#

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ‎@comedianeshetu ‎@seifuonebs #donkey-tub #sifu-on-ebs #Rozaገራጌ babi Ethiopia |Ale tube| Ale youtube |alexsi Alexa |Ethiopia comedy |sifu on ebs| ebs |miko mikee| Dagi show |Ethiopia movie, amharic comedy |ethio comedy |funny vedeos| music vido| Ethiopa music videos |minew shwa| hop entertainment | Ethiopa dram 2021| Ethiopia reactions#saronayelign
    እረኛዬ ክፍል-eregnye ep @arts tv world እረኛዬ ክፍል ergnye ep |arts tv world |seifu on Ebs | seifu fantahun |Ethiopian merj |EsaT |#babi ባቢ#babiyoutube#ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 |hanan tarike| tedy afro | ቤቶች ድራማ| betoce setcom| Ethiopia movie |Ethiopian new music video |ክህሎት | Fana Tv| ETV entrtanment | ebc
    #Ethiopiaprankvideo#prankvideonepali • Playlist
    #mikomikprankvideo
    #babiyoutbe#saronayelign#ዘጠንኛውሺህ#seifu_on_EBS#FD show#Teddy_Tube#Etv_news#Ethiopanews#ethiopantikitok#ethiopianmovi

Komentáře • 184

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  Před 7 měsíci +14

    czcams.com/video/9JfriOBsXHM/video.htmlsi=T2AbXb9s4FlAimqP
    ሊንኪን በመጫን ጠቃሚ ቪድዬ ተጠቀሙበት❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před 7 měsíci +62

    ብዙ ሰው እንዲከተልሽ ከፈለግሽ በሳምንት ለውጥ ታያላችሁ አትበይ ለምን መሰለሽ ፊት ላይ እንጂ ፀጉር ላይ በሳምንት ለውጥ አይመጣም በተረፈ ስራሽን ስለወደድኩት subscriber አድርጌሻለሁ 🎉

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před 6 měsíci +4

      አዎ ሮዝ እኔም ይሄን አባባልሽን በጣም እቃወመዋለሁ በወር በሳምንት አይባል እነ መስኪን አዳምጫቸዉ የኔ ቆንጆ ልፋትሽ አልቀረ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 5 měsíci +5

      እሺ ውዶቼ ግን እኮ ፀጉራቹ የሆነ ውህድ ከተቀባቹ በሁዋላ ስትታጠቡት ልስልስ ስሊ እናም ካልተሰባበረ ከየመቸኝ ለዛ ነው እንፈዛህ የምለው በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ❤❤❤❤❤❤

    • @MekedasehaulAmro-nt2us
      @MekedasehaulAmro-nt2us Před 5 měsíci

      አንዳድ ማክሱች ወደያው እየተጠቀማችው እጃቹላይ ለውጥ ታይበታላቹ አይደለም ሳምንት ወዲያው እውነት

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před 5 měsíci +1

      @@Rozaguraga ጎበዝ አስተያየት መቀበልሽም እራሱ አንድ ማስተዋል ነዉ ❤🙏

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 12 dny

      በሳምንት ውስጥ ለውጥ ታዩበታላችሁ ያለችበት ምክንያት...
      የዛሬ ሳምንት ስትታጠቡት ይነቀል እንደነበረው አይሆንም ለማለት ፈልጋ ነው እንጂ እድገቱን ታዩታላችሁ ለማለት ፈልጋ አይመስለኝም::

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj Před 2 měsíci +11

    ሽበት የሚያስቆም ወይም የሚያጠፋ ምንም ነገር የለም አሁንስ መቀለጃ አደረጋችሁን

  • @almetubez237
    @almetubez237 Před 7 měsíci +2

    ሰላም ሮዝዬ እካን ስላም መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው የጠቀመሽን ስላካፈልሺን እናመስግናለን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው አሪፍየፀጉር ውህድ ነው እናመሰግንአለን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 7 měsíci +6

    ሮዛይዬ ዋው በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ በርትተሻል እዉነት ነዉ ሸንኩርት ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍❤️❤️❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci

