በቀን 1 ብርጭቆ የእርድ ወተትን ከምኝታ በፊት መጠጣት ያለው ታምራዊ የጤና ጥቅም Health benefits of Turmeric.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #እርድ #ባባ #seifuonebs

Komentáře • 69

  • @YirguAbebe
    @YirguAbebe Před měsícem +2

    እናመሰግናለን።

  • @faxekadir9012
    @faxekadir9012 Před rokem +3

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @TeameAbadi-f6q
    @TeameAbadi-f6q Před 17 dny +1

    አሰራሩን ንገረን ዶክተር።

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን ሰላሙን ያብዛልክ 👍👍

  • @EmebetEmebetyelia-uj4od
    @EmebetEmebetyelia-uj4od Před měsícem +1

    Yetun erid new

  • @MehiratuDangote-ke1pr

    በጣምአመሰግናለሁጠቃሚመረጃነውደቀክተር

  • @user-up7lm9fk9l
    @user-up7lm9fk9l Před rokem +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @abebuabe3784
    @abebuabe3784 Před rokem +1

    እሽ አመሰግናለሁ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em Před 3 měsíci

    ሰላምህ ይብዛልን

  • @MeseretKolole
    @MeseretKolole Před 2 měsíci +1

    👍👍👍

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em Před 3 měsíci

    ሠላምህ ይብዛ ዶክተር

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 Před rokem +1

    Egziabiher amilak yibarkih ❤❤

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 Před 3 měsíci +1

    ቶቶሎ. ፓስት. ዶክተርየ. 1.ሚሊዮን እዲንሞላው ሰብስክራይቡን::

  • @Gopo661
    @Gopo661 Před měsícem

    በየቀኑ አይወሰድም ። ጉበት ይነካል።

  • @yanetkifle8216
    @yanetkifle8216 Před 11 měsíci

    thankyou

  • @kesant83
    @kesant83 Před rokem +1

    ዶክተርየ እግዚአብሔር ኣምላኽ የክብረልን እኔ ቤተስብ ከሆንኩ ቂይቻለው ግን ስዑዲ ያለን በብዛት ደም ማንስ ኣለብን እና እንድንጠቀመው ምን ማድርግ አለበን ኣባክህ መልስለኝ ዶክተርየ እኔ ደም ማነስ ኣለብሽ ተብያለው ግን ዛሬ ቀይስር እየስራሁ እጠቀማለው እና ብጠጣ ደመ ይቅነሳል ወይ

  • @Brtukan-en3oc
    @Brtukan-en3oc Před 2 měsíci

    Mar weyim sugar yichemeral weyis bado new. Ymitetaw? Bitabiraralign. Ameseginalehu

  • @salamahawitsalamahwit1162

    Enmsgalen Doktr

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Před rokem +1

    Btam amsgenalew yene wdem

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem

    ለጠቀሚ መረጃ እናመሰግናለን አንተበርታ ለይክ ሼር እናደርጋለን

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 Před rokem

    እኔ ያዘጋጀሁት በነጭ ሽንኩርትና በዝንጅብል ነበረ ይሆናል ወይ ዶክተር አላህ ይጨምርልክ

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Před 10 měsíci +1

    ሰንቱን እንውሰድ በአንድ ግዜ ችግር አያመጣም ወይ? መድሀኒቱን ለሚወሰድ ችግር አያመጣም ወይ?

  • @khalidbashir6216
    @khalidbashir6216 Před měsícem

    የዱቀት ወተት ጋር ይቻላል
    ከተቻለ ስንት ማንካ ወተት

  • @user-pk8ly6lv5u
    @user-pk8ly6lv5u Před rokem +3

    እባካችሁ ሊያሳብደኝ ነው እንቅልፍ ማጣት ስውነቴ ይሙቃል ለሊትን ሙሉ አይውደኝም መላ ያላችሁ አትለፍኝ ምንም አይነት ከእንቅልፍ ጋ እሚያለናኝ ስህትት የለኝም

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ይህን እይታ እህት czcams.com/video/ZwNrdWd5iYM/video.html

    • @user-pk8ly6lv5u
      @user-pk8ly6lv5u Před rokem

      እሺ አመስግናለሁ ቅዥትም ያስችግርኛል በጣም

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 Před 6 měsíci

      ማሬ ኒዶ ወተት አፍልተሺ ጠጪና ቱኚ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 4 měsíci

      ሀኪም ቤት ሂጂ የአጥንት ችግር ነው በእኔ ያየሁት ስለሆነ

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p Před rokem +2

    የኩላሊት ጠጠር ያለበት መጠቀም ይችላል ወይ ? ዶክር እናመሰግናለን

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před rokem

    እናመሰግናለን ❤በ አልመንድ ወተት መስራት ይቻላ ጾም ላይ ላለነው?

