Hrmony Spritual Tv (ሀርመኒ መንፈሳዊ)
Hrmony Spritual Tv (ሀርመኒ መንፈሳዊ)
  • 109
  • 77 905

Video

Harmony spritual Tv Show
zhlédnutí 33Před 2 měsíci
ተዋጊው ወንጌላዊ ፊሊሞን ሴፋ Hamer / Gospel / Maranatha/ Amen/ #Amen/
ያን ሰዓት በጣም ራበኝ.......ተስፋ በፅናት ይታያል.....ከዳንኤል ጌትነት ጋር......ክፍል 1 #Harmony Tv Show
zhlédnutí 37Před 3 měsíci
ያን ሰዓት በጣም ራበኝ.......ተስፋ በፅናት ይታያል.....ከዳንኤል ጌትነት ጋር......ክፍል 1
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ!! #HarmonyTube #fetadaily
zhlédnutí 60Před 8 měsíci
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ!! #HarmonyTube #fetadaily
Part Two ጋዜጠኞቹ ሰባኪዎች || Maranatha Tv Show #Hamerspritual #MesayAlemayehuMaranatha Tv Show
zhlédnutí 123Před 8 měsíci
Part Two ጋዜጠኞቹ ሰባኪዎች || Maranatha Tv Show #Hamerspritual #MesayAlemayehuMaranatha Tv Show
ጋዜጠኞቹ ሰባኪዎች || Maranatha Tv Show #Hamerspritual #MesayAlemayehu
zhlédnutí 139Před 8 měsíci
ጋዜጠኞቹ ሰባኪዎች || Maranatha Tv Show #Hamerspritual #MesayAlemayehu
የሰይጣን ቤተ መቅደስ
zhlédnutí 56Před 8 měsíci
protestant mezmur new ethiopian spritualy ethiopian bible explain meseret bezu andualem tesfaye spritual information • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegram:/ #t.me/Hagerigna2060 Mob. 251 92 908 3535 E-Mail: harmonybs2060@...
አሳ አሎንዞ አለን / ክፍል 1 /
zhlédnutí 48Před 9 měsíci
#church #gospel #christiansongs #harmony #churchonline #bible አሳ አሎንዞ አለን / ክፍል 1 / czcams.com/video/l4bd700p0JQ/video.html • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegram:/ #t.me/Hagerigna2060 Mob. 251 92 908 3535 E-Mail: harmony...
ተልዕኮን መዘንጋት// Hamer Spritual
zhlédnutí 47Před 9 měsíci
ተልዕኮን መዘንጋት// Hamer Spritual
ቅጠል ከምትሸጥ እየዘረፍን.../ፓስተር ኪያ ስብሀት/ክፍል 2/መንፈሳዊ ፕሮግራም #church #christiansongs #gospel #churchonline
zhlédnutí 224Před 10 měsíci
ቅጠል ከምትሸጥ እየዘረፍን.../ፓስተር ኪያ ስብሀት/ክፍል 2/መንፈሳዊ ፕሮግራም #church #christiansongs #gospel #churchonline #mezmur #bible #harmony #czcams.com/video/siDBhbhQlq8/video.html
ተማሪዎችን የሚቀነጥስ የመንፈስ አሰራር /ፓስተሯ የዘይት ነጋዴዎች ነብያትን ሚስጥሩን አወጡ/ፓስተር ኪያ ስብሀት/ክፍል 1 #gospel #church
zhlédnutí 62Před 10 měsíci
ተማሪዎችን የሚቀነጥስ የመንፈስ አሰራር /ፓስተሯ የዘይት ነጋዴዎች ነብያትን ሚስጥሩን አወጡ/ፓስተር ኪያ ስብሀት/ክፍል 1 #gospel #church #christiansongs #churchonline #christian #harmony #czcams.com/video/Y8dlB-rF5yo/video.html • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegra...
እግዚአብሔር ዓላማ አለው/ዘማሪ በረከት እስራኤል/ልቀኝልህ ቅኔ#church #christiansongs #churchonline #gospel #harmony
zhlédnutí 241Před 10 měsíci
