የደም አይነት ቢ የእህል አመጋገብ CEREALS AND SIMILAR FOODS/BLOOD TYPE B- AND B+/ ETHIOPIAN /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 149

  • @user-sv7th5hd2j
    @user-sv7th5hd2j Před 2 měsíci +1

    በጣም ❤❤❤

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před 2 lety +1

    በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረክልኝ🙌

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 2 lety +2

    🙏🙏 በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 Před 7 měsíci +2

    ጥሩነው የምታስተምረው ግን ፍሬ የለው አሁን ስለ ደም ቢ አወረሃህ እህሎች ብህ ያልከ ተልባ ሱፍ ሽሮ የሽምብራ የአተር የባቄላ የቱ ነው የሚፈቀደው አንተ ሃበሻነህ በሃበሻ እህል አውራን አስተያየቴን በቅንነት እየውና ይሄ እጨመር ብትነግረን መልካም

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před 2 lety +1

    በጣምአመስግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ተጠቅሜ አለሁ ወንድሜ

  • @alemtilahun6274
    @alemtilahun6274 Před rokem

    እውነት በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @selamhone3859
    @selamhone3859 Před rokem +2

    ስለኢትዮጵያ አመጋግብ የለህም በበየአውሮፖ አመጋግብ ነው በብዛት ወንድሜ በርታልን ለኢትዮጵያ አመጋግብ አጥናልን

  • @askalemareyammaru9976

    ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው 💕 አምላክ ይጠብቅህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ayalkwerku9673
    @ayalkwerku9673 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነዉ እኔ ለሁሉም ሰዉ ነዉ የአተን ትምህርት ጠቃነሚ እንደሆነ ምናገረው ግን ስለ ተልባ ጠይቄህ አልመለስክልኝም

  • @Mek90829
    @Mek90829 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን መልካም ወንድማችን ጥበቡን ያብዛልህ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 2 lety

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @mareshetmary2467
      @mareshetmary2467 Před 2 lety

      አንኳን ለሁለት ሺ አሰራአራት በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰብህ አንተን ካገኘሁ ጀምሮ በጤና ሰውነቴ የሚፈልገውን እነበላሁ ደስታ ስላገኘው ተባረክልኝ ጌታ ረጅም አድሜ ይስጥህ

  • @marydebretsion395
    @marydebretsion395 Před 2 lety +2

    Could you please add a photo of what you are explaining as some of us do not know what kind of food or crop you are talking about?
    I appreciate your information it’s very helpful and eye opening.

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 2 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶር❤ የአመጋገብ ሜኑ ብተሰራለን 👌🙏

  • @merafeochi8922
    @merafeochi8922 Před 6 měsíci

    በጣም አስደናቂ ነው

  • @nurabutajratube7731
    @nurabutajratube7731 Před rokem +1

    ተባረክ ትምህርትህ በጣም አሪፍ ነው ስለ ሁሉም እህሎች አስተማርክ ግን ቆጮን ረሳሀት

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ❤

  • @nebiyouwegayehu6061
    @nebiyouwegayehu6061 Před 2 lety +1

    Thank you for share

  • @AlmazAmare-hb4ss
    @AlmazAmare-hb4ss Před 4 měsíci +3

    b ena b+ demu adaynet new wey

  • @MigbarOlle
    @MigbarOlle Před 24 dny +1

    Amesgnalhu

  • @alganeshalemu5554
    @alganeshalemu5554 Před 2 lety

    ከልብ እናመሰግናለን አንተ ትለያለህ ስላምህ ይብዛ አንዳንዴ ግን እንዲገባን በምናውቀው ቃል ንገረን በርታልን የምታስተምረውን በተቻለ መጠን ጤናዬን ለመጠበቅ እየጣርኩ ነው የደም አይነት B ነኝ ኑርልን

    • @mamaethiopian547
      @mamaethiopian547 Před rokem

      እድሚና ጢና ይብዛልህ B+ነኝ እየተፈዎስክ ንኝ ፡ወደግሩፕ ግን እንዲት ልግባ?

    • @freweynigebray8285
      @freweynigebray8285 Před 10 měsíci

      😊

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing information.

