የፌጦ ጥቅሞች - Benefits of Garden Cress | Seed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ይሄ ቪድዮ የሚያሳየው የፌጦን ጥቅሞች ነው።
    This video shows Benefits of Garden Cress | Seed
    Join us on:
    CZcams: / @zaftips
    Facebook: / zaftipsfanpage
    Instagram: / zaf_tips
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram: t.me/joinchat/...

Komentáře • 85

  • @bucheqa-1069
    @bucheqa-1069 Před 3 lety +4

    አብዛኞቹን ጥቅሞች አላውቃቸውም በጣም አመሰግናለው!!

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      እኛም እናመሰግናለን
      ጠቃሚ ነገር ታገኙበታላችሁ ብለን ተስፋ እንዳደርጋለን።

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤️💞👍

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety +1

      🙏🏼 🙏🏼
      ጠቃሚ ነገር አግኝተሽበታል ብለን እናምናለን!!
      ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ Subscribe እና Share በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ

  • @zementechilo8540
    @zementechilo8540 Před 6 měsíci +2

    እሰየ በጣም ደስ ይላል አዘጋጃጀቱስ

  • @teferihailu2579
    @teferihailu2579 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @HelloTubeHT
    @HelloTubeHT Před 3 lety +4

    ፌጦ እንደውም ለፆም መፍቻ በጣም እንጠቀምበታለን!!
    ለሆድ ህመም!
    እናመሰግናለን

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      እኛም እናመሰግናለን!

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 Před 2 lety +2

    እናመሰግናል በጣም ጥሩ ነው

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      🙏🏼 ሌሎችም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ SHARE በማረግ እንተባበራቸው

  • @suzangirma6829
    @suzangirma6829 Před 2 měsíci +1

    Thanks

  • @mariaabeba6884
    @mariaabeba6884 Před 10 měsíci +2

    Buongiorno E Buona Giornata Grazie Per Il Consiglio ❤❤❤❤

    • @zaftips
      @zaftips  Před 10 měsíci

      Ciao Mariaabeba,
      grazie per il commento positivo. 🙏🏼

  • @cornerinfo7527
    @cornerinfo7527 Před 3 lety +3

    This is very informativ video.
    Thank you for sharing!!

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 Před 3 lety +3

    Thank you so much 😊

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      You're welcome 😊
      SHARE to others please!

  • @sadaabdu4972
    @sadaabdu4972 Před 3 lety +3

    በርታ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      እኛም እናመሰግናለን ሰዓዳ!
      ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE በማድረግ እናዳርሳቸው።

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia5219 Před 3 lety +1

    ፈቶ ለሁሉም ናጋሪ መዳኒት

  • @hereiam9898
    @hereiam9898 Před 2 lety +2

    Thank you for your valuable information however feto shouldn't be taken everyday because it lowers blood glucose. It can only be taken once or twice a week. Patients with diabetes or blood pressure must consult with their doctors.

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety +1

      Thanks for the insightful thought of u. I agree with u, I was mainly concentrating on the benefits of it and I still recommend people with health problems to be more cautious.
      Thanks again 🙏🏼

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 7 měsíci +2

    እኛ አገር ፌጦ የምንጠቀመው ሆድ ቁርጠት ሲኖረንና እናቶቻችን ደግሞ ለአዲስ አመት በፍትፍት መልክ ያበሉናል እንጂ ዘርዘር ያለ የአመጋገብ ልምድ የለንም

    • @zaftips
      @zaftips  Před 6 měsíci +1

      በጣም ትክክል 🙏🏼

  • @zabeebauae2850
    @zabeebauae2850 Před rokem +2

    ሰላም ሁልጊዜ ነው የምንጠቀመው.

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      መጠኑን ሳናበዛ ከሆነ ምን ግዛም ብንጠቀመው ተመራጭ ነው

  • @user-hj3hs6yi6q
    @user-hj3hs6yi6q Před 4 měsíci +1

    እናመሰገናለንዶክተረ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 měsíci

      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ጠቃሚ ነገር እንዳገኘሽበት ተስፋ አረጋለሁ።
      🙏🏼

  • @siddiquekhan2744
    @siddiquekhan2744 Před 3 lety +2

    Put English subtitles , more people can benefit from the information.

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      Sorry 😢
      We’ve tried to add translated subtitles but CZcams doesn’t support the translation from our language to english.

