ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
  • 162
  • 3 605 717

Video

የጎመን ጁስ (ውህድ) 5 የጤና ጥቅም ና አዘገጃጅት/ Cabbage Juice.
zhlédnutí 14KPřed rokem
#የጎመንጁስአሰራር #cabbage #addis ababa
የፀጉር ቀለም ለምትጠቀሙ ወሳኝ ቪዲዬ /ጥንቃቄ /Hair dye.
zhlédnutí 3,4KPřed rokem
#Hairday # የፀጉርቀለም #Tenayen
በአፍንጫ አለርጅ ለተቸገራችሁ... allergic rhinitis
zhlédnutí 29KPřed rokem
#Rhinitis #Drseifeዶ/ርሰይፈ #የአፍንጫአለርጂ የአፍንጫ አለርጂ ምልክቶች ድንቅ ልጆች ጤና ሚዲያ ዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ፋ አማራ how to cure allergic rhinitis allergic rhinitis symptoms Dr seife ዶ/ር ሰይፈ
ከመጠን ባለፈ ላብ ለምትቸገሩ መፍትሄዎች | how to stop over sweating
zhlédnutí 12KPřed rokem
#Oversweating #ላብንለማጥፋት #tenayen ሽበትን ለማጥፋት ይህን czcams.com/video/hpAx7fXNqs4/video.html ላብን ለማጥፋት ላብን እንዴት ማስወገድ ይቻላል የብብት ላብ ማስወገጃ stop sweating hyperhidrosis treatment
ያለግዜው ሽበት ላስቸገራችሁ | gray hair
zhlédnutí 94KPřed rokem
#grayhair #hairstyle #ሽበትንለማጥፋት easy hairstyles 📌በጣም ጤነኛ📌ሽበት የሚሸፍኑ ምርጥ ቀለሞች‼️ የፀጉር ቅባት የፀጉር ቀለም አይነቶች የሽበት ማጥፊያ መንገዶች ምርጥ የፀጉር ቅባት
የቫይታሚንና ሚኒራል እጥረት ሲኖር የሚታዩ 12 አካላዊ ምልክቶች። 12 common symptoms of vitamin and minerals deficiency.
zhlédnutí 7KPřed rokem
#Mineral #vitamin #ምግብ የችግር ፎረፎርን በቤት ለማከም czcams.com/video/dQ5vOoiZavk/video.html Health education Vitamin d Vitamin a fana tv inspire ethiopia
የፀጉር ፎረፎርን በቀላሉ እቤት ውስጥ ለማከም dandruff home treatment
zhlédnutí 47KPřed rokem
#ፎረፎርን_ለማከም #durdandruff #Tenayen ፎረፎር ምንድን ነው የፎረፎር መድሃኒቶች የፀጉር ፎረፎር ማጥፊያ ethiopian news ፎሮፎር ማጥፊያ መንገድ ፎረፎርን ለማጥፋት የብዙ ግዜ ድካም ስሜት ምክንያትና መፍትሄው ይህን ቪዲዬ ይመልከቱ czcams.com/video/FDagGlHmgkM/video.html
የቆዳ ማርጠቢያዎች | የፊት ክሬም | Moisturizer | የትኛው ይሻላል?
zhlédnutí 9KPřed rokem
#የፊትክሬም #Skin care #Drseife ethiopia፡ ለቆዳ ጥራት ማድረግ ያለብሽ ነገሮች! effective skincare tips for every women! skin care routine ለፊት ቅባት
ሶሻል ሚዲያ አጠቃቅም በአምሮ ጤና ላይ ያለው ጉዳት How social media affects mental health.
zhlédnutí 1KPřed rokem
#socialmedia #drseife #abelbirhanu #ሶሻልሚዲያ #ማህበራዊ_ሚዲያ ማህበራዊ ሚዲያ ማህበራዊ ሚዲያ ምንድነው ማህበራዊ ሚዲያ ጉዳት ሶሻል ሚዲያ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የማህበራዊ ሚዲያ የጤና ጉዳት
ለፀጉራችሁ መነቃቀል/መሳሳት ቀላል 8 መፍትሄዎች| 8 hair loss solutions.
zhlédnutí 5KPřed rokem
#ለፀጉርመሳሳት #drseife #eotc causes of hair loose
ለፀጉራችሁ መሳሳትና መነቃቀል 7 ምክንያቶች causes of hair loss.
zhlédnutí 4,5KPřed rokem
#ለፀጉርመሳሳት #eotc #drseife
ከጨጓራ ህመም ለመገላገል የሚያስችሉ 10 ፍቱን መፍትሄዎች Peptic Ulcer Causes, Signs and Natural Treatments.
zhlédnutí 4,2KPřed rokem
#tenayen #gastrites #የጨጓራ_ህመም በቴሌግራም t.me/Tenayen00
የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች
zhlédnutí 8KPřed rokem
የፊት ቆዳ እርጅናን የሚያፈጥኑ 6 ምግብና መጠጦች
የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
zhlédnutí 369KPřed rokem
የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth.
ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
zhlédnutí 3,1KPřed rokem
ቦርጭን ለመቀነስ 7 የተመረጡ እንቅስቃሴዎች | Best exercises for belly fat loss.
የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
zhlédnutí 185KPřed rokem
የተልባ ውህድ አዘገጃጅትና 6 የጤና ጥቅሞች Flaxseed Recipes and Health Benefits
በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
zhlédnutí 2,8KPřed rokem
በአሁኑ ሰአት እየበዛ ለመጣው የኩላሊት ህመም 10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች / Kidney infection
የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
zhlédnutí 37KPřed rokem
የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.
የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
zhlédnutí 9KPřed rokem
የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ውህድ Unclog Blood Vessels Naturally
በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
zhlédnutí 26KPřed rokem
በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.
የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.
zhlédnutí 2,8KPřed rokem
የአፍና የጥርስን ጤና ለመጠበቅ ተፈጥሯዉ መንገዶች Natural oral hygiene and toothpastes.
የሞሪንጋ ፓውደር ለፀጉር ያለው ታምራዊ ጥቅምና የቤት ውስጥ አዘገጃጅት Moringa for Double Hair Growth
zhlédnutí 25KPřed rokem
የሞሪንጋ ፓውደር ለፀጉር ያለው ታምራዊ ጥቅምና የቤት ውስጥ አዘገጃጅት Moringa for Double Hair Growth
ቡናን ለቆዳ ውበትና ጤና እንዴት እንጠቀማለን? coffee Recipes and skin health benefits.
zhlédnutí 22KPřed rokem
ቡናን ለቆዳ ውበትና ጤና እንዴት እንጠቀማለን? coffee Recipes and skin health benefits.
በቀን 2 ቅርንፉድ መመገብ ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Clove Recipes and Amazing Health benefits
zhlédnutí 188KPřed rokem
በቀን 2 ቅርንፉድ መመገብ ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Clove Recipes and Amazing Health benefits
የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?
zhlédnutí 10KPřed rokem
የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?
የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.
zhlédnutí 3,4KPřed rokem
የጉበትን ጤና ለመጠበቅና ከመርዛማ ኬሚካሎች ለማፅዳት Natural Liver Detox.
የነርቭ በሽታ መንስኤዎችና መፍትሄዎች | Causes, Symptoms and Treatment of Nerve pain.
zhlédnutí 60KPřed rokem
የነርቭ በሽታ መንስኤዎችና መፍትሄዎች | Causes, Symptoms and Treatment of Nerve pain.
የአልኮል መጠጥ የጤና ጉዳቶች || Harmful effects of Alcohol on the Body.
zhlédnutí 3KPřed rokem
የአልኮል መጠጥ የጤና ጉዳቶች || Harmful effects of Alcohol on the Body.