      የኔ መልካም ሉሊትዬ አመሰግናለው

  • @seni7092
    @seni7092 Před 7 měsíci +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሮዚዬ አዉ ሹንኩት በጣም አሪፍ ነዉ ለፀጉር እና ብዙ ጊዜ እጠይቃለሁ በተለያዩ ነገር

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před 2 měsíci

      ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ ያባቴ ልጅ

  • @SamraEbrahim-hr7be
    @SamraEbrahim-hr7be Před 6 měsíci +4

    ባሁኑ ኑሮ ውድነት😂 አረብ ቤት ሁነን አንችልም መዳም ካየች ኡኡ ነው የምትለው ለምን በላውም ንሮ ተራራ ሆኖባቸዋል😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 6 měsíci

      የኔ ውድ በቤት ውስጥ ባለው ሰርተሽ ፀጉርሽ ተንከባከቢ ማታ ስትተኚ ተቀብተሽ ጠዋት ታጠቢው

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Před měsícem

      በመደሞኩሺነሰርተሺተጠቀም😂

  • @MenbereLemessa
    @MenbereLemessa Před 7 dny

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹TEBAREKI 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 7 měsíci +1

    ሮዝዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ነዉ ሰዉም የሚፈልግ ይህን አይደል የኔ አንደኛ እንሞክራለን እሺ ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ 👍👌❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Před 7 měsíci

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ ዋውውውውውመሸአላህ ተባረከላህ ደስ ይላል ውደ በርችልኚ የኔመልካም

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 7 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው በጣም አሪፍ ቆጆ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ላቻ የጠቀመሽን ለኛም ስላምታጋሪን እናመሰግናለን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 5 měsíci +2

    የተንቢ የገኝ ሰው❤❤❤እሺ እኅታችን እሞክረዋለሁ በርቺ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 5 měsíci +1

      የኔ ማር የተንቢ ክክክ

  • @SeadaYimer-ft4fe
    @SeadaYimer-ft4fe Před 5 měsíci +3

    ሸበት እዳይበቅል ነው ያልሽው ውደ የወጣውንስ ያጠፋዋል ወይ መልሽልኝ ማር

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 2 měsíci +1

    ሮዚዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን እህታለሜ💕💕💕💕

  • @Abu447
    @Abu447 Před 7 měsíci +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚዬ ዋውውው ትችያለሽ

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube Před 7 měsíci +1

    Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude masha Allah shukuran yarohi inameseginalen 😍😍😘😘❤️

  • @user-pk4pd4et4b
    @user-pk4pd4et4b Před 7 měsíci +3

    ኧረ የአላህ ስጦታነው ፀጉራችሁ ላይ ወጥ አትስሩ😂

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 7 měsíci +2

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ
    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉😮😮

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 6 měsíci +5

    ጨዋነትሽ ክርስቲያን ወገኖቼ ስትይ በጣም ደስ ይላል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 5 měsíci

      የኔ ማር❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 5 měsíci

      ክርስትያንና ሙስሊም አንድ ላይ ነው ያደግነው የኔ አስተዳደግ ብነግርሽ ትገረማለሽ ውዴ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 7 měsíci

    እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ዋውውውው የኔ ውድ እናመሠግናለን ሤቶችዬ ፀጉራቹን ተከባከቡ

  • @Aberashe-nt9kl
    @Aberashe-nt9kl Před 7 měsíci +1

    አሁን.እዚ.ላይ
    አይቻለዉ..እኔም.ለራሴ.እሞክራለዉ.ይሄ.ጥሩ
    ተሞክሮ.ነዉሌላ.ነገር.ካለ.በዚህ.ቀጥይ.በርቺ.ጥሩ.ነዉ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 7 měsíci +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚ ጎበዝ 👍🌹🎉

  • @user-ko4jm5kb2g
    @user-ko4jm5kb2g Před 2 měsíci

    ሀሪፍ የፀጉር ውህድ ሠራሽልን አምላክ ጤናሽን ያብዛልሽ እናመሠግናለን ሁሉም ውህድ እቤት ውስጥ በቀላሉ 10:16 የሚገኝ ነው።

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 7 měsíci

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሮዝዬ አህለን ውዴ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው በርቺ 👍👍👍💪💪🌹🌹🌹

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Před 7 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ ማሻ አላህ እንሞክራለን ስለገራሽን እነመሰግናለን

  • @feke2tube
    @feke2tube Před 7 měsíci

    ማሻአለህ ሮዝዬ የኔ በሉያ ዋውውውውአሪፈ ወህድነው❤❤❤

  • @lillyfikadu394
    @lillyfikadu394 Před 6 měsíci +1

    WAWWWW I LIK IT!

