የግራዋ የፈውስ በረከቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የግራዋ የፈውስ በረከቶች

Komentáře • 510

  • @EthioFamilyTube
    @EthioFamilyTube  Před rokem +30

    chat.whatsapp.com/Jy0mlkfHRfK1xUTDQnEyT1

    • @mehariterefe879
      @mehariterefe879 Před rokem +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mehariterefe879
      @mehariterefe879 Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ahemedshefa
      @ahemedshefa Před rokem

      ለጥረትህ ምሰጋ ይድረስህ እባክህ የአወሳሰዱ መጠን በዝርዝር ብታብራራዉ አመሰግናለሁ

    • @maryam-cf5cw
      @maryam-cf5cw Před 11 měsíci

      Hiv bashita yadinal

    • @maryam-cf5cw
      @maryam-cf5cw Před 11 měsíci

      Hiv bahita yadinal

  • @kefenewella9178
    @kefenewella9178 Před rokem +51

    ወንድሜ ተባረክ አንተ በሳይንሱ አመጣኸው እንጂ እናቶቻችን ስንፈነከት ሆዳችንን ሲያመን ሲያሳክከን ፀጉራችን ሲላጭ ሁሉ ይደረግ ነበረ ሰለጠን ብለን ትተነው ነው እንጂ " ወደ ቀደመው እንመለስ"

    • @astertamiru3963
      @astertamiru3963 Před rokem +3

      እዉነት ነዉ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před rokem +8

      እናቶቻችን ሳይማሩ የተመራመሩ ናቸው ሁሉንም ከጋራቸው ሁሉንም ከማእዳቸው ነበር

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 Před 10 měsíci

      ​@@EthioFamilyTubeታሜ በጌታ ጉሮፑ ላይ አሰገባኝ አይ ካልክ ድሞ የታይፎድ መድኒይት ነገርኝ እባክህ ዉንድሜ በጌታ ብዙ ጊዜ ኮምንት አሪይጊሊክ ነብር የኔን አታየዎም መሰለኝ🎉🎉🎉

    • @solomonyalemzwede9480
      @solomonyalemzwede9480 Před 4 měsíci +2

      ግራዋ ቅጠሉ እኮ የአስከሬን ማጠቢያ ነው። ጉደኛ ተክል ነው።

    • @Kaleb-uy8sd
      @Kaleb-uy8sd Před 3 měsíci +1

      Member G/meskel
      1:

  • @user-kn6sv3fw4c
    @user-kn6sv3fw4c Před měsícem +4

    ስለሰጠኸን መረጃ እጅግ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ። ግራዋ በዙሪያችን ሞልቶ እያለ እውቀቱ ስለሌለን መተያየት ብቻ ነውና ከአንተ ትምህርት በኋላ ግን ለመጠቀም ዝገጁ ነኝ ። በድጋሚ ፈጣሪ ስለመልካም አስተምህሮትህ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ ብያለሁ ።

  • @YoniMle-vi6lj
    @YoniMle-vi6lj Před rokem +19

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የምታቀርበው በሙሉ በቂ ጥናት አድርገህባቸው እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ በተጠቀምኳቸው ሁሉ ለውጥ ድህነትን አግኝቼበታለሁ ወንድሜ ጤናህን ይስጥ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ❤

  • @teweldemedhinayele3716
    @teweldemedhinayele3716 Před rokem +14

    ታሜ በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ አብሶ ለእኛ ዕድሜያችን ለገፋ ሰዎች ትልቅ ፈውስ የምናገኝበት ይመስለኛል ምክንያቱም ሁሉንም ስለሚነካካ ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 Před 3 měsíci +5

    ወንድሜ ተባረክ አንተ የምትነግረን ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @user-yl4kn2xg6e
    @user-yl4kn2xg6e Před rokem +6

    ታሜ ወንድማች እግዚአብሔር ይሰጥልን
    እናመሰግናለን ሁሉም ትምህርቶች አጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před rokem +10

    የምታዉቀዉን የምታሳዉቅ ፈጣሪ የባረከህ ሰዉ

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 Před rokem +10

    ታሜ ታሚያችን ስጦታችን ኑርልን በድሜና ፣አጤና እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተባረክ።

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን🙏
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před měsícem