እግዚአብሔር ዓላማ አለው/ዘማሪ በረከት እስራኤል/ልቀኝልህ ቅኔ#church #christiansongs #churchonline #gospel #harmony #czcams.com/video/w_zBjpIqiwY/video.html • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegram:/ #t.me/Hagerigna2060 Mob. 251 92 908 3535 E-Ma...
ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ስለተጠጋ እውነት አይደለም!/ሰባሪ ተጽእኖዎች/ጆንሰን እጅጉ/ክፍል አራት/#church #gospel #christiansongs #harmony
zhlédnutí 154Před 10 měsíci
ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ስለተጠጋ እውነት አይደለም!/ሰባሪ ተጽእኖዎች/ጆንሰን እጅጉ/ክፍል አራት/#church #gospel #christiansongs #harmony #czcams.com/video/TXTChe5bgdc/video.html • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegram:/ #t.me/Hagerigna2060 Mob. 251 92 908 3535...
የበለሷ መረገም ኢ_ፍትሐዊነት ነው! ኢየሱስ የሠራው ድልድይ/ክፍል ሶስት/ጆንሰን እጅጉ/#christiansongs #church #gospel #harmony
zhlédnutí 207Před 11 měsíci
የበለሷ መረገም ኢ_ፍትሐዊነት ነው! ኢየሱስ የሠራው ድልድይ/ክፍል ሶስት/ጆንሰን እጅጉ/#christiansongs #church #gospel #churchonline #christianmotivation #harmony #czcams.com/video/FHXxWEX53Fc/video.html • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegram:/ #t.me/Ha...
ዘርና ቋንቋ የሐጥያት ውጤት ነው/ከዘር ወንድም የበልጣል/አለምነህ ጀንበሩ 1999ዓም/#ethiopia #zehabesha #ethiopianews #harmony
zhlédnutí 168Před 11 měsíci
ዘርና ቋንቋ የሐጥያት ውጤት ነው/ከዘር ወንድም የበልጣል/አለምነህ ጀንበሩ 1999ዓም/#ethiopia #zehabesha #ethiopianews #ethiopianmusic #ethioart #amhara #harmony#czcams.com/video/p3UKp6PsS-s/video.html • የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | www.youtube.com/@Harmony Tube (HBS) • የፌስቡክ | hamertvHarmonytube/ Harmony Tube - ሐርመኒ ቲዩብ • ቲክቶክ ፡ www.tiktok.com/@harmonytv1 Telegram:/ #t.me/Ha...
የሕዝቄል ትንቢትና የአጥንት ሸለቆ /በተቸገርክበት ላይ ተናገርበት/ክፍል ሁለት/ጆንሰን እጅጉ#gospel #christiansongs #church #harmony
zhlédnutí 250Před 11 měsíci
የሕዝቄል ትንቢትና የአጥንት ሸለቆ /በተቸገርክበት ላይ ተናገርበት/ክፍል ሁለት/ጆንሰን እጅጉ#gospel #christiansongs #church #harmony
የእምነት እንቅስቃሴን መኮነን የለብንም ሕይወታችን የቃላችን ውጤት ነው!(ምሳ 18፣21)/ጆንሰን እጅጉ/ክፍል አንድ#christiansongs #harmony
zhlédnutí 523Před 11 měsíci
የእምነት እንቅስቃሴን መኮነን የለብንም ሕይወታችን የቃላችን ውጤት ነው!(ምሳ 18፣21)/ጆንሰን እጅጉ/ክፍል አንድ#christiansongs #harmony
የሚያነብ ትውልድ መፍጠር አለብን/ወንድም ጥላሁን ማሞ#ethiopia #church #christiansongs #gospel #churchonline #harmony
zhlédnutí 79Před 11 měsíci
የሚያነብ ትውልድ መፍጠር አለብን/ወንድም ጥላሁን ማሞ#ethiopia #church #christiansongs #gospel #churchonline #harmony
የሃይማኖት ተቋማት ለክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እውቅና ሰጡ/በካውንስሉ የሥነ-መለኮት ያላለፈ መንፈሳዊ ኮሌጅ እውቅና አያገኝም/Harmony Tube
zhlédnutí 74Před 11 měsíci