Komentáře

  • @Sofiadubai-cy5yd
    @Sofiadubai-cy5yd Před 4 hodinami

    እናመሰግናለን

  • @intalaaharargee2890
    @intalaaharargee2890 Před 6 hodinami

    ሰላም ዶክተር እኔ እርጉዝ ነኝ 36 እና እጄን ከጣቶቼ ወደ ላይ ከፍ መገጠጣምያ ጋር በጣም ህመም ይሰማኛል 20 ሆነኝ እባክህ ምላድርግ ቀኝ ግራ ሁለቱም የመኛል ወደ ቀኝ ስተኛ ያመኛል ወደ ግራም ስተኛ ያመኛል ሁለቱም እጄ እና ዝም አትበለኝ እባክህ ተሰቀየሁ😓😓😢😢😢

    • @intalaaharargee2890
      @intalaaharargee2890 Před 6 hodinami

      ደም ስሬም በጣም ተወጥሯል ዛሬ 😢😢መፍቴ ንገራኝ

  • @user-yp9tw8sr9w
    @user-yp9tw8sr9w Před 7 hodinami

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hadiyamohammad9041
    @hadiyamohammad9041 Před 15 hodinami

    ነጭ በጣም የሚለጠጥ ነው እሚፈሰኝ እርግዝናነውዴ

  • @HikmakidaneKidane-qh9gf
    @HikmakidaneKidane-qh9gf Před 17 hodinami

    ዶክተር እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና አሰርዬ ስኳር አለባት እና መርፌ እወጋታለሁ ሳላስበው እጄን ወግቶኝ ደማ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ጨንቆኛል ዶክተር አትለፈኝ