    • @siddiquekhan2744
      @siddiquekhan2744 Před 3 lety +1

      @@zaftips thanks
      Keep up the good work 👍

  • @nighistberhe6317
    @nighistberhe6317 Před 2 lety +2

    Nech dem yemiyansew sew litekem yichilal wey

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      ሰላም ንግስት,
      ነጭ የደም ሴል ማለትሽ ነው ?

  • @tewabechazerefegn370
    @tewabechazerefegn370 Před 3 lety +3

    ፌጦ እንደጥቅሙ ሁሉ ጉዳት የለውም ወይ
    ለሰውነታችን የምያስፈልጉትን ባክቴርያ አይገልም ወይ
    መጠኑ የበዛ ይመስለኛል
    የተረጋገጠ ምላሽ ቢሰጥ ደስ ይለኛል

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      በጣም ጥሩ እይታ ነው:: ፌጦ (Garden cress seed) እጅግ መጠኑ የበዛ ሲሆን ወይም እጅግ ተደጋግሞ ሲወሰድ አሉዊ ትፅእኖም አለው:: እሱ ግን ከሰው ሰው ይለያያል በተለይ ለፌጦ አለርጂክ የሆኑ ሰዎች ላይ የአንጀትና የጨጏራ ችግር(gastrointestinal Problem) ያስከትላል:: ስለዚህ እዚህ ላይ ትኩረት ቢሰጠው ጥሩ ነው::

  • @destamilkessa9669
    @destamilkessa9669 Před 3 lety

    First I would like to appreciate your perseverance. After listening to your series of posts, i feel something is missing and would be better to add. If you can provide us where we (specially for people who live abroad) can find those products. That would be wonderful. Either approach existing supermarkets or online shopping portals and include in your posts, or open your own online shopping platform.

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      Thank you for the insightful suggestions!
      Mainly we are concentrating on delivering the benefits of this seed. But we will try our best to add the shops or links where to find the products(mainly for those who are living abroad). Please take time to SHARE it via other social media platforms, so that others can get the chance to be benefited from this content.

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 3 lety

      You can find it at Indian and Arabs store or Amazon on line

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj Před 8 měsíci +1

    Doctorye Is this good for fatty liver disease and high cholesterol please Doctorye thank you 🙏🏽

    • @zaftips
      @zaftips  Před 8 měsíci

      I am not doctor!
      I am creating these contents to help you guys.
      - i will try to post a content related to fatty liver.

  • @samraahmed7422
    @samraahmed7422 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety

      Thanks Samra!
      በጣም ብዙ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሰዎች ጋር መድረስ እንዲችል በተቻለሽ አቅም SHARE በማድረግ የበኩልህሽን አስዋፆ አድርጊ።

  • @Mamegc12
    @Mamegc12 Před 5 měsíci

    🥰🥰🥰

  • @halimamohamad6454
    @halimamohamad6454 Před 10 měsíci +1

    እኔ አብዛሀኝዉ ሳልፈጪ ነዉ የምጠቀመዉ

    • @halimamohamad6454
      @halimamohamad6454 Před 10 měsíci

      ጥቅም አለዉ ወይ ጥሬዉን ቃም አረግና ዉሀ እጠጣለሁ የዝህን መልስ ብሰጠኝ ዶክተርየ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 5 měsíci

      🙏🏼

  • @Nard701
    @Nard701 Před 2 lety +1

    Le kusels ayihonm bebete lay yehone ebach wetobgn pls

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      እንደዚህ አንእት ችግር ሲፈጠር ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለው::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @teferihailu2579
    @teferihailu2579 Před 3 lety +1

    ፌጦው በጥሬው ነው የሚፈጨው?

  • @user-mc8zo1dv5h
    @user-mc8zo1dv5h Před 8 měsíci +1

    How to use for hair

    • @zaftips
      @zaftips  Před 8 měsíci

      Bememegebachin erasu le hair menekakel ena le hair health betam tikim enagegnalen

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 Před 3 lety +2

    አላቅም ነበር ፌጦ እሄ ሁሉ ጥቅም እንዳለው በጣም አመሰግናለሁ😊ግን ሁሌ ብንወስድ መጥፎ ነው?እባክህን መልስልኝ🙏

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety +1

      ምንም ችግር የለውም!
      ጥሩ ነገር ተደጋግሞ ቢወሰድ ያው ጥቅሞቹን በብዛት ታገኛለሽ ማለት እኮ ነው። ሰው ስንት መጥፎ ነገሮችን እንደ ሲጋራ መጠጥ እና የመሳሰሉትን እያወቀ ይወስዳል እኮ።