የሃይማኖት ተቋማት ለክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እውቅና ሰጡ/በካውንስሉ የሥነ-መለኮት ያላለፈ መንፈሳዊ ኮሌጅ እውቅና አያገኝም/Harmony Tube
ንግግራችንን እንምሰል ሌሎችን ለማስተዋወቅ አየደለም የምንዘምረው/ዘማሪ አቤኔዘር መውደድ/Harmony Tube #ethiopia #christian #church
zhlédnutí 38Před 11 měsíci
ንግግራችንን እንምሰል ሌሎችን ለማስተዋወቅ አየደለም የምንዘምረው/ዘማሪ አቤኔዘር መውደድ/Harmony Tube #ethiopia #christian #church
ሰዎች በፆም መዳን ይችላሉ//ሎሬት አለሙ መኮንን//ክፍል ሁለት//Harmony Tube #ethiopia #christian #church#church mezmur
zhlédnutí 30KPřed 11 měsíci
ሰዎች በፆም መዳን ይችላሉ//ሎሬት አለሙ መኮንን//ክፍል ሁለት//Harmony Tube #ethiopia #christian #church#church mezmur
ዘማሪ አቤኔዘር መውደድ// በቅርብ ቀን ይጠብቁን #Harmony Tube #ethiopia #christian #church
zhlédnutí 45Před 11 měsíci
ዘማሪ አቤኔዘር መውደድ// በቅርብ ቀን ይጠብቁን #Harmony Tube #ethiopia #christian #church
ካንሰር የሚድን በሽታ ነው//የተከበሩ ሎሬት አለሙ መኮንን//Harmony Tube #ethiopia #christian #church
zhlédnutí 9KPřed rokem
ካንሰር የሚድን በሽታ ነው//የተከበሩ ሎሬት አለሙ መኮንን//Harmony Tube #ethiopia #christian #church
ስብዕና በሰው ላይ የምናየው የመጨረሻ የማንነት መገለጫ ነው በደራሲ ዶ/ር መክብብ ጣሰው #church #christianmotivation #gospel
zhlédnutí 131Před rokem
ስብዕና በሰው ላይ የምናየው የመጨረሻ የማንነት መገለጫ ነው በደራሲ ዶ/ር መክብብ ጣሰው #church #christianmotivation #gospel
በጣም ቆንጆ የሆነ መልስ በፍሬው ይታወቃል || ዘማሪ ሄቨንሊ ሻሎም || Harmony Tube #ethiopia #christian #church
zhlédnutí 106Před rokem
በጣም ቆንጆ የሆነ መልስ በፍሬው ይታወቃል || ዘማሪ ሄቨንሊ ሻሎም || Harmony Tube #ethiopia #christian #church
ተልዕኮን የመዘንጋት ምልክቶችና ችግሮች || ክፍል 2 || ፓስተር ጌታቸዉ ወርቁ || Harmony Tube #ethiopia #christian #church
zhlédnutí 89Před rokem
ተልዕኮን የመዘንጋት ምልክቶችና ችግሮች || ክፍል 2 || ፓስተር ጌታቸዉ ወርቁ || Harmony Tube #ethiopia #christian #church
ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ || ሻሎም ቀለበት መካነ እየሱስ ቤተ ክርስቲያን || Hamer Spiritual #ethiopia
zhlédnutí 102Před rokem
ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ || ሻሎም ቀለበት መካነ እየሱስ ቤተ ክርስቲያን || Hamer Spiritual #ethiopia
ልቀኝልህ ቅኔ || በዘማሪ ሄቨንሊ ሻሎም || በቅርብ ቀን ይጠብቁን || Hamer Spiritual || #gospel #ethiopia
zhlédnutí 146Před rokem
ልቀኝልህ ቅኔ || በዘማሪ ሄቨንሊ ሻሎም || በቅርብ ቀን ይጠብቁን || Hamer Spiritual || #gospel #ethiopia
በህንድ እና በፓኪስታን በክርስትያኖች ላይ የሚደረሰውን ጥቃት || ጌጃ ቃ/ሕ /ቤ ክርስቲያን አመታዊ ኮንፍራንስ || #ethiopia #HarmonyTube
zhlédnutí 19Před rokem
በህንድ እና በፓኪስታን በክርስትያኖች ላይ የሚደረሰውን ጥቃት || ጌጃ ቃ/ሕ /ቤ ክርስቲያን አመታዊ ኮንፍራንስ || #ethiopia #HarmonyTube
የቃል ዕምነት አስተምህሮ ዋና ዋና ትምህርቶች.....ክፍል 2.....በነብዩ ኢሳይያስ ተክሌ #ethiopia
zhlédnutí 149Před rokem
የቃል ዕምነት አስተምህሮ ዋና ዋና ትምህርቶች.....ክፍል 2.....በነብዩ ኢሳይያስ ተክሌ #ethiopia

