Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
czcams.com/video/qeEAjL6WrDE/video.htmlsi=ey4xeValK5ye0tG_ሊንኩን በመጫን የቁሩንፍድ ዘይት ተጠቀሙት❤
እሺ የኔ ዉድ
❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍
እሺ የወይራ ዛይት ካልተጠምኩ ችግር አለ??🤔🤔🤔
❤❤❤❤❤
ሮዛዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ድንቺ የበቆሎ ዱቄት ቡና ዉሃ አርገሽ ቆንጆ ማስክ ነዉ የሰራሽዉ በቃ ሰራለሁ እኔም ይህንማ ሲያምር ዉፍረቱ ጥቁረቱ በራሱ ልዩ ነዉ ቡና በጣም ቆንጆ ነዉ ፀጉርን ያነቃቃል ይባላል ቡናዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ባልርሞያ ጎበዝ በርቺልኝ 👍👌❤🙏
ምግብ ፀጉራላመስራት ተጅመረ ዶክተሩቹም በዙ እኛምምንምለውጥየለም እየጎጎን ተልባሲሉን ቁሩፍድሲሉን ቅባት ሲሉንእቁላልሲሉን የመዳምአስቤዛ ብቻ አለቀአላህይስቱር
ክክክክ
ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰልስምሽ ይብዛላን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሰልስምሽ ይብዛልኝ
ሰለም የኔ ፀጉር በጣም ጣንካራ ናው ታጥቤ ማቃማት አልችልም ካክስ ካልጋባው ባጣም ይሳባበራል ይንን ቢሞክር ይስታካከለል ዬኔ እህት
ሊቭ ኢን ኮንድሽነር ተጠቀሚ
@@user-hk3sv5oe7c ኮንድሽንነር ፀጉር ይጨርሳል ውዴ በሻንፓሽ ላይ ቁሩንፉድ እና የዌራ ዘይት ትንሽ ጨምሪበት ከቻልሽ ፀጉርሽን በሳሙና ታጠቢው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚየ ማሻአሏህ ጥሩ ቪደወ ነው የምታቀረቢው
ብናማንኛውንምመጠቀምእችላለን
ሰላም ሰላም በጣም ደስ የሚልነዉ በጣም እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ላይክ መልሽ
የኔ ውድ እሺ
ማሻአለህ ዋውውውውውውውውውው በጣም አረፍነው እናመሰግናለን❤❤❤
ጤና ይስጠንጅ ገና ብዙእናያለን አረ😅😅😅😅
ክክክ ሞክሪውና አይተሽ ፍረጂ ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 mokiralwoo wude
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ በርቺልኝ ሮዚዬ😍👍👍🎉🎉
ዙዙሻ
Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahln wesahln enqan dena metashi rozi mashallah arif aserar New emokirewalhu betely chafu yederkibghil enameseginaln
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ መጠቀም ለሚፍልጉ ንሼ የበቆሎ ዱቄትም ለጸጉር ለውጥ ከምአመጣ የሚገርም ነው ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ቡና አወ አንዳንዴ እኔም እጠቀማለሁኝ ከሂና ጋር ኮክናት ጨምሬ የምር እናመስግናለን ❤❤❤
የኔ ማር በጣም አመሰግናለው
God be with you thanks
በጣም እናመሰግናለል እኔ ተጠቅሜው በጣም ለውጥ አግኝቼበታለው ነገር ግን ፎሮፎር አመጣብኝ እንጂ በጣም ልስልስ ብሎ አድጎልኛል
ማሻአላህ. እኔ አልሀምድሊላህ ፅጉሬ ረጂም ነው ግን በጣም ስስ ነው የሚያበዛ ካላችሁ
ውዴ ሂናና ስድር አንድ ላይ አርገሽ ሽንኩርት ሮዝመሪ ጥቁርአዝሙድ አብሽ ቡና ጨምረሽ በውሀ አፍልተሽ እርጎ እንቁላል ጭፕምረሽ በሳምንት አንዴ ተቀቢ ፀጉር ያበዛል ያረዝማል ከታጠብሽ በሁዋላ ዘይት መቀባት እንዳትረሺ ውዴ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዚ ውዴ ማሻ አላህ በርቺ እሞክረዋለው 👍👍👍😍😘😍😘😍😘
ለይሉቲ
😂😂😂giliyad mechereshaley yarekaw temechitongal
አመሰግናለው
ሰላም ሮዚ ሰላምሽ ይብዛ የድንች ውሀና የበቀሎ ድቄት ምርጥ ነው ፀጉር ያፋፋል ቡናም ጨመርሽበት ዘይት ካካዊ ክሬም መሰለ ሁልግዜም የምትሰሪው ትሪትመንት ምርጥ ነው ጎበዝ ነሽ ❤❤ሁሉም ነገር አሁን ላይ ወዳቂ የለም ስልሽ የሽንኩርት ልጫም ባለፈው ስትሰሪ ነበር ጎበዝ ነሽ የኮኮናት ዘይት ምርጥ ነው አንችማ ሁልግዜም ዘይት ስለምትሰሪ ከሰራሽው አንዱን እያቀላቀልሽ ትሰሪየለሽ 👌👌👌
