የከርቤ(Myrrh)ጥቅም በፍፁም ከቤታችሁ መጥፋት የለበትም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የከርቤ (Myrrh)ጥቅም በፍፁም ከቤታችሁ መጥፋት የለበትም
    #fitsum Yifru
    #Ethiopia
    #የከርቤ (Myrrh)ሙር

Komentáře • 464

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 8 měsíci +45

    በእውነት ይሄ ነገር በልጅነቴ እሰማ ነበረ ከርቤ በትግርኛ (ኸርበ ) ይባላል እና ባህላዊ መድሀኒት ነው በተለይ እስላሞች በጣም ያውቁታል እና እውነት ነው እና ትዝ አለኝ እናቴ በልጅነታችን በሳምንት አንድ ጊዜ አብሽ ነክራ ታሳድረውና ጠዋት ይመታ እና ታጠጣናለች እንደ ገና የእንግሊዝ ጨው የሚባል አለ ከፈርማሲ የሚሸጥ ሆድ የሚያጥብ ነው ቅዳሜ ታጠጣን እና ወዲያው ካራሜላ ይሰጠናል በጣም ስለሚጎመዝዝ ታድያ ከ30 ደቂቃ ወደ ሽንትቤት መሯሯጥ ነው 😅 , እንደ ገና ደግሞ እንቁላሉ አስኳሉ ብቻ ትመታው እና በሀይል ትንሽየ ቡና ጠብ ተደርጎበት ታጠጣን ነበረ እናት ማለት ባለ ውለታ ናት እና እህቴ ብዙ ነገር ነው ያስታወስሺኝ እና ባህላዊ መድሀኒት የመሰለ የለም ከሁነሰ ግን ሁሉም ነገራችን የሚነጥቅ ዘመን መጣብን እና ተባረኪ ብርክት ሁኚ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አገራችን ከጥፋት ወጥመድ በጥሶ ይታደግልን እኛንም ማስተዋል ያድለን ፍቅር እና አንድነትን ይስረጽልን በልባችን 🙏❤

    • @HappyBarn-bb5ij
      @HappyBarn-bb5ij Před 7 měsíci +2

      እኛ በጣም ይታወቃል ትግራይ ላይ በተለይ ለልጆች ሆዳችን ሲቆርጠን ነክረው ያስጠቱን ነበረ

    • @TsigererdaAsfaw
      @TsigererdaAsfaw Před 22 dny

      ​@@HappyBarn-bb5ij😊

  • @ahmedhudatu9863
    @ahmedhudatu9863 Před rokem +34

    ጤና ይስጥልኝ እህታችን በጣም ጥሩ ነገር ያቀረብሽው። ነግር ግን ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን ጉዳቱንም ማሳወቅ አለብሽ ምክንያቱም ከርቤ(አንቲባዮቲክ) ማለት ነዉ መጠኑ ካልታወቀ ወይም ካበዛነው አደጋው በጣም ሀይለኛ ስለሆነ በተለይ ለሕፃናት

    • @hawabadma
      @hawabadma Před 6 měsíci

      ዋው👌ደምሩኚ👍👍

    • @alemayalew7654
      @alemayalew7654 Před 24 dny

      ማለት፣ነው ማለት ነው ማለት ነው አጉል ልማድ

  • @helen2414
    @helen2414 Před 8 měsíci +13

    እህቴ ከርቤ በጣም ሀይለኛ ነወ፡ ባጣም ጥንቃቀ ይፈልጋል ፡ በተቸለ መጠን በጣም ትንሸ መሆን አለበት ሰበዛ የግደል።

  • @kirubelbaruda6656
    @kirubelbaruda6656 Před 11 měsíci +18

    ማለት ነው የሚለውን በተቻለሽ መጠን ባትደጋግሚው ጥሩ ነው ለአድማጩ ያሰለቻል በቀናነት እንድታይው

  • @munatube5308
    @munatube5308 Před rokem +8

    በጣም አሪፍነው እኛ ችግራችን እንጠቀምበትምጅ ብዙ የተፈጥሮ መድሃኒቶች አሉን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 2 lety +8

    ፍፁምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን ዛሬ ምርጥ ስለከርቤ ጥቅም እውነት ነው ከርቤ በጣም ዘርፈ ብዙ፡ነው ለማህፀንም በውሀ ዘፍዝፎ ውስጡ በመቀመጥ ሳይበዛ ጥሩ ነው ተጨማሪ 👌👌👌👍👍👍

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 Před rokem +80

    ኦኦኦ ከርቤ ማኘክ ወጀሆድሲገባ ከፉተኛ የጉበት ችግር ያመጣል፠፠ለአንዳንድ ሠዎች እስከሞት ያደረሳል፠ አጠቃቀሙን ካላወቃችሁ በተለይ ወደሆድ መግባት የለትም✋✋

