#በ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024
  • #በ 18 አመቴ ግንባሬ ላይ #ተሸበሸበ‎@Rozaguraga ‎@comedianeshetu ‎@seifuonebs ‎@comedianeshetu ‎@seifuonebs #donkey-tub #sifu-on-ebs #Rozaገራጌ babi Ethiopia |Ale tube| Ale youtube |alexsi Alexa |Ethiopia comedy |sifu on ebs| ebs |miko mikee| Dagi show |Ethiopia movie, amharic comedy |ethio comedy |funny vedeos| music vido| Ethiopa music videos |minew shwa| hop entertainment | Ethiopa dram 2021| Ethiopia reactions#saronayelign
    እረኛዬ ክፍል-eregnye ep @arts tv world እረኛዬ ክፍል ergnye ep |arts tv world |seifu on Ebs | seifu fantahun |Ethiopian merj |EsaT |#babi ባቢ#babiyoutube#ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 |hanan tarike| tedy afro | ቤቶች ድራማ| betoce setcom| Ethiopia movie |Ethiopian new music video |ክህሎት | Fana Tv| ETV entrtanment | ebc
    #Ethiopiaprankvideo#prankvideonepali • Playlist
    #mikomikprankvideo
    #babiyoutbe#saronayelign#ዘጠንኛውሺህ#seifu_on_EBS#FD show#Teddy_Tube#Etv_news#Ethiopanews#ethiopantikitok#ethiopianmov

Komentáře • 194

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 Před 2 měsíci +35

    ሳቶችየ ብዙ አትቸገሩ ጡሩ ብሉ አትናዱ እጂ ፊታችሁ ጡሩ ነዉ የሚሆነዉ አኔ አምሳ ሶስት አመታ ነዉ ግን 18አመት ልጂ ነዉ ፍት ምንም አልጠቀምም አና ደስተኛ ሁኑ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +1

      ማሻላህ ምን ምን እንብላ ውዴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +4

      እኔ አርባ አምስት አመቼ ነው ውዴ እንዴት አየሽኝ ክክ

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 Před měsícem +2

      ❤😂😂🎉❤

  • @RehanaOmerrr
    @RehanaOmerrr Před 5 dny

    ሁሉም የአሏህ ስጦት ነው
    በተፈጥሮ አሏህ የሚሰጠው ነው
    እንተ ማክስ ምትሰሩ በንጹ ፊት በንጹህ እጅ ላይ እያዱረጋቹ አያቹ ትላላቹ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 2 měsíci +6

    ሮዛዬ እንኮን በሰላም መጣሸ የዛሬውም ቀላልና ቆንጆ ውህድ ነው ይሞከራል🙏👍👍👍❤️❤️❤️

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před měsícem +1

    ሰላም ሽ ይብዛ እሮዝዬ ውዴደ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ የፊት ማስክ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 měsíci +2

    እነዚህን ሁሉንም ጋእቶች አርጌ ሞክሬ ነግርሻለሁ ዉዴ በርቺልኝ ሸር ❤❤❤😮

  • @fretamogos7469
    @fretamogos7469 Před měsícem +2

    Wow Mashlh Habibty ❤❤❤❤❤❤

  • @bereketberekettesfaye5382

    ቴብል ላይ ተጠቀሚ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 25 dny

      የለኝም ክክክ ግዙልኝ የኔ ቤተሰቦች የኔ መልካሞች

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 17 dny +2

    Malet new malet new malet tabejjalesh

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 17 dny

      እሺ አስተካክላለው አመሰግናለው

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 2 měsíci +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሮዚ ሰላምሽ ይብዛልን አሪፍ ነው ባዚል ማር ሙዝ ለተሸበሸበ ለሁሉም በሚፍልጉት መስርት መስራትሽ ጥሩ ነው እናመስግናለን❤

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m Před 2 měsíci +2

    አሰለሙ አለይኩም አህለን ዋውውውው በርቺልኝኝኝ🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před měsícem +5

