Coffee leaves are well knowen and used in Ethiopia. Especially to all Harrar regions. Harrare don't drink Keishai they drink KUTI and that is the name given to the dry Coffee leafe tea. Dried and slightly roasted. Even in Mercato when you buy you ask "Y Harrer shai sitegn." The test is pleasant and different. You must make it light with little leaves if strong it can make you constipated. Our elders knew and used it well. It's very economical too than Coffee.
I wish i you tell about the coffee as the one of Blood type which is good that you said, otherwise i really like all your presentation with your Ethical manners.
Tame edeme ketena gar yestelenge beles tetekeme gastrike gase yameneche neber chegauraye hune tesĥeĺòngal.Ahune degmo ye Buna ketel letekem ye felegehu new. Dereku kuti ayehone wey? Selamun hulu emenĝeĺehelehu.
ላይክ እያረጋችሁ በዝህ ልጂ ሰበብ ብዙ ሰው ትምርት እያገኘ ስለሆነ አበረታቱ በላይክ
እኔ ትውልዴ ድሬደዋ ነው የቡና ቅጠሉን ቁጢ ተብሎ ይሸጣል ሻዩን እንጠጣለን ጥቁሙን ግን ምንም አናውቀውም ስለሚጣፍጠን እንወደዋለን ወንድሜ ተባረክ ቤተሰቦቼ እንዲጠጡ አጥብቀው እነግራቸዋለሁ
እኔ የድሬደዋ ልጅ ነኘ የምኑረው አሜሪካ ነው የነ ሻይ ቁጢ ነው ተባረክ ።
ታሜ አንተ። ብሩክ የተባረክ። ምን ያልተማርነው። ከአንተ ጨምሮ ጨመሮ። ይስጥህ ስንት ሰው እየተፈወሰ ነው። ቀደም ብለን። ባወቅነው ታሜ እድሜ ከጠና ይስጥህ ሚነገረው ቅጠል በሐረር ይጠቀማሉ በጣም።
እኔ የድሬደዋ ልጅ ነኝ ሻይ የምጠጣው የቡና ቅጠል (ቁጢ )እንለዋለን
ላንተም ሰላምና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ብዙ የማናውቀውን እያሳውከን ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
የቡና ቅጠል ቁጢ ይባላል የኔ ቤተሠብ በልጅነታችን የቁጢ ሻይ እሰካሁን እንጠቀማለን ጣዕሙ በጣም ቆንጆ ነው
አዘገጃጀቱ ቅጠሉ ይታጠብና ሲደርቅ በሸክላ ምጣድ ይታመሳል በተለይ ጦስኝ ሲገባበት በጣም ጥሩ ጣእም አለው
ማሻ አላህ 🎉
የቅጠሉ ምስል ብታሳዩን አዲስ አበባ አለ ወይ ?
ምርጡ ወድማችን ክበርልን እናመሰግናለን
ታሜ ሁሉም ትምህርቶችህን አይችዋለሁ ምንም የማይወጣለት ትምህርት ነው እናመሠግናለን ታሜ በሆድ በሽታ በጣም እሰቃያለሁ ረጅም አመት ሆኖኛል ሥሄድ ሃኪም ቤት የታይፎድ መድሃኒት ይሉኛኛል እባክህን አንድ በለኝ አመሠግናለሁ
,
እናመሠግናለን ታሜ።
ስለ ጠቃሚ መረጃህ በጣም አመሰግንኻለሁ
ውድ ወንድማችን ብዙ ዓይነት ድንቅ የቅጠሎች አጠቃቀም ነው የነገርከን እና እግዚ አብሔር ይባርክህ 🙏
Amen
ታሜ እኛ የጅጅጋ ልጆች ቁጢ ብለን እንጠቀማለን ገለባውን ደሞ አሻራ እንለዋለን ስለሰጠህን እውቀት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን እኔ የምጠይቅ ለሚጠል ህመም ይሆናል ወይ
Ene ye harer lg negn yebyna ktel kuti new yemibalew betamm new yemwedew
Thank you
በጣም የሚጣፍጥ ሻይ ነው ወደ ሐረር ተወዳጅ ሻይ ነው ጥቅሙን ግን አላውቀውም ነበር እናመሠግናለን
እናመሰግናለን❤
Thankyou
ታሜ ሰላም ነህ እንዴት እ/ር ይመሰግ ነው እ/ር እድሜናጤና ይሰጢህ
ወንድሜ በአንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅማለሁ አመሰግናለሁ ግን ሰለጎይተር ያለህክምና ሊወገድ የሚችልበትን መንገድ በትሞክርልኝ እባክህ
Thanks my sweet brother ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
jaza allhh❤❤❤❤❤❤🎉
እናመሰግናለን
God bless you
አላህ እድሜን ጤና ይስጥህ የኔ ውድ ወንድም
Enmsgalen 😍🙏
💯💯💯🥰🥰🥰🥰 good thanks for you
Coffee leaves are well knowen and used in Ethiopia. Especially to all Harrar regions. Harrare don't drink Keishai they drink KUTI and that is the name given to the dry Coffee leafe tea.
