የጸጉር መነቀልን ለማሰወገድ በቀላል በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ዘይት ፣ባጭር ጊዜ ውስጥ ጸጉርን ለማሳደግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የጸጉር መነቀልን ለማሰወገድ በቀላል በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ዘይት ፣
    ባጭር ጊዜ ውስጥ ጸጉርን ለማሳደግ
    በዙ ግዜ ለውበት መጠበቂያ ስናዘጋጅ የምንሳሳተው ነገር ቢኖር የምንጠቀምባቸውን ዘይቶች በእሳት ማንተክተክ ነው ፡፡ ዘይቶች በውስጣቸው ያለው ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች በቀላሉ ከሚወገዱበት ምክንያቶች አንዱ ከፍተኛ ሙቀት መጠቀም ነው ፡፡ ሰለዚህ በየትኛውም መንገድ የፈላ ዘይት መጠቀም ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እጅግ ያመዝናል በዚህ ምክንያት ፎሮፎር ፣ የቆዳ ድርቀት እንዲሁም የጸጉር ስር መነቀል ይፈጠራል ማለት ነው ፡፡

Komentáře • 313

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před 3 lety +5

    አንተ በጎ ሰው ለወገንህም ሁለገብ በሁሉ ነገር መልካም አሳቢ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 3 lety +3

      አሜን የሚባርኩ ቀድመው የታባረኩ ናቸው

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před 3 lety +15

    Ethio family ብዙ ነገሮችህ ትክክል ናቸው እናመሰግናለን በጣም እህቴ ያንተን ፕሮግራም ተከታትላ በጤናዋ ያለባትን ችግር አስወግደህላታል በተለይ የደም አይነት ላይ ያስተላለፍከው መልእክት ውጤት አስገኝቷል ወገኖቻችንን ከስቃይ አድነሃቸዋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ በርታ።

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety

      Besima Ab beweld wemenfes kidus Ara yemetenagariwun layi Enji kesikay yemeyadin sew sayhon Egziabher new .

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 3 lety +25

    እውነት ነው ያልከው የወይራዘይት በእሳት ላይ መንተክተክ የለበትም የአንተን አሰራር ወድጄዋለው እናመሰግላለን ::

    • @zedsedtenewa6131
      @zedsedtenewa6131 Před 3 lety +2

      ይህ ቅባት ፀጉር ላይ ተቀብቶ ማክረም ይቻላል እስኪ ንገሩኝ የምታውቁ ካላችሁ plz

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 Před 2 lety

      @@zedsedtenewa6131 አይቻልም ተቀብተሽ ከበዛ ሁለት ሰአት ከመታጠብሽ በፊት በፕላስቲክ አስረሽ ቆይተሽ መታጠብ የትኛውንም ነገር ስትቀቢ ተቀብትሽ የምትጠቀሚወን ለይ ከመጎዳትሽ በፊት

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 Před 3 lety +11

    እናመሰግናለን እባክህ ወንድሜ ለሽበት ማጥፊያ የሚሆን አሳየን ተባረክ

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 Před 3 lety +3

      ተፈጥሮን ማጥፋት አይቻልም 🤔

    • @user-qh1pw1nc3x
      @user-qh1pw1nc3x Před 3 lety

      የፃጉሪ ሽባት የክብሪ ዛዉዲ ነው ይላልና የእግዝአቤር ቃል ልንሻማቃቅ አይጋበም።

    • @GalaxyA-zq3qy
      @GalaxyA-zq3qy Před 3 lety +2

      ጥቁር አዝሙድ ከአንድ ሎሚ ጋር እና ከዌራ ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢ ከ 2ስዓት በሃላ ታጠቢ ባለበት እንዲቆም ዬደርጋል በየ አስራምስት ቀን ተጠቀሚ ጥቁር ሻይም ጥሩ ነዉ ታጥበሽ ካፀዳሽ በሃላ በወፍራሙ አፍልተሽ ሻይዉን ከቀዘቀዘ በሃላ ታጠቢበት

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Před 11 měsíci

    እንዴት የተባረክ ነህ በጣም እናመሰግናለን

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ: ፀጉሬ አየተነቀለ ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም: አሁን ይህን ዘይት መጠቀም ከጀመርኩ በኽዋላ ትልቅ ለውጥ እያለሁ::

