100% እርግጠኛ ነኝ አንዴ ሞክራችሁ የማትተዉት የፊታችሁን ቆዳ ልዩ የሚያረገው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @hilu4406
    @hilu4406 Před 10 měsíci +18

    Thanks!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 10 měsíci +2

      Wow, what can i say dear thank you so so much. God bless you. May the lord be with you.

    • @user-du4ft7mm6f
      @user-du4ft7mm6f Před 4 měsíci

      ❤❤❤qaqqq❤❤aa❤​@@elsabeautynt

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  Před rokem +175

    ሰላም ቤተሰቦቼ ስለመጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ ላይክ አርጉልኝ ተባረኩ❤❤❤

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 Před rokem

      ማሬ እኔ ከጎንናጎንጠቆረብኚ ከዛከአፍጫየጎንናጎንቆዳየ ተሸበሸበ ሀኪም ሒጂእያሉኚነዉ ምንምነገረ ብቀባ ያዉነዉ😡ምንማረግነዉያለብኚ ሒጄ ለዶክተሮቺላማክራቸዉወይሰ ምንትመክሪኛለሺ

    • @medihntube
      @medihntube Před rokem

      አልሲ እናመሰግናለን ❤

    • @tarikrejebo3627
      @tarikrejebo3627 Před rokem +1

      Betam ameseginalew kance bizu neger tetekimeyalew
      please kecalish vitamin c ceram hina ye senescren yegezasibetn linkun lakilg

    • @bezikonjo2618
      @bezikonjo2618 Před rokem

      Elsiye አሪፍ Treatment ነው የተቀባሽበትን ብሩሽ በጣም ወድጄዋለው የት ነው የማገኘው?

    • @yeshiaregtsegaye4597
      @yeshiaregtsegaye4597 Před rokem +1

      ሰላም ኤልሲ የሳሙናውንም የስን እስክሪኑን የቫይታሚኑንም ከቻልሽ ልንክ አስቀምጭልን ፈልጌ ስላጣሁ ነው የኔ ውድ እህት እባክሽን የሰን እስክሪኑን ቁጥሩ ስንት ነው ቆዳዬ እንዳንቺ ነው

  • @user-sh7vt8fp5o
    @user-sh7vt8fp5o Před 11 měsíci +18

    አንቺ የመትጠቀሚያቸው በጣም ቀላልና አቅም የማይጠይቅ ትርኢትመንት ስለሆነ ለሁሉም ቀላል ነው ብዬ አምናለሁ እናም በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ተከታይም ይኖርሻል ብዬ አምናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před rokem +61

    ኤልሲ የኛ ውድ ለሴቶች ውበት እንድናገኝ በጣም ነዉ የምትጥሪው ኑሪልን ❤

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Před rokem +16

    ጎበዝ ነሽ መልካምና ጥሩ ነገርመስማትና ማየት ለሚፈልግ ሰው የሚሆን ምርጥ ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ አክባሬሽ ነኝ

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Před rokem +8

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ትምርትሽ ደስ ሲል ወስጤ እንዲነሳሳ ያረጋል

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem +13

    በርችልን ኤሉ የኛመልካም ለምሰርያቸው ነገሮች እናመሰግናለን በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው ጠቃሚ የሆኑ

  • @user-kz8rm8mk6j
    @user-kz8rm8mk6j Před 11 měsíci +1

    እኔ ከዲስ ቤተሰብ ነኝ እንግዲህ ፈጣሪ ዮርዴኝ ገና ሶስት ቀኔ ነው የሜቀባውንም ዛሬ ነው ያየሁት በጣም አመሰግናለሁ

  • @anesaasna120
    @anesaasna120 Před rokem +10

    የኔ መልካም ሴት እኛም እኖድሻለን

  • @user-fc9rz8uf6c
    @user-fc9rz8uf6c Před 11 měsíci +4

    በጣም ነው ያደነኩሽ ለዛውም በተፈጥሮ ግብዐቶች የሚመች ነገር ስላዘጋጀሽ በጣም ነው ምናመሠግነው

  • @mamaon3811
    @mamaon3811 Před rokem +3

    ኣቤት ኣስተማሪ ብትሆኚ ኖሮ
    ተማሪዎቹ እንዴት የታደሉ ነበር ---

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዉ አለሁ👍😍😍
    ፀጉርሸ ከለሩ ደሰ ይላል ሰለ ከረል ዉህድ ደግሞ ብታሳይን ያለ ከሚካል ደሰ ይለናል እህት😍😍 እናመሰግናለን::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ስቀባም አሳይቻለሁ ቪዲዮ አለ እይው

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 Před rokem +5

    ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዛብሔር የባረከሽ ሰው

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před rokem +6

    ታድለሽ ሰትናገሪ አርጋታሽ ደስ ሲል

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 Před rokem +5

    Thank you for sharing this simple and affordable treatment.