    • @noilkiyas98
      @noilkiyas98 Před 7 měsíci

      😂😂

    • @user-jf4yt1wf5s
      @user-jf4yt1wf5s Před 5 měsíci +4

      እኔ እጠጠዋለሁ ሁሉ አላህ ይጠብቀኝ

    • @yehezbalem7474
      @yehezbalem7474 Před 2 měsíci +1

      ትክክል ኩላሊትም ይነካል

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před 11 dny +2

      ውሽት ነው መጠኑን ማወቅ ነው ከርቤ ስው ገሎ አያውቅም ካንስርን ሁሉ ያድናል አንድዋን ፉሬ ዘፉዝፎ አድሮ ጠዋት መጠጣት ለማንኛውም በሽታ ይሆናል አንቺም መጠኑን ተናገሪ

  • @meditube4580
    @meditube4580 Před 2 lety +5

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛልኝ ውዴ ከርቤ ሀገራቺን ላይብመድሀኒት እንጠቀም ነበር በነገራቺን ላይ እዚህም አገር ይጠቀሙታል ምርጥ መድሀኒት ነው የሀበሻ መድሀኒቱ ብዙ ነው ነገሩ ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን እህት አለም ብዙ ጥቅም እንዳለው ተረድቻለሁ ሀገራቺንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን

  • @nahomalemu1992
    @nahomalemu1992 Před rokem +25

    "ማለት ነው" : የምትይውን ቃል ብትቀንሻት : መልካም ፡ነው

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 8 měsíci +25

    ኮሜንት ሰጪዎች የሰማችሁትን ሁሉ እነደተማረ ሰው በትምህርት ደረጃችሁ መጠን አገናዝቡ እንጂ ሁሉን አሜን አሜን እያላችሁ አትቀበሉ።እኔ አላውቅም ሰምቻለው እያለች እንደምታወራው አይነቷን እባካችሁ አስተወሉ ህይወት እኮ ነዎ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci +1

      እላያቸዉ ያለዉ አዉልያ ልጅቷ ጋ ካለዉ ጋ ጀለስካ ስለሆኑ ተናበዋል ለዛ ነዉ ዝም ብለዉ አሜን የሚሉት ምነዉ ሌላ ጊዜ ሌላዉ ጋ አናዉቃቸዉም ምላሳቸዉ እንደባንዴራ ሲያዉለበልቡ

    • @adisemosisa2262
      @adisemosisa2262 Před 8 měsíci +3

      CZcams follower felagi bestowal please be Tena lay kelde yelem!

  • @mershayemane1656
    @mershayemane1656 Před 2 lety +9

    የጤና ምክሩ ጥሩ ነው ሆኖም መጠኑ ምን ያህል እንደሆነ ቢገለፅ ጥሩ ነው የሚጠጠጣው።

    • @almazgiday9935
      @almazgiday9935 Před 9 měsíci +1

      ከርቤ ቡርቱ ነው ትንሽ ኮሆነ እጂ ከበዛ መጥፎ ነው ኮላሊት በሽታ ያመጣል አድ ጋደኛየ ሁሌ እጠጣሽ የኮላሊት በሽታ አመጣሽ ሲበዛ መጥፎ ነው የሆነ ቁስል ካለሽ ስታስሪው ያድናል ።

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 8 měsíci +3

    ስለ ከርቤ ብዙ ጥቅም አለው ግን ስለስጠሽን ሐሳብ እመስግናለሑ እኔ ምንም ነገር ቢያመኝ በጣም እጠቀምበታለሑ በጣም ፍቱን መድሐኒት ነው ለብዙ ስው እንደውም እስጣቸዋለሑ ግን ካንቺ ብዙ ነገር ስምቻለሑ እመስግናለሑ የኔ ቆንጆ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 4 měsíci

      በመን መልኩ ነው የምትጠቀሚው

  • @hllal7873
    @hllal7873 Před 2 lety +6

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህቲ ሹክራን በጣም እናመሠግናለን ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች ፍትህ ለእስርኞች አገራችንንም ሰላም ያድርግን አችንም ፍጣሪ ይጠብቅሽ

  • @firdewstube6721
    @firdewstube6721 Před 2 lety +5

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያንቺ ደግሞ ለየት ያለ ከርቤ መዳኒት ነት አለው ዋው ጡሩ ነው ውዴ ጠክሪ ሰላም ፍቅር አንዲነት ለሀገራችን ኢትዪጲያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዪት ወገኖቻችን

  • @solomonkidane3869
    @solomonkidane3869 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ለሰው ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ እናመሰግናለን ።

