ለደም አይነት ኤቢ/AB/ ተአምራዊ አመጋገብ ዘዴ // የተፈቀዱ የስጋ ዝርያዎች // Ethiopian food

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 10. 2020
  • ለደም አይነት ኤቢ/AB/ ተአምራዊ አመጋገብ ዘዴ // የተፈቀዱ የስጋ ዝርያዎች // Ethiopian food

Komentáře • 413

  • @BettyBirhanu-ul9rg
    @BettyBirhanu-ul9rg Před měsícem +3

    ወልካም ሰው ነህ እንዳንተ ያለውን መድሀኒአለም ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @orentube2026
    @orentube2026 Před 3 lety +7

    እኔ AB+ ነኝ እና በጣም ደስ ብሎኛል ያገኘሁትን ነገር ነው የምበላው ተመስገን አምላኬ

    • @mesertg43
      @mesertg43 Před rokem

      እኔም አባቴ Ab ነው ግን የደም ግፊት አመመው እንደገና ደም ማነስ አለበት በጣም ተቸገረብኝ ለማነሱ ስንል ግፊቱ ይጨምራል

  • @saraabebe3669
    @saraabebe3669 Před rokem +2

    በጣም አመሰግናለው ስል AB የደም አይነት የተናገርከው ትክክል ነው እኔ AB ነው የደም አይነቴ።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety +6

    የምታምነው አምላክ አብዝቶ ይርዳህ የኔ ጌታ ኑርልን አመሠግናለሁ

  • @haregewoinmekonnen7811
    @haregewoinmekonnen7811 Před 3 lety +30

    የኔ የደም አይነት AB+ ነዉ በደንብ መረዳት አፈልጋለሁ በየ ስንት ጊዜ ነዉ ፕሮግራምህ

  • @sarayouteub2177
    @sarayouteub2177 Před 3 lety +9

    በእውነት ነው የምልህ እርጋታ በራሱ ትልቅ ምክር ነው አመስግኜ አልጠግብም

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q Před 3 lety +2

    ታምዬ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልክ በርታልን

  • @aberashkahsay3636
    @aberashkahsay3636 Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን እግዝብሔር ይጠብቅህ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን በእውነት ጥሩ መልእክት ነው

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 Před 3 lety +2

    ብዙ እውቀት እያስጨበጥከን ነው ተባረክ

  • @melegirma7153
    @melegirma7153 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @negalgnanmut2183
    @negalgnanmut2183 Před 2 lety +1

    ሀሪፍ ነው መምህር ቀጥልበት

  • @ruthmaelkebede4861
    @ruthmaelkebede4861 Před 3 lety

    እግዝአባሄር ይባርክህ , አገላለጽህ እና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ,መቀነስ ስለምፈልግ እሞክረዋለሁ ። አመሰግናለሁ 💁

  • @user-jy8yh6pp3t
    @user-jy8yh6pp3t Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @muluneshhabol1738
    @muluneshhabol1738 Před 2 lety +2

    Thank you so much for sharing the information

  • @elleniabera7273
    @elleniabera7273 Před 3 lety +2

    Thank you so much
    You told me my problem..
    Thank you again

  • @tizitajone8105
    @tizitajone8105 Před 3 lety

    Thanks for your doctor I Like your videos 👍👍💋💋

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay6929 Před 2 lety +1

    በጣም አመሠግናለሁ ABነኝ ለአገልግሎትህ ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው

  • @weineshetnesemane4806
    @weineshetnesemane4806 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፊ ነው እናመሠግናለን

  • @belaydemese9808
    @belaydemese9808 Před 3 lety

    ofcourse you have full & true information.
    So, thank you!

  • @beletunegash1858
    @beletunegash1858 Před rokem

    በጣም እናከብርሃለን የምታስተምረው ሁሉ ጠቅሞኛል ፡፡

  • @omerjibril7318
    @omerjibril7318 Před 2 lety +1

    Brother barbo
    Thank you
    Excellent program

  • @narditube6903
    @narditube6903 Před 3 lety +3

    thanks and blessed More

  • @getnetayalew6546
    @getnetayalew6546 Před 3 lety +1

    Very interesting Vedio! We thank you a lot & Keep it up, brother!

  • @merongetachew9117
    @merongetachew9117 Před 3 lety +1

    God bless you. Thank you.

