የማናውቃቸው የጤና በረከቶች! ያለእድሜ ሞት የሚያስከትለው አመጋገብ.... | Bad eating habits | Loret Alemu | Garden cress(ፌጦ)
Vložit
- čas přidán 5. 11. 2023
- 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
ወገኖች እነኝህ ሁሉ የተጠሩት እጽዋት መጠናቸው ሳይታወቅ መውሰድ ጉበትን በቀላሉ ስለሚጎዱ መጠንቀቅ ጥሩ ነው።
ትክክል ናቸው ግራዋ ለብዙ ነገር መድሀኒት ነው በተለይ ለስኳር በሽታ ጎረቤታችን ስኳር በሽታ ነበረባቸው አስታውሳለሁ አንድ ቀን ከፈርማሲ ገዝተው መድሀኒት ሳይውጡ ከመቶ አመት በላይ ኖረው ነው የሞቱት ግራዋውን ይቆርጡታል እኝክ አድርገው ውሀውን ይጠጡታል እንጨቱን ደግሞ ልክ እንደ ጥርስ መፋቂያ ይመጡታል ጤናማ ሆነው ነው በስተርጅና የሞቱት ዛሬ ግን ልጆቻቸው የልጅ ልጅ ሁሉ ለስኳር ህመም ዋጋ እየከፈሉ ነው
ረጂም ዕድሜ ለሎሬት ዓለሙ። ጊዜ የማይሽረዉ ድንቅ ምክር።
እግዚአብሔር የአንተን ዕድሜና ጤና ይጠብቅህ።
ልዩ ክብር አለኝ ለሎሬት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ነገር ተምረናል የሚሉ ሰዎች ተፈጥሮአቸዉ,ባህላቸዉ,እምነታቸዉ ወዘተ ትተዉ 100% ለራሳቸዉ ጠፍተዉ ሃገር ያጠፋሉ:: ለሳይነስ ቤዙ ተፈጥሮ መሆኑ ወዳንም ጠላንም ማመን አለብን.as country our main problem is engnoring natural herbals and copying and using imported medicines=leads short life.
Thank you , we need more like this please!
በጣም ጠቃሚ ትምህርት
This is helpful thing and easy to find.
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች ለግሰውናል።በዚሁ ይቀጥሉ
Thanks
የኛ ቲቭ የውነት የኛ ናቹህ እናንተም ልዪ ናቹህ ያቀረባቹህትም ሰው ልዪ ናቸው ለተረዳቸው
ድንቅ ትምህርት❤🙏
ምርጥ ነው
I love herbal medicine. My message to all people is to receive Doctor Jesus Christ and receive holy spirit.
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏🏻👍👍👍🍁🍁🤝🤝🤝💚💛❤️🙏🏻
ለምድንው ሙሉ የማንሰማው ;እና የሚቆራራጠው
subscribe like ማድረግ አያስፈግም
true ethiopian person.
❤❤❤❤❤
ጽቡቅ ትምህርቲ
ENAMESGNALEN EGZABHER YESTELEN
የዱሮ ከብትም ሆ አትክልት ማዳበሪይ የለውም አሁን ፀለጠንንብለው ማዳበሪያ እያመጡ በግር ህመምለጠቅላላ ስውነታችን አልተመቸንም
እናቶች የሰለጠኑ ነበሩ ውሀን እንኳን ሲያሰቀምጡ በግራዋ እሰራ አጥነው ነው
በጣም የሀገራችን እናቶች ያስደንቃሉ ክብር ለነሱ ይሁን
❤
Fetari yesetenin hoyot manim aywesdbnm yalefetari fikad
How get rides gall stone from gallbladder
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eat your medicine, food is your medicine
How do we recreate this world again?
አድራሻው የት ነው?
Can anyone tells me what's is *pao pereira * place
Who is this guy ? If he is medical professional should be careful if he is not telling right amount the damage for health can be devastating .
እንዴት ግሩም ምክር ነው ዕድሜና ጤና
እናመሰግናለን አወሳሰዱ ከምግብ በፊት ወይስ በኋላ ?