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae Před 2 lety +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ያማረ ነው መሻላህ እናመሰግናለን ዋው ያምራል መሻላህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክበሪልን

  • @OmeHayateTube
    @OmeHayateTube Před 2 lety +4

    _ሰላም ሰላም እሙየ በርቸረልኝ እነሰመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን ጀዛ ከላ ህይር ውዴ የማላቀውን ነገር ነው የነገርሽኝ ቀጥይበት በርችልኝ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ_

  • @mulutube9493
    @mulutube9493 Před 2 lety +9

    እናመሰግናለን ፉጹምዬ በእውነት ስለጥቅሙ ሚያብራራልኝ እየፈለኩኝ ነበር ብዙ ጊዜ እንጠቀመዋለን እኛ ቤት

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel Před 2 lety +7

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍትህህህህ. ለወለጋ ህዝብ

  • @halimayube9426
    @halimayube9426 Před 2 lety +2

    አሠላምዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ትምህርትነው ይኸ ነገር ሥኳር በሽታ የያዛቸው ሢጠጡአይቸአለሁ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልን አሜን እንካንስላምመጣሽ በጣም ቆንጆነገርነው ይዘሽልን ይመጣሽው እናመግነለን

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 Před 11 měsíci +16

    ለማንኛውም ማለት ነው ከረቤ ማለት ነው አይጠጣም ማለት ነው።

    • @AskaleDimetrosHilue-qf9ou
      @AskaleDimetrosHilue-qf9ou Před 6 měsíci

      ሲጠጣ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክኒያቱም በደንብ ማጣራት ያስፈልጋል የማጣበቅ ባህሪ ስላለውና ለደም ዝውውር ችግር ስለሚፈጥር መመጠንም ያስፈልጋልና ።

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Před 7 měsíci +1

    ስንት ግዜ " ማለት ነው" እንዳልሽ ልብ ብለሽዋል:: Thanks for sharing by the way.

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Před 8 měsíci +6

    እህቴ መጠጣቱ የጉንዮሽ ችግር የለውም ለማህፀንም በጣም ጥሩ ነው ይባላል በውሐ አፍልቶ መታጠን ይባላል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @user-gj6ze4qm6f
    @user-gj6ze4qm6f Před 18 dny

    ግልጽ የሆነ ትምርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před 2 lety +2

    የኔ ውድ እናመሰግናለን ክበሪልን ውደ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ የብዙወቻችን ችግር ነው ብዙወቹ ጆሮየን ሰለሚሉ ለነሱ ይሆና ብየ አስባለሁ ውደ በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለነን የኔ ውድ ያወቅሽውን ሰላሳወቅሽን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት ውደ ሰላም ባለሽበት ይሁንልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 Před 2 lety +4

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ።ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኛ መድሀኒት ካጠገባችን እያለን ባለማወቅ መድሀኒት ፍለጋ እንሯሯጣለን።እኔም በቅርብ ነው ያወቅሁት ።አንድ ቀን ድንገት አሞኝ ስጨናነቅ አረቡ ሙር መዳኒት ነው ብሎ ትንሽ በጥብጦ አጠጣኝ።ወዳው በሰአታት ውስጥ ተሻለኝ በአላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ፍቃድ።ተባረኪ አሪፍ ትምህርት ነው።

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 Před 2 lety +2

    ሠላም ሠላም እህት ማሻአላህ ጥሩ ትምህርትነው እናመሠግናለን እህት ለምክርሺ እናመሠግናለን ሠላም ፍቅር መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ኢቶቢያ ሠላሞን ያምጣልን በውጭም በሀገርም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ🌿🌿🌿🌿🌿☘️

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před 2 lety +3

    Amen ⛪️🤲)selamlezbt tikikl nawu wde selamlagrachn 😘🇪🇹👍

    • @emebetgebre9249
      @emebetgebre9249 Před rokem

      Betam enamesegnalen gin malet new yemilew kalshe yrebshal. Malet new malet new atbey

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም ፍፅየ አብሽሪ እህት አብረን በትግስት
    ወደ ፍት ነው
    ሀሪፍ ትምህርት ነው ካልመረረን እንሞክረዋን

    • @fitsumyifrutube
      @fitsumyifrutube  Před 2 lety

      ፈራህ አመሰግናለሁ ይመራል ግን መድኃኒት ነው እህቴ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +6

    ስላከፈልሽን እናመሰግናለን ነገር ግን ልኬት ያስፈልጋል መብዛት የለበትም ይባለልና ሰው ዝም በብዛት እንዳይጠቀመው ልኬት ግልፅ አደርጊ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před rokem +12

    በኛ አገር ልኩ ስለማይታወቅ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚበልጥ ልኩን ብትነግሪን መልካም ይመስለኛል

