የእሩዝ ዱቄት ወተት ውህድ ❗️ውልውል ፅድት ያለ ቆዳ በአጭር ደቂቃ❗️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 278

  • @ሀገሬTube-h7q
    @ሀገሬTube-h7q Před rokem +64

    የመዳም ሩዝ አለቀ በይኛ በቃ ኢታባቷ😂😂❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +3

      Haha you 😂😂😂 yes enjoy it ❤❤❤❤

    • @Hanna-gg6zf
      @Hanna-gg6zf Před rokem +1

      Hahahaa minabatiua yicheres bicha fuaaa beyi 😂

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před rokem +1

      @@zemenawit በአላሕ መልሽልኝ ቃልየ

    • @user-bf5tg3xz1q
      @user-bf5tg3xz1q Před rokem

      😂😂😂😂

    • @ushshdhr1375
      @ushshdhr1375 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክ

  • @omertatilahun6904
    @omertatilahun6904 Před rokem +3

    ታድለሽ የተረጋጋሽ መልካምና ቅን ሴት ነሽ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 Před rokem +19

    የኔ እህት ከዚህ ቀደምም ፅፌልሻለሁ በምን እናውቃለን ጥቅሙን የተጎዳ ቆዳ ላይ ብናየው እናምናለን አንቺ ቆዳ ላይ ምንም የለብሽም

    • @gy8086
      @gy8086 Před rokem

      ተባረኪ የኔም ጥያቄ ነዉ፣

    • @AmenAmen2220
      @AmenAmen2220 Před rokem +1

      የኔም ጥያቄ ነዉ ቀደምሽኝ ልጠይቃት ስል

    • @arabiarabi8795
      @arabiarabi8795 Před rokem +1

    • @EmuMuhammad
      @EmuMuhammad Před 3 měsíci

      ሞከርሽው ወይ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህት ቃልዬ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን❤❤❤ በርቺልን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @zubest7326
    @zubest7326 Před rokem

    ዘሚ ቆንጆ ካየሁሽ በጣም ብዙጊዜ ሆነኝ በእውነት በጣም እምር ብለሻል ይሄ ውህድ የተስማማሽ ነው የሚመስለው እኔም እሞክርና ለውጥ ካለ እነግርሻለው በጣም አመሰግናለው ቆንጆ1

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 Před rokem +1

    የምታምሪ ድርብብ ያልሽ ልጅ ሁሌም እከታትልሻለው በጣም ጥሩ ነው የምታሳይን እውነት እኔም ካንቺ እያየው ለፊቴ እሰራለው ለውጥ አለው በጣም አመሰግንሻለው በርቺ ምግብ ዝግጅትሽንም አንዳንዴ ብታሳይን ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ

    • @hasathasat
      @hasathasat Před rokem

      Sayesh becha bezu etekemalew kaleyaa amelak yetebkish

  • @user-qm5ns4ox5f
    @user-qm5ns4ox5f Před rokem +1

    ሰላም እህት በርች ሁልጌዜም እከታተልሽ አለሁ ኅበዝ ነሽ🌷🌷🌷🌷

  • @ברכהאלמה-ה2מ
    @ברכהאלמה-ה2מ Před rokem +1

    እናመሰግናለን።
    እርዳታሽ አይለየን

  • @yonasabera983
    @yonasabera983 Před rokem

    የምግብ ዛይት ነው ያርግሽው ይቅርታ በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-ex8eu9et3u
    @user-ex8eu9et3u Před rokem

    የኔ ቆንጆ አሁን የምትጠቀሚውን ወተት አትጠቀሚ በተለይ ለልጆች ሆል ፉድ አለልሽ ቆንጆ ወተት። በዚህ አጋጣሚ ብዙ ኤርትራውያን እንወድሻለን አማርኛ የማይችሉትም ያዩሻል ። ጐበዝ ልጅ ነሽ እመብርሀን ካንቺጋር ትሁን ።❤❤❤❤❤❤