    ተባረክ ያካፈልከን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ክብረት ይስጥልን

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před rokem +10

    እናመሰግናለን። ሆኖም ጥቅሚን ነገርከን እንጂ አጠቃቀሙን ከእያንዳንዱ ችግር አንጻር አልነገርከንምና በዚያ መልክ ብትመለከተው።
    አመሰግናለሁ።

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před rokem +1

      ለያንዳንዱ ችግር ቪዲዮ ሰራለሁ አመሰግናለሁ

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 Před 25 dny +1

    እፁብ ድንቅ አቀራረብ እና አገላለፅ ነው ወንድማቺን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በጎ ነገር ያሰማህ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ ለእኔ እኔ ያለሁበት የለም ከኢትዮጵያ ውጪ ነኝ ኢትዮጵያ ስገባ መጀመሪያ የምጠጣው እሱ ነው

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q Před rokem +4

    ታምየ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ውዱ ወንድማችን የደግነት ጥግ

  • @senduaraya1489
    @senduaraya1489 Před 10 měsíci +2

    ❤እግዚአብሔር ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ!!!!!!!

  • @user-bm9fy7qr1q
    @user-bm9fy7qr1q Před rokem +5

    الله يبارك فيك ويطول فعمرك جزاك الله خير ع الدروس ماقصرت نحبك💙

  • @MusebaMuze
    @MusebaMuze Před 17 hodinami

    ይመችክ ወድሜ እድሜክን ያርዝምልን

  • @tesfayeendale4784
    @tesfayeendale4784 Před 5 měsíci +2

    ታሜ እግዛብሄር እድሜ እናጤና ይስጥህ የምትሰጣቸው ሀሳብ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 Před rokem +7

    ሰላም ብያለሁ ታሜ ሰላምህ ይብዛ የኛ አሳቢ ሁሉንም ነገር ለኛብለህ የምታሳውቀን ወንድም ታሜ።

  • @kidist4624
    @kidist4624 Před rokem

    ታሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ የለምልም የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ተባረክ ወይ ጉድ አለማወቃችን እንጂ ቅጠሉሰ ሞልቶ ነበር አረ እንደው ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ለምልም ተወደድ አመሰግናለሁ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo Před rokem +4

    ዋውበጣም።ይገርማልተባረክ🙏🙏

  • @takhabeach1547
    @takhabeach1547 Před 16 dny

    በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 Před rokem +5

    ሰላም ታሜ እንካን ደና መጣክ ለምትሰጠን ትምህርት ተባረክልን 👏🏾👏🏾

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in Před rokem +2

    በዘመንህ ሁሉ በጐ ሃገር እንደገጥምህ እመ ኛለሁ ተባረከ.:

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Před 2 měsíci +1

    ግራዋ ቅጠልጥቅምች
    1 በሽታመከላከልን አጠቃቀም 6እስከ 10ቅጠል ጨቅጭቆ መጠጣት ደም ስኳር ልጅ ለመውለድ ለትኩሳት ለራስምታት ታይፎድ ለምግብለመፍጨት ቀድሞመጠጣት ካንሰር የጉበት ጤናን ለመጨመር የአተነፍፊስ ችግር ለጭንቀት ለቁርል የጉሬሮ ቁስለት ልምወረአበባ ህመምን የቆዳ ችግር ያለብ ለእንቅልፍ አንድ ብርጭቆ መጠጣት በፈንገስ ለጨጓራቁስለት

  • @Kalewold-bg8hz
    @Kalewold-bg8hz Před rokem +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!!! እናመሠግናለን!!!!!

  • @user-gx1dl7rv7q
    @user-gx1dl7rv7q Před 9 měsíci

    እውነት እውነት መድሃኒታች ደጃችን ላይ ሆኖ መሠቃየት አየ አለማወቅ በእውነት ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥልኝ ስሠማው ትምህርቱን የዳንኩ መሠለኝ

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 Před rokem +1

    ታምራት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤንነት ቸሩ ፈጣሪ ይስጥልን እንዲሁም እግዚአብሔር ፍቅር ጤንነት ሀብት ይስጥልን አመሰግናለሁ ።

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před rokem +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ

  • @abadimesele9567
    @abadimesele9567 Před 11 dny

    ያንተን ምክር እና ትምህርት ተጠቅሜበታለሁ ፈጣሪ ጥበብህን ያብዛልህ

  • @endalewmogninet
    @endalewmogninet Před 8 dny

    በጣም ገራሚ አቀራረብ እና ጠቃሚ ምክር ክበርልን ወንድማችን

  • @Amen2216
    @Amen2216 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ታሜያችን የኛ አሳቢ እናከብርሃለን.... እኖድሃለን... ኑርልን!!!