እረ😂😂😂😂 ወይኔ የበቆሎ ዱቄት ጭራሸ😅
ተባረኪ እሞክረው አለሁ አይበጠረኘም የኔ
Aslamu aleykum werahmetulahi weberkatuhu mashallah betam aryf new berchi 👍😊😊🥰🥰🥰🥰👍
❤❤❤❤❤ 0:34
ዋውውው
ሰላምሽይብዛእኳንሰላምመጣሽ ወወወወደስይላልእወነት❤❤
Masllah dhugadhaa anii matako gudadhuu didee wanin itii hn dibiin hn qabun turee wallahi garuu bayee nayadee kunii❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍✔️ 👌
የኔ ውድ አመሰግናለው
Selam Lavhi Yihunienkoni Dena Metedhi wow mirete nageri new yasyeshine
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደልን እናመሰግናለን የኔ ፀጉረ አያደግም
የኔም አለ አይዞሽ😅
Aslmulkme weddde jzaklhe here waw waw very nice video enmsgnaln ketybte agrcne salme yadrglne yeslmwu yedke
ውዴ አመሰግናለው
Good new🙆♂️🙆♂️🤷♀️ 😮😮
Wawu aserarsh yamral emokrewalehu
የኔ ውድ
አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ አረፍ መረጃ ነዉ ዉዴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነው ያልሽውን ትክክለኛ በራስሽ ሞክረሽ ለእኛ ስለምታደርሽ እናመስግናለን ❤❤❤
ማሻአላህ ምርጥ ሆኖልሻል
አመሰግናለው ውዴ
ሠላም የኔ ውድ ሀሪፍ ውህድ ነው 🎉🎉🎉
አሰላማለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ አለሽ ማማማየ
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን እኔ ደሞ ሂና ነወ የምወድ
Le sint dekika yiqoyibetal??????
ውዴ ሶስት ሳት አራት ሳት እንደፈለግሽ በቆየ ቁጥር ፀጉርሽን ልስልስ ያረገዋል በሳምንት ሁለቴ ብትጠቀሚው የሚገርም ለውጥ ታገኛለሽ
Zeyti banixaqamis chigir alaw
❤❤❤❤ሰላም ዋወወወወ
ማሸአለህ ሮዚዬ❤
ፀጉርየሚበዛካለሽአህትበተረፈበርች🎉🎉🎉
አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አንኳን ደና መጣሽ ማሸአለህ ጀዘከ አለህ ከይር ሮዝ
ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉
አይንዬ
👌
ማሸአለህ
የኮኮናት ዘይት የሌለውስ በማንኛውም ቅባት መሆን አይችልም መልስ ን ብትነግሪን ደስ ይለናል
👍👍
ያምራም ማሻአላህ. ልሞክረው በብሬ ልግዛና. ድንችና ቡናውን ዘይት የይቶን አለኝ ኒሻም አለ. ግን ኮኮናት. የለኝም ችግር የለውም
የዌራ ዘይት ጨምሪበት ብዙ ልጆች በሳምንት ሁለቴ ተጠቅመውት አሪፍ ነው አሉ
Shukren habibti
wow ❤
Mashahalaa ❤❤❤❤
አሪፍ ትሪትማንት ነው ሞክሬ ኮሜንት አስቀምጠለው ለውጡን🎉🎉🎉🎉🎉
❤ሽርር ውዴ
❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሮዚ እንኳን ደህና መጣሽ የምት ሰርው ነገር ጠቃሚ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ትችያለሽ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርች ተጠቅመን ብንቶወው እንዳለ መመቻቸት ችግር ያመጣል ትያለሽ እስኪ ምን ትመክሪናለሽ እንዳለማገኘት እንዳለ መመቻቸት ሊቌረጥ ይችላል@@Rozaguraga
Bemni uahel gezwest lewr yasayal
Betame Yemigreme Nowe Ersachene Laye Wete Mesrate Nowe Yekrachue Sera Fete Hula Eche
ሞክሪውና ፍረጂ
ማሻ አላህ በርቸ ቤተሰብ አርጌሻለሁ ቤትሰብ አርጊኝ
እሺ ውዴ
🎉🎉🎉🎉
ውዴ
Beshampo bitayeb yelekal?
🎉❤❤❤
ነሻ ከሌለንስ😢😢
የሩዝ ዱቄት ጨምሪበት
Keza bohalas enitatebalegn
Betam yamral yemiyaberta asyn
ጥቁር ፀጉር ያቀላልንደ?