አትክልት እና ፍሩት አንድ ላይ ቢበላ ችግር አለው?
ስለግራዋና ፌጦ ብቻ ከምትአቀርቡ የተለያዩ ነገሮችን አቅርቡሌሎች ቅጠላቅጠል ለመድሃኒት እሚሆኑ ብዙ አሉ ለትውልድ አስተምሩ
ገፆችን ገላልጠህ እይ።ብዙ ዓይነት ቪዲዮ ተሰርቷል። ለመንቀፍ አትቸኩል።
የትነዉየሚገኙት
እባካችሁ ሀይማኖት ያለው ሰው ሞት በፈጣሪ እጅ እንደሆነች ያውቃልና በዚህ ጉዳይ ዕድሜ ያጥራል ይረዝማል አይባልም: ሎሬት ዘመዴ ናቸውና ስልካቸው እንቢ ስላለኝ መልዕክቴ ይድረስልኝ።
ትክክል ሞት መቸምቢሆንአለ ጊዜያቺን ሲደርስ ያቺንቀን አናልፍም
እውነት ነው እድሜ ከፈጣሪ እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው እድሜ ይጨምርልዎት
ኧረ እያዳመጥህ ጃል አላዋቂነትን እና ኃላፊነትን አለመውሰድን በሃይማኖት ካባ አትጀቡን - እውቀትን መድኃኒትን የሚበሉ የማበሉትን መለየትን እኮ ፈጣሪ ነው የሰጠን:: ሃይማኖት ጥበብን ክፋውን ከደጉ መለየትን በኃላፊነት መኖርን እንጂ ድንቁርናን አያስተምርም ::
አፍሪካ ውስጥ ህፃናት የሚሞቱ እናቶች ሲወልዱ አፍሪካ ውስጥ ይሞታሉ ይሞታሉ አውሮፓ ግን የለም
how dr 😮 የገዙያት ሞባይል መቀመጫ ወይም ትራስ ቢጠቀምዋት የኣገልግሎት ዘመንዋ ይረዝማል ወይ ያጥራል 😮
ድንቸ በስጋ መብላት ችግር አለው
ግራም የሚለው ያስቸግራል በማንኪያ ንገሩን
Hay lori gobez neh ena ,telefonih bitaskemitilin ena adrasha adis abeba benet new linagegih kefelegn wey linigeza medhanit kefelegn
What is Grawa in English
Feto yetfecha nawe? Way belashe alteyakeshem eko konj gazetega.😊😊
ግራዋ ድሮም አውቀዋለሁ 80ዎች እና90ዋች አውቀዋለው ሲያመን አባታችን ከተለያየ ስሮች ጋር በሳምንት ሁለቴ ጠጥተን ከበሽት እንድን ነበር ማጥላላት አይገባም መመራመር ነው እንጂ
አድሜ ማርዘም ማሳጠር የ አግዛብሄር ስራ ነው እንደዛ ብሆን ኖሮ ሁሉም ሰው 90 ይሞት ነበር እንዳልከው ክክክክ
ውጭ አገር የሚኖር ግራዎ እንዴት እናገኛለን
Feto ytfche new???
አድራሻቸው የት ነው
What is grower in English
Bitter leaf (ቢተር ሊፍ)
ግራዋ ምድረቅ ኣለብን ኢንዴት ንጠቅም
አለገባኝም ግራዋዋ አስሬ
what is GRAWA in English please./
Bitter leaf
Thank you so much.@@etagegnhailu9816
በባዶ ሆድ ነዉ ወይስ ከምግብ በሃላ?ግልፅ ቢያረጉልን ከይቅርታ ጋር
ጥያቄ ለምሳሌ ፌጦ ግራዋ ተጓዳኝ በሸታ ያለበት ሰው ለም ሴሌ እደልብ ኬዝ ያለበት ሰው መጠቀም ይቻ ላል ግልፅ አደለም ብታ ሰረዱን ጡሩ ነው❤
Adriss negerugn
😂😂ለካ ጠቋይ ማጠጣቱ ልክነዉ ማለትነው😂😂
Weyna besake moteku ayegetmeme ename getemognale andanda gerayegbanle
❤😂🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! እንዴትችሁ። ሰው ከሞተ በኋላ በስሚዛ ቅጠል ይታጠባል እና ለምን እንደሆነ ቢነግሩን።
ቢታጠብም ባይታጠብም ሰው ከሞተ በኃላ አይጠቅመውም በሕይወት እያለ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ መዳን ነው የሚጠቅመው
አሁን ስጋ ጨው ዘይት የሚበሉ ሰዎች በበሽታ አይነቶች ይይዛቸዋል
ጋንግሪን በሽታ ምን እናድርግ?
