[ ተአምረኛው እጅ ] ዶክተሮች ሳይቀሩ እየሄዱ የሚፈወሱበት አስደናቂ ቦታ!! | Addis Ababa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • 👉መምህር ንጉሴ ገ/ሚካኤል 0949848165/0911356276
    ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 86

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq Před 9 měsíci +12

    በስመ ሳሪስ አደይ አበባ ሄደን ከምንከራተት ስልክ ቁጥራቸው ቢቀመጥልን በጣም ጥሩ ነው ደውለን በመመዝገብ ወረፋ ብናሲዘ ነው የሚቀለን ቁጥራቸውን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን?

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před 9 měsíci +1

      😢😢😢እኮ. ወሬ ብቻ ናቸው ጋዜጠኛወች

    • @SalkebirUbi-bq6iq
      @SalkebirUbi-bq6iq Před 9 měsíci +2

      @@alainfef176 ደሞኮ መልስ አለመስጠታቸው ዛሬም ምስክር ነው። አሁንስ አበዙት እንዲታይላቸው ቪዲዮ መስራት ብቻ እንጂ ኮሜንት አይመልሱም።

    • @eyasuyigzaw
      @eyasuyigzaw Před 8 měsíci +1

      እኝህን አባት መንግሥትም ሆነ አቅሙ የፈቀደለት ሰው ሁሉ አሥፈላጊውን ትብብር በማድረግ መተባበር ተገቢ ነው።

    • @SalkebirUbi-bq6iq
      @SalkebirUbi-bq6iq Před 8 měsíci +1

      @@eyasuyigzaw ልከ ነህ ሊረዱ ይገባል ግን የመንግስትን ነገር እንኳን ተወው 😁😁 እንደውም ባያጠፋቸው 😳እሱ መቼ ጥበበኞችን ይወድና 😳

    • @hibistinatad4718
      @hibistinatad4718 Před 7 měsíci

      Adey abeba Wede adis sefer taxi meyaza gar nw

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 5 měsíci

    ኣቦይ መዓረይ ኪዳነምህረት ኣደይ ዕድመን ጥዕናን ትሃቦም ባባየ ዝሓመመ ክፍወስ መታን ኣቦይ መዓረይ ዝሓመ ሰብ ክፍወስ ምርኣይ ናይ ደስታ ደስታ እዩ ቁጽሪ ስልኮም ጽሓፉልና ሓደራ🙏🏾💐💐🤍

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před 9 měsíci +2

    የሚያሣዝን ጊዜ በመፅሐፍ ቅዱስ ይሕ ወገን በፆም በፀሎት በስግደት እንጂ አይወጣም

  • @yosefasefa4953
    @yosefasefa4953 Před 8 měsíci +2

    በርቱልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ሳላደንቆት አላልፍም ፈጣሪ ነው ጥበቡን የሰጦት በርቱ

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před 9 měsíci +8

    ለሀገራችን ባህል ሀኪሞች ጥበብን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci

      ድብትርናዉስ ሰዉን በቅጠል ማሳበዱስ ስርማሽ ቅጠል በጣሽ የ እግዚአብሔር ጥበብ አይደለም መፅሀፈ ሔኖክ ምዕ፥2 ብታነቡ ማን እንዳስተማራቸዉ ታዉቁ ነበር

  • @htwy52
    @htwy52 Před 7 měsíci +1

    ልጆችዎን ማስተማረዎ በጣም ጥሩ ነው። ሲማሩ ግን መሠረታዊ የሆኑ የሰውነት ክፍሎችን በህክምናው ጊዜና በፊትና በኋላ መደረግ ያለባቸውን ሙያውንና ሕጋዊ ጥንቃቄውን ከዘመናዊ ትምህርትጋር አያይዘዉ ይማሩ። እግዚአብሔር ይስጥልን እጀዎ ይባረክ። የወሰዱት ከኛ ነዉ በማለትዎ በጣም ኮራሁበዎት።

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck Před 9 měsíci +3

    እነታችን ላኑኑቶት ያብቃወት ልቾት እመ አምለክ ትማራሎት እናታችን ጤና እና እዲሜ ይስጢልን ሺ አመት ኑሩልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci

      የኔ እናት ይህ የዲያቢሎስ ስራ ነዉ እያስተዋልን እንጅ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 8 měsíci +1

    ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥዎ።ጋዜጠኛዋም፡እግዚአብሔር፡ይባርክሽ።ሕዝብን፡እየረዳችሁ፡ነው።

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 Před 10 měsíci +1

    ያቆይልን አባቴች ሁሉም ሲደርስበት ነው ሚገባው ማንም በማንም ህመም አይቀልድ ያገኘዋል ከእጁ!