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Před rokem

      Bengilizegna mn ybalal ?

    • @Amen2216
      @Amen2216 Před rokem

      @@Asya-td9cq
      Minu?

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Před rokem

      @@Amen2216 grawa malet thank you ihte turk wst qtelun lemefeleg neber

    • @Amen2216
      @Amen2216 Před rokem +1

      @@Asya-td9cq
      Her left ይላል ቅጠሉን ግን ማግኘት አልቻልኩም
      Whatsapp ግሩፕ ውስጥ አለሽ? እዛ ላይ ምን እንደሚባል ከየት እንደምታገኚ በደንብ ይነግሩሻል.

    • @Amen2216
      @Amen2216 Před rokem +1

      @@Asya-td9cq
      ሰላም አስያ bitrer leaf ይባላል በእንግሊዘኛ 😊

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Před 11 měsíci +11

    እናመሰግናለን ወንድማችን። ግራዋ ተዓምረኛ ቅጠል መኾኑን ተገንዝቤአለሁኝ። ግቢዬ ውስጥም አለ። ትንሽ አዘገጃጀቱ ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት ጥሩ ነበር። ለምሳሌ ስንት ቅጠል በስንት ብርጭቆ ውሃ ማዘጋጀት እንችላለን እንደየችግሩ ውይይት ብትዘረዝረው ጥሩ ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před rokem +3

    በትክክል፣እውነት፣ነው፣እጅግ፣በጣም፣የሚገርም፣መዲሀኒት፣ነው፣ታሜ፣እናመሰግናለን።

  • @RukiyaMohammed-u4w
    @RukiyaMohammed-u4w Před 16 dny

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ ጥሩ ነገር ሁሉ ካተጋ ይሁን

  • @Hiber88
    @Hiber88 Před rokem +14

    እናቴ ገላችንን በግራዋ ታጥበን ነበር ፣ ማለትም ሽፍ ሲልብን ማሳከክ ሲከሰት ሁሌ በግራዋ ታጥበን ነበር:: ደግሞም ያስቆምልን ነበር::

  • @AboneTasfu
    @AboneTasfu Před 3 dny

    ምርጥ ኢትዮጵያ ወንድማችን አመሰግንሀለው ስኳር ወይም ማር ጨምረን ብንጠጣስ

  • @user-xp5bu9tt1s
    @user-xp5bu9tt1s Před rokem +9

    ኢትዮጵያዊነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ ስለሆነ የፈጠረህ አምላክ ይክፈልህ ።

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 Před měsícem

    Grate! ....so true....! stay blessed!!!
    our parents are intimate with this plant !

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 7 měsíci

    እውነት ነው ገራሚ ተክል ነው እኔ በጣም አረጋግጫለሁ በቆዳላይ ፈጣሪ ይክበር ሰለስጦታዎቹ ሁሉ🙏

  • @fekadutesema69
    @fekadutesema69 Před 3 dny

    አሪፍ ነው

  • @esayasabebe5900
    @esayasabebe5900 Před 25 dny +2

    አጠቃቀሙን አብሮ ቢቀርብ

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 Před rokem +2

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před 8 měsíci +2

    ተባረክልን

  • @menenhailesilasenegash3319
    @menenhailesilasenegash3319 Před 7 měsíci +1

    ታሜእግዚአብሔር ይስጥሕ ጥሩእይታአድእሕቴ ስትቀሳቀስ እግሮቁርጭምጭሚቶላይ ያብጣል ለሱመፍትሔይሠጣትይሖን

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 2 měsíci +1

    ወንድማችን ሰላምህን ብዝት ያድርግልን

  • @sosiadane6736
    @sosiadane6736 Před rokem +3

    ተባረክ ታሜ ወንድሜ ምርጥ ሰው

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ወንድማችን

  • @user-oc3gg2kv6r
    @user-oc3gg2kv6r Před 20 dny

    ድንቅ አቀራረብ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አወሳሰዱን እና የሚወሰደውን መጠን ብትገልጽልን ጥሩ ነው

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 Před rokem +2

    Thanks for sharing this God bless you 🙏🙏🙏

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Před 11 měsíci +2

    Thank so much for sharing your experience ❤❤❤

  • @esubalewmengesha7483
    @esubalewmengesha7483 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው!