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před rokem +5

    በጣም ምርጥ ነው ኤልሲዬ እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 Před 11 měsíci +9

    እናመሰግናለን እህታችን ሚጠቅም ቪዲዮ በተለይ ለእኛ ለሴቶች ተባረኪልን ❤❤❤

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Před rokem +7

    ከትምርትሽ በላይ እርጋታሽ 🎉🎉🎉🎉 ይማርካል

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před rokem +8

    የኔ መልካም ኤልሲዬ ተባረኪ አሁንም እውቀትሽ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @asnipapi6230
    @asnipapi6230 Před rokem +2

    የኔ ቆንጀ ኤልሲ መሲ ላዪ ሰላየውሸ ነው እንጂ ማዳትን ለማጥ ፋት ኢትዩብ መግባት ሱልቹት ብሎኛል ሰለቆሰጣ አዪቼ ሰመለሰ የአንቹን ኢትዬብ አየውት ❤❤❤

  • @zanacha236
    @zanacha236 Před rokem

    ኢልሲ አመሰግናለሁ አጋጣሚ ኦኖ ፀአይ ላይ ነዉ ምዉለዉ እሰይ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @genetsalmonsalmon8859
    @genetsalmonsalmon8859 Před rokem +5

    በጣም ምርጥ ነዉ ኤልሲዬ እናመሰግናለን ተበረኪ❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +13

    ብዙ ጊዜ ፊትሽ ላይ ልታሳይን ስትፈልጊ ፀጉርሽን ወደሆላ ብታሲዥው ጥሩ ነው

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Před rokem +2

    ኤልስዬ በማዳም ኩሽና እያለሁ ብዙ ተጠቅሜብሽ ነበር ክክክክክ ዛሬ ይሄው ሀገር ገብቼ ከየቴ ላምጣው አስቤዛውን ወላሂ አንች ከምሰሪያቸው ቪድዮዎች ተጠቅሜ አንድ ለውጥ ያላገኘሁበት ነገር የለም በርች ትለያለሽ ውዴ በጣም እናመሰግናለሽለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      የኔ ቆንጆ የድንቹን የተለያየ አለ ተጠቀሚው አንቺም በርቺ የኔ ደግ ኢትዮጵያ ገባሽ በቃ ይመችሽ

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh Před rokem +1

      እሽ እሞክራለሁ እሽ አወ አልሀምዱሊላህ ሀገር ገብቻለሁ እከታተልሻለሁ

  • @BirhanuAbiye-f7t
    @BirhanuAbiye-f7t Před 14 dny

    እሚገርው ላይክ እማርገው ሳይሽ ገና አንዲንም አልተጠቀምኩም ግን በጣም ደስስስ ምትይኝ በነገራችን ላይ ማር ፌት ያሳሳል እሚሉን ነገር አለ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 14 dny

      ተባረኪ ማር አያሳሳም ቆዳ ስለሚያለሰልስ የሳሳ መስሏቸው ነው ቆንጆ ነው

  • @82sose
    @82sose Před rokem +7

    Thank you Else. Black seed oil is also good to slow down the appearance of wrinkles. I didn’t know about potatoes.

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Před rokem +3

    ደስ ስትዪ እስካሁን ኣላውቀሽም ነበር ለቤትሽ ኣዲስ ነኝ ግን እርጋታሽ ደስ ይላል ቀጥይበት እናመሰግናለን 😘😘

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Před rokem +1

    የኔ ውድ ከሁሉም በላይ እርጋታሽ እወድልሻለሁ እባክሽ የማድያት መዳኒት ስሪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      የኔ ቻናል ውስጥ ጊቢ የሚጠጣም የሚቀባም ለማዲያት ሰርቻለሁ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Před rokem +38

    Elsiyee, as always, you brought us an amazing treatment. I can’t get over your videos. This treatment is very natural and useful. I can’t wait to try it. Honestly speaking, your skin is glowing with no blemishes. Thank you so very much for your effort, Yene Konjo.💕👌