ተቀብተሽ ብታሳይን😊
ሰይጣቃሙ ለዉጡን ሰየዩት አሪፍ ዉህድ ነዉ የሚሉት ነቻዉ የገራሙኝ
ክክክክ አንቺ ተጠቅመሽ ንገሪኝ ውዴ
ሌላዘይት መጠቀም አንችልም ዴ
አሰላም አለይኩም❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እናመሰግናለን ውድ እህታችን እኔ ግን ፀጉሬ ወርቃማ እንዲሆን አልፈልግም ጥቁር እንዲሆን ነው የምፈልገው. ምን ላድርግ?😢😢😢😢
የጥቂር አዝሙድ ዘይት እና የጥቁር አዝሙድ ውህድ አዘውትረሽ ተጠቀሚ
ዘይት ዘይቱን ሽበት ያመጣል እንደ😢😢😢
አይ አያወጣም
Aawn weda❤
አያመጣም ውዴ
ቀዝቅዞ ነዉ ወይስ ሳይቀዘቅዝ ነው ምንቀባው
ከቀዘቀዘ ቡሁዋላ ነው ውዴ
ልጄ 6 ወሯ ነው 3 ወሯ ላይ ፀጉሯን ተላጭታ ከታች መላጣ ሆኖ ቀረ ከፊቱም በጣም ስስ ነው እንዲይድግ ምን ልቀባት የህፃን
አታስቢ ይመለሳል ስድስት ወር ስለሆናት የተመጣጠነ ምግብ መግቢያት አቦካዶ ሙዝ ካሮት ብሮክሊ ድንች የተቀቀለ እንቁላል አስኩዋሉ ሰርተሽ ፈጭተሽ ትብላ ሌላው የዌራ ዘይት ኦርጅናሉ በየቀኑ ትንንሽ ቀቢያት ሌላ አታስነኪያት ገና ስድስት ወር ስለሆነች
ሰላም ሽ ይብዛ ሮዚዬ ቆንጆ ገንፎ ነው 😂😂😂ስልሽ ለፊቴ እጠቀመዋለሁ እናመሰግናለን ውድ
የሚያወፍርሥ እህቴ 💔
ማንኛውም ምግብ በደንብ ብይ ሙዝና ማንጎ ወተት ጋር ጁስ ሰርተሽ ጠጪ ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤
ቡናውፋንታጥቁርአዝሙድመጠቀምአይቻልምወይ
🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉
የኔ ማር
ፀጉር ሚያበዛ የለም
ሰርቻለው ነገ ይለቀቃል ውዴ ሂና በወር አንድ ግዜ ተቀቢው ሂና ፀጉር ያበዛል
የእንቁላል አስኳል እና የቡና ዱቄት በአንድ ላይ ቀላቅለሽ ተቀቢው ፀጉር ያበዛል።
ፃጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ምን ላድርግ❤❤🙏🌷🌷
ሂና ተቀቢው የሂና አሰራር ፕሮፍልይሌ ተጭናሽ ሙሉ ቪድዬ ታገኛለሽ ሌላው የቫይታሚን እጥረት ሊኖርብሽ ይችላል ተመርመሪ
Ybokolo Duke klelns?
በሩዝ ዱቄት ስሪው ውዴ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለንን ሮዚየ❤❤❤
ሰሪቴን ማስቀመጥ እንችላለን ?
