Ethiopia | ፈዋሽና አስገራሚ የሆነውን የፌጦን የጤና ጥቅሞች ካወቁ በውሃላ | እንዲህ መጠቅም የግድ ነው
Vložit
- čas přidán 10. 02. 2022
- የፌጦ ጥቅም መጠኑ እንዴት እንደምንወደው ዝግጅቱን ሁሉ በዚህ ቪዲዮ ተካቷል
ፈዋሽና አስገራሚ የሆነውን የፌጦን የጤና ጥቅሞች ካወቁ በውሃላ : እንዲህ መጠቅም የግድ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease. - Věda a technologie
‼የፌጦ ጥቅም መጠኑ እንዴት እንደምንወደው ዝግጅቱን ሁሉ በዚህ ቪዲዮ ተካቷል
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| czcams.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!czcams.com/users/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png
ዶክተር እባክህ በፈጠረህ መልስልኝ ደም ግፊት አለብኝ ግን ከፍ ዝቅ ነው እሚለው አድ ግዜ ስለካ 150በላይ ይሆናን አንድ ግዜ ስለካ 120 በታች ይሆናን እና መደሀኒቱን መውሰድ አለብኝ ወይ እባክህ ተባበረኝ ታው
Please tell us the English name of feto?
@@hannahcabana5403 Garden Cress Seeds.
@@mehretendale3085 Thank you
@@qwqw2105 yes I encourage you to start
እግዚአብሔር የረዳህ ዉድ ዶክተር ዳኒ ሁሌም ልትጠቅመን ስለምትመጣ ስለበጎ ህሊናህ እናመሰግናለን
እውነትም የኔ ጤና
Yase you are right 🇪🇷👍💯🇪🇹💐⚘👍👍👍👍🙏🙏♥️♥️
ዶክተር ዳንኤል የሚጠቅሙን እና የማናውቀውን ነገር ሁሉ ስለምታስተምረን ተባረክ እግዚአብሔርን በነገሮች ሁሉ እየገባ ጨምሮ በብዙ ከነቤተሰብህ ብርክ ያድርግህ🙏
የሚገርም ነው ብናውቅ እኮ ጤንነታችንን ለመጠበቅ በጣም simply በምናገኘው ነገር ጤነኛ ሆነን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ማቆየት እንችላለን። እኔ ተልባን በደንብ እጠቀማለው ጠዋት በባዶ ሆዴ በውሀ በጥብጬ እጠጣለው። ፌጦን ግን ቀምሼውም አላቅም i will definitely try it. Thankyou
ዶ/ር ዳንኤል በጣም በጎ አድራጎት የባህሪህ የሆነ ወገንህን ለመርዳት ከልብህ የምትለፋ ቅን ትሁት የፍቅር ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ ኑርልን
ዶ ር ዳኒ ምርጥ ሰው የዘነጋኸው አባባል ሳይንሱ ሳይባንን ለማንኛውም ፌጦ መዳኒት ነው ይባል ነበር ያደግንበት መዳኒት ስለአጠቃቀሙ ምስጋና ይድረስህ ትሁት ሰው ::
ኑርልን በጣም እናመሰግንሀለን ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዶክተር ዳንሄል በጣም ቅንነትህ በጤና ዙሪያ ያለህ ገለፃ ብዙ ያስተምራል ምስጋና ይድረስህ 🙏🏽
እውይ ዶክተር በጣም የምትደንቅ ነህ የአገርህን ባህል አለመርሳትህ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁን ጥሩ ትምህርት ነው
ስለ ፌጦ ጥቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቀው ኮሌስትሮልን እንደሚያጠፋ በራሴ ላይ ለውጡን በምርመራ አረጋግጫለሁ ፌጦ በዘልማድ ቤተሰቦቻችን አመት በአል ሲሆን ስጋ ነክ ከመበላቱ በፊት ለእንቁጣጣሽ እና ለፋሲካ ፌጦው ተወቅጦ ሎሚ እና ጨው ተጨምሮ በእንጀራ ተፈትፍቶ ይበላል ለማህፀን ኢንፌክሽን ለካንሰር እንደሚጠቅም ተረጋግጧል ።
መቼም ጉደኛ የሆነ የባህል መድሀኒት information ነው የምትሰጠን።
በጣም እናመሠግናለን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
እናመሰግናለን 🙏🙏 ዶ.ር ዳንኤል ተባረክ እንደናንተ ዓይነት ቅን ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን🙏🌹💚💛❤
ንጥረ ነገሮችን በተቻለህ መጠን በአማርኛ ብታረገው ፡ በርከት ያሉ ቱከታታዮችህ የእንግሊዝኛ ቋንቋ፡ ፡ ብዙ ችግር አለብንና፡ ፡፡ላይክ ኮሎስትሮል፡ ሚኖፖዝ፡ዳይቤቲክ፡ የሚባሉትን በአማርኛ፣ ቢሆን መልካም ነው፡፡ አመሰግናለው፡፡በርታልን፡፡
ዶክተር በጣም እናመስግናለን
Thank you. God bless you. Dr. Daniel
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ለምታካፍለን ት/ት በሙሉ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
Thank You. Dr.Dane
እናመሰግናለን ተባረክልን
በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁdr daniቪድዩሁት ቦሃለ2 ወር ጠጠቅሜ ጠቀመን በጣም በጣም ጠቀመኝ ለድርቀት ሆድ ለወር አበባ ለእንቅልፍ በተደጋጋሚ በባዶ ሆዴ ጠቀመኝ ብዙ ለውጥ አለኝ አሁንም እየተጠቀምኩ ነው አብሽም ጠቅሞኛል ፌጦ ለኔ ሂወት ነው ዋው ዋው ተጠቀሙ ሴቶች በሳምት ሁለቴ ተጠቀው አብሽም ተጠቁሙ ለኛ ሴቶች አሪፍ ነው እንደኔ የተቸገረ ካለ ተጠቀሙ
እር እኔ ትንሽ ስቀምሰው በጣም ነው ሚያስታውከኝ በጣም ሆዴን ያመኛል እህቴ መላ ብየኝ እስኪ ለቡርጭ ማጥፈያ ጥሩነው ሲሉ ሰምቸ ስቀምሰው ያመኛል በጣም
@@haymiyedengllij7698 የሺታው ነገርስ በተለይ ባል ካለሺ ... አሰናበተሺ
Thank you very much Doktre
Thank you for sharing
Thank you for sharing!