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 11 měsíci +3

    የኔቆጆ እኔም እወድሻለው አደኛነሽ ፀባይ ሰናይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Před rokem +3

    Thank you so much for your service you are amazing and keep up 👍😊

  • @user-wq4vu9cn8n
    @user-wq4vu9cn8n Před 10 měsíci +1

    ሰላም ላች ይሁን ውድ እኔ እምልሽ የምኖረውአረብ አገርነው እና ማድያት ሲወጣብኝ አሰርየን ምን ልጠቀመው ስላት ነይ አብረሽኝ ተጠቀሚ ፋርማሲ ያመጠውትክሬምአለስተኝብቻብላ ሳላስበው ለሙቀት ተጋልጦነውመሰል በጣም ደረቀ ያሳክክኛልም ምን ላርግ እባክሽ😥😥😥😥

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +1

    የኔ ጀግና ኢልሲ ሆሊም በጣም ጀግናነሽ ቤታችን ያለወን ሰምታስረጅን አናመሰግናለን ግን ሲስ ክሪም ስፅፍ አልጣልኛለ

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Před rokem +2

    እሺ የኔ ቆንጆ 🥰
    ለጠቆረ ብብት መፍትሄ ንገሪኝ አመሰግናለሁ ።

  • @rrrobloc4597
    @rrrobloc4597 Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በቃ በህይወቴ ማለት ነው መዳኒ ት ወይም ትርትመንትየምወደው የተፈጥሮውንነው እና እግዚአብሔር ለኔነው ማለት ነው የመጣሽ ❤

  • @dingleteferi9989
    @dingleteferi9989 Před 9 měsíci +1

    ኤልሲ ተባረኪ ትሪትመቱ አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před 6 měsíci +1

    ሞክሼ ተባረኪ በርቺልኝ ዋውውውው

  • @user-vc3jf6xc8l
    @user-vc3jf6xc8l Před 11 měsíci +4

    ዋው የድምፅሽ ሹክሹክታ በራሱ መዳኒት ነው እውነት ስሜቱ ይለያል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 11 měsíci

      አመሰግናለሁ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 11 měsíci

      ​@@elsabeautyntየፈጨሽው ምንድነው ስሙ በአማረኛ እህቴ የሾርባክክነው የውጩ?

    • @selamawitbeza7844
      @selamawitbeza7844 Před 11 měsíci

      ኦትስ የልጆች ምግብ ነው እሱን ፈጭተሽ ነው ያለችው

  • @yabserah8334
    @yabserah8334 Před rokem +4

    አፍንጫ አካባቢ የተበሳሳ ቆዳ ስሪልን

  • @user-kn5gu4qo6e
    @user-kn5gu4qo6e Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ቀለል ያለ ነው ግን አጃ ከሌለን በምን አንጠቀም

  • @user-wb7de1cg7o
    @user-wb7de1cg7o Před 11 měsíci +1

    ሰላም ኤልሲ እኔ የቆዳየ ከለር ሶስት አይነት ነው እና ደግሞ ምንም ብቀባ እጄ አመዳም ነው የሚሆነው ቆዳየ ደግሞ ጥቋቁር ነገሮች አሉት ህክምና ሂጄ ነበር ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም እስኪ መላ በይኝ አመሰግናለሁ

  • @wossenelakew
    @wossenelakew Před 11 měsíci +5

    Dear Elsa our beautiful sister. Thank u a million. U r an amazing teacher. U shared your knowledge to the best of your ability to help many. Your voice is like music. So proud of you. Thank u and i am glad i found u!❤️❤️🙏🏽

  • @metiwudneh-nj4vw
    @metiwudneh-nj4vw Před 11 měsíci +7

    የምታቀርቢው ደስ ይላል በርቺ!
    ፊትና አንገት ላይ ለሚወጣ ጥቋቁር ትንንሽ ኪንታሮት ነገር ምን ትመክሪናለሽ?

