ምነው ህጋችን ላላ ልጄን አልቀበርኳትም ብዙ የምናገረው አለኝ የሄቨን አባት | Heaven| Ethiopia

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 11. 09. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Komentáře • 255

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před 24 dny +56

    ጥያቄ የለዉም መገደል አለበት ሄቬን የኔም ልጅ ናት ፍትህ ጠበቃ ነኝ የሚለዉ የሱ ተከራካሪ ለፍርድ መቅረብ አለበት

    • @mmennurr
      @mmennurr Před 24 dny +2

      Tebeka siraw new. Dagnochu menager lemin ferah

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 24 dny +2

      በሱልጅ ላይ ቢሆንሥ በሀሠት ተበዳይን ማሥለቀስ ምንኛነው ግፍ ያልተከፈለእዳነው​@@mmennurr

    • @mmennurr
      @mmennurr Před 21 dnem

      Sorry.

  • @HuriyaMohammed-eh9te
    @HuriyaMohammed-eh9te Před 24 dny +42

    ብጣዕም እዩ ዘሕዝን ፍትሕ ነዛ ጎያ ዘይጸገበት ህጻን 😭😭😭😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @shro0ofmazam83
      @shro0ofmazam83 Před 24 dny +2

      😭😭😭

    • @ועח
      @ועח Před 24 dny +1

      😭😭😭💔💔🇪🇷

    • @regatbesrat8897
      @regatbesrat8897 Před 24 dny +1

      😭😭😭😭🇪🇷

  • @user-lv1gv3hn7k
    @user-lv1gv3hn7k Před 24 dny +29

    እዬሀሚዲያ አለምሠገድ እድሜን ከጤናጋር ይስጥህ እሡጋር ባትቀርብ ተለባብሶ ይቀር ነበር አለምሠገድ ጥሩሠውነው ከምለው በላይ

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 Před 24 dny +32

    በዚህች ልጅ ጉዳይ ጉዳያችን ነው ምትሉ ልጅቷ ልጃችን ነው ምትሉ ሁሉ አ/አብሄር በጉዳያችሁ ሁሉ ይግባ

  • @m.a4475
    @m.a4475 Před 24 dny +22

    እሱ ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡ ሁሉ መታሰርና ይህቺ እናት ሰላም ማግኘት አለባት ይህ ሁሉ የሆነው የፍትህ መጓደል ስላለ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Před 24 dny +27

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጠበቃውም ቤተሰቦቹም መያዝ አለባቸው ፍትህ ለፍቨን😢😢😢😢

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 Před 24 dny +19

    ወይ ልጄን ወይ ልጄን ወይ ልጄን የኔ እምቦቃቅላ ምንሽ ላፈር ጭራሽ አንድ አመት ሙሉ ውሳኔ ሳይሰጠው የኖረ የተረሳ ጎበዝ ምን እየተሆነ ነው
    የፌደራሉ ፍትህ ሚኒስቴር የክልሉን ፍትህ ቢሮ
    ባስቸካይ ጠርቶ ማነጋገር ይኖርበታል ከዚያም በላይ ያሉ የሚመለከታቸው አካላት ጣልቃ ሊገቡ ይገባቸዋል ከዚህ በላይ ጥግ የረገጠ በደል አለ ብዬ አላምንም የዚች ልጅ ደም የሌሎቹን ህፃናት ሁሉ ደም የሚያወጣ ነው የሚሆነው
    ይህ ሰው በዚህ አይነት ድርጊቱ የተካነበት ቢሆን ነው ይህንን አይነት አሰቃቂ ወንጀል የፈፀመው
    ለመሆኑ ይህ ሰው ከማን ጋር ነው የሚታሰረው?
    ከእስረኞች ጋር ? አውሬ ከእስረኛ ጋር?
    ሳይውል ሳያድር ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 24 dny

      አመት ሙሉ ዝም ማለታቸዉ የመንግስት ሚድያዎች አናደዉኛል ከምር የኛ የህዝቡ እንኳን ዳታ ዝግ ስለሆነ ነዉ

  • @Bezu-xt9wk
    @Bezu-xt9wk Před 24 dny +21

    ይገደል የሚል በለይ የሰያኝ ፍትሕ ለ ሄቨን😭😭😭😭

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před 24 dny +18

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ደረጃ ከእንሰሳ የባሰ ሰው አለ ። እንሰሳ እንኳን .......... ብቻ ይገርማል ። አሁን ባል ና ሚስት ቢታረቁ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 24 dny +25

    ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 Před 24 dny +19

    ሰውዬው ፈቨን ብቻ አይደለም የደፈረው
    እንደገና መፈተሽ አለበት አንገታቸውን አቀርቅሮ የቀሩ እናቶች ይኖራሉ ፊትህ ለቨበን

    • @sojooij7274
      @sojooij7274 Před 24 dny

      እናቲቱኮ ከስዋ ሌላ ሁለት አሉ ሶስተኛ ናት የኔ ልጂ ብላለች እዩሀ ሚድያላይ ይህ አርመኔ መስቀል አለበት ሄበንየ እደትአስቻለሁ ታሳሳለችኮ የኔ አበባ

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před 24 dny +10

    ልጇን በአሠቃቂ ሁኔታ ማጣቷ ሳያንስ በገዛ ሀገሯ መንግስት ባለበት ሀገር እናት ስትንገላታ ሀዘኗን በቅጡ ሳትወጣ መሳደድ ለመሆኑ ጠቅላዩ ሆነ ፕሬዚዳንቷ ይህን ታሪክ ሰምተው ዝም ፈጣሪ ደሟን ይበቀል የአቤልን ደም የተበቀለ አምላክ ይበቀልላት በዚህ በ6 አመት ያላየነው ስቃይ የለም ፈጣሪ ይመልከተን

  • @ayelubekele8896
    @ayelubekele8896 Před 24 dny +6

    ሄቨን የኛም ልጅ ናት ይህ ሰውዬ የሞት ፍርድ ይፈረድበት እያልን እኛ ኢትዬጵይን ሁላችንም እቤትማለት አለብን ሞት ለገዳይ የኔ እናት እናትየዋ የእድሜ ልክ ፅፅትና ከባድ ሀዘን ነው የሆነባት ጥቂትም ቢሆን ልጆንም ባታገኝ እሱ ግን እርምጃ ሲውስድበት ጥቂትም ቢሆን ይቀልላታል ሞት ለገዳይ እብቃ ውሳኔው ይህ ብቻ ነው እለቀ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 24 dny +13

    ይህን ጭራቅና የዚህ ጭራቅ ጠበቃ ፍርዱን መስማት ናፈቀን😮 ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @kiya4685
    @kiya4685 Před 24 dny +8

    ፍትህን ከመንግስት መጠበቅ ቅንጦት ነው ፍትህ መስጠት ያለብን እኛ ነን ሁላችንም የዚች ምስኪን ልጅ ደም እጃችን ላይ ነው ባገኘነው ቦታ እና አጋጣሚ ሁሉ ፍትህን እንስጥ

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 Před 24 dny +6

    ፍትህ ፍትህ። ፍትህ ለህፃን ፌቨን የኔም ልጄ ናት የልጅ ልጄ ናት እህቴ ናት ለተጎዳች እህታችን እንድረሰላት ፣ መፅናናትን የሰጥልን ያማል የሰቀጥታል እግዚኦ መሀረነ ክርሰትሰ ምን ዘመን ላይ ነን ክፉ ሰይጣን ተዘርቶብናል ጌታ ሆይ ፍረድልን ፍረድልን ፍረድልን እየሱአ ክርሰቶሰ ቶሎ ና ካንተ ነው ፍትህ የምናገኘው ።።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw Před 24 dny +14

    አከራዩ የለመደበት ነው አሁን ግን በቃህ ሊባል ይገባዋል ሚስቱም ወንድሙም ይጠየቁ ብዙ ህፃናትን የጨፈጨፈ ነውና ዛሬ ብቻ ያለመሆኑን የሄቨን እናትም ትናገር ትሰማ በሁሉም ቤት ሳያንኳኳ::😭😭😭😭😭

  • @m.a4475
    @m.a4475 Před 24 dny +7

    ጠበቃውም ሆነ ዳኞቹ ለህግ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን ፍትህ!!!! ፍትህ!!!!!!! ለህፃን ሄቨን

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s Před 24 dny +8

    ውይ ዘንድሮ፡ልብአችን ተሰበረ።ፍትህ ለህፃን ፌቨን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 24 dny +6