እራሴን ያቃጥለኞል
እሰኪ ለዲሰክ ህመም ካላችሁ
እናመሠግናለን እባኮት ሎሬት አላርጂ አስቸገረኝ ምን ይመክሩኛል
መጠን እና ከምግብ በፊት or በዋላ የሚለው ቢብራራልን
ከምግብ በፊት
ጥሩ ነው ስለ ጤናችን የምትሰጡን ትምህርት
ግን ባለፈው መንግሥቱ ሐይለማርያም ን ሲራገም የነበረው ሽማግሌው ሰውዬ ምን ሆኖ ነው እደዚህ አይነት ጥላቻን የሚሰብኩ ሰዎችን አታምጭብን ላን
ቺን ጥሩ አይደለም
ሰላም ።
ግራዋ በእግልዘኛ ምን ይባላል
Bitter leaf (ቢተር ሊፍ)
መጥፎ ነቀፌታዎችን አትቀበሉ
🙄🙄MSHAFE KDUS LYE GRAWA TETU YEML YELEM.🤔🤔🙄🙄
ለመዳሜ አምጭልኝ እድላት ግራዋ በአረብኛ ንገሩኝ ወገናችሁ አደለሁ
Bitter leaf (ቢተር ሊፍ)
እባኮትን ስልካችሁ አይሰራም እኔ የአሲድ እጥረት አለብኝም እና ምን ላድርግ
ችግሩን ያወኩት ዩቱዩብ ልይ አይቼ
ምልከቶቹ እኔን የሚሰማኝ አይነት ነው
(የጨጓራ አሲድ ማለቴ ነዉ)
መጀመርያ ሎሚ በውሀ
aple cidar vinger በውሀ
ሌላ ደሞ HCL /hydro cloric acid የጨጎራ አሲድ ነው እንደ ሳፕልመንት ነው
ልኩ ቢታወቅ እንደ አበሻ መድሐኒት
ፈዋሽ አልነበረም ።
ከ፴ ዓመት በፊት ከአገር ሳልወጣ ሆዴን በጠም ያመኝ ነበር
አንድ በዘመድ የማውቃት እህት የብሳና ቅጠል እንድጠጣ አዘጋጀችልኝ በትንሽ የቡና ስኒ አይ ይቺ ትንሽ ናት ብዬ ናቅሁት አይ ሌላ ጊዜ ትጨምሪያለሽ ላሁኑ በዚ ይብቃሽ አለችኝ ።
እግዚአብሔር ይስጣት 🙏
አቤት ወደ መጸዳጃ ቤት ዋልኩ መጨረሻ ላይ ግን ደከምኩ ።
ፌጦው ከነ ፈሬው ነዉ የምንጠጣው ወይንስ አጥልለን ነው??
ጥሬውን ለብ ባለ ውሃ አንድ ብርጭቆ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ጠብቀሽ ጠጭው ከቻልሽ ፈጭተሽ የተፈጨው ግን በስመ ሥላሴ ወደ ላይ ሁሉ ሊልሽ ይችላል እኔ አንድ የሐበሻ ዶክተር በስደት አግኝቸ ነግሮኝ ለደም ማነስ ፈጭቸ ጠጥቸው በህሊሜ ሁላ ነው የመጣብኝ በጣም ከባድ ነው አንች ደፋር ከሆነሽ ፍጭው እኔ ፌጦ ሲባል እራሱ ያቅለሸልሸኛል ግን በጣም መድኃኒት ነው
ባረብኛ ስሙ ምንድነው?