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 Před rokem +1

    እስኪ ማዲያት ለቀቀልን የምትሉ ብትነግሩን

  • @user-rj2dn7qh3y
    @user-rj2dn7qh3y Před rokem +1

    Selam elisi lebugirusa dinich mokire neber gin shifita yabezabignal tikur eske sewunete nw yalew

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 Před rokem +2

    ኤልሢ እናመሠግናለን❤️
    ያንቺ የፊት ትርትመንቶችን ሁሉ
    እየሞከርሗቸው ነው ኢንሻአላህ ለውጥ ይኖረኛል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +3

    Thank you so much Elsa. God bless you

  • @MesayMesay21-go2ot
    @MesayMesay21-go2ot Před rokem +1

    ሰላም ኤልሲ በቅድሚያ አመሰግናለሁ በመቀጠል የኔ ማድያት አለብኝ የጥቅል ጎመን ውሀ እየጠጣው ነው።ግን ምንም ለውጥ አላገኘውም ከጀመርኩ 10ቀን ሆነኝ እባክሽ የሚቀባስ ጾም ስለሆነ ምን አለ በፊት የለቅሽውን አይቻለሁ ግን ቆዳዬ ደረቅ ስለሆነ የወይራ ዘይት አይሆነኝም

  • @gggmmmm3059
    @gggmmmm3059 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ቤተሰብ ሆኛለሁ ከሸገር ኢንፎነዉ የመጣሁት ደስትያለሽ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @alemshwafra
    @alemshwafra Před rokem +7

    እኔ ማዲያት አልጠፋ አለኝ ኤልሲ

  • @nebiateyassu3665
    @nebiateyassu3665 Před rokem +4

    Tks Elsi you are so nice and humble!!

  • @user-tl6zh9vd5e
    @user-tl6zh9vd5e Před 3 měsíci

    እኔየ ሞክሪያዎለሁ በጣም ሀሪይፉ ነዉ ወዴየ የእኔየ ወድ እህት ጎበዝ የሚጠቅም ነገር ነዉ ተጠቀሙበት በጣም ሀሪይፊ ነዉ እስኪ የሚሸበሸብ ፊት ካለሽ ዲንች ይሆናል የሚሸበሸብ ፊት ለጎደኞየ ነዉ ፊቶ ገና ናት ግን ፊቶ ትንሽ ተሸበሸበ

  • @user-np4vn3rf4j
    @user-np4vn3rf4j Před rokem

    እናመሰግናለን ኤልሲ ኣዲስ ነኝ ቤተሰብ ከሆንኩሽ ግን ትምህርትሽ ደስ ይላል ቀጥይበት እሺ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      እንኳን ደህና መጣሽልኝ አሜን ተባረኪ

  • @zgetahun
    @zgetahun Před rokem +6

    I like your passion 😍 what's the scientific evidence to this? Would be nice to see references 😢I watched a video on lemon 🍋 on face but it's on the list of not to do on another video!
    I used baking potatoe which didn't have much juice, do you have recommendations?
    Tebareki. .

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      baking potato? i don't.

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 Před 11 měsíci

      She used raw potato 🥔 ,oat powder , and honey 🍯

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Před 11 měsíci

      I think you can use any potatoes you want . What it matters is getting enough juice out of it

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před rokem +6

    እኤልስዬ እጂሽ ይባረክ እህት እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @amarechbaye8508
    @amarechbaye8508 Před rokem +1

    ኤልሲ እኔ የምጠይቅሽ ቡግር ነበረብኝ ቡግሩ ሲፈርጥ ጎድጓዳ ሆኖ ቀረ እሱን በምን እንደሚሞላ እባክሽ መላ ቀይኝ በአንድ በኩል ያለው ጉንጨ ኩፍኝ የያዘው ሰው ነው የሚመስል

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před rokem

    እናመሰግናለን ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺ

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl Před 10 měsíci +4

    ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሺ ይብዛ በአለሺበት አሪፈ ቆይታ ነበረ በረች አገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ፈቅር

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Před rokem +3

    I love the way you explain keep it up

  • @goremsyideresu5159
    @goremsyideresu5159 Před rokem +1

    ሰላም እንዴነሸ እኔ ፊቴ ጥቁር ጥቁር አለው ነጠብጣብ በተለምዶ ማርያም ሳመችሽ ይባላል እንደዛ አይነትነው አሁን እየ በዛ ሄደ ምን ላርግ

  • @meserettaye5760
    @meserettaye5760 Před 8 měsíci

    ኤልስዬ አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ነው እኔማ ፊቴ ማዲያት እንዴት እንዳበላሸኝ የጥቅል ጎመን የሰራሽውን እየተጠቀምኩ ይሄንን የፊት ማስክ መጠቀም ይቻላል?? እና ይህን ሳይን እስክሪን ከየት እናገኛለን ?❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před rokem +4

    I really love ❤️ this woman 👩 ❤️ !