  • @user-nt3kh1fc4u
    @user-nt3kh1fc4u Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን አንተን ከተካከልኩ ጀምሪ ቡዙ ነገር ተምሪ አለሁ

  • @tigistgelana1517
    @tigistgelana1517 Před 2 lety +17

    ትምህርቶችህ ጥሩ ናቸው በቅርብ ነው ቤተሰብ የሆንኩት የደም አይነቴ B+ ነው ውፍረት መጨመር እፈልጋለሁ ምን መመገብ አለብኝ

  • @BirtukanBekele-uf3mf
    @BirtukanBekele-uf3mf Před měsícem

    አንዳንድ ሰብሎችን ስማቸውን በአማርኛ ብትተረጉመው መልካም ነው።

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 Před 2 lety +1

    Thank you so much

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Před 2 měsíci

    ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ይህን አባባ ል እርግጠኛ ነኝ ያጣጥሉታል
    መክረ ሀሳቡን ለ15 ሰዎች ሼር ተደርጓል።

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před 2 lety

    Tebarek zare gen aynh ydkmh temselalh bdenb altenghem

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Před 2 lety

    እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሰህ ወንድማችን። ስለ ትምህርታዊ ገለፃህ እናመሰግናለን።

  • @ethiopiakabou6475
    @ethiopiakabou6475 Před 2 lety +4

    ምክርህ ጥሩ ሆኖ ግን አገላለፅህ ይገርማል በአማረኛ ጀምረህ በአማረኛ ጨርቅ ወይም በእንግሊዝኛው ጨርስ ሁለቱንም አትደባልቅ

  • @user-xc9jz8di5b
    @user-xc9jz8di5b Před měsícem

    Kalkachewu wuchi mebilat yichalal wayi

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před 4 měsíci

    Doctor Lena Beplas Negn Lena Tekami Yehoune Mkir Newyengerkg Betame Imesagnalhu Tebarekilg

  • @hanagemeda8020
    @hanagemeda8020 Před 2 lety

    ለንጹሆች ሁሉ ንጹህ ነዉ እግዚአብሔር የሚንበላዉን ፈጥሮ ካበቃ በውሃላ ከእንሳት መመገያለብንን ከ እህል ደሞ ፍረበሱ ያለበትን ሁሉ ብሉ ብሎናል ስፈጥርደሞ ሁሉም መልካም እንደሆነ አየ ይላል ቃሉ ሱ በደም ዐይነታችን ብሎ አይደለምይህን ስል መቃወመ አይደለም እሱ ቅዱአርጎ የፈጠረዉን ማንም ልያረክሰዉ አይችልም ጸልየን ስለምንበላሁሉ ንጹህ ይሆናል ምክርህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 2 lety +1

      ሙሉውን መጽሃፍ ቅዱስ አላነበብሽም ማለት ነው

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt Před 9 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Před 21 dnem

    Laki

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před rokem

    እግዚአብሄርይባርክህ

  • @nigussulemma6715
    @nigussulemma6715 Před rokem

    ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ

  • @YoditGetachew-pv3uc
    @YoditGetachew-pv3uc Před 3 měsíci

    ❤WOW. THANK. You

  • @frehiwot5394
    @frehiwot5394 Před 2 lety +5

    በምታቀርበዉ ፕሮግራም እኛ ኢትዮጵያዉያንን ታሳቢ አድርግ እባክህ

  • @freseynigebru185
    @freseynigebru185 Před 2 lety +1

    በጣም እናምናለን ወንድማችን የበለጠ እቀቱን ይግለጥልህ

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z Před 2 lety

    ተባረክ

  • @user-wc8jt9dl5m
    @user-wc8jt9dl5m Před 2 lety

    betam enamesegnalem kebzu hmem dgnalehu

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 Před 2 lety

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @fikrutafese4998
    @fikrutafese4998 Před 2 měsíci

    አወዛገባቹን አጃ ና ድንች እንደማይፈቀዱ ሌላ ቦታ ተገልፀዋል አንቴ ደግሞ እንደሚፈቀድ ገልፀዋል የቱን እንውሰድ?

  • @aynalemzerabza8760
    @aynalemzerabza8760 Před rokem

    betam enamsgnaln

  • @user-hj8on6fi3w
    @user-hj8on6fi3w Před 2 měsíci

    በአማርኛ

  • @marthaderbe6157
    @marthaderbe6157 Před rokem +2

    የምግቦቹን ስም በአማርኛ ብታደርገው ምክንያቱም የሚሰማህ ሰው አብዛኛው አማረኛ ተናጋሪ ነው

  • @NuhaminYazew
    @NuhaminYazew Před měsícem

    በኢትዮጵያ ምግብ ንገረን

  • @BrktiG
    @BrktiG Před dnem

    Mindiew melet malet wendim ?

  • @aminuwolde1790
    @aminuwolde1790 Před 7 měsíci

    Tankss

  • @Hassabe-sk2qx
    @Hassabe-sk2qx Před 2 měsíci

    የደም አይነት ቢ ነኝ ብዙ ግዜ የደም ማነስ ነጭ የደም ሴሎቼ ይቀንሳሉ ድካም እና አቅም ማነስ ያጋጥመኛል ምን ልጠቀም?