  • @TigistKebede-hi5on
    @TigistKebede-hi5on Před měsícem

    1ኛ ማለት ነው............................የምትይው ቃል እሱን እንስማ ወይንስ የሚተላለፈውን ሌላው ከርቤ መጠኑ ሲበዛ እጅግ በጣም አደገኛ ነዉ በተለይ ውስጣችን ለሚገኙት ስስ ብልቶች ስለዚህ መጠን ማሳወቅ ትልቅ ነገር ነው ስለዚህ ሠው ፈወስ ፍለጋ ጨልጦ እጥፍ በሽተኛ እንዳታረጊው

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p Před 2 lety +2

    ሠላም ጤና ይስጥልን እህታችን በጣም በጣም እናመሠግናለን ግን አጠቃቀሙ በየቀኑ ወይስ በሚመን ሠአት እውነት ጎደኛየ በጣም ጥርስ ህመመም አለባት ሸር አደርግላት አለሁ አላህ ስበብ ያድርግላት እናመሠግናለሁ ሠላምሽ ይብዛ

  • @syutb9663
    @syutb9663 Před 2 lety

    በጣም እናመስግናለን
    ከርቤ ይሄን ያክል ጥቅም ይኖረዋል ብየ አላስብም ነበር በርቺ ቀጥይበት

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 7 dny

    Tebarekee! Singer befeet esemalehu ahun gin bedenb gebagn Egziabher yistilin!!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +2

    እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም እናመሰገናለን ማማዬ ሼር

    • @fitsumyifrutube
      @fitsumyifrutube  Před 2 lety

      ማራኪዬ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      ግን ከርቤ ክርስቶስ እንኳ በምን ምሳሌ እንዳጠጡት አትርሽ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen Před 2 lety +1

    ፍጹምየ የከርቤን ጥቅም በደንብ አሳውቀሽኛል እንደዚህ አይመስለኝም ነበረ👌 አመሰግናለሁ💕

  • @user-gg45
    @user-gg45 Před 2 měsíci

    አረ በጣም ምርጥ ነዉ ተጠቅሜዉ ሰላም አገንቼአለሁኝ ተባረክልኝ ቀጥቀጥ አአድርጌ በሻይ ብርጭቆ ነዉ የጠ ጣሁት ጎበዝ

  • @Tube-tr3ph
    @Tube-tr3ph Před 2 lety +6

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝት ይበል እህቴ በጣም እናመሰግናልን እንሞክረዋለን ጎበዝ በርች እህት ለም በተረፈ ይመችሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የታሰሩትንም ያስፈታልን ሰላሙን ለሀገራችን ያንጣልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @emunuradenyoutube3708
    @emunuradenyoutube3708 Před 2 lety +7

    ሰላም ሰላም የኔውድ እህታለም ስከ ከረቤ ጥቅም ብዙም አላቅምነበረ ከልብ እናመሰግናነለን ጥቅሙስ ስላስተማረሽን የኔቅን እህት ሰላም ሰላም ላገራችን ይሁን ፈትህ ፈትህ ፈትህ በእስረ ለሚሰቃዩ እህትና ወድሞች ሀባይበ በተቻለን ድምፀ እንሁን

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 Před měsícem +2

    ማሬ አላህ ይስጥሺ ለጨጓራ ሀሪፍነው እየጠጣሁነው ማሬ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G Před 2 lety +2

    ፍጽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን

    • @fitsumyifrutube
      @fitsumyifrutube  Před 2 lety

      ሱመያ የእኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ

  • @hayattube34
    @hayattube34 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም ላች ይሁን ሰላምሺን ያብዛውበጣም አሪፍ ነው ሴትዮም ትጠቀመዋለች እኔ ግን አልውድም ጥር ነው ትላለች ትምህረት ነው በጣም ጠቃሚ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n Před 11 měsíci

      እንዴት ነው የምትጠቀመው ሴትዬዋ ብትስርጅን ደስ ይላል

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před 2 lety +1

    ሰላም እዴት ናችሁ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ደስ ነው ምትክ ከትጊ ነው ይምታውት ውዴ

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 2 lety +1

    ፍፁምየ የኔወድ እናመሰግናለን ፍፁመየ የኔወድ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሸን እህቴ

  • @werdafifa3427
    @werdafifa3427 Před 9 měsíci +1

    Btkkel eny ettalho lholo nger very nice

  • @ummsemah0606
    @ummsemah0606 Před rokem +2

    ማኘክ የሚለውን ብትተይውጥሩ ነበር የሚታኘከው እጣን ነው እንጂ ከርቤ አይደለም። አበጣበጡን እሳይተሽ ስትጠጪ ብታሳዪ ጥሩ ነበር። በሌላ ቪድዮ ስትጠጪ የሚያሳይ ሰርተሽ ልቀቂ። ❤