  • @asnakechteshome5532
    @asnakechteshome5532 Před 3 lety

    ሰላም ወንድሜ በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው ተባረክ የB+ ደም አመጋገብ ብታቀርብልን

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Před 3 lety +1

    አመሰግናለው ትክክለኛ መረጃ ነው

  • @muluzewale3835
    @muluzewale3835 Před 3 lety +1

    God bless you betam tekamiy tmhert new Egzihabher histlen ❤❤❤

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏🏽

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 Před 3 lety +1

    ሰላምህ ብዝት ይበል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልን

  • @liontubewellotube9970
    @liontubewellotube9970 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል እና የኔ ደም AB pos ነው

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 Před 3 lety +2

    ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @lemeltewelde110
    @lemeltewelde110 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን የእኔ ደሜ a new

  • @shalomsara9461
    @shalomsara9461 Před 3 lety

    God Blesse you takk

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 Před 3 lety +1

    Really it is miracle ...... thanks

  • @zesarem4492
    @zesarem4492 Před 3 lety

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚነገር ሰምቻለሁ 🙏

    • @astergebru9165
      @astergebru9165 Před 3 lety

      ሕግዚአብሔር ዬባርክህ ጥሩ ትምህርት አግኝቼ አለሁ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před 3 lety +4

    እውነትህን ነወ እኔ በቅርቡ ያንተን ትምህርት ከሰማሁ ጀምሮ ብዙ እህቶቼን የደም አይነታቸውን እንዲመረመሩ አድርጋለው እና ከነዚህም ኤ ፕላስ አለችና በጣም ነው ጨጓራዋን የሚያማትና ቪዲዮውን ከላኩላት ቦሀላ በጣም ደስ ብሎአት እየተከታተለች ነው እና እውነት ከልብ ነው የምናመሰግንህ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před 2 lety +1

    ስላም ታሚየ ናምስግናለን ትባረክ ቅትልብት

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw7185 Před 3 lety +1

    ዋው ዛሬ ደግሞ ፏ ብለሐል

  • @alemengda3884
    @alemengda3884 Před 3 lety +1

    Thank you sender from USA

  • @sameriyaya5466
    @sameriyaya5466 Před 3 lety

    ብዙ እውቀት አግቻለው አመሰግናለው በጣም

  • @tekelezelalem5561
    @tekelezelalem5561 Před 3 lety

    ጌታ፡ይባርክህ።በአምላክ፡ትእዛዝናሕግ ተክትልህ ስለምታስምር ድብ ይላል።ጌት ይርድህ።

  • @tadeleyohannes7634
    @tadeleyohannes7634 Před měsícem

    AB+ ነኝ። ወደ 50 አመቴ ነው ጌታ ይመስገን ። ምንም ዓይነት ህመም አለውቅም። የምትለው ሁሉ ተመችቶኛል ።

  • @user-zt3kc5ex8c
    @user-zt3kc5ex8c Před měsícem

    እጅግ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 Před 3 lety +2

    ታሜ አመሠግናለሁ ተባረክ

  • @DiboraZeleke
    @DiboraZeleke Před 2 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ

  • @tesfayebasha1043
    @tesfayebasha1043 Před 2 lety

    I really appreciat you my brother

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 Před 3 lety +4

    Well done my brother. I really appreciate that and very lovely lecture. Brilliant mind.

  • @emmanu1gna
    @emmanu1gna Před 3 lety +3

    ተባረክ .. !!!

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 Před 3 lety +2

    Thank you so much

  • @axumeyshkor3097
    @axumeyshkor3097 Před 3 lety

    Thanks for sharing

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před 2 lety +1

    Ejeg Betam Enamesegnalen Wedu Yehager Lej Keberelen 🙏🙏💚💛❤️

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 Před 3 lety +2

    Thank you 🙏🏽

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 Před 3 lety

    ተባረክልኝ የነ ወንድም AB ነኝ እግዚብሄር ይስጥልኝ

  • @merhawitesfay3364
    @merhawitesfay3364 Před 3 lety +1

    THANK YOU brother

  • @abebechshibshi2567
    @abebechshibshi2567 Před 3 lety

    ጌታ፡ይባርክህ፡የኔ፡ደም፡አይነት፡ኤቢ፡ነዉና፡እባክህን፡በርታ፡ና፡ሁሉንም፡ንገረኝ፡ፍሩት፡በጣም፡እወዳለሁ።

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před 2 lety

    Tank You so match Brother🙏

  • @siniduteklemariam6012
    @siniduteklemariam6012 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ፀጋውን ያብዛልህ ያልከው ሁሉ በእኔ ውስጥ አለ እንዳስተካክል ስለነገረከኝ አመሰግናለሁ።

  • @teberhhabtemariam7014
    @teberhhabtemariam7014 Před 2 lety

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 Před 2 lety

    I appreciated bro my blood is AB+good information

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 3 lety

    Selam Wedemi merci be Ewunet turu temhert newu

  • @marylema6554
    @marylema6554 Před 3 lety +1

    Thank you allot

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 Před rokem +1

    Thanks 😊 🙏🙏🙏

  • @user-rs3dn3sq1b
    @user-rs3dn3sq1b Před 2 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @felealex776
    @felealex776 Před 3 lety

    እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን አግኝቼበታለሁ እንዲሁም ከደም አይነቴ ጋር የሚመሳሰሉ ብዙ ባኽሪያት ለማየት ችያለሁ በእጅጉ አመሰግናለሁ ።