  • @user-rl8mp5gm1l
    @user-rl8mp5gm1l Před 2 měsíci +1

    እንሞክረዋለን

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 7 měsíci +1

    ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ እበረካቱ አህለን ሮዚ እንካን ደና መጣሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Před 7 měsíci +2

    ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ሮዚ ማሻአላህ በጠም አርፍ ቭድዮ ነው

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Před 7 měsíci +1

    ማሻላህ ሮዚ ወዲ በረቺሊኛ ማሻላሀ

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g Před 7 měsíci +1

    አሰላም አሊይኩም ወረህማቱሏአ ወባራካቱሁ ሮዚዬ የኔ መልከም እዴት ነሽ ያኔ ውዴ የወቁትን መሰወቅ ቅንናት ናው ማሻላአ አንሞክረዋለሁ የኔ ፀጉር አየራገፈ አሰችገረን ❤❤❤❤ ውድድድድድድድድድድድድ❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Před 7 měsíci

    አሠለማሊኩም ማሻአላህ አሪፍ ትምህረት እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Nezihatube
    @Nezihatube Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን ሮዚ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @gebattube
    @gebattube Před 7 měsíci

    ማሻአላህ ሮዝዬ እናመሰግናለን😍😍😍😘😘😘

  • @Algu-jr2gg
    @Algu-jr2gg Před měsícem +1

    እናመሰግናለን

  • @user-oo8pk6yp2t
    @user-oo8pk6yp2t Před 7 měsíci

    ማአሻአላህ እንሞክርዋለን

  • @wegenayenew2529
    @wegenayenew2529 Před měsícem +1

    Shibet yatefal wey yenewd betabizu alegn.

  • @MekaSiraj
    @MekaSiraj Před 25 dny

    Thanks

  • @MariyamiiHasan
    @MariyamiiHasan Před 3 měsíci +1

    ❤🎉

  • @liyaendale1121
    @liyaendale1121 Před 7 měsíci +2

    ሥራዎችሽን በጣም ነው የምወደው እህቴ ግንአሁን የቀመምሽው ፀጉራችን ለማቅላት ቀይ ሂና ብንጨምረበት ምን የመሰልሻል ችግር ካለው ፃፊልኝ በተረፈ በርቺ🎉🎉🎉🎉❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci

      ችግር የለውም ውዴ እንደውም ሂና ሲሰራ ሂና ስትሰሪ ሽንኩርት ከርከዴ ቀይስር ሁሉንም ግባቶች በውሀ አፍልተሽ አጥለሽ በጥብጪበት እርጎ ዘይት ጨምሪበት ፀጉርሽ የሌለ ይቀየራል በወር እንድ ግዜ

  • @AbuAbebch
    @AbuAbebch Před 4 měsíci +1

    እረ ተይ ያበደነዉ

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Před 7 měsíci

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉

  • @RabiAlebe
    @RabiAlebe Před 14 dny

    ተልባየለንም

  • @user-us7xx5iu9w
    @user-us7xx5iu9w Před 5 měsíci +1

    ሸበት አንዳይበቅል ያረጋል እኮ ነው ያልሽው

  • @sifen5
    @sifen5 Před 6 měsíci +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 Před 7 měsíci

    Everything looks great, but I am confused, the first hair treatment you did not show us how to use, can please put it in your comments for me thank.