  • @bereketarsicha4485
    @bereketarsicha4485 Před 2 lety

    Bewenetu mene beye endemamesegnhe alawekm enatene kemute nawe yadankelgn . Weletahn amelke yekefelew

  • @AndiHailu
    @AndiHailu Před 2 měsíci

    አማርኛ ስሞችን ብትጠቀሙ ጥሩ ነበር

  • @MohammedAbuFatuma
    @MohammedAbuFatuma Před 2 měsíci

    ስንዴ ገብስ በቆሎ እና ምን ቀረ ምን እንብላ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před 2 lety

    tame salmeh ybza wel come

  • @kanatv8544
    @kanatv8544 Před 2 lety

    Enmesegenalen

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 Před 2 lety

    እንኩዋን አደረስህ ወንድሜ
    እግዝያአቢሔር ይስጥልን 🙏🏽😍

  • @workewolde6177
    @workewolde6177 Před rokem

    gud chrash gebs or barlley atmegebu o !!!dr

  • @alemayehutamirat-xy7nr
    @alemayehutamirat-xy7nr Před 5 měsíci

    Blood type B+ new kibdeta anestegna ena keten yalku new betewesen melku sewnetan ena kibdetan mechemer felgalew men aynet megb btekem kibdetan ena sewnetan mechemer chilalew

  • @ellanizewdie575
    @ellanizewdie575 Před 2 lety

    Thank you

  • @etenshegezahegn2326
    @etenshegezahegn2326 Před 2 lety +1

    እንዬ ዳቦ ነው በብዛት የምበላው ከዳቦ ተለይቼ መኖር አልችልም ምን ትመክረኛለህ የደም አይነቴ ቢ ነው

  • @buzayewgebeyew5853
    @buzayewgebeyew5853 Před 2 lety +2

    ሠላም እንዴት ነህ ለ B+ ተልባ ይፈቀዳል?

  • @user-xc9jz8di5b
    @user-xc9jz8di5b Před měsícem

    Quenoa mindnewu

  • @freseynigebru185
    @freseynigebru185 Před 2 lety

    እንካን አደረሰህ ወንድሜ
    እኔ እምኖረው ከአገር ውጪ ነው እና ሳማ በእንግሊዘኛ ስሙ አላቀውም ስሙ በእንግሊዝኛ ላክልኝ ስለምታደርግልን ሁሉ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል ወንድማችን አመሰግናሎህ

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z Před 2 lety +1

    ታዲያ አጃ ካልበላሁ በጣም ችግር ነው ፕሪ ዲያቤቲክስ ነኝ የዘወትር ምግቤ አጃ ነበር ችግር አለው ? ገብስም አይሆንም ብለሀል ምን ልመገብ?አጃ ለስኳር መጥፎ ነው?

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g Před 2 lety

    እኔምለህ ወንድም
    shnbra bakela Ater le b+ altfkedem slezi shro kemn mazegajet Albin tlalk Ebakh ngregn yeshro Nger Ayihonlignim😔

  • @kidstbelay944
    @kidstbelay944 Před rokem

    እኔ በጣም እሸት በቀሎ እወዳለሁ በየቀኑ ነው የምመገበው እና መተው ኣለብኝ ማለት ነው እባክህ ንገረኝ

  • @hyjamawakebt163
    @hyjamawakebt163 Před rokem

  • @fekaduwodajo6034
    @fekaduwodajo6034 Před 2 měsíci

    ኩይና በአማርኛ ስሙ ምንድነው?

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před rokem

    ruz china aydelenim .be Ethiopia yetelemede migib lemin atabraram

  • @hyjamawakebt163
    @hyjamawakebt163 Před rokem

    አንደኛ ትምህርት

  • @rihanaabdella6592
    @rihanaabdella6592 Před 2 lety

    Ye deme aynet B-negne queno meblat yefkedlgnal weye altbam hesan leje

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድም ቁጥርህን ጠይቄህ ነበር እባክህ ፍቃደኛ ከሆን

  • @birtukansholeleburte9624

    ሰላም እኔ በፊት ab ይመስለኝ ነበር አሁንህክምና ቦታ ሔጄ ደሜ ቢ ፕላስ ነዉ

  • @user-ck1qn1km7u
    @user-ck1qn1km7u Před 2 měsíci

    ቲማቲም በስላጣ መልኩስ?

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 Před rokem

    💖💖👍💖💖

  • @user-xk7nh8cm7v
    @user-xk7nh8cm7v Před 10 měsíci

    የደም ዓይነት ቢ ስኳር ያለበት ሰው የማንጎ ሻይ ጠቅም ይችላል ወይ?