  • @user-qr3xo4ef8y
    @user-qr3xo4ef8y Před 24 dny

    ትክክል ናት በጣም መድሀኒት ነዉ ወጭ ድረሰ ይወሰድታል

  • @roza6030
    @roza6030 Před 2 lety +2

    ሠላም ለዚቤት ዋው በጣም የሚጠቅምነገር ነገር ይዘሽ ሥለመጣሽ እናመሠግናለን እኔራሡ ሥፈልገው ያጣሁትነው
    ባረበኛ እድነግሪኝ እፈልገዋለሁ እህቴ በጣም ቆጆነው

  • @brookhawa16.
    @brookhawa16. Před 2 lety +7

    ነጺዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው የከርቤን ጥቅም ስላሳወቅሽን🙏💕

  • @AsefaAsefa-vj8wj
    @AsefaAsefa-vj8wj Před 7 měsíci +1

    እሕታችንሠላምሽይብዛእኔበጣምተጠቅሜበታለሁ

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 Před 2 lety

    ዋው እህት ስላካፈልሽን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ የማያውቁትን መጠየቅ ትልቅነት ነው!!!

  • @makihila5097
    @makihila5097 Před 2 lety +30

    ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ከርቤብዙጥቅምአለው ለከፍተኛ ኢንፌክስን ነገርግ በፍጹም ከርቤ መጠጣት የለበትም ህምየሚሰማንንቦታመቀባት እናመታጠን ብቻነው የሚፈቀደው

    • @mom-ce7iz
      @mom-ce7iz Před 11 měsíci +3

      ለውስጥ ኢፌክሽን መጠጣቱ አሪፍ ነው ለጭጓራ ህመም ምርጥ መፍትሄ ነው አኔ ከቤቴ ነፍ ነው ከፈለጋችሁ ኑ

    • @dcghetto
      @dcghetto Před 11 měsíci

      Ye mashela fere yemethlewin be Buna sini nekren tewat bebado hode metetat betam teru new operation kaderekugne bewhala etetwe neber le infection betam teru new

    • @feyizaali2725
      @feyizaali2725 Před 11 měsíci

      ​@@mom-ce7izአራ እኔ እፈልጋላው ዬት ነሽ ውዴ❤

    • @Seble7
      @Seble7 Před 11 měsíci

      ​@@mom-ce7izእኔ ጨጓራ አለብኝ እስኪ እርጅኝ

    • @Seble7
      @Seble7 Před 11 měsíci

      ​@@mom-ce7izስልክሽን ስጭኝ እኔ ብዙ ችግር አለብኝ ጨጓራ እህል አይበላኝም ምን ብየ ልገርሽ ስደተኛ ነኝ

  • @user-wg5sv7iu7z
    @user-wg5sv7iu7z Před 2 lety +3

    ሰላም ሰላም ውዴ መሸአላ ከረቢ ለብዙ በሽታ መደሀኒት ነው ሱበሀን አላህ ሲያዩት ቀላል ነው ግን ተግባሩ በጣም ከባድ ነው ለማቤት መበከሪያ በሀገራችን ለከብቶች ይግቷቸዋል
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገራችን ያስጨንቀኛል ሳኡድ በእስር የሚገላቱትን ነጃ ይበልልን ያረብ

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 Před 11 měsíci +7

    "ማለት ነው" ሺ ጊዜ

  • @tube8708
    @tube8708 Před 2 lety

    ሰላስም ለዝ ቢት።በጣም አርፍነው እኝቢት እርስ ዪወድታል ክልብ።እናመስግናለንን ክብርልኝኝ🙏🙏😘

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 2 lety +5

    "ማለት ነው" የሚለውን ቃላት ብዙ ጊዜ ትደጋግሚዋለሽ እስቲ ቪዲዮሽን ግቢና ሰምተሽ ስንት ጊዜ እንዳልሽ ቁጠሪው ለምዶብሽ ይሆናል ለማ ስተካከል ሞክሪ:: ስለሰጠሽን ምክር መረጃ እናመሰግናለን🙏

    • @ameleworkdejene4967
      @ameleworkdejene4967 Před rokem

      ምክሩ ጥሩ ነበር መጠኑን ማወቅ ቢቻል

    • @rising1786
      @rising1786 Před 7 měsíci +1

      ከርቤውም እንደ ማለት ነው እንዳይበዛ!!!