  • @amsalemamo9132
    @amsalemamo9132 Před 3 lety

    በእውነት ትክክለኛ ውህድ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም የሚገርም ነው እስከዛሬ ሲጫውቱብን ነበር አተክትኬ ሰርቼ ተጠቅሜ ፀጉሬን እንደለ ነው የበጣጠሰው በዛ ላይ እያሳከከኝ በጣም ተቸግሬ ነበር ይህንን እሞክራለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Před 3 lety +2

    በጣም ጥሩ ነው ፀጉር የሚያሳድግ ስራልን እሰኪ

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před 4 měsíci

    እግዚያብሄር ባረዃ ያስቀመጠህ ነህ ተባረኸ

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 Před 3 lety +3

    Thanks you are the best .this is my first time watching you. I am impressed

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 3 lety

    ጰጎሬ በጣም ዘይት ያስፈልገውነበር እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር የምቀባው የወይራ ዘይት ብዙ ግዜ አይስማማኝም አንተ ባልከው እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ አስተማማኝ አሰራር ነው እናመሰግናለን።💚💛❤

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 3 lety +1

    በትክክል ስለምታስረዳን
    በጣም እናመሰግናለን
    ኦሊቮ ኦይል በእሳት አይንተከተክም
    አንዳንድ ዩቲበሮች ተሳስተው ያሳሰቱናል

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Před 8 měsíci

    ተጠቅሜዋለሁ። በጣም ምርጥ ነው

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety +4

    ተባረክልኝ የኔ ጌታ በጣም አመሠግናለሁ

  • @DiboraZeleke
    @DiboraZeleke Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Před 6 měsíci

    God bless you more and more 🙏🙏🙏

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 Před 3 lety +1

    Wow የእውነት ትምህርት አግኝቸበታለሁ

  • @ottawainvestor7551
    @ottawainvestor7551 Před 3 lety +1

    Thanks. This guy knows his stuff. Professional presenter. A humble man. 🇨🇦 can you use English words as well please. Never heard how to say Olive oil in Amharic before.

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 3 lety +3

    God bless you my beloved brother.

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ሀሪፍ ስራ ነው

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 Před 3 lety +1

    Thanks wendimachin. Wedefit CZcamsroch lexegurachihu berbere chemirachihu kebu indayilun new yemiferaw.

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l Před 3 lety +7

    አንተ የተባረክ ሰው እንደምን ከረምክ እባክህን በቤት ውስጥ የጥቁር አዝሙድ ዘይት እንዴት እንደምናዘጋጅ አስተምረን አመሰግንሀለሁ

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 Před 3 lety +3

      እህቴ እኔ የምጠቀመውን ላካፍልሽ ወንድማችን እስከሚያስተምረን ድረስ
      ጥቁር አዝሙዱን ፈጭቼ የደረቀ የስጋ መጥበሻ ቢያንስ 1 ማንኪያ የወይራ ዘይት አድርገሽ ወንድማችን እንዳዘጋጀው መጠቀም ትችያለሽ ካገኘሽ የጉሎ ዘይት ትንሽ የሎዝ ዘይት ትንሽ ቀላቅለሽ ብትጠቀሚው ትወጅዋለሽ እኔም ስለምጠቀመው ነው የካፈልኩሽ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 3 lety

      @@tsigemengstu4193 ቆይ የውይራ ዘይት ያለ ስጋ መጥበሻ ጥቁር አዝሙድን ክውይራ ዘይት ጋር ብቻ ባደርገው ስ ችግር አለው እህቴ እስኪ ንገሪኝ

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 Před 3 lety +1

      @@hannatube3952 ችግር የለውም ማር ያለሽን ተጠቀሚ
      ሲኖርሽ ብትጨምሪ ጠቃሚነቱ ከፍ ይላል

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 3 lety +1

      @@tsigemengstu4193 እሺ እህቴ አመስግናለሁ እሺ እጠቀማለሁ ❤️❤️

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 3 lety +8

    እንደምን እደርክልን ዎልክልን እመሽህልን ወንድማችን በጣም በጣም ነው የሳኩት እልጫወጥነው ይልከው I can’t stop my laughing 😆

  • @lebasitandarge3745
    @lebasitandarge3745 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Mek90829
    @Mek90829 Před 3 lety