Komentáře

  • @Selemonaddis
    @Selemonaddis Před 15 dny

    ቸርቹ የት ነው መካፈል ፈልጌ ነው

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 Před 28 dny

    አንተ ማነህ ሌሎችን እበልጣለሁ የምትለው

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 Před 28 dny

    መፅሐፍ ቅዱስን በራስህ መንገድ አትተርጉም ለነገሩ ያለአስተማሪ አሰተማሪ መሆን ትርፉ ይሄ ነው እግዚአብሔር አይህን ይክፈት የጨለማ ትምህርት ከአይምሮህ እግዚአብሔር ይደምስሰው

  • @andualemwendemu
    @andualemwendemu Před měsícem

    ይህ ሰው እስካሁን በመድረክ ላይ ወይም በሚዲያ ወጥቶ ይቅርታ አልጠየቀም።

  • @AdmiringCoastalBeach-nj2qt

    Tank you

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před měsícem

    Address & phone number please

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před měsícem

    መናገሩን አያብዙት ፈዋሽ መድኃኒቱን ወድህ በሉልን???😊

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před měsícem

    የተከበሩ ሎሬት የስኳር በሽታ እና የካንሰር በሽታ ይድናል ማለተዎት መድኃኒቱን ያውቃሉ ማለት ነው:: ግን መድኃኒቱ ይህነው ይህ ያድናል የሚል ቃል አላወጡም? የሚናገሩት ስላመጋገብ ነው:: ወይ ይህንን ይህንን የሚመገብ ሰው ከካንሰርና ከስኳር በሽታ ይድናል በሉን? እንደርሰዎ የሚናገር ሞልቷል በተግባር የሚያድነው የሌለው? ነገር ተንታኝ መልቶናል??? በቀላሉ መድኃኒቱ ይህነው ይበሉና ዋጋውን ይቀበሉ???

  • @mulualemguade629
    @mulualemguade629 Před měsícem

    መጽሐፍህን እንዴት እናገኛለን?

  • @mussiebasazenew1397
    @mussiebasazenew1397 Před měsícem

    Would you please put your telephone no.

  • @ShitoMamo
    @ShitoMamo Před měsícem

    Addisu

  • @minalutnerkio7146
    @minalutnerkio7146 Před měsícem

    አንተ show እንዳለህ አላዉቅም ነበር። happy to get as talkshow

  • @joforegebeya489
    @joforegebeya489 Před 2 měsíci

    Let me comment on this man who never went to higher education to equip himself with the wisdom of God. You hate knowledge, but you develop pseudo narrative 🤔 which traps and infiltrates new souls. Can you examine yourself by the word of God and brothers and sisters who have been in Christ so that they may serve you as models. If you are not willing to cross-check your service, it means you may inculcate new cult

  • @joforegebeya489
    @joforegebeya489 Před 2 měsíci

    Let me comment on this man who never went to higher education to equip himself with the wisdom of God. You hate knowledge, but you develop pseudo narrative 🤔 which traps and infiltrates new souls. Can you examine yourself by the word of God and brothers and sisters who have been in Christ so that they may serve you as models. If you are not willing to cross-check your service, it means you may inculcate new cult

  • @user-fk3jq2xw8c
    @user-fk3jq2xw8c Před 2 měsíci

    Tebareku

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Před 2 měsíci

    የተንሻፈፈ የጆባሀ አስተምሮ ነው!!!!

  • @EliasGirma-bl7ku
    @EliasGirma-bl7ku Před 2 měsíci

    ለሰው ልጆች አንድጊዜ መኖር ከዛም ፍርድ ተወስኖበታል እሚለውስ ቃል እንዴት ታየዋለህ በለው ጋሽ ካሳን

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 Před 2 měsíci

    ሠዉ ሁሉ ከዳነ !ሲኦል ባዶከሆነ አንድ ጊዜ ከዳነ እንደፈለገ ይሁን በሐጢያት ይጨማለቅ?!ይገርማል!!!ኑፋቄ!!!