    እዮሃ ሚዲያ የሚዲያ ፈርጥ መልካምነት ቅንነት አዛኝ ቁምነገረኛ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @user-el6mn6dq5q
    @user-el6mn6dq5q Před 24 dny +5

    ፍትህ ከሌለ ፋኖ ከነ ግብረ አበር ይግደላቸው

  • @kasiyeasifaw8439
    @kasiyeasifaw8439 Před 24 dny +3

    ሄቨን የኔም ልጅ ናት ፍትህ ለሄቨን እና እንደሷ በአረመኔዎች ለተደፈሩ ህጻናት

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Před 24 dny +10

    በውነት የወንጀለኛው ቤተሰቦችም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እነሱም
    የውንጀሉ ተባባሪወች ናቸው ጠበቅችውም የትአገር ነው ህጉን የተማረው እንደዚህ እያጥበረበረ በገንዘብ ያገኘው የስራፍቃዲን ያግኘ እሱም ተባሪ ነው ማስተማርያ ቅጣት ማስተማርያ ቅጥት ያስፈልጋል

  • @menafissha38
    @menafissha38 Před 24 dny +3

    ኸረ ምንያህል ህጻናት በግፍ እና በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ ነው ፍትህ የሚሰፍነው??? ሁላችንም ህጉ እንዲሻሻል የገደለ እንዲገደል መጮህ አለብን የምትሉ ላይክ አድርጉ ።

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 24 dny

      መንግሥት የየቀኑ የህዝብ ለቅሶ ጩኸት እየሰማ ወንጀለኞች ለመቅጣት ካልፈለገ ለማን ይነገራል የአሳ ግማቱ ከአናቱ እንዲሉ የኢትዮጵያ ችግር ከላይ ስለተበላሸ መፌትሔው የራቀ ነው እግዚያብሔር የበቀል ብትሩን ካላነሳ ማንም አያስቆምም

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e Před 24 dny +13

    አቢይ አህመድ ነፍስህን አይማረዉ ጌታ ምነዉ ዝም አለ ይህንን ትልቅ ሰይጣን በኢትዮጵያ ላይ አቆምከዉ እባክህ በበደላችን ይቅርበለን እባክህ ፈጣሪ ዝምት አትበል ህፃናት ተደፈሩ አንገታቼዉ በስለት ተቀሉ የእናት አንጀት መከነ ቆሰለ የእርጉዝ እናት ሆዶ በስለት ተቀዶ ልጇን አዉጥተዉ ጣሉት እርጉዝ እናት እሳት ዉስጥ ተጥላ ልጅቷ ፈነዳች አቤቱ አምላኬ ትዉልድ አገር ተረካቢዉ ትዉልድ ታረደ ተረሸነ ከቤቱ እያሳደዱ ገደሏለቼዉ ጌታ ሆይ ህፃን ሄበንን አዬሀት እንዴት እንተደፈረች አዬተሀት አይደለም መከራዋን አንገቷን አንቆ ሲደፍራት ህፃናትን ወደእኔ ይምጡ አትከልክሏቼዉ አላልክም ታዲያ ምነዉ ዝም አልክዉ ይህን አዉሬ ትልቁን ሰይጣኑን በህዝብ ላይ ሰፍ ያነሳዉን ያረደዉን ያሳረደዉን ያስራበዉን ያስጠማዉን ያራቆተዉን ሰዉ ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ ነዳጅ ተርከፍክፎ ከነነፍሱ በእሳት እንዲቃጠል ያደረገዉ የህዝቡን ምግብ የገበሬዉን ሰብል በእርሻዉ ላይ እንዲቃጠል ያደርግ አቢይ አህመድ አነገስክብን ኢትዮጵያን ምን ይሆን በደላችን ጌታሆይ የምናገረዉ አንተን ነዉ እንባዬ በአይኔ ላይ እንደጎርፍ እዬወረደ ነዉ የምለምነዉ አንተን ነዉ ያለአንተ ምህረትም ጥፋትም የለም አባቴ ኡኡታዬን አላቆምም ለሀገሬ ለህዝቤ መፍትሄ የሚሰጥ ማንም የለም አቤቱ ጌታዬ የሞትክልን እዬሱስ እማፀንሀለሁ አዎ ሰዉ ነንና አሳዝነንሀል በድለንሀል ይቅር በለን እንማፀንሀለን በህዝብህ በሚያመልክህ በልጆችህ ላይ ደም እንደ አሸንዳ ወረደ እንባ በምድርህ ላይ ጎረፈ የምታቼዉ ልጆችህ በትቢያዉ ወድቀዋል በጠኔ እያላዘኑ እያሸለቡ ነዉ ሁሉን ታዉቃለህ ሁሉን ታያለህ ቤትህ ፈረሰ ተቃጠለ አገልጋዮችህም ጭምር በእሳት በጥይት ጋዩ ከአፃናፍ እስከ አፅናፍ የትዉልድ ደም ፈሰሰ ጌታሆይ በምትወዳት ኢትዮጵያ ላይ አዉሬዎች ጨካኞች አረመኔዎች ህግና ፍትህ የሚረግጡ ተነሱ ነገሱ የጭካኔ ክንዳቼዉን ሰይፋቼዉን አነሱ ጌታ ሆይ የአብርሀም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ያዉይ ኤሎሄም ህያዉ አምላክ እማፀናለሁ እጮሀለሁ ያለ አንተ በሰዉ ዘንድ መፍትሄ እንደሌለ አዉቃለሁ አምንሀለሁ እጮሀለሁ አለቅሳለሁ በቃ በለን በእምነታችን በሀይማኖታችንም ላይ ነዉ የተነሱት እንግዲህ ሁሉንም ለአንተ አደራ ሰጠሁ ወገኖቼ ሁላችንም በዬሀይማኖታችን በዬእምነታችን በአዋጅ ወደ መፍትሄ ሰጭ አምላካችን እንጩህ በአንድነት ከዚህ መከራ እንዲሸፍነን መአቱን እንዲያነሳል አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Před 24 dny +2