Thank you for sharing Dr🙏🙏
Thank you so much Dr
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you so much Doctor
ዶክተር እናመሰግናለን
Thank u for sharing 🙏🙏
ው ዶ/ር ዩሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንገት በቤቴ ቲቭ መጣህና መልሴን መለስህልኝ በተለይም ስለ ኮልስትሮል ጉዳይ ሰሞኑን ከፍ ብሎብኝ ነበር እንዳስተማርከው አደርግሃለሁ በድጋሚ ልበልህ ተባረክልኝ እላለሁ ሳምሶን ነኝ ከአሜሪካን ሃገር.
thank you very much Dr God Bless You More And More !!!!
Dr. Kelib enameseginalen feto betam new yemiwedew
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
🙌👍 enamesegenalen 🙏
ተባረክ ወንድሜ ዶ/ር ዳኔ እናመግናለን
Thank you Doctor Daniel
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ
Hulum tekami information new. Egiziyabiher yibarikih.
Thank you so much God bless you and your family
እናመሰግናለን ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን
Thanks Dr a lot for sharing health information always blessing may God !!
Thank you Doctor. ❤️🙏
Thank Dr, you are amazing man
በጣም እመሰግናለሁ ዶ/ር ዬሐንስ በጣም
Thank you Doctor God bless you
እናመስግናለን ዶክተሪየ 🌼🌼
Thanks so much.
Thank you so much !
Dr .Thank you
Thanks Doc for your unlimited teaching
Thank you so much Dr .
Thanks for sharing this amazing video
አሪፍ ትምህርት ነው፡፡
አላህ ይስጥልን ዉድ ወንድማቺን በርታልል አላህ እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን
ግን ስላጠቃቀሙ ብትነግረ የበለጠ ጥሩነዉ አመሰግናለሁ
Great thank you doctor!!!
Thank you so much Dr. This is my #1 emergency medicine for my family, and I was not sure about the measurements and side effects. Now your video made it very clear. God bless you and your family.
እናመሰግናለን ጌታ ይባርካችሁ
Thank you so much Doctor. God bless you.
EGUEZIABEHER edemena tena yeseteh kene betesebocheh,we love you thankyou
Doctoreya 1tsp tera feto endatablet beweha besament 2ken benewesedw cheger yenorow yehon
Thank you for sharing my dear brother 💙 🙏
Enamsegenalen♥️
Enameseginalen Dr Daniel, sile ayin(eyes) yemitekim asayen....
እናመሠግናለን ዶክተር
Keep it up the good work well done 👏
Thank you 🙏 Docter
Thank You Dr
God Bless you Our Dear Brother 🙏 DR.DANIEL More Blessings 🙏 ❤
Thank you 🙏
Thank you so much 👍
Thank you very much!!!
Yemegerme new zare zeme beya gezechew neber gene edete metekeme edalebene alaweke neber tebarekelen
እግዚአብሔር ይባርክህ
Thank u Doctor 🙏
ተባረክ ወንድሜ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን❤️
Thank you Dr tebarek
Blessings to you doctor you’re a solution to many .
Hei Hei wendme thanks amlak abzihu ybarka 🤲🙏🤲🙏🤲
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እናመሰግናለን።
Dear Dr thank U very much 🙏 stay blessed ❤️
እናመሰግናለን።
My might Lord blessed you and your family. For ever. Thank you very much for given us best information.
God bless you and all your family Dr Daniel
በጣም የረሳህው ነገር ለቁርጠት አንደኛ
Thanks God bless you.
Tanks tabreklge
Selame dokter dane betame enmsegnalen
Thank you god bless Doctor help as keep your good job
Bless you D.r Dani
ተባረክ ወንድሜ 🙏🏿
Thank you so much you helping a lot the community.God bless you!
ውንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ/ እናመሰግናለን
አድሜ ከጤና ጋር የሥጥልኝ ተባርክ ኑሪልኝ የኔ ውድ ውአንድም
የአይጥ ሐረግ የሚባል ሐረግ ዓይነት ነዉ ቅጠል ነዉ በዩ ተዩብ ነዉ ያየሁት ጥቅሙም ሱስን ጫት ሲጃራ ወዘተ የሚያተዉ ብለዉ በፍቅር ሚዲያ ሰለሰማሁ እባክህ በደንምብ እንዲገለጽልኝ በትህተትና አስረዳለሁ ።አመሰግናለሁ
Enameseginalen
masha allh wendim ledem mans arif new ene dem mans alebn ayirenm kechalk ngeren wendim
ፌጦ እጅግ በጣም እምወደው ምግብ ነጭ ሽንጉርት ቀይ ሹንግት ሎሚ ሚጥሚጣ ጨው አርጌ አንዳንዴ እበላለሁ ግን ከሁሉም ትንሽ ትንሽ ነው የምወስደው በቁም ነገር ያምረኛል እናም እናመስግናለን በእንጀራ ፈትፍቼ ነው እምበላው
Thank you very much. God be with you and your family. Glory to God and you
Thank you ❤