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci

      እረ የኔ እናት የባሰ የህይወትሽን እስራት እያጠነከሩብሽ ነዉ በሰይጣን እስኪ በመፅሀፈ መቃብያን ሳልስ ስለነዚህ አይነቱ የሰይጣን ስራ አስፈፃሚዎች እንዴት ምልክትን እንደሚሰጣቸዉ ተፅፏል መዳን የፈለገ የስሙ ሀይል ብቻ ማመን በቂ ነዉ ፀበሉ የቤቱን አፈር እንኳ ካመንበት ያድናል የቅዳሴዉ ዉሃ ፈዋሽ ነዉ እምነት ይጠይቃል ደም የሚያፈሰዉ ሰዉየዉ ግብሩን መገበሩ ነዉ

  • @user-yx1tm7fo8v
    @user-yx1tm7fo8v Před 7 měsíci +2

    እባክወትን አድራሻ ይሰጡን

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 8 měsíci +3

    ድሮ የምናቃቸው ማሞ የሚባሉ የባሕል ሐኪም ነበሩ ድሮ (ማሞ ሐኪም ቤት ይባል ነበር)

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 10 měsíci +5

    ይሄ በዓረብ ሒጃማ ይባላል, ሱና ነው አንድ ሰዉ በአመት አንዴ ይሔንን ማድረግ አለበት! የቆሸሸ ደም ማስወገጃ ነው!!

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před 10 měsíci

      😢😢😢ውዴ. አረቦቹ. ያውቁታል. እኔ ልሞት. ነው. እግሬን. እሪህ. አባባ እንደሚሉት ግን. ስደት. ነኝ. ጠፍቸ. ነው. የምሰራው. አመት. ሆነኝ. አዱ. እግሬ. በላኝ. እስለከልክብኛል. ስቆም. ስቀመጥ. ኡኡኡኡኡ. በላኝ አላመጠኝ

    • @kemalsire3763
      @kemalsire3763 Před 8 měsíci

      ​@@alainfef176
      8i😊

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      እረ ባክሽ በአመት አንዴ ስለዚህ የሰይጣን ግብር ነዋ እንጅ ፈጣሪ የራሱ ፍጥረቱን ቆሻሻን የምናስወግድበት አሰራር ሰርቶልናል እንጅ ደማችን ይቆሽሻል ብሎ እንደነዚህ አይነት ደብተራ አልሰራልንም ተፈጥሯዊ ኡደቱን የጠበቀ ነዉ ጆሮ እንኳን ሲሰራ ኩክ መዉጣቱ የአፍንጫችን ፀጉር መኖሩ ምክንያታዊ ነዉ አረቦቹ በቀድሞዉ ሞአባዉያን በአስማቱ በጥንቁልናዉ በድግምቱ የታወቁ ስለሆኑ ነዉ እህቴ ግብር ነዉ

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před 8 měsíci

      @@Kidist-rn2xc ክክክክክክ. ፈጣሪየ ትግስቱን. ስጠኝ. እዝኪ. ዝም. በይ. ያልተነካ ግልግል. ያውቃል. በሽታውን. ብትቀምሽው. እንደዚህ አትይም እሪህ. የሚባል. ከቁርጥማት. የሚመጣ. በሽታ በዚህ መልኩ. የቆሸሸ. የተከማቸ ጎትቶ. ያዋጣል ህመሙ. ያለበት ቦታ. ላይ. ደምሽ ይቆሽሽና ይረጋል ይጠቁራል. እሱን. ጎትቶ. ሲወጣልሽ. ህመሙ ይጠፋልሻል. ለዛ ነው. ዝብለሽ. ስለማታውቂው ነገር. አትከራከሪ.