      አይይ አብይ እንደዉም እሱ እንደዚህ አይነት ጨካኝ ሰዉ ስለሚፈልግ አስወጥቶ ባንዳ አድርጎ ስልጣን ይሰጠዋል መንግስት እራሱ ወንጀለኛ የወንጀለኞች አባት ነዉ ከብልፅግናና ከብአደን ፍትህ መጠበቅ እብደት ነዉ እነሱም ደፋሪ ናቸዉ ገዳይ ናቸዉ ወይኔ ሀገሬ የጅብ መፈንጫ ሆነችአይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 24 dny +1

      ምን ያልተደረገ ወንጀል አለ እሱ ወደ ሥልጣን ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ እኮ እርግማንዋን ያየችበት ነውረኞች ህጋዊ ሆነው ንፁሀን እየተሳደዱ እየተገደሉ ያለበት ዘመን እግዚዮ ፈጣሪ ይሄን አሰቃቂ ዘመን በቃ ይበለን

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 24 dny +3

    የለሕም እንዳልል
    ይመሻል ይነጋል
    አለሕም እንዳልል
    እነዲሕ ይደረጋል። ምነው ፈጣሪ ለምንሰ ፈጠረካት !ሕፃናቶች ታመው ይሞታሉ አዎ ግን ለምን ለምን ዝም አልክ በዚሕ አንድትሞት ውነት አለሕ?????

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 24 dny +5

    ገዳይ ምንም ጥያቄ የለውም በአደባባይ መገደል ነው ያለበት ጠበቃው እና የሚያሳዳት ዘመዶቹ በህግ መጠየቅ አለበት ይሄን ነው ፍትህ የምንፈልገው!!

  • @KassaGirmay-o5t
    @KassaGirmay-o5t Před 24 dny +2

    ፍትህ ያጣች የህጻን ሔቨን አወት ነፍስ እዉነት ይህ ፍርድ ተገቢ ነዉ የፈረደዉ የህግ ባለሙያ ሂልና አለዉ ፍትህ ፍለጋ የምትሮጥ እናት ግን ልጇንም አታ እሷም የመኖር መብት አጣች ለሧ ፍትህ ከመሥጠት ይልቅ በደል ለፈጸዉ ሠዉ ከእስር ለማዉጣት የቀለለነዉ ይህ ግን ተገቢነዉ እዉነተኛ ፍርድ ለዚች ህጻን ይሠጥ ።

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 24 dny +4

    ፍትህ ለዝች ለህፃን ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @CHEFF208
    @CHEFF208 Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር ይማረን፣ክፉዎችን እግዚአብሔር ይበቀልልን።

  • @user-ht9qc3wc7q
    @user-ht9qc3wc7q Před 24 dny +2

    ፍትህ በሌለበት ሀገር ፍትህ፣አትበሉ ፍትህ ወደየት ነው?