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚ አሪፍ ውህድ ነው ሁሌም የምታሳይን ለፊት መሸብሸብ መፍትሄ የሚሆን ግባቶቹም ባዝሊን ሙዝ እንቁላል ማር ከአራት ነግሮች የተስራ እናመስግናለን ❤

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Před 2 měsíci +1

    As we wb ሮዝዬ እንካን ደህና መጣሽ❤❤እናመሰግናለን በርቺልኝ❤👌

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před 2 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሯን እና ክብሯት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቅመም ዘውትር ለምታሳያቸው ውህዶች እየተጠቀምሽ ስለሆነ ይበልጥ አሪፍ ነው ምክንያቱም አንዳንዶች ግብአቱን ያሳዩና እነሱ እየተጠቀሙ አያሳዩም❤

  • @FetiyaKemal-u7t
    @FetiyaKemal-u7t Před 2 dny

    Ayene sire eyetshebe new betam ekosater neber leza new

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před měsícem

    ማሻአላህ በርችውዳ 🎉🎉🎉❤❤❤ 🎉ዋወወ🎉🎉🎉

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Před 2 měsíci +4

    አር በአላህ የጠቆር ጠባሳ የሜያጠፋ ነገር ነገሩኘኘኘ😢😢

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +1

      ፊትሽን ነው ውዴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +1

      የነገርኩሽን የምታረጊ ከሆነ እነግርሻላው

    • @bsbs3536
      @bsbs3536 Před 2 měsíci

      @@Rozaguraga አወ አድርጋልወ ዉዴ

    • @bsbs3536
      @bsbs3536 Před 2 měsíci

      @@Rozaguraga አወ ፌቴን ነወ ወይመ በገል ላወራሸ ቁጠርሸን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +1

      @@bsbs3536 በይ ልንገርሽ ወላሂ እኔ የምጠቀመው ነው ስንት አመት አስቆጠርኩ አንድ ሲኒ ስኩዋር አንድ ትንሹ ሎሚ ጭማቂ አንድ ማንኪያ የዌራ ዘይት አንድ ላይ ታቀላቅያቸዋለሽ ከዛም ፊትሽ በሳሙና ታጥበሹ ወዳው በሰራሹ ውህድ ትንሽ በእጅሽ ቆንጥረሽ ትወስጂና ፊትሽን ሙልጭ ሙልጭ እስከሚል ድረስ ማሳጅ ታረጊዋለሽ ቢያንስ ለሁለት ደቂቃ አይንሽ ውስጥ እንዳይገባ ያቃጥልሻል ሎሚ ስላለው ከዛ በውሀ ታጠቢ ከዛ እርጉ ተቀቢው እርጉውን ድርቅ ሲል በውሀ ታጠቢው ውጤቱ ንገሪኝ

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube Před 2 měsíci +2

    Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign 🎉🎉🎉

  • @NejatUseman
    @NejatUseman Před měsícem +2

    Masha alahe ehete beset qen leyunet enexeqeme

  • @aklilnews
    @aklilnews Před 2 měsíci +3

    ሮዚዬ የኔ መልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 Před 2 měsíci +2

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉ እናመሰግናለን

  • @BettyBirhanu-ul9rg
    @BettyBirhanu-ul9rg Před 2 měsíci +1

    Rozi selam እባክሽ በጣም ተቸግሬአለሁ eye bag ከአይንስር ለሚየብጥ ምንድነው ሌላ ግንባር መሀል አስራ አንድ ቁጥር ይመከላል በተለይ ኮሰተር ስል ማለት ነው አጠብቅሻለለሁ

  • @Unus-op8df
    @Unus-op8df Před měsícem +1

    ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሺ እህቴ እሩዙና ታልባው እሩዙ ፈጭተሹ ነው ጄዛኪላህ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 měsíci +7

    ሮዝዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ አንደኛ ጀግናዬ በዉነት ይገርማልቀቀለል ቀላሉ እንዴት ራሳችንን እንደምንከባከብ እያስረዳሽን ነዉ ዉዴ ሙዝ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ልጫዉ ሳይቀር ይጠቅማል አይደለም ዋናዉ እሱ ግን ቅባት ይሆናል ወይ ሮዝዬ ሽታዉን ስለምወደዉ ነዉ ይሁን አይሁን ግን አላቅም በጣም ይመልሳል ያለ እድሜ መሸብሸብ ቀረ በይዉ ዉዴ ዉጥር ነዉ የምይረግ የኔ ጀግና በርቺልኝ 👍👌❤🙏❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci

      የኔ ውድ አመሰግናለው❤❤❤

    • @bemnetgirma5126
      @bemnetgirma5126 Před 2 měsíci

      ሮዛ ከዚሕ በፊት ለእግር ብለሽ ለብ ባለ ውሐ ከታጠበችሁ ቦሀላ በሎሚ አሽታችሁ ቫዝሊን ተቀብ ብለሽ የባሰ ተረከዜን አ ደረቀው ሥለዚህ ለሠው አትንገሪ

  • @madeinaAli3295
    @madeinaAli3295 Před 2 měsíci +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሮዝየ👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @lidiyakamil8415
    @lidiyakamil8415 Před 28 dny +1

    የቆዳ መጥቆር በተለይ የእግር ቆዳ መፍትሄው ምንድነው

  • @StiahmedStiahmed
    @StiahmedStiahmed Před měsícem

    በጣም ደስ ይላልይ ልጠቀመው ነው ግን ማር አይስማማኝም እና በሱ ባታ ነው ለሚ ምጠቀመው ወይስ ምን

  • @aynategegne8387
    @aynategegne8387 Před 2 měsíci +2

    ለማድያት የሚሆን መፍትሔ ካለሽ ፎዚ

  • @asnakechwoldmikael4771
    @asnakechwoldmikael4771 Před 23 dny +1

    የተልባ ው ን አሰራር አ ላሳያ የሽንም

  • @nejatendale6501
    @nejatendale6501 Před měsícem

    Allah yechemereleshe yene wede Merexe neshe

  • @EritreaAa-mc8tj
    @EritreaAa-mc8tj Před 17 dny +1

    Bxam qenjo newe❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 2 měsíci +1

    ቆንጆ ነው በጣም እንሞክረዋለን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před měsícem

    ውይ እውነት ከሆነ.አመሰግንሻለሁ መጥቸ

  • @user-js4dm4fg2p
    @user-js4dm4fg2p Před 2 měsíci +1

    ማሻላይ ሮዚ አላህ ይጨምርልሽ ሼር❤

  • @dropl9beku455
    @dropl9beku455 Před 8 dny +1

    አቺኮ ምንም ባትጠቀሚ ፈጣሪ ውብአደርጎ ሰርቶሻል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 8 dny

      @@dropl9beku455 የኔ ማር አመሰግናለው

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 Před 2 měsíci +1

    Selama egizabeher ye izaleshi roziye snkowan dena metash ❤❤

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Před 2 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ሮዚዬ❤❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 měsíci +1

    You're so sweet person God bless you

  • @mariyqmmariyqmmari2498
    @mariyqmmariyqmmari2498 Před 21 dnem

    Mashaa ahllaa ❤🎉

  • @tena319
    @tena319 Před 2 měsíci +1

    selam selam btam konjoo new enamesgenaln betseb aderginge

  • @Burtetube1
    @Burtetube1 Před 2 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 Před 2 měsíci

    Thank you for your sporting as !!

  • @ZaraAbdala-zy8ui
    @ZaraAbdala-zy8ui Před měsícem +1

    Mashalla Alla

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před měsícem

    cool ajet

  • @muktarbeker9729
    @muktarbeker9729 Před 28 dny +1

    አሠላሙዓሌኩም እህት ሮዛ ቀረፃው ይስተካከል አይታይም ውህዱን ስትሰሪው።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +1

    እንሞክራለን ሮዛሮዚና

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 2 měsíci +1

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاءالله تبارك الله الله 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @meram123
    @meram123 Před 2 měsíci +1