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 Před rokem +7

    Hi Elisi, Is your sunscreen SPF 30 or above?
    Thank you for your educational videos 🤗

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      SPF30

    • @saraa.8672
      @saraa.8672 Před rokem

      @@elsabeautynt thank you Elsi🤗

    • @ehhdhdhfhxhdhhd
      @ehhdhdhfhxhdhhd Před 11 měsíci

      ሠላም ኢሉ እናመሰግናለን ይቅርታና ስልክሽን ብልኪልኝደስስይለኛል።።

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub Před rokem +2

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ዋዉ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የምታሳይን እናመሰግናለን የኔ መልካም❤❤❤❤❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před rokem +1

    ኤልስዪ የምታሳይን ሁሉ የሚጡቅም ነው እናመሰግናለን ክዚህ በፊት መነጽር አፍንጫዬ ዳርና ዳሩ አጠቆረኝ የምትሰጭኝ ምክር ካለ ብዬ ጠይቄሽ መልስ አልሰጠሽኝም እባክሽ ምክራሽን እፈልጋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      ኦሌቬራ ሁሌ ቀቢው ለረጅም ሰአት ተይው እሺ

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Před rokem +4

    Amazing treatment thank you ❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Před rokem +3

    ኤልሲ❤ ፍቅር ❤
    እናመሠግንሻለን።

  • @kelemuaagize3609
    @kelemuaagize3609 Před 8 měsíci +1

    ሰን እስክሪን የቆዳ ምርመራ ያስፈልጋል ወይስ ዝም ብሎ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ?

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 9 měsíci

    የዉድ ቆዳዬ ደረቅ ነወ ጉንጭናጉናጬ በጣም ስስ ነዉ ምንም መቀባት አልችልም የመቅላትና የመለብለብ ስሜት አለዉ እርድ እንኳን መቋቋም አይችልም ምንም አይነት ሜካፕ አንጠቀምም ተጠቅሜም አላውቅም የቆዳ ከለሬ ወደነጭ ያደላ ቢሆንም ፊቴግን እየደበዘዘ ነዉ ገዬና አንገቴ ጥርት ያለ ነጭቆዳ ነዉ እህቴ እባክሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ

  • @medinahusean8947
    @medinahusean8947 Před rokem +5

    Gorgeous ❤

  • @kalekidanareaya
    @kalekidanareaya Před rokem +1

    አሊስዬ እኔ ማዳት አለብኝ ግን መልካም ስውንሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ አሪፍ ውህድ ነው🙏❤️

  • @aminaamina-bg2bx
    @aminaamina-bg2bx Před rokem +3

    💚💛❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před rokem +3

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤እባካችሁ ላይክ አድርጉ

  • @mebratukidane57
    @mebratukidane57 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ኤልስየ ለማዴት የጥቅልል ጎመኑ እጠጠለው ብያለው ከላይ ድንች ልቀባ እንደአሁኑ የተቀባሽው አዘጋጅቼ ወይም ሌላ treatment አለ ?

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛ እሕታሽን እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ ቀጥይበት የፊታችን ቆዳ በጥንቃቄ መያዝ አለብን የምንለጠቀማቸው ክሬሞች ጥንቃቄ ያስፈልጋል 😍😍😍😍😍 እስኪ የኤልሴ ቤተሰቤች ቤቴን በቅንነት ጎብኙልኝ ክብረት ይስጥልኝ እና ኤልስዬ የፊትሽ ስትቀቢ ጸጉርሽ ወደኋላ አሲዢው😍😍😍

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug Před 27 dny

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥቋቁር ነገር አለብኝ ፊቴ ላይ እሞክረዋለው ትህትና ከመልካም አንጋገር ጋር የተላበስ አቤት ተሰጥዎ ተባረኪ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 27 dny

      በተለይ በሙዝ የሰራሁትን

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před 11 měsíci

    እውነትሽን ነው አጃ ከሌላጋር ተዋህዶ ማስክ የሱቅ የተገዛ ተጠቅሜው በጣም ጥሩ ነው ኩከር አጃው

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Před rokem

    ኤልስዬ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ በርቻ በጣም ጠቅሞኛል❤

  • @mekedestedila3383
    @mekedestedila3383 Před rokem

    Yes it works absolutely.
    Shower of blessing🙏🙏🙏

  • @user-dn8nh6ko4k
    @user-dn8nh6ko4k Před 3 měsíci

    እህቴ ተባረኪ ስታስተምሪ ገተታበማብዛ እንዳንሰለች አድርገሽ አጭርና ግልፅ ስለሆነው ትምርትሽ በጣም ረክቻለሁ ለቻናልሽአዲስነኝ ገናአንዱንም አልሞከርኩትም ።