  • @meazamehari4717
    @meazamehari4717 Před 24 dny +1

    እባካችሁን ደባቂ ቤተሰበ በሞላ ተጠያቂ ይሁኑ እነሱ ረሳቸው ተባባሪ ናየው አወሬው ሞት እኮ ሰላም ነው እሱን ግን እንደ እንስሳው አንገቱ ላይ ትልቅ ሰንሰለት አድርጎ እድሜ ልክ አሰረው ጨለማ ቤት መጣል ነው። ፍትህ የት ሄደች በሞላ ፍትህ አጉዳዮቹ በሞላ ለነሱ 25 አመቱን መስጠት አለበት።

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Před 24 dny +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ የቀን ጅብ በላሽ ይገደልልልልልልል

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před 24 dny +1

    ልጀወልዶመለያየት ጉዴቱብዙነው. በጣምያሳዝናል አላህ ያፅናቸው

  • @m.a4475
    @m.a4475 Před 24 dny +2

    የምን ይግባኝ ነው ተመጣጣኝ ፍርድ ይሰጥልን ይኼ የሰው አውሬ 😭😭😭😭😭

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před 22 dny

    አዎ ወላሂ ልባችን ተሰብሯል ፍትህ ለህፃን ልጂ ሄቬን💔💔💔😭😭😭!‼️‼️‼️

  • @mes725
    @mes725 Před 24 dny +2

    እውነት ነው አባት መከታ ነው ፍትህ ለህጻን ቭበን😢😢😢😢

  • @7172-o3o
    @7172-o3o Před 24 dny +2

    😭😭😭😭ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ደፋሪው በህይወት መኖር የሚገባው አይደለም እስርቤት ያሉትም ይህን አውሬ ቢያስወግዱት ከእስር እንደተለቀቁ ይቆጠራል‼️ለመሆኑ ልጄ እንዲህ ብትደረግ ፍርዱ በእጄ ይሆን ነበር‼️‼️‼️

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 24 dny +1

    የሞት ህግግግግግግግ ይፅደቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ተቃጠልንን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-dm8ng9ir8u
    @user-dm8ng9ir8u Před 24 dny +2

    እርግጠኛ የሆንኩት ነገር ልጁ ይግባኙ ተቀባይነት ያገኛል። መፍትሄው እርምጃ መውሰድ ነው እርምጃው እሱብቻ ላይ ሳይሆን በተባባሪዎችም ላይ ነው ።ይሄው ነው

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d Před 24 dny +2

    የደፍሪው ሚስት ከሰይጣን ጋር ነው ስትኖር የነበር እሱን ሚስት ነበር መግደል የነበረባት ምን እስኮሆን ጠበቀችው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Před 24 dny

      Mistiyewama bal bila sink takebilalech😂

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 Před 24 dny

    ብዙ ከመናገር የልጂህን ደም ተበቀልላት የሚሻለው እና ጥንካራ የሚያደርግህ እርሱ እንጂ ከዳኞች ፍትህ አተጠብቅ!!!

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 24 dny +1

    በአደባባይ ጋዝ አፍስሶ ማቃጣል ብቻ እና ብቻ ።።።በቃ ይገደል ።።።ምነው በጦረነት ብዙ ወንድሞቻችን እያለቁ ነው 😭😭😭 ወንጀለኛ ደፍሪ ይገደል በቃ ።።።ፍትህ 😭😭😭😭

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 24 dny

    የዚች እናት ህመም እኔንም አሞኛል ህመሟ ይጋባል ኡፍፍፍፍፍ ሄቨን የኔም ልጅናት ፍትህ ፍትህ በግፍና በጭካኔ ለተገደለችው ሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Před 24 dny +3

    አብይ አርቴፍሻል ዛፍ በመኪና ገጭቶ ለጣለ ህግ ሲያወጣ ለዚች ህፃን ትንፍስ አላለም

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před 24 dny +1

    😭😭😭 ፍትህ ለዚች ህፃን

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Před 24 dny +3

    ወንጀለኛ ደፍራት ግድላት 25 አመት እንዴት ይፈረዳል ሂወት ነው እኮ ያጠፋው የወንጀለኛው ክህፃንዋ እንዴት ይበልጣል እንዲያውም መቀጣጫ እንዲሆን መስቀል አለበት በጠራራ ፀሀይ መስቀል አለበት ዳኞች ጠበቃው ፍርድ ማግኘት አለባቸው