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha Před rokem +1

    ቃልዬየኔ ትሁት የአሰርሽው ሻሽያምራል ቦታውን ጠቁሚኝ እባክሽ🙏

  • @etetuwolde2786
    @etetuwolde2786 Před rokem +2

    ዘይቱ ምን አይነት መሆን አለበት ወይስ ቅባት ነው የሩዙ ዱቄት ጋር አብረን ነው የምንአንተከትከው

  • @mahedrdemilw7610
    @mahedrdemilw7610 Před rokem +1

    ቃልዬ የኔ ምርጥ ነሽ ተባረኪ አንድ ጥያቂ አለኝ ግንባሪና አፍንጫዬ ላይ ጥቁር ሆኖ አለቅ አለኝ ምን ትመክሪኛለሽ ህክምና ብዙ ተከታትያለሁ ግን የሚለቀው ለጊዜው ይደበዝዝና ይመለሳል ቆዳዬ ከደረቅ የሚመደብ ነው ምን ትመክሪኛለሽ ?????ስለ መልካምነትሽ አመሰግናለሁ፡፡፡

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      እኔ የምመክርሽ እሬት ያለማቌረጥ ተጠቀሚ ማታ ማታ

  • @haymanotahmedahmed1474

    Kalye let me tell you the truth. This vedio helps you'r youtube to being growing , but to be honest with you naturally you have a pure skin type without anything I love that.

  • @mebinakenzu-xx5pq
    @mebinakenzu-xx5pq Před 4 měsíci

    ሀሪፍነዉ እኔም ማዳሚ ስሪልኚ እያለች ስትጠቀም አይቸ እኔም ተጠቀምኩት እና ለዉጥአግኚቸበታለሁ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před rokem +4

    አንደኛ 😅❤

  • @ritatyub3148
    @ritatyub3148 Před rokem +1

    ሁሌ ነው ምከታተልሽ ትህትናሽ ደስ ሲል❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před rokem +1

    መልካምነት እኮ ተችሮሻል ከልብ እናመሰግናለን በርችልን🥰💕

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 7 měsíci

    Gen wehedune setakelakei 1be1 eyakelakelsh betasin tebarrki::

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Před rokem

    ቃልየ አበባ መስለሻል በጣም አሪፍ ነው እንጠቀማለን።ስራውን ምን አልሽኝ ለነገሩ ቶሎ ስራ አይገኝም ግን ምንም አላልሽኝም ። በተረፈ በጣም እወድሻለሁ ስራውን ፈለግሽም አልፈለግሽም።እሽ!?

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +3

    የኔውድ እህት❤❤❤ እንኳን ደህናመጣሽ ❤❤አንች እኮ ትለያለሽ የኔልዩ የኔ መልካም እህት በጣምነው የማመሰግንሽ ጥያቄን ስለመለሽልኝ ፈጣሪ ከብር ይስጥልኝ የኔምርጥ እህት እወድሻለው እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senayt1822
    @senayt1822 Před rokem +1

    እሪት ከሊለንን የእሪት ጀልጠአለ የፊት እሱን መጠቀም እንችላለን ሩዙ ባናፈላውስ እማ

  • @ቢቺኢትዮጵያ

    ዋዉ ካሊ ልዩ ነሽ ሁሉም ስራሽ ያስተምረኛል ያነቃቃኛል በውበትላይ ውበት እየጨመርሽ ነው ምችት ይበልሽ ካሊዬ ፍቅር መልካም ሰው

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg Před rokem +1

    ማርየ ተፈጥሮሽቆንጆስለሆነነው ከንቱድካምነው ያልተሰጠንመሆንይቻላል?

  • @siyadudebelasidud
    @siyadudebelasidud Před rokem

    ቃልዬ እናመሰግናለን ዘይቱ የምግብ ይሆናል ማለት ሁሉም ዘይት መጠቀም ይቻላል?