አይቻልም ውዴ በሳምንት አንዴ ወዳው ሰርተሽ ተጠቀሚ ምንድነው መስነፍ
😂
@@Rozaguraga 😂😂😂😂
ቡና ግድ ነው ድኔች ብቻ አይሆን እና እኔ ያልሞከርኩት ነገር የለም ያበጣጠሳን ምንም ላርግ ማጀጉ በቀረብኚ እንደው አጭር ሆኖ ባይበጣጠስ ምን ያሻላን
የሚበዛ ነው የምፈልገው ሳስቷል ሉጫ ነው
ሂና በወር አንዴ ተቀቢ የሂና ዘይት በየቀኑ ተቀቢ ሁለቱም ቪድዬ ሰርቻለው እኔ እንደሰራሁት አርገሽ ተጠቀሚ ውዴ
@@Rozaguraga ተባረኪ እህቴ እሺ
❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉
czcams.com/video/qeEAjL6WrDE/video.htmlsi=ey4xeValK5ye0tG_
ሊንኩን በመጫን የቁሩንፍድ ዘይት ተጠቀሙት❤
እሺ የኔ ዉድ
❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍
እሺ የወይራ ዛይት ካልተጠምኩ ችግር አለ??🤔🤔🤔
❤❤❤❤❤
ሮዛዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ድንቺ የበቆሎ ዱቄት ቡና ዉሃ አርገሽ ቆንጆ ማስክ ነዉ የሰራሽዉ በቃ ሰራለሁ እኔም ይህንማ ሲያምር ዉፍረቱ ጥቁረቱ በራሱ ልዩ ነዉ ቡና በጣም ቆንጆ ነዉ ፀጉርን ያነቃቃል ይባላል ቡናዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ባልርሞያ ጎበዝ በርቺልኝ 👍👌❤🙏
ምግብ ፀጉራላመስራት ተጅመረ ዶክተሩቹም በዙ እኛምምንምለውጥየለም እየጎጎን ተልባሲሉን ቁሩፍድሲሉን ቅባት ሲሉንእቁላልሲሉን የመዳምአስቤዛ ብቻ አለቀአላህይስቱር
ክክክክ
ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰልስምሽ ይብዛላን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሰልስምሽ ይብዛልኝ
ሰለም የኔ ፀጉር በጣም ጣንካራ ናው ታጥቤ ማቃማት አልችልም ካክስ ካልጋባው ባጣም ይሳባበራል ይንን ቢሞክር ይስታካከለል ዬኔ እህት
ሊቭ ኢን ኮንድሽነር ተጠቀሚ
@@user-hk3sv5oe7c ኮንድሽንነር ፀጉር ይጨርሳል ውዴ በሻንፓሽ ላይ ቁሩንፉድ እና የዌራ ዘይት ትንሽ ጨምሪበት ከቻልሽ ፀጉርሽን በሳሙና ታጠቢው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚየ ማሻአሏህ ጥሩ ቪደወ ነው የምታቀረቢው
ብናማንኛውንምመጠቀምእችላለን
ሰላም ሰላም በጣም ደስ የሚልነዉ በጣም እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ላይክ መልሽ
የኔ ውድ እሺ
ማሻአለህ ዋውውውውውውውውውው በጣም አረፍነው እናመሰግናለን❤❤❤
ጤና ይስጠንጅ ገና ብዙእናያለን አረ😅😅😅😅
ክክክ ሞክሪውና አይተሽ ፍረጂ ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 mokiralwoo wude
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ በርቺልኝ ሮዚዬ😍👍👍🎉🎉
ዙዙሻ
Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahln wesahln enqan dena metashi rozi mashallah arif aserar New emokirewalhu betely chafu yederkibghil enameseginaln
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ መጠቀም ለሚፍልጉ ንሼ የበቆሎ ዱቄትም ለጸጉር ለውጥ ከምአመጣ የሚገርም ነው ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ቡና አወ አንዳንዴ እኔም እጠቀማለሁኝ ከሂና ጋር ኮክናት ጨምሬ የምር እናመስግናለን ❤❤❤
የኔ ማር በጣም አመሰግናለው
God be with you thanks
በጣም እናመሰግናለል እኔ ተጠቅሜው በጣም ለውጥ አግኝቼበታለው ነገር ግን ፎሮፎር አመጣብኝ እንጂ በጣም ልስልስ ብሎ አድጎልኛል
ማሻአላህ. እኔ አልሀምድሊላህ ፅጉሬ ረጂም ነው ግን በጣም ስስ ነው የሚያበዛ ካላችሁ
ውዴ ሂናና ስድር አንድ ላይ አርገሽ ሽንኩርት ሮዝመሪ ጥቁርአዝሙድ አብሽ ቡና ጨምረሽ በውሀ አፍልተሽ እርጎ እንቁላል ጭፕምረሽ በሳምንት አንዴ ተቀቢ ፀጉር ያበዛል ያረዝማል ከታጠብሽ በሁዋላ ዘይት መቀባት እንዳትረሺ ውዴ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዚ ውዴ ማሻ አላህ በርቺ እሞክረዋለው 👍👍👍😍😘😍😘😍😘
ለይሉቲ
😂😂😂giliyad mechereshaley yarekaw temechitongal
አመሰግናለው
ሰላም ሮዚ ሰላምሽ ይብዛ
የድንች ውሀና የበቀሎ ድቄት ምርጥ ነው ፀጉር ያፋፋል ቡናም ጨመርሽበት ዘይት ካካዊ ክሬም መሰለ ሁልግዜም የምትሰሪው ትሪትመንት ምርጥ ነው ጎበዝ ነሽ ❤❤
ሁሉም ነገር አሁን ላይ ወዳቂ የለም ስልሽ የሽንኩርት ልጫም ባለፈው ስትሰሪ ነበር ጎበዝ ነሽ የኮኮናት ዘይት ምርጥ ነው አንችማ ሁልግዜም ዘይት ስለምትሰሪ ከሰራሽው አንዱን እያቀላቀልሽ ትሰሪየለሽ 👌👌👌