    እሽ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤ ዶክተራቸንንንንን😂😂😂😂

  • @adanechdollane2780
    @adanechdollane2780 Před měsícem +4

    ሮዝዬ በጣም ቆንጆ ዉሁድ ነዉ ግን ተልባዉን እንዴት አርገን ነዉ ጥሬዉን ነዉ ወይስ ተፈጭቶ ነዉ የሚደባለቀዉ ዉዴ ?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 28 dny

      ቀቅለሽ ነው ውዴ መፍጨትም ይቻላል

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 26 dny +1

    ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 2 měsíci +1

    አስላምወአለይይኩም
    ዋዉውውው✅✅👍👍💟💟💟😍

  • @AsemoBargicho
    @AsemoBargicho Před měsícem +2

    ok

  • @MuhamedSiyed-zn2if
    @MuhamedSiyed-zn2if Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ፀጉሬእየተፈረፈረነዉ ምንላድርግ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 2 měsíci +1

    selam.lik.ekan.dena.mitashi.lik❤❤😊

  • @user-bi6cr2iy4g
    @user-bi6cr2iy4g Před měsícem +1

    ደስ ስትዪ ❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před měsícem

      ካንቺ ባልበልጥም አመሰግናለው ማሬ

  • @LinkLink-yo6fp
    @LinkLink-yo6fp Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaydessie3732
    @alemtsehaydessie3732 Před 2 měsíci +1

    rozy endet neshlegn

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z Před měsícem +1

    እሕቴ ስላም ነሽ
    ተልባና ሩዙን እብስለሽው ነውይ ዝምብሎ ነው ጥያቄ ነው። ምልስ ስጭኝ

  • @ZaraAbdala-zy8ui
    @ZaraAbdala-zy8ui Před měsícem +1

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 Před 2 měsíci +1

    ሩዝና ትልባው ትቀቅሎንው ተፈጭቶ ነው ኣልገባንም እየስራሽ ማስየት ነበረብሽ

  • @umuzakir1
    @umuzakir1 Před měsícem +1

    አረላሙ አለይኪም ወረህሠተላሂ ወበረካትሁ ማሸአለህ

  • @user-bt5yd6vo7m
    @user-bt5yd6vo7m Před měsícem +2

    ከመስቀል ጠረቤዛላይ ለምን አትጠቀሚሚ

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Před měsícem

    ሽኩረን

  • @MuhamedSiyed-zn2if
    @MuhamedSiyed-zn2if Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ፀጉሬላይ ፍርፍርይላል ምንላድርግ ንገሪኝ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 2 měsíci +1

    Like & Share 👍👍👍❤️❤️❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci

      ❤❤❤

    • @Munamuna-xu2fc
      @Munamuna-xu2fc Před 2 měsíci

      እሮዛ ላላህ ብለሽ ማለት ነው. አማርኛ. ተይው. ማለት ነው

    • @Munamuna-xu2fc
      @Munamuna-xu2fc Před 2 měsíci

      ማለት ነው. ማለት ነው ማለት ነው

    • @Munamuna-xu2fc
      @Munamuna-xu2fc Před 2 měsíci

      እንችን ማለት ነው ማለት ነው. እያሽ. ስትገዛገዥ. ማን ቁጭ ብሎ ይጠብቃል.

  • @zahraaa8387
    @zahraaa8387 Před 2 měsíci

    Mash all

  • @alebzaareb8573
    @alebzaareb8573 Před měsícem

    Lewnde yhonale?

  • @FetyaKedir-jy9oc
    @FetyaKedir-jy9oc Před měsícem +1

    ማሻአላህ

  • @user-ig2lv2oe9t
    @user-ig2lv2oe9t Před měsícem

    ለስንት ቀን ነው የምንጠቀመው

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Před měsícem +1

    Silkishin silent madreg atchiyim ende?

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před měsícem

    አሰረሩ አልገበም በደንብ ታረገግታሸ አሰይ

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 Před měsícem +1

    እኔ አዲስ ነኝ ከተጠቀምኩ በኃላ አስታየት ሰጣለሁ❤

  • @AplleStoe
    @AplleStoe Před 2 měsíci +1

    አለን

  • @AdissalemDessi
    @AdissalemDessi Před měsícem +1

    Wow emokerahue des yelale

  • @BanchiKifle
    @BanchiKifle Před 2 měsíci

    Aseraresh ayamerem?

