የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ጉበትንለማፅዳት #Liverdetox #ጤናዬን
    #የጉበት በሽታ ምልክቶች
    የጉበት በሽታ ምግቦች
    የጉበት በሽታ ምልክቶቹ
    የጉበት በሽታ መፍትሄ
    የጉበት በሽታ መድሃኒቶች
    የጉበት በሽታ መከላከያ
    የጉበት በሽታ መተላለፊያ መንገዶች
    የጉበት በሽታ ህክምና
    ጤና ሚዲያ
    የጉበት በሽታ መንስኤ

Komentáře • 17

  • @rabimohammedyoutube
    @rabimohammedyoutube Před rokem +1

    ሰላም ሰለባ መሰ ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን እጂግ ጠቃሚ መረጃ ነው 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Před rokem +3

    እመሰግናለን ዶክተር አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 Před rokem +3

    እናመሰግናለን

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před rokem +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @danielyif6231
    @danielyif6231 Před rokem +2

    Great

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Před rokem +1

    ሠላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉና

  • @user-xq7zk7jc5o
    @user-xq7zk7jc5o Před 7 měsíci

    ሽኩረን❤❤❤❤

  • @user-fl1nf9vr4s
    @user-fl1nf9vr4s Před rokem +1

    ክበደት የሚጨምሩ ምግብ ስበላ ልቤ ተንቼ ስነሳ የደክመኛል ስራ ከጀመርኩ ይተወኛል ኪሎ ለመጨመር. ብየ ሕማሙ ባሰብኝ ቅጥነቴ ይዜ ዝም ሳይል ቅጥነቴ በጣም ኣሳሰበኝ ጉንፋን ሲይዘኝ እካ ኣልችልም ቆሮቆሮ የሚመስል ሰውነት ይዜ ገራ ገባኝ

  • @ehitemaryamydinglliji
    @ehitemaryamydinglliji Před rokem +1

    Omga 3 ygodal wey dokiter

  • @madinagetashew2914
    @madinagetashew2914 Před 9 měsíci

    ዶክተር እኔ ልጄን አሞብኛል ወዴላይ ይለዋል ሆዱን ይቆርጠዋል ክብዴቱ በጣም ቀንሶል ሲመረመር የጨጎራ ቁስለት ነው የሚሉት ምን ትመክረኛለህ

  • @user-fl1nf9vr4s
    @user-fl1nf9vr4s Před rokem +1

    ጉበት በቀጭን ሰው ሊኖር ይችላል ?

    • @kante5318
      @kante5318 Před rokem +1

      አዎ ተላላፊ በሽታ ነው ያለኮንዶም መጠቀም ለዛ ያጋልጣል

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      አዎ በንክኪ በግንኙነት ስለሚተላለፍ ሊኖር ይችላል::

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር ለምታቀርብልን ለምሰጥን መረጃ እናመሰግናመን ጥያቄአለኝ እባክህ መልስልኝ ወገቤን ያመኛል በተለይ የግራጎን መቀመጫዬ በጣምነው የሚጠዘጥዘኝ እቅልፍ እስኪነሳኝ ድረስ የጀመረኝ አድግዜ ከደረጅላይ ወድቄነበር የወደጉት በመቀመጫዬነው እየተሸራተትኩ አንድ አራት ደረጃ ወረድኩኝ በወቅቱ ትንሽ አመመኝና እደእስትራቦ ነገር አርጎ ተወኝ ከዛ ከአራት ወር ቆይታቡሀላ ወገቤን ያመኝ ጀመር የመጠቅጠቅ ባህሩ በግራ ጎኔ ከዛ ሀኪምቤት ሄድኩ ራጅና ደም ሰጥቼ ውጤትሽ ኖርማልነው ብሎ vitamen D ሰቶኝ ትንሽ ተሻለኝ ከዛ ወደመቀመጫ ወረደ ህመሙ መልሼ ሌላ ሀኪምቤት ሄድኩ በወደቅሽበት ስአት አጥንትሽ ትንሽ ተቀጥቅጦነው ብሉ ኪኒን ሰጠኝ ምንም ለውጥ የለም በጠጨማሪ ቀኝ እግሬንእግሬንም ያመኛል ትንሽ የደምስር እብጠት ስለወጣብኝ መቀመጫዬግን በጣም እያሳሰበኝነው እብጠት የለውም መጠዝተዝ ብቻነው እና ነርቭስ ሊሆን ይችላል ምንማድረግ አለብኝ ክብደቴ ያን ያክል አይደለም እሱንም እያስተካከልኩነው ክብደቴን እየቀነስኩነው ፕሊስ እዳታልፈኝ ምክርህን እሻለሁ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ህክምናዎችን አድርገሽ ህመሙ ለውጥ ከሌለው እንደገና የነርቭ ምርመራን ጨምረሽ ለመታየት ሞክሪ እህት.