@@Mekebafirdosh7627 መዋተኖች አህማር ሀፔ ነው የሚሉት ፊጦ በይና ሰርች አርገሽ እስክሪንሹት አርገሽ ግዙልኝ በያቸው ግን አንድ በትንሽ ማንኪያ ይበቃሻል እዳታበዥ መዋተኖች ሲወልዱ ይጠጡታል
የማስታርድ ( kardlu )
@@ilmadadi2943 እሺ ማሬ
አድራሻቸው ሳትጠይቂ በምን እናግኛቸው አይ ጋዜጠኛ ከንቱ
እብዶችሽ አለቁብሽ መሰል ዛሬ ደግሞ የለለ ትንተና
ነጮች ድንች በስጋ ነው ሁሌ እሚበሉት እርሶ ከየት ያመጡት ፍልስፍና ነው ?
I am so sorry to say this but this guy doesn’t like to give the right amount of the stuff he is talking, and he prolongs the story, just briefly get to the point please.🙏
እኔ የቀረ የለም ነዉ የምለዉ የተፈጥሮ መድሀኒት ተጠንተዉአል። እያንዳንድ መድሀኒት ያሉት እንደፌጦ የቀረ ቅጠላቅጠልና ተፅፈዉ ተተንትነዉ አልቁአል። የቀረዉ አያነበቡ ወደ አማርኛ የሚፅፍ ነ ነዉ የጠፋዉ! ተጠንቶ ሁለም የቅጠል አይነት ይሁን የቅመሞች ጥቅም ተፅፍዎ አልቁአል በሚገባ ተጠንቶ በአንደኛ ደረጃ አምራች አገር ጀርመን ነች። በእንግሊዘኛም ተፅፍዎአልም። መተርጐም ቡቻ ነዉ የቀረዉ ቢተረጉሙት ይሻላል።ለምን ባዲስ ይጠናል? አልገባኝም? ተርጉአሚ ነዉ የጠፋዉ። ቢተረጉሙልን ጥሩ ነዉ ሁሉም ማስረጃዉ አለ።
እባካችሁ የተለየ ዘገባ አቅርቡ ሁል ጊዜ ስለግራዋ ብቻ የሰለቻል
አንቺ ስለ ጫት ፣ ሺሻ እንዲወራ ስለምትፈልጊ ነዉ ዱቄቶ የለም😂😂😂😂😂😂
Keselecheh(sh) alemgebat yeshalal legna demo yasfelegenal
😂😂
You are so funny. I just your comment before I watch
😊
ሲጀመር የሀበሻ መድሀኒት ቆሻሻ ነው
አይባልም ጤናዳም ቆሻሻ ነዉ
ወያኔ ኢትዮጵያ ከባ ትውልድ በሽታ የሆ ገበሬ ያዘኑ መስለው ምርጥ ዘር ምና እያኔ በጥቅማ ብድር እየስጡ ገበሬ ችግር ያባስብለወያኔ መከላ ነካ ጦርነት ተቀስቅሶ ኑሮ ውድስ በጦርነት እንዲመጣ ተደርጎ ገበሬ እህል ምርት እንዳ ሚደረገው ማዳ ውልድ ገበሬ የሌ ጭንቀት ሚለቁ ጭራ ሶርነት ገበሬ ቤተስብ እያጣ ነውና እግዚሆ ማለ ያህ ሁሉ ያለም ህዝብ ቅነሳና ህዝብ በሽተኝ እንዲምት ስለሚፈለግ ነው እግዚ ማርነክስ እንበል
መጀመሪያ የፃፍከው ምን እንደሚል እንኻን ለሰው ለራስህም እንጃ በመቀጠል አስተያየት ስትሰጥ ከርእሱ ባትወጣ መልካም ነው
Geez new amaregna yetsafeshew le comment kemerot fidel bedeneb tsafi
መጀመሪያ ሀ ሁ ተማር በደንብ ለመፃፍ