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 Před 24 dny +1

      ትክክል

    • @haymanotwoldeamanuel7565
      @haymanotwoldeamanuel7565 Před 24 dny +1

      የባህርዳር ሕዝብ እራሱ ተባባሪ ነው አውጥተው ለምን አልገደሉትም ትክክል መገደል አለበት

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před 24 dny +1

    ተቃጠልን ፍትህ ለእፃናት

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 Před 24 dny +1

    ያማል እምምምምም ያረጋል ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 Před 24 dny +1

    ይገደለል

  • @user-jq1zx2bk3c
    @user-jq1zx2bk3c Před 24 dny +1

    አበከቸሁ ወዶቸ እኛን ብተጠሉም ልጆቸሁን አትጣሉ ጠንቁቸው❤❤❤❤💔💔💔😭😭😭😭

  • @humanity76
    @humanity76 Před 24 dny

    ሁኔታዉ አሁን ያለዉን የፍትህ መዛባት ችግሮችና የዘመኑ የፖለቲካ ካድሬዎች ከህግ በላይ እንደሆኑ እና አሁን ያለንበትን እዉነተኛ ሁናቴ የሚያሳይ ሲሆን አሁንም ፍትህ ስለማይኖር ወንጀለኛዉ ይለቀቅና ማህበረሰቡ የጁን ይስጠዉ::

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Před 23 dny

    እባካችሁ በሄቨን ስም ድርጅት ይቃቃም ለህፃናት የሚቆም የሚጠብቅ

  • @DanielAshagire
    @DanielAshagire Před 24 dny +2

    በጣም ያማል

  • @ElizabethGirma-h7y
    @ElizabethGirma-h7y Před 23 dny

    ቤተሰብ ማፈሪያ ጠበቃም ማፈሪያ ህጉም ማፈሪያ በጣም ያሳዝናል ፍትህ ከፈጣሪ ይሁን

  • @dagikb482
    @dagikb482 Před 24 dny +5

    ሁሉም እንዲማርበት : ህዝብ ፊት ይሰቀል ...ይገደል ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 24 dny

      ያንሰዋል ጠበቃውም 😢😢😢😢

  • @user-oz1yr7uu2l
    @user-oz1yr7uu2l Před 24 dny +1

    ባደባባይ መቀጣጫ መሆን አለበት !!!!

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s Před 24 dny +1

    መገደል አለብት

  • @dilnesawteshome3415
    @dilnesawteshome3415 Před 24 dny +3

    ምን ይደረግ ሀገሪቱ ህግ አልባ ከሆነች ቆይቶአል እኮ ማንም ተነስቶ ቢገልህ ቢያግትህ ማን ተየቀ? በየጊዜውየምንሰማው ጉድ እኮ ነው::

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff Před 24 dny +2

    ይሔን የዱር አራዊት እንዴት ሆኖ ከሠው ጋር ይኖራል መገደል አለበት

  • @Gashawdagnemekonne
    @Gashawdagnemekonne Před 24 dny +1

    #Justice for Heveen...MAY GOD have mercy upon her.

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 Před 24 dny +2

    👉 ፍትህ ለህፃናት

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y Před 24 dny +1

    የአማራ ክልል ማሕበር ዳኞች ማሕበር ክልል አሳፍሪ መግለጫ አውጥተዋል ከማህበራዊ ሚዲያ ነው ያወቊት ጭራሽ ይሔም ሳያንስ የተከሳሹ ይግባኝ ማለት
    መቃወም በሶሻል ሚዲያ የአገሪቱዋን ሕግ የመዳኘት መብት አደጋ ሏይ ይጥላል ብለው አረፉውት 😢😢 ያማል ያማል

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 Před 24 dny +1

    ፍትህ..በጣም.ያማል..ፍትህ.😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 Před 24 dny +1

    ጠበቃ የተባለው ሰው በእውነት ምን እያለነው የምመጉተው ? አያሳፍረውም ? ገዳዩ ሁለት ወንጌል ነው የፈጸመው ።መገድ አለበት ።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 24 dny +1

    የፍትህ ያለህ አረ ፍትህህህህህህህህህ
    የሴቶች አባት ነኝ ፍትህህህህህ

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 Před 24 dny +1

    ለሄቨን ፍትህ እንሻለን!