    • @Laworos
      @Laworos Před 25 dny

      😂

  • @madetube2603
    @madetube2603 Před 2 lety

    ሰለም ሰለም ሰለም ፉፁምዬ ሸለምሺ ይብዛ አረፊ መረጀ ነዉ

  • @emu242
    @emu242 Před 2 lety +13

    ሰላም ለዚህ ቤት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሚገርም ነው አላውቅም ነብር ጥቅሙን እናመሰግናለን

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 22 dny

    'ማለት ነው' የሚል አባባልን ላለመደጋገም ሞክሪ። አላስፈላጊ እና አሰልቺ ነው።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 11 měsíci

    Tebarekee! Betesebochachin kedem sil bebet wust yachesutal amesegnalehu!des alegn!

  • @akliluzeru8858
    @akliluzeru8858 Před rokem +1

    የአጠቃቀሙን ግን ምንም አልነገርሽንም ለሁሉም አይነት በምን ያህል መጠን ዘርዝሪው ።

    • @raheltesfasion
      @raheltesfasion Před 8 měsíci

      Le Ande Kubaya weha and kuntecha kerbe. Yaleza yegedelale.

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 Před 8 měsíci +2

    Yager sew hoy yesemchuten Hulu atbelu hakim amakru😮

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci +2

    ጌታችን መድሀኒታችን ሲሰቅሉት ተጠማሁ ሲላቸዉ ምን አጠጡት?… ከርቤና ሀሞት እሱ ግን ተፋዉ በሀገራችን ዛር ያለባቸዉ ሰዎች እሱን ይወዱታል ጠንቋይ ቤትም ይወስዱታል ይሄ ነገር እንዴት ነዉ ብንመረምር እንደ አማኝ ጥሩ ነዉ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸዉና ዘመኑን ዋጁ እንደዉ ማንም ተነስቶ ጥሩ ነዉ ስላላችሁ አንስታችሁ ግጥም አታርጉ በዚህ አይነት የአዉሬዉ ቁጥርም በሰአት መልክ አምጥተዉልናል ሳንመረምር እንዳንበላ ዲያቢሎስ ወጥመዱ ብዙ ነዉ ጠንቀ ቅ ማለቱ መመርመሩ አይከፋም

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 Před 7 měsíci

      ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ወርቅ እጣን ከርቤ በስጦታ መጥቶለታል። ከርቤው ለምን ይመስልሻል?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci

      @@mimizd5828 መቸም ለመጠጥ እንዳልሆነ ታዉቂያለሽ የኔ እናት ለጌትነቱና ለንጉስነቱ ቀረበ እንጅ እንድንጠጣዉ አልተፈቀደም የስቅለቱ ጊዜ ያቀረቡለት ስለ እኛ ሀጥያት ተምሳሌት ጎምዛዛ ነገር መራራ ሀሞት ጠጣ እንጅ

    • @mengsgubsa9973
      @mengsgubsa9973 Před 7 měsíci

      ተመራመሩ ብቻ ነው ምክሩ ። ልጅትዋ ጎበዝ ነች ። ፈጣሪ * ዕድመና - ጤና * ይስጣት ። ማበራታት ይገባታል ።

  • @user-pr1kk1rm6z
    @user-pr1kk1rm6z Před 11 měsíci +5

    ወ/ሮ ማለት ነው።
    ማለት ነው :- ለምን እየጠጣሽ አታሳይንም ። ማለት ነው : የማንን ጉበት ለመበጣጠስ ነው ማለት ነው ። እህቴ ወ/ሮ ማለት ነው። መስፈሪያ የለሽም እንዴ ማለት ነው : ማለት ነው ። ጠጥተሽ አሳይን ማለት ነው። ዶዙ ይነገረን ማለት ነው: ምንጩ ይነገረን ማለት ነው። አንቺ የየዩቲዩብ ብር እንድታገኚ መጠኑ እና ምንጩ ባልታወቀ ማለት ነው: ማን እንዳጠናውና ማን እንደተመራመረበት ባልታወቀ ማለት ነው :, ከርቤ ጠጥቼ ጉበቴን

  • @salamaas5943
    @salamaas5943 Před 11 dny

    ለጀሮ ጡሩ ነወ እውነት አምሰግነለው
    ጀሮይ

  • @user-yv4bu8zz4z
    @user-yv4bu8zz4z Před 14 dny

    Lesanba
    Michi beshita yehonal ❤❤❤
    Nigergni
    Ehit

  • @solayba
    @solayba Před 2 měsíci +1

    ከርቤ በትትከል መድኃኔት ነው ግን በርሷ አገላለጽ ጥንቃቄ ይፈልጋል አብዛኛውግን ጭሱን መታጠንይሻላል

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 Před 6 měsíci +4

    በይ የኛ ዶክተር ብሉ ጠጡ የምትይውን አንቀበልም። ወደ ሆድ ውስጥ ይቅርና ማጨሱ ይሻላል።

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 2 lety +1

    ሰላምሽ ይብዛ ፍፁምዬ አዎ ከርቤ ከቤታችን መጥፋት የለበትም አንች ደግሞ ጥቅሙ በደንብ ነው የገለፅሽው share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን like share ውዴ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 8 měsíci +3

