ሰዎች በፆም መዳን ይችላሉ//ሎሬት አለሙ መኮንን//ክፍል ሁለት//Harmony Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ሰዎች በፆም መዳን ይችላሉ//የተከበሩ ሎሬት አለሙ መኮንን//Harmony Tube #ethiopia #christian #church#church mezmur#christiansongs / • ሰዎች በፆም መዳን ይችላሉ//ሎሬት ...
    • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction)
    • የዩቲዩብ | / @hamerspiritual
    • የፌስቡክ | / hamertvharmonytube
    | / harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ
    • ቲክቶክ | / harmonytv1
    Telegram:/ t.me/Hagerigna...
    Mob. +251 92 908 3535
    E-Mail: harmonybs@gmail.com
    Ethiopia, Addis Ababa

Komentáře • 43

  • @AdmiringCoastalBeach-nj2qt

    Tank you

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před 10 měsíci +7

    አቦ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን እንደርሶ ያሉትን በጎ አሳቢ ምሁሮችን ያበዛልን።

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 10 měsíci +6

    ሎሬት አለሙ ድንቅ ትምህርት ነዉ በእዉነት አመሰግናለሁ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና የሰጥልን ወደአገር መጥቼ እሰከማዮት ቸኩያለሁ ። እናመሰግናለንከልብ ❤❤❤

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 9 měsíci +2

    እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጡት ከነ ቤተሰቦት።

  • @user-ro8xe2lc3v
    @user-ro8xe2lc3v Před 5 měsíci +2

    ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኤልሳ ቆሎ ያለበት አካባቢ ኤፍራታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ አድራሻ ላላችሁት

  • @meretwork
    @meretwork Před 7 měsíci

    ድንቅ ምሁር ነዎት ግን ሀገራችን የገባብንን የዘረኝነት መርዝ ይንቀልልን ጨርሶ እንዳንጠፋ እምዬ እናት ሀገር ኢትዬጲያ ከክፉ ይጠብቅልን ያደግንበትን ፍቅር ይመልስልን ከአለም ፍፃሚ በፌት በራሳችን ክፋት እንዳንጠፋ ይጠብቀን❤

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Před 8 měsíci +1

    አባቴ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜዎትን እንደማቱ ሳላ ያርዝመው

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን እንደእርሶያለው ይብዝልን ተባረኩ

  • @tigistberhanu7623
    @tigistberhanu7623 Před 10 měsíci +3

    በርቱ አባታች

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 Před 8 měsíci +2

    Loret Alemu Enakebrihalen .Zena Haile.Gore.

  • @asterayele8159
    @asterayele8159 Před 10 měsíci +5

    God bless you more and more our brother.

  • @fiya1412
    @fiya1412 Před 7 měsíci

    በጣም. እናመሰግናለን. ዘረኝነት እኮ. እየተሥፋፋ. ነው. እንኳን. ሊጠፋ አላሕ ያጥድልን. ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 9 měsíci +1

    Ye hagere lij betam tedestku edmena Tena yistot!!!Tebarek adrashaw asfelagee new!!!

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Před 9 měsíci +3

    ብዙ ጊዜፕሮግራምዎን እከታተላለሁ የሚሰጡት ምክርና የምግብ ቴራፒ በጣም ጥሩ ነው አንዳንድ ሰዎች አድናለሁ እያሉ ለገንዘብ ብቻ ሲሉ የማይሆን ነገር ውስጥ ያስገባሉ። በርቱልን ልጆችዎን ማስተማርዎት ትልቅ ነገር ነው ይበርቱልን። ዘመዴንም የስኳር ህመምተኛ ናት እያከሙልን ስለሆነ ደስ ብሎኛል ስራዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎት በርቱ በርቱ እግዚአብር ይርዳዎት የኛ ሰው መቼም አያሰራዎትም እግዚአብሔርን የሚታመኑ ሰው ስለሆኑ ግን እግዚአብር ከርሶ ጋር ነው ከሜኖሶታ!!