Dried and slightly roasted.
Even in Mercato when you buy you ask "Y Harrer shai sitegn."
The test is pleasant and different. You must make it light with little leaves if strong it can make you constipated.
Our elders knew and used it well. It's very economical too than Coffee.
Thanks
Thanks
እንካ ደና መጣክ ታሜ እናመሰግናለን👏🏾👏🏾
እውቀትክ ካድማስ ኣድማስ ይስፋ ::🎉🎉🎉
tame tiyakeyen silemelesik betam ameseginalehu tebarek
ኣመሰግናለው🌺
Betame enamesgenalen
በጣም ጠቃሚ ነገር እየነገርከንነው
❤❤❤❤❤
wendme tebarek
ketye lemitel beshta yemihone herb bittokimegn
Yemitisetew timhirt betam dink new bertalin
ደቡብ አትጰያ የተለምደ ነወ በጣሞ ቄይነዊ ልዩነቱ ብዙ ቅመምች ይጨመራል እነጅ
ተባረክ! ለጤና
ጠቃሚ ጥሩ የሆነ እውቀት አግኝቼበታለሁ።ግን ለአንድ ወር መጠቀም ሴፍ ነው ያልክው ለየትኞቹ አይነት ሰዎች ነዉ? ብታብራራልኝ።
አመሠግናለሁ።
❤❤❤❤
I wish i you tell about the coffee as the one of Blood type which is good that you said, otherwise i really like all your presentation with your Ethical manners.
ወላይታ በደንብ ነው የሚጠጣ እርጭቡ ተወቅጦ
ሰላም ሰላም ታምዬ እንኳን ሰላም መጣህ
Exeqaqemun
አመሠግናለሁ ወንድሜ
Kesher sayhone asher naw yemeluet
ለአብዛኛው በሽታ መንስኤው በደም ውስጥ የስኳር መጠን መጨመር ነው
Selam wendm tame pls tell us saide effects
ቅጠሉ መጠን የለውም እባክህ የስኳር ህመምተኛ ነች እናቴ
ታሜ ሰለ ነጭ ባሕር ዛፍ መድሐኔት ብሰራልን ።
ወይ ጉድ ወደ ሀረር በመደበኛ ቁጢ ይባላል በወተትም እደሁም እጠጣዋለነ ግን ጥቅሙን አናቅም እናመሰግናለን ወድሜ
ወተቱን ይተውት
ስላም ወንድም ታሜ ሰለ ቡና ቅጠል ጥቅም ካንተ ከሰማው በኃላ የቡና አምራቾችን አናግሬ ነበር የሰጡኝ መልስ ግን አርኪ አይደለም
እንደውም ለጤና በጣም አስጊ እንደሆነ ነው የነገሩኝ ለካንሰር እና ለጨጋራ ያጋልጣል፡፡
እንዲሁም በአሁን ሰአት ድሬደዋ ላይ መጠቀም ቆሞል፡፡ ስለዚህ እባክህ ጥቅሙን እንደነገርከን ሁሉ ጉዳቱንም ኣሳውቀን፡፡ በጣም አመሰግናለው::
I have coffee skin I mix it with ginger and drink. I am blood type B neg is it o for me?
Tame sila nachi baharzaf siralin....
hulumem and lay newu4seat yminakoyewu?
Axeqaqemun😊
Bio rosehips what is it please let me know
Ye mahitsen iti enem mela atichebetehu ibakihin wendim
ለ4"መቆዩ ማቆዩት ያልከው በማፍላት ወይስ ማቀዝቀዝ
በቆዳ ላይ ለሚወጣ ጭርት መዳህኒቱ ምንድን ነው? አጠቃቀሙስ?