    ከአረቦቺ ቤት ፍፁም አይጠፋም በጣም ጥሩ ጥቅሞቺ አሉት

  • @efremabrham1833
    @efremabrham1833 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @user-se8wv7gn5n
    @user-se8wv7gn5n Před 11 měsíci +1

    ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ። ከርቤ ልኩን አጠቂቀሙን ካላወቅን ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚበዛ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ተጠቅሞ ተጎድቶ ፡ ሓኪም ጋር የሔደና ሓኪሙ የውጭ አገር ዛጋ በመሆኑ እንጂ ከባድ ነበር ። እኔ በበኩሌ ከርቤ በጣም ነው የምውደው ግን መጠጣት ማኘክ አልደፍርም ያውም በጠርሙስ እንዲሕ ተበጥብጦ? ለማሕፀን አጨስና እታጠናለሁ።

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 Před 7 měsíci +2

    የጆሮ ያልሽው ግን እንጃ ለማህጸን መታጠብ አው መታጠን ጥቅም አለው መጠኑ ካልታወቀ ግን ጉበት ይነካል ለሚጠጡት አረቦች ሲወልዱ ይጠቀሙበታል ልክ እንዳልሽው ጸረ ፈንገስ ነው እናመሰግናለን

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před 24 dny

    God bless you so much sister ❤❤❤❤❤❤

  • @Tekulaw
    @Tekulaw Před 6 dny

    Malet new subeza yideberale betam

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Před 2 lety +2

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ላች ይሁንልኝ ፍፁምዬ ዋውውው እሡን እጣን ስወደው ልነግርሽ አልችልም መካዘኑ ካችቤት ነውደ በይ አጥብቄ ልያዝሽ አጥብቀሽ ተቀበይኝ ባሠኜኝ ሠአት ቆጠር ጨስ ለማድረግ እድመቼኝ ዋውውውውውው

  • @user-eh7ss6cy7w
    @user-eh7ss6cy7w Před 7 měsíci +1

    ሰለም ለአህታቸን እኔም በጣም ነዉ የምጠቀመዉ አነ እኔ የምጠቀመዉ ለጉበት ተብየ ነዉ እነ ግቦት ይጓደዋል ሲል አሰተየየቱ ሲሰጥ አነብኩ አነ ብትነጉሩን በጣም ሰለምሰቃየኘ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 4 měsíci

      ለጉበት የእርድ ሻይ አፍልተሽ ጠጪ

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 23 dny

    መጠኑስ ስንት ግራም ከርቤ ስንት ሲሲ ውሀ በቀን በሳምንት በወር ስንት ግዜ አይናገርም ደሞ ለህፃናት ትያለሽ ደነዝ በጣም ገዳይ እጣን ነውኮ መጠኑ ያልታወቀ ከጥቅሙ ጉዳቱ እናስተውል በተለይ ወደ ሆዳች የሚገባ

  • @aminaoumer1266
    @aminaoumer1266 Před 2 lety +1

    ሰላምሰላምለዚህቤትሠላምሽይበዛእህትአለም
    ወዉወዉበጣምጡሩያወቁትንማሳወቅፈፁምበጎነትነዉ
    አገራችንንሰላሙንይመልሰልንበሳኡድአረቢያለሚሰቃዩእህትወንደሞቻችንፍትትትትትትትትትትህህህህህህህህህህህህለወገኖቻችንን
    በረሀብእናበብረድ

  • @muluhaylu2972
    @muluhaylu2972 Před 2 lety +3

    ሠላም እንዴት ነሽ እህት የከርቢ ዘይት እንዳለ አላቅም ነበር የምወድሽ ያወቅሽውን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ለኔ ጸጉሬ ከግባሬ ተሰባበረብኝ የምታቂውካለ ብሰሪልኝ የብዙወች ችግር ይሆናል ብየ አስባለሁ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 7 měsíci

    I just bought the oil thank you im ganna used it hopefully will work

  • @meditube9905
    @meditube9905 Před 2 lety +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እንካን ደና መጣሽ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Před 7 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ነው ማለት ነው 😂😂😂

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እህታለም እዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያውርድላት ፈጣሪ እናም እጣን እኮ አደኛ የቤተክርስትያን ነው እደውም በቤታችው አታጢሱት ሲባል ነበር ምክንያቱም እጣን በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ. ከዛም እጣን እደምናውቀው የቤተክርስትያን. የቅዳሴ ስዕራት ሲቀድሱ የሚጤስ እጣን ነው እኔጃ ብቻ እህታለም ዘርዝሬም አልዘልቀውም በእኔ አደበት ተዘርዝሮ አያልቅም ማማዬ የኔውድ አዎ በርግጥ መዳኒት ነው እህታለም ግን?