  • @user-lp7op4tt5b
    @user-lp7op4tt5b Před 3 měsíci

    እባካችሁ የት የው ያሉት ንገሩን የምታቁ

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 3 měsíci

    Brother kassa I respect your teaching but I don't agree your idea , I love your heart ❤️

  • @firewgirma5078
    @firewgirma5078 Před 3 měsíci

    ይህ ሰው እኛ ጌታን ባወቅንበት ዘመን ብዙ ወንድሞቻችንን ያሳተ፣ ወደ ዓለማዊ ልምምድ የመለሰ አሳች አስተማሪ ነበር የሚያሳዝነው አሁንም ያው መሆኑ ነው

  • @DagmawiReview
    @DagmawiReview Před 3 měsíci

    ቀልደኛ ነህ አንተስ ጃል።

  • @yemanenigatu5550
    @yemanenigatu5550 Před 3 měsíci

    የዚህ ዘመን ትውልድ ያልተረዳው ያላነበበው ሰው ካሳ

  • @yemanenigatu5550
    @yemanenigatu5550 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před 4 měsíci

    ደጋግሞ ይጠይቀዋል። አልሀባውም።

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před 4 měsíci

    ይመጣል ማለት ይገለጣል ማለት እንጂ ፣ የመንፈስን አመጣጥ መገለጥን ነው የሚሆነው።

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u Před 4 měsíci

    ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቷል፣ እየመጣ ነው፣ ይመጣል ነው። ስለዚህ እሱ በልባችን ነው። ሙላትን ያደርጋል።

  • @adanedechassa
    @adanedechassa Před 4 měsíci

    በጣም ትልቅ ወቅታዊና አስፈላጊ ሀሳብ ነው ጋሽ ስሜ!

  • @Hirut815
    @Hirut815 Před 4 měsíci

    አባየ እድሜአችሁን ያርዝምልን

  • @user-gv4ox6ro1t
    @user-gv4ox6ro1t Před 5 měsíci

    አለምን ሥትረዳት እውነትን ትናገራለችሁ

  • @zeb7385
    @zeb7385 Před 5 měsíci

    ወንድም ካሳ የሚገልጠው ቃል በፍጥረታዊ ቃለመጠይቅ የምትረዳው አይደለም በመንፈስ የምታስተውለው እንጂ "እነሆ እስከአለም ፍጻሜ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ" ያለውን ጌታ እንዴት ብለህ ነው ሄደ መጣ የምትለው?

  • @arayakifluberhe972
    @arayakifluberhe972 Před 5 měsíci

    ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም መንፈስ ነው ይላል ሮሜ ላይ። ጌታ ኢየሱስ ወልድ መንፈስ ነበረ በሥጋ ተገለጠ ኣገሌግሎትን ጨረሶ ተመልሶ መንፈስ ሆነ ።የመጣውም በእያንዳችን መንፈስ ሆኖ ነው። ኣካሉ እኔ ነኝ መኖርዬው እኔም ሁላችንም ነን። ጠያቂው በእውቀት ኣይደለም የሚጠይቀው ።ካሣ ቢያስረዳውም ለመገባው ኣይችልም ።

  • @arayakifluberhe972
    @arayakifluberhe972 Před 5 měsíci

    ምፅኣት እውነት ወይስ ተረት በ1996 የታተመች መፅሃፍ ያኔ በ10 ብር ነበር የምትሸጠው ገዝቼ ለብዙ የቸርች የምእራባውያን ተከታዮች በነፃ ሰጥቻለሁ። ኣሁንም እኔ ካሣን ኣስፈቅጄ ወደ ትግርኛ ተርጉሚያት በቅርቡ ትታተማለች በነፃም ትታደላለች። በነፃ ❗️

    • @user-rg6hm1pr9u
      @user-rg6hm1pr9u Před 4 měsíci

      ይህ ድንቅ እውነት ስለበራልህ እግዚአብሄርን አመሰግናለው። እውነት ሳይገባቸው በእውነት ላይ የሚሳለቁ ብዙዎች ናቸውና አንተ እግ/ር ረድቶሀል።