Le Goiter Seralen Pls
4 14 sew eyaye❤ 48 like era bakachu
ወባ ለታመመ ሰው ሬሜዲ ካለ ወንድማችን ታሜ አመሰግናለሁ
ቅጠሉን ለማድረቅ በፀለይ ነው ወይስ እንደሌሎቹ ቤት ጨለማ ውስጥ ነው?
የኮምጣጤ ቅጠል ጥቅም አለዉ ይባላል እባክህ እስቲ ስለ ኮምጣጤ ቅጠል ጥቅምን ትንሽ በለን ? አመሰግናለሁ።
wow tame 10q
ስልክህን ንገረን
ወድም ታሜ ሰላም እባክህ የማህጠን እጢ አለብሽ ተብይ እሄው ተቸግሪያለሁ መውለድ እፈልጋለሁ ግን በሱ ምክንያት አልቻልኩም እባክክ መፈቴካለህ ደሜ ኤ+ነው እባክክ ታደገኝ አመሰግናለሁ
ወንድማችን ቡና ስታጥላላው ነበር ።
Doesn’t it increase heart palpitation?
I thought coffee is not good for us. I am confused.
ተበርክ
መልሱን ላክልን
ለነብሰጡር እና ለወለደች ሴት ምን ጥቅምና ጉዳት አለው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ዋንድማችን
አዲስ አበባ ድሮ የቁጢ ሻይ በብዛት እየጠጣን አድገናል።
ሐረርጌ ናሶማሌ ይጠቀሙበታል
ይህን ውህድ online መግዛት ይቻላል?
ወንድሜ እንዴት ነህ
yemin tekemewu ye kitel aynet endet ayinet nw maletim bicha nw woys arenguade afelalus lesint dekika nw?
Blood type o metat ychilal
ዶር, ለ30 ቀን በቀን ስንት ጊዜ
ቅጠሉ እርጥቡን ወይስ ደረቁን እንጠቀም. ዶክተራችን መልስልኝ
Better dry.
@@tamaramehta6535 ቴኪው
ሰላም፣ለአንተ፣ይሁን፣ታሜ፣
የቡና፣ቅጠሉ፣እርጥቡን፣ነው፣ወይንድ፣ደረቁን?
በሁለቱም መጠቀም ይቻላል
@@EthioFamilyTubeየሻይ ቅጠል ከምድነዉ እሚሰራዉ የምንስ ቅጠልነዉ ለማወቅ ፍልጊነዉ
Tame edeme ketena gar yestelenge beles tetekeme gastrike gase yameneche neber chegauraye hune tesĥeĺòngal.Ahune degmo ye Buna ketel letekem ye felegehu new. Dereku kuti ayehone wey? Selamun hulu emenĝeĺehelehu.
አረ ይማችህ
Yebuna kitel sitil ashara new weyis kutiwun new?
Kuti
እግዚአብሔር ይስጥልነ በአበሻ ጎፍላ ያመጣል ይባላል እነዴት ነዉ በትነገረኛ
ጎፍላ ምን እንደሆነ ራስሽ ገለጪለት።ሐረሮች ብቻ ነን የምናቀው
ቁጢ ይባላል ሐረር ድሬዳዋ አካባቢ የተለመደ ሻይ ነዉ በወተትም ይጠጣል........
ድሮ ልጆች ሆነን ቁጢ ተብሉ ተፈልቶ
እንጠጣ ነበር :: አሁንም እኔ በቤቴ
አፍልቼ እንጠጣለን:: የቡና ግልፋፊ
ያልከው ቀሽር ተብሎ ከዝንጅብል
ጋር ተፈልቶ ይጠጣል::
LKolstro men letekem
ግሩፓችን ዳይት ተጀምራል ይሳተፋ
ግሩፓችን ዳይት ተጀምራል ይሳተፋ
ጉርፕ እዴት ልቃላቀል።
የሚጣው ጥዋት እና ማታ መሆኑን እና ጥዋት ከሆነ ባዶ ሆድ አጠቃቀምና መጠን ይገለፅ ታሜ ተባረክ
አሁንስ ስራችሁ ውሸት ውሸት እየመሰለኝ ነው!
ምክንያቱም የቡናን ቅጠል እንደ እኔ አካባቢ ሰው ተጠቃሚ የለም!
ነገር ግን በጣም በሽታ ያጠቃቸዋል!
ታድያ እንዴት ልመን?
እጪ!!