  • @saraweldslasie2403
    @saraweldslasie2403 Před 3 lety +1

    Enkan dehna metah. Selam lantem yhun 🙏🙏

  • @awethenaodbe2112
    @awethenaodbe2112 Před měsícem

    Thank u bro

  • @teddyandu3103
    @teddyandu3103 Před 2 lety

    Thank you very much

  • @meseretabera2596
    @meseretabera2596 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረክኝ

  • @meserethaye7648
    @meserethaye7648 Před 3 lety +1

    Betam amesegnalew 👏👏

  • @haileslasekidu4406
    @haileslasekidu4406 Před 3 lety +1

    በጣም ከልብአመሰግናለሁ

  • @serkalemnegede5289
    @serkalemnegede5289 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @raesugebreslasie4611
    @raesugebreslasie4611 Před 2 lety +4

    Thank you 🙏 brother for everything you did for us 👍

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 Před 3 lety

    Amen tebarek

  • @etsegnetkeflew8083
    @etsegnetkeflew8083 Před 3 lety

    Tnx😊

  • @kalutopevent7808
    @kalutopevent7808 Před 2 lety

    You are right doctor am AB and i have gustric

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 Před rokem +1

    መልካምነትህ በጣም ይገርመኛል
    መድሀኒያለም ጤናህን ይሰጥህ ሌላ ምን ይባላል

  • @tadeleyohannes7634
    @tadeleyohannes7634 Před měsícem

    እኔም AB+ ነኝ ደስ ይላል

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 Před 3 lety

    Thankyou. Somuch. Wendemacen

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 Před 3 lety

    Waw.Godbless Brather's

  • @kidisttefera3477
    @kidisttefera3477 Před 3 lety +3

    Really thank you so much for everything. I want to know about B+ blood type man.

  • @alexhurissa8759
    @alexhurissa8759 Před 3 lety

    Tebarek

  • @bilalcosaeed2366
    @bilalcosaeed2366 Před 3 lety

    Thank you God bless you

  • @haregewoinmekonnen7811
    @haregewoinmekonnen7811 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @wubalemtaddese9015
    @wubalemtaddese9015 Před 3 lety +1

    Wow thank you so much God bless you 🙏

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 3 lety +1

      አሜን

    • @fasikahailemariym48
      @fasikahailemariym48 Před 3 lety

      @@EthioFamilyTube ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም በዩቱብ አይቼህ ነው ፋሲካ እባላለው ስለ አቮካዶ ስትናገር በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም እበላለው አጠባለው ልጄ በጣም ያቅረዋል ፊቱ ለይ ሽፍ ይልበታል የቀላል እና እባክህ ለምታጠባ እናት የሚሆን የምግብ አይነት ንገረኝ የደሜ አይነት ኤቢ ነው በፍጥነት ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው

  • @RahmaTabore
    @RahmaTabore Před měsícem

    AB- ነኝ አመሰግናለው ሰለምክርክ

  • @lemmahana6522
    @lemmahana6522 Před 2 lety

    you are correcttt

  • @yemaneyeme7404
    @yemaneyeme7404 Před 2 lety

    እንመሰግናለን ቤተሰብ ያለከን ነገር በጣም ጠቃሚ ነገር ስለ ሆነ እኔ A- ነኝ ደሜ እና ሆሉ ያልከው ተግባር ላይ ኣውለዋለው

  • @menelikyimer9645
    @menelikyimer9645 Před 3 lety

    Thank you

  • @biruktaitgirma7502
    @biruktaitgirma7502 Před 3 lety

    Tebarekkk bro. Ewiket tibeb yabzalih temechitognal ( ye fiyel siga le AB yemekeral wey??)

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 Před 3 lety

    እድሜ በጣም አመሰግናለው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety

    እናመሰግናለን 👈

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 3 lety

    በጣም በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን

  • @meseretM-n5v
    @meseretM-n5v Před 29 dny

    ተባረክ

  • @kidistgetachew5688
    @kidistgetachew5688 Před 3 lety +2

    ስለ AB የደም አይነት የገለፅከው በትክክል እኔ የሚሰማኝን ነው ጨጉአራ ሳይነስ አብሮኝ የኖረ ነው እና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @rosebella9344
    @rosebella9344 Před 3 lety

    Betam new yeredaken docter thanks so much

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ዶክተር ግን አይደለሁም ምግብ እያጠናሁ ነው

    • @rosebella9344
      @rosebella9344 Před 3 lety

      Eshei yene we'd cheer yelewem kedocter tebeltaleheko

  • @etetlema2814
    @etetlema2814 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @jofhkjs2177
    @jofhkjs2177 Před 2 měsíci +1

    አስገራሚነዉ

  • @mulugetahailemariam873
    @mulugetahailemariam873 Před 3 lety +1

    Thanks

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 Před rokem

    Thank