    • @arayakifluberhe972
      @arayakifluberhe972 Před 4 měsíci

      ኣመሰግናለሁ ወንድም። እንደ ቃሉ የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ እርሱ መሆኑን እና ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዳላቸው ኣብ ኣባቴ ካልፈቀደለት በስተቀር ማንም ወደኔ መምጣት ኣይችልም ያለው የታመነ ሆኑ በእርሱ መመረጣችን የመንግስት የምስራቹ ወንጌል ለእኛ ተገለጠልን ።ሁሉ በእርሱ ስለሆነልና ከሃይማኖተኞች እስራት ነፃ ስላወጣን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን። ሃይማኖተኞች በራሳቸው ፈቃድ ኢየሱስ የግል ኣዳኛቸው ኣድርገው መቀበላቸው ነው የስህተቶች ሁሉ ስህተት ምክንያቱም ወንጌል የሥጋ ፍላጎታቸው ማሟያ ስላደረጉት የእግዝኣብሄር መንግስት የምሥራቹ ወንጌል ሊረዱት ኣልቻሉም። እና በያለንበት ይህ እውነት ፍጥረትን ነፃ እንዲያወጣ በፍቅር ማሰራጨትና መስበክ ይጠበቅብናል።

  • @arayakifluberhe972
    @arayakifluberhe972 Před 5 měsíci

    ሃዋርያው ጳውሎት የትኛውም መንፈሳዊ ኮሌጅ ገብቶ ኣልተማረም በፓስተርነት ኣልተመረቀም። ይልቅ የክርስቶስ ተከታዮችን ያሳድድ ነበር ።ጌታ ግን በደማስቆ እንደተገናኘው እና ከዛ የጌታ ኣገልጋይ ሆኖ ዘመኑን ኣጠናቀቀ። በርግጥ በብሉይ ገማልያል በሚባል ሰው እግር ስር ህግ እንደተማረ ነው የምናቀው። ስለዚህ መንፈሳዊ ኮሌጅ የእግዝኣብሄርን መንግስት ሃሳብ ፈቃድ እቅድ ሊረዳ ኣይችልም። መንፈስ ቅዱስ ወይም እግዝኣብሄር ኣብ ወደ ልጁ ካላመጣው ጌታን ሊቀበል ኣይችልም። በሰው ፈቃድ ጌታን ኣዳኝ ኣድርጎ መቀበል ኣይቻልም። የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ እርሱ ነው። ብዙዎች ግን በራሳቸው በጎ ፈቃድ ጌታነሰ ተቀበልን ይላሉ። ይህ ሃሰት ነው።

    • @joforegebeya489
      @joforegebeya489 Před 2 měsíci

      Yo, it looks illiterate cause He was learned under the lucrative school of law Gemalia

  • @tadessedajenie3593
    @tadessedajenie3593 Před 5 měsíci

    አንተ የዘራህው እንክርዳድ ነው ብዙዎችን ዋጋ ያስከፈለው፡

    • @arayakifluberhe972
      @arayakifluberhe972 Před 5 měsíci

      ሳይገባህ ❗️ እንክርዳዱ ኣንተና መሰሎችህ ሆነህ ታገኘዋለህ ግና ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ኣብ ካልፈቀደለት በቀር ማንም ወደኔ ሊመጣ ኣይችልም ይላል ።ኣብ ከፈሸደልህ ይገለጥልሃል።

  • @medrekachin3438
    @medrekachin3438 Před 5 měsíci

    ስለ ስላሴ ዮሐንስ ወንጌል በቂ ነው። ስለ ፍርድና ስለ ድነት የጴጥሮስ መልእክቶችን ማንበብ አስፈላጊ ነው። ሁሉም ይድናል ማለት ግን የአንተ ምኞት እንጂ እውነት አይደለም። እንዲያ ከሆነ ለምን ወንጌል ስርጭት ታደርጋለህ ይድኑ የለ ?

  • @AmanKidane-j5o
    @AmanKidane-j5o Před 6 měsíci

    Egiroch yergettut meriat semayin ayayim..yiluaal !!