  • @BizuneshAssefa
    @BizuneshAssefa Před 18 hodinami

    አለርጂ አስቸገረኝ የደም አይነቴBነዉ ድብድብ ይልና ቦታ ይቀያይራል እብጠቱ ጠጠር ይላል

  • @zegeyederb
    @zegeyederb Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @TesfayeMenu
    @TesfayeMenu Před 2 dny

    ክብር ይስጥልን 36 ዓመቴ ዶዙን ንገረኝ ታሜ

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Před 3 měsíci +1

    በርታ እንደዚሁ ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ነገሮች መስጠት አሪፍ ነው ።

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 Před rokem +2

    Realy amazing plant !! This leaf will help for Giardia infection

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Před 3 měsíci +1

    እንባጮ እና ግራዋ የመሳሰሉ ዕፀዋት በጣም በጣም ተጠቃሚነታቸው የላቀ ነው ።

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 Před rokem +2

    ሁሌም ሳትሰለች እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሠግንሀለን።

  • @hikramanu283
    @hikramanu283 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ወንድማችን እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ns4hl9ty6n
    @user-ns4hl9ty6n Před měsícem +1

    በርታልን ወደ ማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @Asnakulove
    @Asnakulove Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ShimelisWondimu-vr3gs
    @ShimelisWondimu-vr3gs Před 4 měsíci +1

    ስለ ግራዋ ጥቅሞች ሰምተናል ነገር ግን ስለእያንዳንዱ ህመም ጊዜ የሚወሰደው መጠን ግን አይታወቅም

  • @husseintaha8977
    @husseintaha8977 Před 9 dny

    አሪፍ የአረብኛ ቃል ነው ትርጉሙ አዋቂ ወይም የአወቀ ማለት ነው።

  • @smsm3968
    @smsm3968 Před 2 měsíci

    በጣም ይገርማል! ይሄን ያህል ጠቀሜታ ይኖረዋል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር።

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Před rokem +6

    አጠቃቀሙን እንደ በሽታው ዓይነት ዘርዘር ብታደርገው፣የጎንዮሽ ጉዳትስ የለዉም?በተረፈ በርታ!!👍👍

  • @user-rf4cw3qk5z
    @user-rf4cw3qk5z Před 3 měsíci +2

    ❤ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Před rokem +4

    ታሜ ጌታ ይባርክህ

  • @rahelgirmay-h6i
    @rahelgirmay-h6i Před měsícem +1

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ካንተ አግኝቻለሁና አመሰግናሃለሁ ።

  • @Zehabu.
    @Zehabu. Před rokem +2

    Tamirat, my friend from high school, glad to see you 😎. Miss you and all friends from HMM. HIGH SCHOOL.

  • @meseretasseged7689
    @meseretasseged7689 Před rokem +5

    ታሜ የግራዋን መድኋኒትነቱን ነገርከን ግን መጠኑን ብትገልፅልኝ አመሰግናለሁ።

  • @user-dw1dz7st6s
    @user-dw1dz7st6s Před 4 měsíci +1

    ተባረክ

  • @habtegebrealgemechu3785
    @habtegebrealgemechu3785 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅ !!!!

  • @user-ur4oq5ks3c
    @user-ur4oq5ks3c Před rokem

    ልጅ እያለው ለሆድ ህመም እናቴ አጠጥታኛለች ምርጥ ነው

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před rokem

    Wuyi wendeme zemenh yibarek yemtasetemrachewu bemulu mn yahl eyetetekemku endehon ene akalehu❤❤❤❤

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt Před měsícem

    አመሰግናለሁ ኑርልኝ አንተ ሰው።

  • @user-ho2xg5zf9p
    @user-ho2xg5zf9p Před 9 dny

    Betam enamesegenalen.jusu yemitetawe 7 ketel be1berecheko weha newe?