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይገስፅሕ በአርያ ስላሴ የተፈጠረዉን ደም ለሰይጣን አታፍስ ክርስቲያን ዘወትር ከፀለየ ከፆመ ከሰገደ አስራት በኩራት ካወጣ በቤቱ የፀሎት በታ ካለዉ እሔ ሑሉ በሽታ አይነካዉም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      እፍ እረ ለዚህ የደነዘዘ ህዝብ ንገሩልኝ የደብተራ አሰራር ነዉ ሰፍ ብለዉ አምነዉት ወደ ሞት እየሄዱ ነዉ ሰዉ እንዴት ብሎ አይጠይቅም ሰዉየዉም ሊያማልል ዶክተር ተሰርቷል ምናምን ይላል እንዴት ሰዉ ስለራሱ እንዲህ ሲያወራ ታምኑታላችሁ መርምሩ በሀይማኖታችሁ በሉልኝ

  • @firhywot
    @firhywot Před 9 měsíci +2

    የግል ስልካቸው ወይም የስራ ስልክ ቁጥር ቢለቀቅ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Před 10 měsíci +1

    አረቡች በጣም ይጠቀማሉ በድሜ የገፉ ስውች 👌

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 9 měsíci

    ወይኔ,,እናተ,,በዚ,,በሽታ,እየተሠቃየችብኝነው
    አሁንማ,,ተመሥገን,,ከፈጣሪበታች,,እረሡን,,አገኛተናል,,እድሚና,,ጤና,,ይሥጦት❤❤❤❤

    • @Hamere-ij8np
      @Hamere-ij8np Před 9 měsíci

      Selam endet nachu? Esachew gar takemew new yedanut? Enem enaten yamatal.

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 Před 9 měsíci +2

    እንደዚህ እአይነት ህክምና ምንም ለውጥ አያመጣም ደም መምን መጦ ማፍሰስ😢 ሞክረን ነበር ገንዘባችን ተበላ እንጅ ለውጥ አላገኘንም።

    • @Hamere-ij8np
      @Hamere-ij8np Před 9 měsíci

      Selam endet nesh? Esachew gar mokeresh neber? enate betam yamatal eski yalewn ngr asawkign kalaschegerku. Amesgnalhu

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před 9 měsíci

      ሀኪም መሆን አለብህ ማጣጣል ባህላችን ሆኗልና

  • @htwy52
    @htwy52 Před 7 měsíci +1

    ይበርቱ። ሩቅ ምሥራቆች የረሳቸውን ጠብቀው፣ አሁን ለሌው ተርፈው እየተጠቀሙበት ነው።

  • @user-gr6kw7yt6w
    @user-gr6kw7yt6w Před 3 měsíci

    ስልክ ቁጥራቸውን ንገሩን

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 6 měsíci

    Stamer lejetua❤

  • @Saraghebrendrias
    @Saraghebrendrias Před 8 měsíci

    Ezegabher edmanatena yesateon

  • @user-ry4vk9ij8s
    @user-ry4vk9ij8s Před 8 měsíci

    እባከወን ስልከወትን ያስቀምጡልን

    • @helentube.
      @helentube. Před 8 měsíci

      ጨርሰሸ እዬዉ ቁጥራችዉ አለዉ

  • @KiyaNguse-di3ok
    @KiyaNguse-di3ok Před 10 měsíci

    Benatachu slk kutrachewn enate betam eyetesekayech new

  • @WorkuAnno-hs4uo
    @WorkuAnno-hs4uo Před 8 měsíci

    ምን አለበት ስልከቸው ብፅፍ?