  • @tigsttesfaye1818
    @tigsttesfaye1818 Před rokem

    Gerame new 10q

  • @muluqenbaye3113
    @muluqenbaye3113 Před 2 lety

    ክሮች ኮፊን እንደ ቡና በመውሰድ ቡናን መተካት እንችላለን ብለህ አስተምረህ ነበር ፡፡ተክሉም የሚገኘው በገዳም አባቶች አካባቢ ነው ተብለናል፤ለዛም ነው እፀ-ተሀድሶ ይባላል ወይ ያልኩት ወንድሜ

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Před 2 lety

    እና ምን ልብላ😳😳😳🤔🤔🤔 የምወደዉን ነገር ሁሉ አትባይ አልከኝ እኮ🤔🤔

  • @TarikuUrga
    @TarikuUrga Před 4 měsíci

    B+ አብራራልኝ

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 Před 2 lety

    እንኳን አደረሰህ ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊ🌼🌼🌼🌼🙌

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 2 lety +1

      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @ayelekebede1565
      @ayelekebede1565 Před rokem

      ይገርማል እሽ ምን እንብላ? ሁሉንም እማይበላአአደረከው እኮ

  • @mhretmusazgi720
    @mhretmusazgi720 Před 2 lety

    Teff yfekedal

  • @michaelkidane365
    @michaelkidane365 Před 2 lety

    ? ቆሎ እና በሶን ትቼ ምን ቀረኝ ትለሻለኝ ?

  • @fretekle2934
    @fretekle2934 Před 2 lety

    Selam new telba le blood o yfekedal wey? Le erguz set yfekedal wey? Pls ngeregn

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን ግን ጥያቄየን ተው መልስልኝ ብሮ ፈጣሪ እውቀቱን ሰቶህ እኔም ስበቡን ካንተ ፈለኩ ተው መልስልኝ

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g Před 2 lety

    Ene yemwedachew bemulu lne merz endehonu endmsmat Merdo yelem😥😥Lekso dresugn yemr Avocado bokolo gebs mser timatim wste nachew dme gn B+ new😥dorom bihon tolo tolo bayihonm yemwdew mgb new betkaraniw sga Alodim🤨

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před 2 lety

    Tc

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 Před 2 lety

    ሰላም tamie

  • @yonasteshonga5042
    @yonasteshonga5042 Před 11 měsíci

    በአማረኛ አትናገርም የምግብ አይነቱን

  • @freseynigebru185
    @freseynigebru185 Před 2 lety

    ውድ ወንድሜ በጣም ያስቸገረኝ ደሜ ሁሌ ከፍ ይላል መድሀኒት መጀመር አልፈልግም ግን ምን በቤት እንዴት መቀነስ እንደምችል እርዳን እባክህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 2 lety

      የሳማ ሻይ ይጠጡ

    • @freseynigebru185
      @freseynigebru185 Před 2 lety

      የሳማ ሻይ በጣም ጠቅሞኛል በታም አመሰግናሎህ ወንድሜ የበለጠ እውቀቱን ይግለፅልህ

    • @freseynigebru185
      @freseynigebru185 Před 2 lety

      በጣም በጣም አመሰግናሎህ

    • @mikethio1919
      @mikethio1919 Před 2 lety

      @@EthioFamilyTube የሳማ ሻይ የት ይገኛል አአ

  • @tariuyadtetariuyadte1481
    @tariuyadtetariuyadte1481 Před 2 lety +2

    😘😘😘😘😘

  • @menelikyimer9645
    @menelikyimer9645 Před 2 lety

    መልካም አዲስ አመት።

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ የፍቅር የጤና የሰላም እንዲሆን ተመኘሁ

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 Před 2 lety

    Selam wendme ewnt nw enem gobse,ye sende nuger semegb wedywenu endaltsemamage awekwalu lelaw gen bulas meblat yecalale? Betam amesgenalu

  • @user-jx2bx9tm7z
    @user-jx2bx9tm7z Před 2 lety

    እስኪ ለደማይነት Ab+ ስራልን በፈጠረህ ለብቻው ርእስ ሰርተህ ንገረን በተረፈ ጥሩ ነው በርታ ስለተቸገርኩ ነው በምግብ ምንም ላውቀው አልቻልኩም ጨጓራየ በጣም እያሰቃየኝ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 2 lety +1

      ብዙ የተሰሩ ቪዲዮዎች አሉ ነገ አዲስ ይለቀቃል

  • @asegedechargaw7105
    @asegedechargaw7105 Před rokem

    ወገቤን ያመኛል ምን ላድርግ

  • @aynalemzerabza8760
    @aynalemzerabza8760 Před rokem

    gne d/c ahun yteglsut B+ nwe?

  • @nadiaghebremariam8629
    @nadiaghebremariam8629 Před 2 lety

    ጤፍስ መመገብ ይፈቀዳል?

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Před 2 lety +1

    ለደም አይነት ቢ ክክ ይፈቀዳል

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Před rokem

    አመሰግናለው የኔ ደም B+ ነው ምስር ወጥ ስበላ አይስማማኝም ይህ ን ብትነግረኝ

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 Před rokem

    በአማርኛ ብቻ ተናገር እንግሊዝ አትቀላቅል።