  • @ryue6817
    @ryue6817 Před 9 měsíci

    እርዱን ከወተቱጋር አፍልተን ብጠጣ ችግር አለው ደኮተርየ መልስልኝ እኔ እጠቀመዋለሁ ግን አፍልቸነው እምጠቀመው ችግር ያመጣል መፍላቱ

  • @SinkineshBekele-dc9jy
    @SinkineshBekele-dc9jy Před 11 měsíci

    ድክተር፣አርድን፣የምንጠቀመው፣ንጽ፣የሆነውን፣እርድ፣ማለትም፣ከቅምም፣የጸዳ፣መሆን፣አለበት፣ማለት፣ነወ፣።ስላልገበኝነው።ዳክተር፣እግዛብሔር፣ያክብ

  • @Astela-bh1ei
    @Astela-bh1ei Před 11 měsíci +1

    ዶክተርየ ወተቱን አፍልተን ነዉ?

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před rokem +1

    ከመዳንት ጋር አይጋጭም

  • @hayatidris4759
    @hayatidris4759 Před rokem +1

    👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @hayatbudal9490
    @hayatbudal9490 Před 10 měsíci

    ይቅርታ ደኩተር የካርቶኑ ወተት መሆን ይችላል ወይስ ላዝም እርጎ መሆን አለበት ከይቅርታጋ ይመለስልኝ

  • @fedilardwan5996
    @fedilardwan5996 Před rokem +2

    የኩላሊት እፌክሽን ያለበት ሟጣት ይችላ?

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh Před 8 měsíci

    💪💪💪💪👍🌷

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 Před rokem +3

    ዶክተር እርድን ከወተት ጋር መጠጣት አይመከርም ይባላል ምን ያህል እርግጠኛ ነህ ? በርግጥ እርድ መድኃኒት ነው

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +3

      ለምንድን ነው የማይመከረው?? ሳይንሳዊ ጥናት ካለ ያስረዱ እንደዚህ ያሉት. ይቻላል እህት

  • @user-sg1gr6nm8u
    @user-sg1gr6nm8u Před rokem +2

    አፍልተን ሳናፈላ የምንጠቀመው

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 Před 7 měsíci

    ወተቱን አፍልተን ነው ወይስ እንዴት ነው የምንጠቀመው አልገባኝም

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 Před rokem +1

    ቅይ Dr ጮጋራ ሕማም አለንይ ples ማዳንት ምድኖው??

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ጨጓራ የሰራሁት አለ እይው

  • @bintbaba-so9he
    @bintbaba-so9he Před rokem +1

    እኔ እንደዚህ እጠቀም ነበር ግን ደም ማነስ አለብኝ ከዚህ በፊት የሰራሀው አድምጨው መጠቀሜን ተውኩት

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ጎበዝ ደም ማነሱ ሲስተካከል ትጠቀሚዋለሽ እህት

    • @bintbaba-so9he
      @bintbaba-so9he Před rokem +1

      @@TenayenMedia እሺ ዶክተር እናመሰግናለን

    • @zebenaygruendling8224
      @zebenaygruendling8224 Před rokem

      ደም ማነስ ላለበት አይህንም እይ??

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před 11 měsíci

    የፈላ ወተት ነው ወይስ ቀዝቃዛ

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat6263 Před rokem

    ለህፃናት ይሆናልእንዴ አስረዳን

  • @elizabethyonas1324
    @elizabethyonas1324 Před rokem

    በሞቀ ዉሀስ ቢሆን አማራጭ ቢሆን?

  • @allahkarim6321
    @allahkarim6321 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎁👍👍

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 Před rokem

    ለጨጓራ መዳኒት ነው እድ እኔ ጨጓራየን ተማሜ ነኝ😢😢

  • @gjfh790
    @gjfh790 Před rokem +1

    ስኳር መጨመር ይቻላን እንዴ

  • @MuluneshA-gk3rl
    @MuluneshA-gk3rl Před rokem

    ወተት ከህፃናት በቀር መጠቀም አይመከርም የሚሉ ባለሙያወች ስላሉ እርስወ ምን ይላሉ?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      እኔ አልስማማም ያስፈልጋል

  • @gbjhggdhhdd7466
    @gbjhggdhhdd7466 Před rokem +1

    ❤️👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @fge1678
    @fge1678 Před rokem

    ተንኪዊ::

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    👍👍👍

  • @hawakasa6635
    @hawakasa6635 Před rokem

    👍👍👍👍