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 9 měsíci +1

    Hi Elsye the last Roc mosterizer you used what exactly does it say on the box when you showed it wasn’t clear for me

  • @zehara53o
    @zehara53o Před rokem

    ኧረ ባክሽን እህቴ መላ ካለሽ ፊቴ የሆነ ሽፍ ታ ነገር ወጥቶብኝ በሙሉ ፊቴ ተበላሸ ተጉረበረበ ብችይ ስልክ ቁጥርሽን በሰጠሽኝ እና በውስጥ ባወራሁሽ ፊቴንም ባሳዬሁሽ ደግሞ ቀይ ስለሆንኩ በጣም ያስጠላል በርቀት ሁሉ ይታያል መቼም ኮሜቴን አይተሽ እንደማታልፊኝ ተስፋ አረጋለሁ😢

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ❤❤❤

  • @selamadu
    @selamadu Před 8 měsíci

    ተባረኪ የኔ ውድ ምንም ሳትሰስቺ ለምትሰጪኝ ምክር ከልቤ አመሰግንሻለሁ ኑሪልኝ ሳራ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před rokem +1

    ኤልሳዬ፡ ይሄንን ዉህድ አሁን እሰራዉና እጠቀምበታለሁ። ተባረኪ የኔ ዉድ።

  • @mahletamdemariam682
    @mahletamdemariam682 Před rokem

    አዲስ ነገር ደግሞ ተማርን እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @shewaassefa6401
    @shewaassefa6401 Před 9 měsíci

    ፊቴ በጣም ከምልሽ በላይ ወዛም ነው ትንሽ ሲሞቅኝ በጣም ነው የሚያልበኝ ምን ላድርግ ዝም ብሎ ነው ካንገቴ በላይ የሚያልበኝ እባክሽ መፍትሄ ንገሪኝ

  • @mukeremabbas2243
    @mukeremabbas2243 Před 7 měsíci

    ወላሂ ትህትናሽ ያወራርሽ ለዛ እዳዳምጥሽ አድርጎኛል በርችልን ሀቢብቲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @user-tt7eh6mv9g
    @user-tt7eh6mv9g Před 10 měsíci

    በጣም ነዉ ምወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @Aynalem168
    @Aynalem168 Před 10 měsíci

    ኤሊሲ ሽበት በጣም አሰችገርኝ እባክሽ ኢትዮጵያ ነኝ ያለሁት

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Před 2 měsíci

    ስርእትሽን ብቻ ለማየት ቢዲዬሽን እየጨረስኩት ነው ስወድሽ ሞክሼ

  • @gurshab3446
    @gurshab3446 Před rokem

    ሰላም ኤልሲ ሁሌም የምተሰሪያቸውን አያለሁ እደንቅሻለሁ በቀላሉ መስራት የሚቻል እናመሰግናለን በርቺ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      የኔ ደግ የምወድሽ አመሰግናለሁ

  • @selamsharew221
    @selamsharew221 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር ሳሙናውን ስላሰየሽኝ

  • @elutube3717
    @elutube3717 Před rokem +1

    የኔ እመቤት አመሰግናለው እኔ የመዳም ቅመምነኝና ካውያ በጣም ይበዛብኛል ካውያው እንፋሎት አለው በሱ ምክኒያት መሰለኝ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ ሆኖብኛል እኖም እሞክራለሁ ያድንልሽ በሉኝ

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 Před rokem

    ራክ ሰንክሬም በማንኛውም ቦታ የሚገኝ አይመስለኝም ሰለምታደርገው ሁሉ አመስጋኝሽ ነኝ ሰላምሺ ብዝት ይቨል ማር

  • @AlemSeto
    @AlemSeto Před 11 měsíci

    ኤልሲየ በጣም እናመስግን አለን እብክሺ ቅባቶቹን ስም ንገሪኝ እኔ ዱባይ ነው እምኖር 🙏🙏🙏

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 Před 9 měsíci

    እሥኪ ያንቺ ቢሻል እሞክረዋለሁ እኛ እፊታችን ላይ ወጥ መሥራት ነዉ የቀረን

  • @user-rl2op8pw5o
    @user-rl2op8pw5o Před rokem +1

    ፊቴ ብጉር አስቸገረኝ ከዛም ጥቁር ጥቁር ሆነ መፍትሄ በአላህ