    • @user-rl8bx4kg3y
      @user-rl8bx4kg3y Před 8 měsíci

      ሠላም የተቸገሩ ወገኖች ነበሩን
      አድራሻቸውን ማወቅ አልቻልንም እባክዎ
      ይርዱን

    • @user-rl8bx4kg3y
      @user-rl8bx4kg3y Před 8 měsíci

      ሠላም የተቸገሩ ወገኖች ነበሩን
      አድራሻቸውን ማወቅ አልቻልንም እባክዎ
      ይርዱን

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 Před 9 měsíci +1

    بارك الله فيك

  • @user-kt1fq8vb1k
    @user-kt1fq8vb1k Před 7 měsíci

    Yeloret Alemu tikikilegna adrasha we him silkachewun askemtulin

  • @abdulkarimkasim6580
    @abdulkarimkasim6580 Před 10 měsíci +1

    Dawaan Sukara Jira dr

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před 9 měsíci +1

    GOD Bless you .god bless your mind

  • @obse9688
    @obse9688 Před 7 měsíci

  • @tube-ro9mp
    @tube-ro9mp Před 9 měsíci +3

    እንደው አንድ የረባ ጋዜጠኛ ይጥፋ ኢሄን ያህል እምቅ እውቀት ያላቸው የባህል ሀኪም ቃለመጠይቅ አድርጋቹ አንዳቹ እንኴን የፈለጎት ሰው በምን አድራሻ ሊያገኛቹ ይችላል ብላቹ አትጠይቁም እሺ እርሳቸውጋ ሄድሽ ጠየቅሻቸው አገልግሎታቸውን ነገሩሽ ተጠቃሚው በምን ያግኛቸው።።።?

  • @user-gv4ox6ro1t
    @user-gv4ox6ro1t Před 4 měsíci

    አለምን ሥትረዳት እውነትን ትናገራለችሁ

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 Před 8 měsíci +1

    ለምነው: አባቴ የትግራይን: ህዝብ ረሱት :

    • @dagnachewmulat1296
      @dagnachewmulat1296 Před 6 měsíci

      ለአብይ ንገረዉ እዉቀቱን ሼር የሚያደርግ ሰዉ ሰለትግራይ ሰለአማራ ሰለኦሮሞ ምን ያገበዋል የዘር በሸታህን ይዘህ አትምጣ ወንድሜ

  • @berhanekaba7154
    @berhanekaba7154 Před 8 měsíci +1

    አመሰግናለሁ። በግል ምክርዎትን ለማግኘት አድራሻዎን ወይም የቢሮ ስልክ ቁጥር ብገልፁልን።

    • @rehimeke392
      @rehimeke392 Před 6 měsíci

      22 elsa kolga teyku ezaga new

  • @FitaleM-hc6cs
    @FitaleM-hc6cs Před 6 měsíci +1

    የት ብሌን እንምጣ ሎሬት እባካችሁ አድራሻ ይሰጠን

  • @konjitkonjit8456
    @konjitkonjit8456 Před 8 měsíci

    22 elsa kolga teyku ezaga new

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py Před 7 měsíci

    እውናት ነው

  • @mulughebremedhin3834
    @mulughebremedhin3834 Před 8 měsíci +2

    Wendime. Doctor bicha aydelehim. Yetebark.. buruk ana. Betam Ende . Melak melektegna.neh ena. Egziabiher..EDMENA TENA. YISTLIN...SILKIHIN.. .KAGEGNEHUN. EDEWLIlh alehugn.. ......❤ 15:39 IGN...

  • @user-rl8bx4kg3y
    @user-rl8bx4kg3y Před 8 měsíci +2

    አድራሻቸውን ብትጠቁሙ

  • @getachewbekele4376
    @getachewbekele4376 Před 6 měsíci

    አድራሻና ሥልካቸዉን ማግኘት ስላልቻልኩ ብላክልኝ እላለሁኝ ።

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C Před 8 měsíci +2

    አዲስ አበባ የት ነው አድራሻቹህ

    • @rehimeke392
      @rehimeke392 Před 6 měsíci

      22 elsa kolga teyku ezaga new

  • @amanuelchalchisa5308
    @amanuelchalchisa5308 Před 9 měsíci +2

    Pls adress

  • @netsanetneste4842
    @netsanetneste4842 Před 7 měsíci

    አድራሻቸውየትነው

    • @rehimeke392
      @rehimeke392 Před 6 měsíci

      22 elsa kolga teyku ezaga new

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 Před 10 měsíci +3