አላህ ያሽርሽ

    • @ababaabyne3074
      @ababaabyne3074 Před 3 lety

      @@altoupa1174 አሜን😭

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před 10 měsíci

      ስጋ ቅባት ያለው ነገር አትብይ።ቅጠላ ቅጠል አቡካዶ ጥሩ ነው የቤት ምግብ ማዘውተር ጥሩ ነው የድግስ ምግብ አስወግጅ ምክንያቱም ቅመም ቅባት ስለሚበዛ እናቴ በዚህ ትሰቃይ ነበር። እና በምግብ ነበር የምትንከባከበው።ወደ አፋችን የምናስገባውን መምረጥ አለብን ጉበት በጣም ጨካኝ ነው ከተጎዳ ምግብም ቢሆን እይስማማውም

  • @tsegihabesha7068
    @tsegihabesha7068 Před 3 lety +1

    እናመስግናለን ዶክተር ውድ የ ዶክተር ቤተሰብ ስብስክራይብ በማድርረግ ቤተስብ ኣድርጉኝ 🙏

  • @meryammuhammad4789
    @meryammuhammad4789 Před 3 lety

    ሠላምምምምምም

  • @yoyoyobebebe9208
    @yoyoyobebebe9208 Před 3 lety +1

    ሰላም ብያለሁ የምሰራቸውን ሁሉንም ከቤተሰቦቼ ጋር ቁጭ ብለን ነው የምናየሁ እና በርታ ሌላው እኔ ከአንድ አመት ወዲ HepB ታማሜ እንደሆንኩ ተነግሮኛል በሽታው እንዴት እንደያዘኝ አላሁቅም ባለፉት 6 አመታት ልጆችን ወልጃለሁ እነሱም ሆኑ ባለቤቴ የለባቸውም እኔ ከባለቤቴ ውጭ አላውቅም በዘመኔ ሁሎ እና ግራ ገብቶኛል እንዴት እንደያዘኝ ሌላው የምጠይቅ ከበሽታው ልጆቼን እና ባለቤቴን እንዴት መከላከል እችላለሁ,መትላለፍያሁ መንገዶቹም ግራ አጋብተውኛል በምራቅ,በላብ,በደም,በስለት ነገሮች, በግብረ ስጋ ግንኙነት ይባላል እና በጣም ተቸገርኩ ልጆቼን መሳም ,ማቀፍ,አብረያቸው ማደር,ያለኝ አንድ የመታጠብያ ገንዳ ነው እና ያለኝ እና እዛ ገብቼ መታጠብ እራሱ እፈራለሁ ምክንያቱም ከላይ በገለፅኩል ምክንያት ምናልባት ገንዳው ላይ ብያርፍና ልጆቼና ሚስቴን ቢይዝብኝ ብየ ምክንያቱም ቨይረሱ ከደም ውጭ 7 ቀን ይቆያል ስለሚባልና በቀላሉ አፅድተ የምታጠፋው ስላሎነ ምን ማድረግ አለብኝ
    - ለራሴስ ቨይረሱ እንዳያዳክመኝ ምን ማድረግ አለብኝ -ከምግብ አበላል ወይም የተከለከለ
    ምግብ
    -ከምጠጣው ነገር
    -ሌላ ነገር ሲያመኝ ከምውስደው
    መዳኒት አኳያ
    -ቨይረሱ 12,000 ነው እና ስንት ሲደርስ ነው መዳኒቱን የምጀምረሁ የመፈወስስ እድል አለሁ አሁንስ ቨይረሱን ለመቀነስ የምውስደው መዳኒት ውይም መመገብ ያለብኝ ምግብ ይኖር ይሁን ድግሞስ ከምግብስ ቨይረሱን የሚያባብስ ይኖር ይሁን እባክህን በጥልቀት በደንብ ብታብራራው ምክንያቱም የ6 ሰውን ጤንነት ትታደጋለክ ሊላው እኔ ያልጠይኩ አንተ የምታውቀው ጥያቄም ካለ ጨምረክበት ትንታኒክን እጠብቃለሁ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ስለምታደርገሁ ሁሉ ዋጋክን እርሱ ይክፈልህ

    • @hailuwb790
      @hailuwb790 Před 3 lety

      Ensun ketebat asketeb yehe teru meker new

    • @jerusalemnati1695
      @jerusalemnati1695 Před 3 lety

      Egzabehr yemaresh yen eht

    • @alemusara592
      @alemusara592 Před 3 lety

      ቆንጆ አይዞሽ ቤተሰብሽ ከሌኢለባቸዉ ይከተቡ ባለቤትሽ ጭምር ከዝያ አይዛቸዉም አዉን ያለሸ vyrsu መተን አሬፍ ነዉ ከዝሕ በላይ ከፍ እዳይል ተአተንቀአቄ መአተአተእ ቅመአም የበዛበት ነገር አትእተቀሜ በተረፈ መዳኔት የሜያስጀምሩሽ 3,000 ሴደረስ ነዉ D R አይደለዉም ግን እያለፈኩበት ያለ ችግር ነዉ😍

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 3 lety

    Watching

  • @durefufa6424
    @durefufa6424 Před 3 lety

    የቦቆሎ ጸጉር ለ7ቀን እንደ ሻይ አፍልቶ መጠጣት ጉበትን ያፀዳል ወይ እባክህን መልስ ብትሰጠኝ

  • @marienashaat5117
    @marienashaat5117 Před 3 lety

    አየዠሸ እነቴ እግዘቩብር የርደሸ ካ ጦፉጤ ናገረ ሬቀ

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 Před 3 lety

    ዶክተር እንደው አሁንም ፣ጥያቄ የሆነብኝን፣ልጠይቅህ።ዶክተር የነርቭ ታማሚነኝ።ነርቬን፣እያሳነፈብኝያለውንጥያቄልጠይቅህ፣ዶክተርይሄውም፣ልግለጽልህ።አይነምድሬከመምጣቱበፊትከአስርአስራአምስትደቂቃበፊት።አእምሮዬንየሚረብሽና፣ግራየሚያጋባኝስሜት።እየተስማኝ፣በጣምችግርላይነኝ።ለዚህም፣እንደው ዶክተርባለህቀናነት፣ምክርህን ብታስተላልፍልኝሌላው፣የስኩዋርመድሀኒትምተጠቃሚነኝ።ምንአልባት፣የመድሀኒቱ፣የጎንዮሽጉዳትከሆነም፣በምክርህብትረዳኝዶክተር። እግዚአብሔር ፣ይባርክህ ።እጠብቃለሁ።

  • @becalm1645
    @becalm1645 Před rokem

  • @yeshewaworkeshetu4924
    @yeshewaworkeshetu4924 Před 3 lety

    ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን እያካፈልከን ስለሆነ ጤናና እድሜ ይስጥህ እኔ የምጠይቅእ ስለ አፒታተስ ሲ ነው እንዴት ላድርግ አኪም ጋር ኤጄ ነበር ግን ቫይረሱ መቆጠር አለበት መዳኔቱን ለማዘዝ መዳኔቱም እክምናውም የገቢ ምንጭ ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ጉበቴ ላይ ችግር የለውም ግን ለወደፊቱ ምን አይነት ጥንቃቄ ባደርግ ምንስ አይነት ምግብ ብወስድ ይረዳሻል ያልከውን ምክርህን እጠብቃለው ስልክ ቁጥሬን ከፈለክ+251911443273 ነው እርዳታህን እጠብቃለው አመሠግናለሁ