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 Před 8 měsíci

    አድራሻ የትነው መጠቀም ይፈልጋለሁ ሳረሰ አደይ አበባ የት ነው በግልጽ ንገሩን ረህ አለብኝ ሕኪምና መታከም ይፈጋለሁ ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      እረ ተዉ ኑሮህን የሚያመሰቃቅል መንፈስ እንዳታፍስ ለጊዜዉ ይመስልሀል ከበሽታዉ የባሰ ሰይጣን መዋረስ ነዉ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

    መር ማለት ? የባህል ሀኪም መር አለ እንዴ እርግጠኛ ነኝ ደብተራ ናቸዉ መናፍስት የተዋረሱ ናቸዉ መናፍስት ያዋርሳሉ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 Před 8 měsíci

    🎉🎉😢😢😢❤❤❤

  • @habeshist
    @habeshist Před 10 měsíci +4

    ይሄ እኮ የነብዩ መሀመድ (ሰዐወ) ሱና እና ምንጩመም ከዛ ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      አሀ ስለዚህ ነብዪ መሀመድ ጠንቋይ ነዉ እያልሽ ነዉ ጥሩ ነዉ እንዲህ ስታምኑ ደስ ይላል እኒህም ሰዉየ ደብተራ ናቸዉ ስለዚህ ተናበዉ እየሰሩ ነዉ ይቅርታ እህቴ ይሄ እኮ የደም ግብር ነዉ በገጠር የታወቀ ነዉ

  • @user-fs3tf2wo6l
    @user-fs3tf2wo6l Před 10 měsíci

    አድራሻቸው

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 9 měsíci

    🙏

  • @sintayehubelay8912
    @sintayehubelay8912 Před 9 měsíci

    ስልክ አስቀምጡ?????

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Před 9 měsíci

    DO THE DOCTOR KNOW HOW TO HELP PEOPLE HYPTHESION.

  • @henoktef5912
    @henoktef5912 Před 9 měsíci

    Silk kutir kalachew lakulin

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 Před 8 měsíci

    Please i need telefon tacks

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 Před 9 měsíci +4

    እኝህ ሰውየ ይዋሻሉ። ዋግምት እንዴት እንደሚደረግ አያውቁም ነበር።ልጅ ሆነው አጎታቸው አንድ ሰው ላይ ተክሎት ነው ያዩት እንዴት እንደተከለው ለምን በሽታ እንደሆነ አያውቁም። ተተክሎ ነው ያዩት ከዚያ እራሳቸው ሲታመሙ እንዴት እንደሚደረግ እንኳን የማያውቁትን በምላጭ ቆርጠው ዋግምቱን ረሳቸወው ላይ ሠርተው ዳኑ። ይታያችሁ ስለበሽታውም ስለአደራረጉም ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ዋግምቱን ተጠቅመው ራሳቸውን አከሙ። ደግሞ እኮ እንዴት አወቁ እንዳይባሉ አግወዚአብሔር ገለጸልኝ ይላሉ። አይ የትሬ ነገር ይሉኝታ በመዝገበ ቃላታቸው የለም የሚባለው እውነት ነው ለካ።😊

    • @kibromdesta9646
      @kibromdesta9646 Před 8 měsíci

      You don't go...

    • @yosefasefa4953
      @yosefasefa4953 Před 8 měsíci

      ዝበል ባክህ ዘረኛ ቢጤ ነክ ብዙ ህዝብ እያገለገሉ ነው የውስጥ አርበኛ አትሁን ደደብ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      ትግሬ የሚለዉን ተወውና በ እርግጥ እኔ ኢትዮዽያዊ አማራ ነኝ የሰዉ ብሔር ክብር ጠብቅ አንተ ብቻ ኳሊቲህን ጠብቅ ስለሌላዉ ዘረኝነት የራሱ ጉዳይና በነገርህ ላይ ሰዉየዉን ባየህበት አኳሀን እስማማለሁ የመናፍስት እገዛ እንዳለ የደም ግብር እንደሆነ አታዉቅም ህዝቤ ትንገበገባለች ተዋቸዉ ለጊዜዉ ህመማቸዉን አስታግሶ ነፍሳቸዉን ተረክቦ እድሜ ልካቸዉን ሲጫወትባቸዉ ልክ ይገባሉ በርሚል ጊዮርጊስ ጸበል ፈሶብህ ታምር ታያለህ ሲባል ይሄ እንዴት ይሆናል የሚል ተጠራጣሪ ህዝብ እዚህ ጋ ሲሆን ለምን ብሎ አይጠይቅም እኒህ ሰዉየ ዋገምት ብቻ አይደለም የሚሰሩት እርግጠኛ ነኝ መስተፋቅርም ይሰራሉ

  • @yismawnigussiemekuria353
    @yismawnigussiemekuria353 Před 8 měsíci

    Please tell us his address, dear

    • @yegnatv
      @yegnatv  Před 8 měsíci

      👉መምህር ንጉሴ ገ/ሚካኤል 0949848165/0911356276

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Před 8 měsíci

    ሰልክ ቁጥራቸውን በናታቹሁ!