  • @user-ro8xe2lc3v
    @user-ro8xe2lc3v Před 6 měsíci

    ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኤልሳ ቆሎ ያለበት አካባቢ ኤፍራታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ አድራሻ ላላችሁት

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před 7 měsíci

    ለ30 ዓመታት ብዙ ወጣቶች በወንጌል እውነት አምነው : ጌታ የሱስን አምነው ከዳኑ በኋላ የተቀበሉትን የእግዚአብሔር ሕይወት ለሌሎች ለማድረስ የነበራቸውን ጥማትና ረሀብ : ያደረቅህ ፡ በምታስተምራቸው የሞት ትምህርቶች ምክንያት: ለተለያዩ የአዕምሮ ከንቱነት ተጋልጠው : ሱሰኛ ሆነው : ሴሰኛ ሆነው: ለትምህርትም ለሥራም ለትዳርም እንዳይሆኑ : በሀሰት ትምህርትህ ምክንያት : ትውልድን ያጠፋህ : ከንቱ ነህ።

    • @arayakifluberhe972
      @arayakifluberhe972 Před 4 měsíci

      ሃሃሃሃ ከንቲንት በቦታው ኣለ ። ነእግዝኣብሄር መንግስት የምሥራቹ ወንጌል ስለ ዘላለማዊ ህይወት እንጂ ለዚህ ዓለም ሥጋዊ ፍላጎት ማሟያ ማድረጉ ነው ዋነኛው ስህተቱ። እና ሥራ ትዳር ያንተ ጉዳይ እንጂ የእግዝኣብሄር ጉዳይ ኣይደለም ምናልባት ሰባኪዎቻችሁ በሥራ ቢዚ የሚሆኑለት ሲያጋቡና ሲያገቡ ነው። ይሄ ለኣንድ የእግዝኣብሄር ህዝብ ርእስ ኣይደለም።

  • @getachewbekele4376
    @getachewbekele4376 Před 7 měsíci

    አድራሻና ሥልካቸዉን ማግኘት ስላልቻልኩ ብላክልኝ እላለሁኝ ።

  • @FitaleM-hc6cs
    @FitaleM-hc6cs Před 7 měsíci

    የት ብሌን እንምጣ ሎሬት እባካችሁ አድራሻ ይሰጠን

  • @SabaYesuye-hu7dc
    @SabaYesuye-hu7dc Před 7 měsíci

    Le like ena le subscribe new post mtaregut weyis sewn lemerdat lemn meles atsetum address ena phone number ataskemtum

  • @user-so3uh5bn6w
    @user-so3uh5bn6w Před 7 měsíci

    እባክወን አድራሻ ንገሩን ስልካቸዉን ላኩልኝ ፖርኪሶን አለባት እህቴ በጌታ

  • @meretwork
    @meretwork Před 7 měsíci

    ድንቅ ምሁር ነዎት ግን ሀገራችን የገባብንን የዘረኝነት መርዝ ይንቀልልን ጨርሶ እንዳንጠፋ እምዬ እናት ሀገር ኢትዬጲያ ከክፉ ይጠብቅልን ያደግንበትን ፍቅር ይመልስልን ከአለም ፍፃሚ በፌት በራሳችን ክፋት እንዳንጠፋ ይጠብቀን❤

  • @netsanetneste4842
    @netsanetneste4842 Před 7 měsíci

    አድራሻቸውየትነው

  • @AbelGurja-xn3sl
    @AbelGurja-xn3sl Před 7 měsíci

    አድራሻችሁ የት ነው።

  • @kidanewoldteferi5709
    @kidanewoldteferi5709 Před 8 měsíci

    ቃል የማይሰራ ከሆነ ለምሳሌ ያቆብ ልጆቹን በቃል ባርካል ሙሴ ህዝቡን ባርካል መልከፀዲቅ በቃል አብርሀምን ባርካል ጳዉሎስ አንዳንድ ቦታዋች ላይ ሲረግም እናየዋለን መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚወድ መልካም ይናገር ይላል ወዘተ ስለዚህ የጆንሰን መልስ አይምሮ ወለድ መልስ እጂ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

  • @fiya1412
    @fiya1412 Před 8 měsíci

    በጣም. እናመሰግናለን. ዘረኝነት እኮ. እየተሥፋፋ. ነው. እንኳን. ሊጠፋ አላሕ ያጥድልን. ።

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 8 měsíci

    እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን የሚያይ የሚሰማ የሚመለከት የለም በቃ የእውሸት አሰተምሮት ይመቻል

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py Před 8 měsíci

    እውናት ነው