  • @Crochetየዳንቴልስራ

    ዶክተርዬ እኔ እናቴ የጨንቅላት ነርቭ አለብሽ ተባለች ምክንያቱ ደግሞ በጦርነቱወቅት ከባድመሳሪያ በጆሮዋበኩል አለፈከዚያነረጊዜጀምሮጆሮዬን በጣምሞቀኝ ደቀደቀኝ ትላለችከዚያትንሽቆይቶጆሮዋእንደመቀግልነገር መፍረጥጀመረበሀይለኛውታመመችሆስፒታልሄደች ከሞትአፋፍነውየተረፈችው አሁንምያማታልብዙምአልተዋት ያዞራታል አንዳንዴምበጆሮዋፈሳሽይወጣል ምንመፍትሄእናድርግ እንድሁምባለቤቴ ከዛፍላይ ወድቆነበር በአንድጎኑበቂጡሲወድቅበጣምመቶትነበር ቅጥቅጥስለሆነ ሆስፒታልም አልሄደ ከተወሰነቀንበኋላ ተሻለው ከጊዜበኋላግን እግሩንበሀይለኛውታመመ ሆስፒታልሲሄድነርቭነው አሉት የምርበጣም ከብዶኛል ስራእንደልቡመስራትአይችልም ቅዝቃዜሚባልከነካ ወይምከባድነገርከሰራነርቩይነሳል የናቴምየባለቤቴምህመማቸው ከባድነው ቀላልሚባል አይደለም እባካችሁን ውድየሀገሬልጆች አሏህዓፊያቸውንይመልስላቸውዘንድ ዱዓአድርጉልኝ በተለይየእናቴበጣም አሳስቦኛል በሰውሀገርሆኘ የሆነገርየሆነችእየመሰለኝበህልሜምበእውኔም ኑሮዬቅዠትሆኖብኛል😢

  • @KelemuaGemesa
    @KelemuaGemesa Před dnem

    እባክህ ወንድማችን መድሀኒቱን በፎቶ አሳየኝ

  • @gjch5302
    @gjch5302 Před dnem

    ጭቀት መጥፍ ነው😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před dnem

    አሰራሩን አሳየን

  • @BasaGabi-j1b
    @BasaGabi-j1b Před dnem

    Thank you 🙏

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan Před dnem

    ሰላም ዶክተር የብልት አጠገብ ጨን ላይ እብጠት መፍትሔ ምንድነው ኩላሊት ነው ወይስ ሌላ ነው ?

  • @MoMo-es3vm
    @MoMo-es3vm Před dnem

    ዶክተር ሰላም እኔ ለማርገዝ ፈልጋለዉ እና ያአገራቺንን ብና መጠቀም ጉዳት አለዉዴ

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před dnem

    እሽ እናመሰግን አለን❤❤❤❤❤❤

  • @XxlLxx-gk6xn
    @XxlLxx-gk6xn Před dnem

    ዶክተር እኔ ሳውድ ነኝ እና የዘወትር ምግቤ ቂጣና ሩዝ ነው ቦርጨ በፍጥነት እየጨመረ ነው ምን ሐድርግ በሠው ቤት በጣም እየተጨነኩ ነው መላ በለኝ እባክህ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před dnem

    እርጋታህ ደስ ይላል ዶክተር 😊 በርታልን እናመነግናለን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před dnem

    ❤❤

  • @JamilahJamilah-nu1qk

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamMengesha-dv7uf

    ሠላም ወድም እሽጎን በፎቶ ላክልኝ ከቻለልህ

  • @MaryamMohammed-ve3rp

    ጥሩምክርነዉ

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 Před 2 dny

    ከእምበሪቴ ታች በጣም ያመኛለ ምን ይሁን ህመሙ ሸነቴ ቱኑሸ ግዜ ያዘ ካረኩ በጣም ይኩማተራለ😢

  • @TtRr-d7k
    @TtRr-d7k Před 2 dny

    ወፏ በሽታ ነው እየተባልኩ ብዙ ግዜ ሆነኝ አሁን ግን ጉበት ነው ወፏ በሽታ ተባልኩ መተፈስ መድከም ማሳከክ መቁሰል ወሀ መቋጠር ደረቴ መቁሰል ሽት መቀየር ወደ ቀይ በጣም የደረት ቁስለት እና እባክህ መፍትሄ ካለ ንገረኝ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 2 dny