  • @elenimeshesha9257
    @elenimeshesha9257 Před rokem +6

    ታሜ እናመሰግናለን ! የገለጽካቸውን ህመሞች በከፊል ልጄ ላይ አሉ ግን የእድሜ አይነቶቹን እና ልኬቱን እባክህን ንገረን

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Před 3 měsíci

    ግራዋ ቅጠል በጣም ተአምራዊ ሥራ ይሰራል ዕፀ ህይወት ብባል ማጋነን አይሆንም ።

  • @fekadutechane9537
    @fekadutechane9537 Před rokem

    በጣም መልከም ሰው ነክ ስለምተስተምራቸው ሁሉ እድሜና ጤነ ይስጥ ወንድሜ የሰብከው ሁሉ የሰከል በአጋጣም ዬጤነ ትምህርት ወስጀለሁ የንቴን ቻናል እከተታለለሁኝ እስከአሁን ዬተነጋርከቸው እፆዋቶች ሁሉ ልክ ነቸው በጣም!!!!!!!!! አድናቅክ ነኝ

  • @zozoz7866
    @zozoz7866 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @TadelechTedla
    @TadelechTedla Před měsícem +1

    አመሰግናለሁ

  • @user-rh6hj7ng1u
    @user-rh6hj7ng1u Před měsícem

    ስለሰጠህን ትምህርት እጅግ በጣም አመሰግናልሁ ። ነገር ግን አወሳሰዱ፦ መቼ ላይ ነው ማለት ከምግብ በፊት በበዶ ሆድ ወይስ በማንኛውም ሰዓት የሚለው ግልፅ አይደለም ። ለምሳሌ የእንቅልፍ ማጣት ጉዳይ ላይ እንደገለፅካው በሌሎች ህመም ዓይነቶች ላይ ሰዓቱ አልተገለፃም ።
    ሌላው ለምን ያህል ጊዜ ማለት ሁሌ ወይስ ለወራት ፣ ለአመታት ግልፅ አይደለም ።

  • @MaganMagna
    @MaganMagna Před 3 měsíci +1

    Naeyese. Good baratai

  • @DawitDavid-gu1im
    @DawitDavid-gu1im Před 2 měsíci

    ዎንድሜ. ሰላም. ይብዛልህ. ስለ. ሸንት. ያልከው. በምክትሏ. ገልታህ. ብታራራው. ደስይልግንል. ስለቱቦው. ነው. ውይስ. ሰለ. ሸንቱ. Tebark

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 Před 11 měsíci +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @user-tl7lq4uv6g
    @user-tl7lq4uv6g Před rokem +4

    አንዳንተ ሁሉ ያብዛልን ። የዳማከሴ ጥቅም ምንድ ነው? ጉዳቱስ?

  • @masreshakebede6669
    @masreshakebede6669 Před rokem +3

    ታሜ በጣም የገረመኝ አንድ ዘመዴ ከገጠር መጥቶ ግፊት አለብኝ ማጅራቴን ያዘኝ እባካችሁ ግራዋ አስፈልጎን ጨቅጭቆ በመጠጣት ፋታ ማግኘቱ ሳስታውስ ጋሽ ግራዋ ብየዋለሁ፡፡

  • @zanuzanu7054
    @zanuzanu7054 Před rokem +3

    ታሜ ወንድሜ ተባረክ እድሜ ይስጥህ እባክህ ለእግር ፈንገስ መፍትሄ ከለ ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 Před 2 měsíci

    Thank you thank you❤👍

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 Před rokem

    Betam enamesegnalen fetari yitebkh

  • @michaelhabtetechlemicheal570

    Tanks tamiye yegezabere sewe

  • @tadelegeremew8534
    @tadelegeremew8534 Před rokem +1

    ጥሩ ጥቅም በመስጠትህ በርታልን ወንድም

  • @BurkeGemeda
    @BurkeGemeda Před měsícem

    ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @SinkeSegaye
    @SinkeSegaye Před měsícem

    አእናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před 4 měsíci

    እኔ ሌላ ምንም አልልም አምላኸ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @mahletamdemariam682
    @mahletamdemariam682 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před rokem +2

    ተባረክ ወንድም እኔ የአንጀት ችግር አለብኝ ግን ብዙ ግዜ ናይጄሪያ ስሄድ ይሻለኛል ምክንያቱም ግራዋ ወጥ ስለምበላ ምንም ሳልታመም እመለሳለው አሁን ሚስጥሩ ገባኝ ❤😅