  • @lemlemhaile9503
    @lemlemhaile9503 Před měsícem

    Beyesint ken new yemntekemew?

  • @kokobestfanos-cg8wx
    @kokobestfanos-cg8wx Před měsícem

    Besamnt snt gzie tmeqmlacu😂

  • @GenetzewdeGenetzewde
    @GenetzewdeGenetzewde Před měsícem

    በጣም ደስ ይላል አስፈላጊ ነው

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw Před měsícem +1

    ቪዲዮ አቀራራፀሽን አስተካክይው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před měsícem +1

      እሺ አመሰግናለው ውዴ

  • @user-wk3ed4tr2q
    @user-wk3ed4tr2q Před měsícem

    ለወንድ ይሖነል

  • @user-ii4cv5pq3z
    @user-ii4cv5pq3z Před 2 měsíci

    ለቡጉር ጠበሰ ይሆነል ወይ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 2 měsíci +2

    ምርጥ ሰራዎችሸን ሰለምታካፍይን እናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹

  • @LinkLink-yo6fp
    @LinkLink-yo6fp Před 2 měsíci

    ለስንት ቀን ❤

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před měsícem

    ለምን ቴብል ለይ. አትሰሪም ????

  • @MeklitMathwose
    @MeklitMathwose Před 2 měsíci +2

    ሮዛ ቀይ ለመሆን ስሪልን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci

      ቀይ ለመሆን የቡና ማስክ እና የእርድ ማስክ ስኩዋር ጨምረሽበት ተጠቀሚ

  • @BeletuNegash-yq6gg
    @BeletuNegash-yq6gg Před měsícem +1

    Brche😊

  • @user-qy6kk9cy1y
    @user-qy6kk9cy1y Před měsícem

    Qibe bamar botano

  • @user-xv9zy5ju3t
    @user-xv9zy5ju3t Před 2 měsíci

    Ushatami.anchi.ahuni.18.amatishi.now.arogiti

  • @EnyewMulu-fy8ej
    @EnyewMulu-fy8ej Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ለፎረፎር መፍትሔው ምንድን ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +1

      ለፎሮፎር የቁሩንፉድ ውሀ የፀጉርሽ ቆዳ ተቀቢው በዋነኝነት ኦልቬራ ሬት ተቀቢው ሙልጭ ብሎ ይጠፋል

  • @lidiyakamil8415
    @lidiyakamil8415 Před 28 dny +1

    ወሄም ነሪ ኧተሞ

  • @Haymi-ku6zu
    @Haymi-ku6zu Před 2 měsíci +1

    በሳሙና፣፣መታጠብአይቻልምእማ

  • @Tesfaye-ck2pu
    @Tesfaye-ck2pu Před 6 dny

    Coomenti iyaayyesh

  • @YitagesBehailu-fz6mo
    @YitagesBehailu-fz6mo Před měsícem

    አንዴ የተሰራዉ ለአንዴ ብቻ ነው የሚያገለግለዉ

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Před měsícem

    ማቫአላህ

  • @GenetTeshom
    @GenetTeshom Před měsícem +1

    እስቲ አየዋለሁ ከዛ አመሰግናለሁ

  • @user-dz7hr4zn5t
    @user-dz7hr4zn5t Před měsícem

    በየቀኑ ነው እደየምጠቀምው

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m Před 2 měsíci +1

    ተልባና ሩዝ ተቀቅሎ ነው ወይስ ተፈጭቶ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Před 2 měsíci +1

      በውሀ ቀቅለሽ ሲበርድ በንፁህ ፊትሽ ተቀብተሽ ሀያ ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው ውዴ

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před měsícem

    ማለት ነው። ማለት ነው። ማለት ነው ይሰለቻል ቃላት ሲደጋገም መለስ አርገሽ ቪዶውን ስሚው።