    እናመሰግናለን Dr ፀጉሬ በጣም ነው እምነቀለው እሞክረዋለሁ

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 Před 3 lety +2

    Thanks for sharing. God bless you 🙏🙏🙏

  • @lemlemlulseged7745
    @lemlemlulseged7745 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ በጣም እየተማርን ነው ባንተ በርታ እወድሐለው

  • @fikerteteseme7095
    @fikerteteseme7095 Před 3 lety +6

    ሰሳም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ከቻልክ ጤናማ የሆነ የክብደት መቀነሻ ካወክ ብትሰራልን ደስ ይለናል

    • @SIMUYEARSEMATUBE
      @SIMUYEARSEMATUBE Před 3 lety

      እህቴ ፆም ትልቅ መፍትሄ ነው

    • @tsegeredakassa943
      @tsegeredakassa943 Před rokem +1

      እህቴ መቀነስ ከፈለግሽ መወሠን አለብሽ አመጋገብሽን ማስተካከል እኔ 95ኪሎ ነበርኩ በሰባት ወር ውስጥ 70 ኪሎ ነኝ የምበላው በቀን ሁለቴ ነው ቁርሴን 5 ሠዐት አቮካዶ በገብስ ዳቦ ስኳር አልጨምርም ምሣ በመጠኑ 10 ሠዐት ውሃ ጠዋት ከምግብ በፊት መጠጣት እርአብ ስሜት ከተሠማሽ ትንሽ ቆሎ መቆርጠም

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እስኪ እሞክረዋለው 🙏👍

  • @jmibintebrahim805
    @jmibintebrahim805 Před 3 lety +3

    thanks Brother

  • @nudo1704
    @nudo1704 Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጸጉሬ በጠም ይነቀል ብርታ

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw8740 Před 3 lety

    ዋዉ ይሆ ቀለል ያለ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 Před 3 lety +3

    Thanks my sweet brother ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf Před 3 lety

    እናመሰግናለን፡ እስቲ እሞክረዋለው ጥሩ ትምህርት ሰተኸናል

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ኣምሳዮችህን ያብዛልን

  • @gameldanya4651
    @gameldanya4651 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግን አለን ጌታ ይባርክህ

  • @wudefekadu3234
    @wudefekadu3234 Před rokem

    ታሜ እናመሠግናለን

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 18 dny

    Thank you Dr❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ 🙏

  • @fbg6774
    @fbg6774 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Před 3 lety +2

    Good job. Keep it up

  • @samera119
    @samera119 Před 3 lety +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Před 3 lety +3

    Thank you brother

  • @almasshama689
    @almasshama689 Před 3 lety

    እንተ፡ደጉ፡ያገሬ፡ሰው፡እንኳን፡በሠላም፡መጣህ፡አዎ፡ብዙ፡ዩቱበሮች፡እደዛ፡ንው፡ያስተማሩት፡አውን፡ጥሩ፡ትምህርት፡አስተምረህናሎ፡ተባረክ፡ግን፡ቀላል፡አልሳኩም።አልጫነውዴ፡የተሰራው፡ስትል፡ሳኩኝ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 3 lety +2

    Thanks brother 👊

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 Před 3 lety +2

    Thank u so much God bless u 🙏

  • @rosealemayew2222
    @rosealemayew2222 Před 2 lety

    ጎሽ ተባረክ አባቴ

  • @birtukangete9837
    @birtukangete9837 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው ለልጆቹን ብንጠቀመው ችግር አለው

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 Před rokem

    Thanks bro.

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 Před 3 lety

    ትክክል ብለሀል ወንድማችን በእሳት ላይ ማብሰሉ ኒውትረንቱንም ያሳጣዋል ብዬ አስባለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Před 3 lety

    Betam betam ameseginalehu wendimachin. Yetsegure neger gira gibit bilogn neber. Ahununu emokirewalehu. Bertalin.

  • @azebasrat1069
    @azebasrat1069 Před 3 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ እንደቅባት ብጠቀመውስ?

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před 3 lety +1

    ትክክል ነህ የወይራ ዘይት ብርሃን አይወድም

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety +3

    Research about sunflower oil, it’s a wonderful for elmeant for hire growth.