    • @yegnatv
      @yegnatv  Před 8 měsíci +1

      👉መምህር ንጉሴ ገ/ሚካኤል 0949848165/0911356276

    • @Ethiopia904
      @Ethiopia904 Před 8 měsíci

      ​@@yegnatv እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ! ሠብስክራይብ አድርጌአለሁኝ

  • @user-hv3ik8wt1k
    @user-hv3ik8wt1k Před 3 měsíci

    እኔ ከዱባይ እልክላቸዋለሁኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 10 měsíci

    ዶክተር ሚሉት ቬርስ ደምስር እግር የሚወጣው ህመ ሃኪም አሜሪካ ያለሉመርፎ ሚወጉ የተቆጠረ ደም ስር ሚያፀድት

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 8 měsíci

    ስልክ ቁጥራቸው ላኩልን

    • @yegnatv
      @yegnatv  Před 8 měsíci +1

      👉መምህር ንጉሴ ገ/ሚካኤል 0949848165/0911356276

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před 5 měsíci

      ​@@yegnatvThank you 🙏🏾💐

  • @KiyaNguse-di3ok
    @KiyaNguse-di3ok Před 10 měsíci

    adrashachewn ebakachu or slk kutr kalachew

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

    ይሄ መናፍስታዊ ግብር ነዉ እረፉ ሰዉየዉ ይሄኔ ደብተራ ናቸዉ ገጠር ላይ ዋገምት ይሉታል የቆየ የ ጥንቁልና ስራ ነዉ

  • @user-mg7xc4gl4g
    @user-mg7xc4gl4g Před 8 měsíci

    Silk kuturachew

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 8 měsíci

    ስልካቸውን ስጡን እባካችሁ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 10 měsíci +6

    ስማ😢ዳብሎስ በልጥነዉ በዜዴ የሰው ደም ያፈሰሰው ል እሱ ይጠቀማል ኢየሱስ ብቻ ይፈውሳል😢😢ዳብሎስ በጣም ሻጥር ነዉ😢

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před 10 měsíci +6

      😂😂😂ዳቢሎስ. ነሽ. እራስሽ. እሽ. ሆስፒታል. ሂደሽ. ታመሽ. ደም በመርፌ ተወስዶልሽ. ታክመሽ አታውቂም. ንገሪኝ 😂😂ባዶ ጭቅላት. ነሽ.

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před 9 měsíci +2

      ነውረኛ

    • @yosefasefa4953
      @yosefasefa4953 Před 8 měsíci +1

      ደደብ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@alainfef176ልክ ናት ልጅቷ ምነዉ ሆስፒታል ቤተክርስቲያን መሰለህ ዲያቢሎስ ሆስፒታል አይገባም ያለህ ማነዉ ገንዘብህን ለመበዝበዝ የበሽታ ሰም እያወጣ አንዱን ህመም የተለያየ ኬዝ የሚያደርገዉ ማን ሆነና ካንሰሩ ኤች አይቪዉ ማን ሆነና በሽታ መሆን ይችላል እነደነዚህ አይነቱ ደብተራዎች ናቸዉ በመተት ህዝቡን ሲያናዉዙ የሚኖሩ መርምር የደም ግብር ነዉ በደንብ በገጠር እናዉቀዋለን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      ለዛ ነዉ ሆስፒታል ተመርምረዉ ካንሰር ተብለዉ ኤች አይቪ ተብለዉ ተፀብለዉ ደግመዉ ሲመረመሩ ዶክተሮቹ ግራ የሚጋቡት መንፈስ በሽታ መሆን ይችላል መርፌ ላልከዉ ልጅ አዎ ደም ይወሰዳል ግን እሱም ግብሩ ነዉና ሲያገኝ ይተወናል ግን ስልቱን ቀይሮ ይዋጋሀል