    እናመሰግናለን ዶ/ር ጭንቀትን እንዴት መቀነስ ይቻላል 😢😢 ሌላው ቀላል ነው እኔ ጭንቀታም ነኝ

  • @TemesgenHaile-xl3rx

    ከ ኣንድ ዓመት ሁለት ወር የስወስት ወር የእርግዝና መከላከያ ወስጀ ነበር ግን ላረግዝ ኣልቻልኩም

  • @tigistayalew5535
    @tigistayalew5535 Před 2 dny

    ዶ/ር እባክህ ምክርህን እሻለሁ የዛሬ አመት ከጉልበቴ አጠፈኝ እጄንም እንደዛው ማንቀሳቀስ አልችልም ነበር እናም ህክምና ስሄድ ሪህ(የመገጣጠሚያ) ቁርጥማት እንደሆነው ነገሩኝ መድሀኒት መውሰድ ጀምሬ ነበር ነገር ግን አንዳንድ ዶክተሮች መድሀኒቱን የጎንዮሽ ጉዳት እንዳለው ሲነግሩኝ አቋረጥኩት አንዳንዴ ስሜት አለው ስድስት ወር አለፈኝ እናም ማቋረጤ ጉዳት ይኖረው ይሆን?እድሜየ 31ነው እባክህ ዶ/ር መልስ 🙏🙏

  • @bogalechzemedkun3595

    ሁለት ፍሬ ምናኝክ ምን ይመሰልሀል

  • @user-im8ki6vj9p
    @user-im8ki6vj9p Před 2 dny

    በጣም ኑርልን ዶክተር የእናንቴ መኖር ለጤና ተጎጅዎች ያለው ጥቅምኮ ምን ልበለህ ክበር

  • @user-fo4vb7vw8o
    @user-fo4vb7vw8o Před 3 dny

    እየተሳካልክ ነው እኮ

  • @user-fo4vb7vw8o
    @user-fo4vb7vw8o Před 3 dny

    ሽንጤላይ በጣም የጠዘጥዘኛል ተመርምሬ ምንም የለም አሉኝ ግን አልተወኝም

  • @user-fo4vb7vw8o
    @user-fo4vb7vw8o Před 3 dny

    ሰላም መጠየቅ ይቻላል

  • @user-vf8lb1je2w
    @user-vf8lb1je2w Před 3 dny

    ሰላም ዶክታር እኔ እግሬ ከጣቶች መከል የምፈረፈር ነጋር አለ እንፌክሽን አነብን ምን ክሬም ተቀብችው አለቀቀም አንድ ቀለን 😢😢

  • @BettyTeferi-t3o
    @BettyTeferi-t3o Před 3 dny

    ለህፃናት ይሆናል

  • @VipVip-e1s
    @VipVip-e1s Před 3 dny

    በውስጥ እማወራህ አለኝ ሥልክህን ሥጠኝ

  • @nouncell6397
    @nouncell6397 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z Před 3 dny

    Madat wustachin kitil sil nidet nw ..medanit yalew aymeslegnm

  • @AwelHabib-y8d
    @AwelHabib-y8d Před 3 dny

    ሰላም ዶክተር ፐሬድ መዛበት ይፈጥራል

  • @GetachewMolla-eb5px

    በርታ ወንድሜ

  • @user-ce5sw7uw7t
    @user-ce5sw7uw7t Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AeAw-co9co
    @AeAw-co9co Před 4 dny

    ማሻኣላህ በጣማደሰያለላ ባዱሀዳህቺናወ

  • @user-xj1zz7yy3p
    @user-xj1zz7yy3p Před 4 dny

    ❤❤❤

  • @user-vr8be5vu9z
    @user-vr8be5vu9z Před 4 dny

    ወዲማ ኦናመሰግንአለን እኔ ጆሮየን ያመኛል ወስጡን መስማትም ቀነሰብኝመፍትሂ ካለህ

  • @netsanetabas806
    @netsanetabas806 Před 4 dny

    Batam enamsgenlen .gen madanitun tsaflig eski

  • @user-bh8uu9rn6w
    @user-bh8uu9rn6w Před 4 dny

    ❤❤❤

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před 4 dny

    እናመሰግነሰለን ዶክተር

  • @RahilTamasgen
    @RahilTamasgen Před 4 dny

    እኔ 😢😢😢

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před 4 dny

    እናመሰግናለን❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 Před 4 dny

    ዴኩተር እባክህ መልስልኝ. ከገንኙት ቡሀላ ፔረድ አምጥቶል አዴየ. ለሁተለኛው ወር ቀረ. ምድነው ችግሩ. እርግዝና ነው መልስልኝ እባክህ

  • @shjdxb9051
    @shjdxb9051 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Zebibamhamde
    @Zebibamhamde Před 5 dny

    ትክክል😊

  • @user-hh1dl3wf3b
    @user-hh1dl3wf3b Před 5 dny

    ጭራሽ እንቅልፍ እኮ አይዘኝም ወር አለፈኝ ተቸገርኩ አሁን አሁን እራሴን ያመኛል

  • @user-sr9gs4np9y
    @user-sr9gs4np9y Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