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን እሲኪ እሞክረዋለሁ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 3 lety

    እንኳንደህናመጣህወድማችን
    በጣምጠቃሚትውህድነውበርታ
    ሰላምአምሽ

  • @tigiethiokitchen
    @tigiethiokitchen Před 3 lety +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @beth95104
    @beth95104 Před 3 lety +1

    Thankyou! Will try that👍🏽

  • @arigeyimre4466
    @arigeyimre4466 Před 3 lety +1

    እናመስግናለን ወድማችን

  • @whitney5003
    @whitney5003 Před 3 lety +1

    Professional presentation

  • @tenagne884
    @tenagne884 Před rokem

    so gooood tbarke

  • @romiegebreselassie3108

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 Před 3 lety +5

    Thanks for sharing
    ያልገባኝ ግን ፀጉራችንን መታጠብ ስንፈልግ ብቻነው የንጠቀመው ወይስ በፈለግነው ግዜ እንደፀጉር ቅባት መጠቀም እንችላለንወይ?

    • @ziy7130
      @ziy7130 Před 3 lety +1

      ከመታጠባችን በፊት

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 3 lety +1

      No lititatebi sityi new lelaw egishin atinkeriw be tinishu teb eyergish new if you touch it with your hand inside you contaminated evrything keza behuala Addis mesrat alebish

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 Před 3 lety +6

    ይሄ የጰጉር ውህድ ቅባት ሁሌም ልንጠቀምበት እንችላለን ወይንስ ልንታጠብ ስንል ?

  • @freweyniafewerki766
    @freweyniafewerki766 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen wendme tebarek

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s Před 3 lety +2

    Thank you ❤

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 Před 3 lety

    አመስግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @salemhailu9759
    @salemhailu9759 Před 3 lety +2

    God bless you nurlen

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety

      Wendem Enamesegeneln gin Ethiopia wuste Ehen zeyit megegnet kebad be lela zeyit lemisale bizu fesash kebatoch Alu benesu metakem yichalal,?

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 Před 3 lety +1

    ሴቶች በየቀኑ ፀጉራችንን ስለማንታጠብ ለዚህስ ምን ትመክረናለህ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 Před 3 lety

    እንመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @user-zn9zi6ot1q
    @user-zn9zi6ot1q Před 3 lety

    እሺ እናመሠግናለን በጣም!

  • @Orthodoxtewahdo559
    @Orthodoxtewahdo559 Před 3 lety

    Great job brother ,you are right 🥰💞

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 Před 3 lety +2

    good job 👍👍👍👍👍

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Před 3 lety +1

    Thank you!

  • @MyHouse2023
    @MyHouse2023 Před 3 lety +1

    Thank you very much can we use for our face

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 3 lety +1

    Thank you Bro

  • @sadiabiru1641
    @sadiabiru1641 Před 3 lety

    Enamesegnalen tekami merejawochin eyeseteh new ebakihn eski wufretin yemikesn neger kale nigeregn.

  • @bortukanworkneh5159
    @bortukanworkneh5159 Před 3 lety

    God bless you more!!

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 3 lety

    ለቻናልህ አደስ ነኝ በርታ አሁን አይቸው አሁን አዘጋጀሁት ተመችቶኛል ትምርትህ

  • @seblewongelyekidanemeheret2422

    Thanks Brother.

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Před 3 lety

    Thank brothers ❤️🙏

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HananHanan-gb2vk
    @HananHanan-gb2vk Před 3 lety +1

    እባክህ ውንድሜ ስለ ነጭ ሽንኩርት ጥቅምና ጉዳት በትነግር እንውዳለን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 2 lety

    wondemya ebakeh atedegagem geza yelem lai efelegna merzemun sai echegralhu

  • @weleteselassie6847
    @weleteselassie6847 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለ

  • @weleteselassie6847
    @weleteselassie6847 Před 3 lety +2

    እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @foziyagetachew1928
    @foziyagetachew1928 Před 3 lety

    thanks so much!!!

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 3 lety

    God bless you.

  • @almazyihdego3646
    @almazyihdego3646 Před 3 lety

    Tnx i will try it

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 3 lety +1

    በጣም ትክክለኛ አሰራር ነው.እግዜር ይባርክህ.ግን ባንታጠበውስ ምን ችግር አለው? በመጠኑ ተቀብተን ማለቴ ነው.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @ellanizewdie575
    @ellanizewdie575 Před 3 lety +1

    የደሜን አይነት ለማወቅ ማንን ነው እምጠይቀው ??? My family doctor????

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