    • @rarsgirl6836
      @rarsgirl6836 Před 3 lety +1

      @@zaftips አሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በርታ

    • @ddddssggy
      @ddddssggy Před 11 měsíci

      No be samnt 2 mehon alebe mknyatu sibeza gudat alew

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 Před 2 lety +1

    Le gubet aygodam wendme

  • @sdetmekerena1588
    @sdetmekerena1588 Před 3 lety +2

    ፎጦ ማለት ሽፋእ ነ፧

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Před rokem +1

    እንዴ፣እኔግን፣አንድኪሎ፣አልቀነስኩም፣እውነት፣ሩዝ፣እሚባለው፣ሆዴን፣አስፍቶታል፣በስማም፣በል

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      አይዞን 😊
      በደንብ ብዪ ነገርግን አትክልት እና ፍራፍሬ አብዢ። ኪሎ ለመቀነስ ደግሞ እዚሁ ቻናል ውስጥ ቪድዮ አለልሽ እሱን እይው
      🙏🏼

  • @asmeretzemariam3292
    @asmeretzemariam3292 Před 3 lety +1

    Le kibdet mekenes atekakima endet now please?

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety +1

      ፌጦ በውስጡ ፕሮቲን እና ፋይበር ስላለው ፣ እሱን በተመገብን ቁጥር የርሃብ ስሜት ቶሎ እንዳይሰማን ስለሚያደርግ ሰውነታችን በቀላሉ አላስፈላጊ ስቦችን ለሃይል እንዲያውል እና ኪሎ እንድንቀንስ ያደርገናል። ስለዚህ በተቻለሽ አቅም ፌጦን ከምግቦችሽ ጋር ሳታበዢ በመቀላቀል መመገብ ትችያለሽ። በተጨማሪም ቻናላችን ውስጥ ኪሎ ለመቀነስ የሚረዱ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች ስላሉ እነሱንም ማየት ትችያለሽ። ለምሳሌ እነዚህን ሁለት ክስር ያስቀመጥኩልሽን ቪድዮዎች ተመልከቻቸው።
      czcams.com/video/M2kICErK738/video.html
      czcams.com/video/c7uOe6ox8Fw/video.html

    • @asmeretzemariam3292
      @asmeretzemariam3292 Před 3 lety +1

      @@zaftips thanks mix with.honey before food work for kidet mekens or just add to food?

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety +1

      The mixtures that I have mentioned on the video can be simply taken.

  • @xbbdhdh6629
    @xbbdhdh6629 Před rokem +1

    ለቀጭን ሰውስ መልስልኝ ያከሳልዴ???

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሌላ ነገር አይመገብም እንዴ ቀጭን ሰው 😊

  • @adem-tq4rd
    @adem-tq4rd Před 9 měsíci +1

    የሰዉነትመቅሰል

  • @tammy6155
    @tammy6155 Před 2 lety +1

    መጠኑስ ምን ያህል አርገን እንጠቀም??

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      ሰላም TAMMY
      እንደምትጠቀሚበት አላማ ይለያያል::
      ለመቀባት ከሆነ ያው የምትቀቢብትን ቦታ በደንብ እስኪዳረስ ድረስ መጠቀም::
      ለመመገብ ከሆነ ደግሞ በጣም ሳይበዛ እንደምታዋህጅበት ነገር መጠኑን መገደብ

    • @tammy6155
      @tammy6155 Před 2 lety +1

      @@zaftips አመሰግናለው !ያ ማለት በራሴ ልኬት ማለት ነው እንዳይበዛ ?!

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      @@tammy6155 አዎ በጣም ልክ ነሽ!
      ሌሎችም በኛ ጠቃሚ ቪድዮዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ!

    • @tammy6155
      @tammy6155 Před 2 lety +1

      እሺ! ግድ ነው

  • @alamalaam3598
    @alamalaam3598 Před 8 měsíci

    ለአነ እደተለጠቀምን

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 Před 3 lety +1

    ምች የለውም እንዴ?

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 lety +1

      ምች በጣም በብዙ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል:: በተለምዶ እኛ ሀገር ቅባት የብዛበት ምግብ በልቶ ፀሀይ ላይ በመውጣት ምክንያት ይነሳል የሚባለው ሙሉ ለሙሉ ትክክል አደለም:: እለርጂክ እና ለፀሀይ መጋልጥ ወይም መቃጠል ከምክንያቶቹ ውስጥ ይጠቀሳሉ:: ከምች ጋር የተያያዘ መረጃ ሰሞኑን ለማዘጋጀት እንሞክራለን::

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 Před 3 lety +1

    Thank you so much 😊