  • @Tiruyeee
    @Tiruyeee Před 24 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን😢😢😢

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj Před 24 dny

    እዉነት እጅግ አሞኛል ሥቃይዋ የኔም ልጅ ናት ሞት ይገባዋል ። በቃ ይገደል ህግ ይጥበቅልን

  • @tihtnayenatuanafakidxb820

    ይገደል ይግደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Před 24 dny +2

    ፍርዱ ፅኑ አይደለም የአማራ ዳኞች ጉባኤ ይግባኝ አያስከለክልም እያለ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Před 24 dny

      Dagochus wendochn aydelu?higunim yawetut Iko wendoch nachew. Minim deg neger atitebiku.

  • @toptutor2024
    @toptutor2024 Před 24 dny +1

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq Před 24 dny +1

    በዝች ልጅ ምክንያት ኢትዮጵያዊ ዉስጥ ፍርድ ካልተሰጠ ጦርነት እናነሳለን😢😢😢

  • @tsehayneshgebreyesus5777
    @tsehayneshgebreyesus5777 Před 24 dny

    ያማል በጣም ልጆቻችን ጥለን መውጣት ያስፈራል

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 24 dny +1

    ወገኖቼ፤ አሁን፡ ላይ፡ ሰዎች፡ ላይ፡ አጋንንት፡ አድሮና፡ ውሎ፡ ከሰው፡ አይምሮ፡ በላይ፡ የሆነ፡ ወንጀል፡ እየሰራ፡ ነው! እግዚኦ፡ ማረን፡ ክርስቶስ!!!

  • @belaineshittefa8541
    @belaineshittefa8541 Před 24 dny +1

    ይኸ እውሬ መወገድ አለበት።

  • @bereketkassa-y5v
    @bereketkassa-y5v Před 24 dny +2

    መግደል አይደለም በእሳት ማቀቃጠል ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 24 dny +1

    እኛ፡ አገር፡ ሕጉ፡ በጣም፡ የላላ፡ ነው! ሕፃናት፥ እየደፈሩ፡ እያገቱ፡ የሚገሉ፡ በአደባባይ፡ ይረሸኑ!

  • @Khadija-dj8bh
    @Khadija-dj8bh Před 19 dny

    ይግድል,ይግድል,ይግድል

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 24 dny +2

    Justice for all victims ( male & female) of rape in Ethiopia

  • @ועח
    @ועח Před 24 dny +1

    ፍትህ ለዚች ህጻን ልጅ 😭😭😭😭💔💔🇪🇷

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 Před 24 dny

    አባትየው የት አለ ከአገራቹ አስራቹ አባረራቹት እዛ እማቢኖር እስከነ ነብሱ ሰቅሎት ነበር ግን ጥያቄ አለኝ የባህርዳር ህብረተሰብ የት ነበር እናት ፍትህ አጥታ ስትንከራተት አልታያቹም ነበር አባትየውን ለቀቅ አድርጉት ይዘንበት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 24 dny +1

    የገደለ ይገደል

  • @rahelabebe-y8d
    @rahelabebe-y8d Před 23 dny

    ጥያቄ የለዉም መገደል አለበት ሄቬን የኔም ልጅ ናት ፍትህ ጠበቃ ነኝ የሚለዉ የሱ ተከራካሪ ለፍርድ መቅረብ አለበት ህሊና ቢስ ያተ መማር ምንድነው ትርጉሙ

  • @tigist6457
    @tigist6457 Před 24 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚኦ

  • @BogeTefera
    @BogeTefera Před 24 dny

    ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆን በሰቅላት መቀጣት መቀጣት አለበት

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Před 24 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @DaruDilisabo
    @DaruDilisabo Před 21 dnem

    😢😢😢እሄሰዉዬ ሰዉም አዉሬም አራለም ግን ለሱ እሲ ሰሆን ገሎ መቀጠል ነበሪ ምን ወገ አለዉ የኘ ሀገሪ ሂጉ እየመነመነ መጠ 😢😢😢😢

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata Před 24 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Benak2921
    @Benak2921 Před 24 dny +1