    • @fitsumyifrutube
      @fitsumyifrutube  Před 2 lety +2

      Sariye አመሰግናለሁ ለመልካም አስተያየትሺ እህቴ ግን እኮ ይኸ እጣን አይደለም ከርቤ ነው ልዬ ነት አለው እህቴ

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 Před 2 lety +1

    ፍፄሜ ዋው የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛልኝ አራፍ ስራ ነው ለኛም ይጠቅማል ቴኪው👌

  • @feyisashumi7063
    @feyisashumi7063 Před 8 měsíci

    Yabahal madanitoch yamadan aqimu baxam baxam arif naw.nagar gin maxanun batikikil anawuqawum.

  • @tube4222
    @tube4222 Před 2 lety +5

    ሰላም ሰላም ስላምሽ ይብዛ እህታችን የኛ ቅን ለቅንነትሽ በጣም እናመሰግናለን የኛ ጤንነት ስላስጨነቀሽና ስላቀርብሽልን ፈጣሪ ያቆይልን ምርጥ ምክር ነው እሽ እንሞክረዋለን እህታለም አገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን የታሰሩትን ወገኖቻችንን በቃ ይበልልን እግዚአብሔር ከስር ያስፈታልን ፍትህህህ ፍትህህህ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 24 dny

    ደህና ነሽ ማለት ነው እንዲህ ያለ ማት ስንት መንኪአ እንደ ሚጠጣ ብትነግሪን ምን አለ አንድ ግዜ ስንት ማንኪአ እንድሆን ሳትነግሪን ሸግዜ ማለት ነው ትያለሸ ጉድ ነው

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci +7

    ዘንድሮዉ ደብተራዉ በዝቷል ስርማሹ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 8 měsíci +2

      አታስተውሉ ብቻ ምድረ አረ አልጨርሰውም
      ደብተራ መጀመሪያ ነገር ምን ማለት ነው ?
      መልስ እጠብቃለው እንዲብራራልኝ ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@bemnethailu1663 ሰይጣን መኮረጅነዉ ስራዉ እዉነተኞቹን ደብተራ ድንኳን የተባለዉን አይደለም ያዉ ቀስተ ደመናን ወስዶ ሀይጃክ እንዳደረገብን ማለቴ ነዉ ያዉ ደብተራ ሲባል ቀድሞ ጭንቅላት ላይ የሚመጣዉ ጠንቋዮ የአሞናዉያን ጥንቁልና ሟርት የሚያስፋፋዉን በቤተክርስቲያን ስር ተሸሽጎ ሰይጣን የሚያመልከዉን ነዉ ሊጋለጡ ይገባል አትሸፋፍኑላቸዉ እናት ንፅህት ርትዕት ሀይማኖቴ ለነሱ በመሰደብ ያለስሟ መስዋዕት መሆን የለበትም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      ደግሞ ሊሸዉዱን ሲሞክሩ እዉነተኛዉ ደብተራ ትርጉም ዉስጥ ሂደዉ የሚወሸቁትስ ነገር ሙሴ እኮ እንደነዚህ አይነቶቹን አይሁዶች ነበር በአልን ሲያመልኩ አይቶ ተቆጥቶ በፅላቱ ወርዉሮ ያጠፋቸዉ ታድያ ለምን የ እዉነት ደብተራ ለምን አይሆኑም ስር መማሱ ቅጠል መበጠሱ ኮከብ መቁጠሩን ከማን ተማሩ ከነ ስማዝያ ከወደቁት መላዕክት መፅሀፈ ሔኖክ ይነበብ

    • @golbit4168
      @golbit4168 Před 5 měsíci

      ወፍ ዘራሽ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G Před 2 lety +2

    Woooooow

  • @tutugirma7136
    @tutugirma7136 Před 6 měsíci

    ኡኡኡ ነገር ሲደጋጋም በጣም ያሰለቻል ማለት ነው ኪኪኪኪ

  • @media55
    @media55 Před 2 lety

    ሠላምሠላም ዉዴ ሠላምሽይብዛ እዴትነሽልኝ በርችልኝ አላህ ያበርታሽ ማሻላ አላህ ያበርታሽ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቅን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ቅን

  • @haregalemayehu8972
    @haregalemayehu8972 Před 7 měsíci +1

    ማለትነው ሳታበዢ ትምህርቱን ብቻ ብታሳውቂ በቂነው እናመሠግንሻለን

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ማለት ነው

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Před měsícem

    እናመሰግናለን