  • @VeraViya
    @VeraViya Před 6 měsíci

    Thats cool

  • @BestinatDigafe-ri7ml
    @BestinatDigafe-ri7ml Před 6 měsíci

    ሮዚእናመሠግናለን😍😍😍😘😘😘👏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 6 měsíci

      እኔም አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Před 7 měsíci

    ማሸአላህ ሮዚዬዬ❤❤❤

  • @etenumom9325
    @etenumom9325 Před měsícem

    የበቆሎ ዱቄት ከሌለሰ

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před 7 měsíci +1

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስኪ እህን ደግሞ ልሞክረው

  • @addiskassaye1665
    @addiskassaye1665 Před 6 měsíci +1

    Egqddage❤👍🙏

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před 7 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሮዚዬ በረችልኝ ጎበዝ በዛው በነካ እጀሽ ሂና እዳት ነወ የሚበጠበጠው ረሳሁት ለፀጉር በውሀ ነወ ወይስ በሻሂ ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci

      ቱ በውሀ ነው አላለችም ቆይ ቀጣይ ቪድዬ እሰራልሻለው

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h Před 7 měsíci

      @@Rozaguraga እሺ የኔ ውድ የምወደሽ ♥️♥️😁

  • @RabiAlebe
    @RabiAlebe Před 14 dny

    ለነጭፀጉርያጠፍ

  • @edomhagos5757
    @edomhagos5757 Před 6 měsíci +1

    የወጣ ሽበት ይቀንሰዋል እንዴ?

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh Před 3 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉ደምሪኚ

  • @user-uu5to4zr5e
    @user-uu5to4zr5e Před 7 měsíci +1

    ❤❤

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 Před 6 měsíci +1

    አመዳም ፀጉር ጥቁር ሚያረግ

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm Před 6 měsíci +1

    በረሃ ለሆነ ፀጉር ልሆን ይችላል ወይ?ፀጉር እንድበቅል ያደርጋል ወይ

  • @user-eu7hg3mi3v
    @user-eu7hg3mi3v Před 3 měsíci

    የበቆሉ ድቄት ባናገኝሰ

  • @hanatu
    @hanatu Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-yq3oq6cf1l
    @user-yq3oq6cf1l Před 6 měsíci +2

    ለምን እዳቀላ አይደርግም

  • @abdurehimbadesh8443
    @abdurehimbadesh8443 Před 3 měsíci

    Lesnt dekika new yemnakoyew

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 7 měsíci

    ሰላም ከዚህ ቤት በቅንናተ ኑ እንዛመድ🎉🎉

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 Před 7 měsíci +1

    Merci 🙏

  • @user-lp1wl9wt4b
    @user-lp1wl9wt4b Před 3 měsíci

    Yemiseriw hulue lik ayidelem zimbilesh new ymitilefiw wow demo atibey 😭🤣😂

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Před 7 měsíci +4

    በጣም ጎበዝ የማድያት ደግሞ ካወቅሽ አካፍይን በጣም ጥሩ ስራ ነው ❤

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam Před 7 měsíci

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን አዘጋጅተሽ ብትሸጭው ጥሩ ነበር የምትሰሪ ከሆነ ስልክሽን inbox አድርጊልኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci

      አመሰግናለው የት ነው ያለሹ በነፀ ሰርቼ እሰጥሻላው የኔ ውድ

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ የካ ምስራቅ አጠቃላይ ትምህርት ቤት ፊትለፊት ግን እኔ መጥቼ እወስዳለሁ አላደክምሽም ስለ ደግነትሽ አመሰግንሻለሁ:: የእኔ ሃሳብ ገቢ ያስገኛል ብዬ ነው ኑሪልኝ::

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam Před 7 měsíci

      @@Rozaguraga በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ:: ገቢ እንዲሆንሽ በማሰብ ነው ይቅርታ :: ትልቅ ስራ እየሰራሽ መሆኑንም ለመንገር ነው:: ተባረኪልኝ 22 ማዞሪያ ነኝ::

  • @aklilubetrom383
    @aklilubetrom383 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @EkramJemel
    @EkramJemel Před 2 měsíci