    በጣም የሚገርመው ጠበቃው??? አሁን ይህ እንጀራ ነው?? ልጅቱ የእርሱ ልጅ ብትሆንስ? ከደፋሪው አይለይም ጨካኝ ነው።

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh Před 22 dny

    ደፋሪውመገደልአለበትበአደባባይግንተባባሪወቹ፡ለፍርድይቅረቡልን፡እኚየቀንጅቦች፡የዋጋቸውንያገኛሉ፡እውንትአትደበቅም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 Před 24 dny +1

    ፋትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Před 23 dny

    ይግባኝ ማለት ያለባት የሄቨን እናት እንጂ ገዳዩ አይደለም።

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 Před 14 dny

    እህቴ ሲስተር አበቅየለሽ ከመጀመሪያው ኢንተርቪው ጋር እየተጋጨሽ መጣሽ???
    እዉነት እኮ አንድ ናት; እዉነትን የያዘ ሰው አይቀበጣጥርም;
    በርግጥ የደረሰብሽ ሀዘን እጅግ ከባድ ነው;
    እመብርሀን የልብን ሀዘን ታቀላለችና ሀዘንሽን ታቅልልሽ! ወዥንብሩን ትተሽ ለልጅሽ ትክክለኛ ፍትህ ተግተሽ ፀልይ፣ እርሱ ፈጣሪ አይሳሳትም!!!!!!!!

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Před 24 dny

    ከስር ቤት ሲወጣ ግለሰቡን በተቻለ መልኩ መግደል ነው። ሆኖም ግለሰቡ 25 ዓመት በቂ ባለመሆኑ ከላይ የገለፅኩት እንዳለ ሆኖ እድሜ ልክ ማሰር ካልሆ ሰውዬው እንዲፈታ ተደርጎ መግደል ነው!!!

  • @MekdesChema
    @MekdesChema Před 24 dny +1

    ይገደል ይሄ አዉሬ ይገደል

  • @yordanosfeleke9054
    @yordanosfeleke9054 Před 23 dny

    😭 የቀረን ክፋት ምንድነው? 😭
    ከማን ጋር ነው እየኖርን ያለነው? እንዴት ነውስ እንደ ድሮ ልጅን ለጎረቤት አድራ ሰጥቶ የሚኬድ? እየኖርንስ ያለነው ከማን ጋር ነው? ከዚህ የባሰስ የቀረን ጭካኔ ምንድነው ? ከእንግዲህስ እንዴት እየተማመኑ መኖር ልጅንስ በአደራ ለማን ይሰጥ ይሆን?
    ይቺ ነጭ ርግብ የመሰለች ሕጻን ክፉ አረመኔ ላይ ጥሏት አሰቃቂ ሞት ከመዳረጓ በፊትስ ስንቶች ሕጻናት ያለ ፍትሕ እውነተኛ ፍርድ አጥተው ስንቶች በየቤቱ ተደፍሩ? ስንቶችስ ግፋቸውን ተከናንበው ኖሩ? በቃ? ፍርድ ይሄ ነው? ይሄን ሳስብ በንጉሱ ዘመን ለካስ የስቅላት ፍርዶች ጥቅማቸው የገባኝ አሁን ነው ! ላያዳግም መማሪያ ላያዳግም መቀጣጫ ከሌለን ነገ እንዴት ወልዶ ማሳደግ ልጅንስ አምኖ መስጠት ይቻል ይሆን?
    በቃ! ነጯ ርግብ ፌቨን የመጨረሻዋ ትሁን ካልሆነ ነገም ብዙ ጨካኞችን እናኖራለን ነገም ጭካኔን እያስለመዱ ሰው መሆናችንን እንድንጠላ ያረጉናል ! የቀረን ክፋት ግን ምን ይሆን? ፍትሕ.ፍትሕ ለፌቨን
    /ኢዮብ ዘገነተ ጽጌ/

  • @se5561
    @se5561 Před 24 dny

    ባለፍው ፍኖ እስር ቤት ገብተው እስረኞችን ፍታል ሰለዚህ ወደ አዲስ አበባ ፍደሬል እስር ቤት መቶ ፍርድ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 Před 24 dny +2

    አልቻልኩም

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 24 dny

    JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR THIS LITTLE ANGELES.😭😭😭😭😭😭😭