    ለ ልጅ ይሆናል

  • @haethio8005
    @haethio8005 Před 7 měsíci

    Kkkkkkkkkkk

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 7 měsíci

    ላይክ ሼርርርር👍👍❤️❤️

  • @user-kc2km8lv3x
    @user-kc2km8lv3x Před 6 měsíci +1

    thanks

  • @MareshaGedefaw
    @MareshaGedefaw Před měsícem

    Wesate

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před 7 měsíci

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አረፍ ነው በረችልኝ ሮዚዬ

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před 2 měsíci

    ወፍራምም አይመስል ።

  • @salem4086
    @salem4086 Před 6 měsíci

    ከዉሃ ከማድረግ ዘይት ብንጠቀሚስ

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 Před 7 měsíci +1

    አንቺ ስትጠቀሚ ወይም ስትቀቢ አላሳየሽንነም

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před 6 měsíci +1

    ለሆድሽ ብይ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 7 měsíci

    እስኪ ልሞክርው ሽበት😢😢

  • @zmzmmzmz4645
    @zmzmmzmz4645 Před 7 měsíci +1

    የኔውድ መልሺልኝ በአላህ ሺኩርቱን በወይራ ዘይት ወይም በኮኮናት መስራት ይቻላን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci

      አው ማሬ ትችያለሽ

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 Před 7 měsíci

      @@Rozaguraga ሺኩራን ሁቢ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 7 měsíci +1

      ሽንኩርት በዘይት ፈጭተሽ በጨርቅ አጥለሽ ልትታጠቢ ስቲ ለ አንድ ሳት ተቀቢው ታታቋርጪ ከታጠብሽ በሁዋላ በቁሩንፉድ ውሀ ትንሽ ዘይት ጠብ አርጊበትና ማሳጅ አርጊው ከዛ አበጥረሽ ቅባትሽን ተቀቢ የፀጉርሽን ውጤት ታይዋለሽ አሪፍ ነው

  • @mamupap7787
    @mamupap7787 Před 2 měsíci

    betam koingo new weide gen ergetega nashe shebatune ayabezwem ebakeshe?

  • @Semira-ne5qr
    @Semira-ne5qr Před 4 měsíci

    የቦቆለ ዱቄቱ ለሽበት ብቻ ኮሆ ባልጠቀመውስ

  • @mesfinsebsibe8393
    @mesfinsebsibe8393 Před 7 měsíci

    Tell as how to become black the gray color of hair.

  • @Welodeiss
    @Welodeiss Před 5 měsíci

    የጃችን ጥፍር እራሡ በሳምት አዲግም

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 7 měsíci

    አህለን ሮዚዬ ማሻአላ ጎበዝ ነሺ እኔኮ ፀጉሬን የማበጥርበት ሰአትኳ የለኝም ከመዳም ልጆች ጋ ስጫጫ😢

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 6 měsíci

    ኸረ እህቴ ለሽበት ብለሽ አትስሪ ሽበትን ማጥቆር ዲናችን ይከለክላልና

  • @MymyTilahun-bi3vb
    @MymyTilahun-bi3vb Před 5 měsíci

    kerfud edet new misraw

  • @user-tk9xu2tu6n
    @user-tk9xu2tu6n Před 5 měsíci +1

    ቃሪያና ቲማቲም ጨው ረስተሻል እህቴ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem

    እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች የማደም ቅመሞችዬ በቅንነት ደምሩኝ እስቲ የስደት እህታችነኒ😢😢

  • @ganetabera5248
    @ganetabera5248 Před 6 měsíci

    Thank you konjo❤

  • @EkramJemel
    @EkramJemel Před 2 měsíci

    ?

  • @genetteferi179
    @genetteferi179 Před 7 dny

    ለምን ፀጉርሽን ስትቀቢ አላሳየሽንም ? አንቺ ግን እጅሽን ነዉ የተቀባሽው ???????

  • @mazy-meida
    @mazy-meida Před 7 měsíci

    አሰለሙ አለይኩም ዋረህመቱልሂ ወበረከቱ እንኳን ደህና መጠሽ ሮዝዬ ማሸአለህ 🥰 አርፍ።ነው ጠንክር

  • @user-iz1uu4fl4m
    @user-iz1uu4fl4m Před 6 měsíci

    Tekebto metateb new yemereyaw

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 Před 7 měsíci

    ሮዚዬትሪተመትሽአሪፊነውቅባትአይጨመርም

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p Před 6 měsíci

    ሽበት ካላጠፋ ምን ፋይዳ አለው ለማቅላት ለማቅላት