  • @Sara-fw1sq
    @Sara-fw1sq Před 3 měsíci

    enameseginaln yene konjo

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ቆንጆ ነው❤

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube

    እህቴዋ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን አንድ ነገር ላስቸግርሽ እርጂኝ እባክሽ ጥሩ የፊት ክሬም ጠቁሚኝ እሲ አይኔ ዳርዳር ጠቁሮብኛል እና በጣም ተቸግሬአለሁ እሲ እርጂኝ ምን አይነት ክሬም ልጠቀም

  • @amanawitkidankassa1713

    enenegn adel special temelikachish ewedishalehu yene konjo keakibirot ga

  • @user-pk2fe2sz6e
    @user-pk2fe2sz6e Před rokem +1

    አረ ማሻ አላህ አሁን ሞክሬው እንዴት ለውጥ አለው መሰላቹ የመዳም ቅሞመች ተጠቀሙት ዘመናዊት እናመሰግናለን እህት ላንች የጠቀመሸን በቅንነት ሰለምትነግሪን

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před rokem

      ጥቋቁሩን ያነሣል ወይ ልስላሤ ብቻ

    • @user-pk2fe2sz6e
      @user-pk2fe2sz6e Před rokem

      @@user-xr6bt8gq3w እኔ ገና ሁለት ቀን ነው እየተጠቀምኩት ያለሁት ግን በሂደት ልያጠፍ ይችላል ምክንያቱ ፍትሸ ሰትጠቀሚው ማለሰለሰ ብቻ ሳይሆን ፅድት ያደረጋል

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před rokem

      @@user-pk2fe2sz6e ከጠፋ ንገሪኝ ፊቶ ተበላሽቶብኛል

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 Před rokem

    በጣም ነው የማመሠግንሽ ቃልዬ❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem

    ቃል የኔ ውድ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @tsionmariamabrha8698
    @tsionmariamabrha8698 Před 16 dny

    አንገት ላይ አይቀባም ወይ?

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Před 9 měsíci

    ዋዉዉዉ ሻሽሽ ሲያምር❤

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 Před rokem

    ዘመንዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ዉህድ ነዉ። ግን pls ቶሎ ንገሪኝ አሁን እንዳዘጋጀዉ በጣም ወዝ ላለበት ፊት ይሆናል።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Awo we didn't use any oil so your good

    • @melatgirma9609
      @melatgirma9609 Před rokem

      @@zemenawit በጣም አመሰግናለሁ ዘመንዬ

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem

    ዋው ምርጥ ውበት ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ይሞከራል❤❤❤

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem

    ውይ እኔ እራሱ ሰሞኑን ፊቴ የኔ አይመስለኝም በጣም አስጠልቶኝ ማደረገው ጠፍቶኝ ነበር ምንም ነገር አልጠቀምም ለፊቴ ግን የ80አመት ሽማግሌ ነው የመሰልኩት እሰኪ እሞክረዋለሁ

  • @user-yq8ff2nw6f
    @user-yq8ff2nw6f Před 11 měsíci

    ዘይቶ የምን ዘይት አልገባኝም የኔ ውድ

  • @ZeharaAhmed-ek3hd
    @ZeharaAhmed-ek3hd Před měsícem

    ዘይቱ ምን አይነት ነው

  • @helenmelkamw8375
    @helenmelkamw8375 Před rokem

    ❤❤❤ ዘመናዊት ሁሌም የምትሰርያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ነው ግን እባክሽ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እርጂኝ ፊቴ በጣም ንፁህ የሚያምር ቆንጆ ይሉኝ ነበር ግን በድንገት ፊቴ መሸብሸብ ጀመር ምንም ሜካፕ አልጠቀምም አሁን ሰው አሳቀቀኝ አንች ነሽ ሌላ እስኪሉኝ ድረስ እውነት ፊቴን መመለስ እችል ይሆን ፊቴ ሙሽሽ አለ እባክሽ በሀሳብ እርጂኝ እህቴ?

  • @ehsanahmed9879
    @ehsanahmed9879 Před rokem

    ይቅርታ የምን ዘይት ከኤሬት ጋር ያደባለክሽው ነው እንደገና እምናበስለው? እና ደሞ ፍርጅ ውስጥ አቀዝቅዙትም ብለሻል አልገባኝም

  • @AzebGetiye
    @AzebGetiye Před 19 dny

    ለአበሽ ይሄ እስቴም ይገኘል?

  • @zamzm1563
    @zamzm1563 Před rokem +4

    ዘመናይትየ እስኪ ለከፈር ፅድት ልስልስ እማደርግ ስሪልን በቡናም ሆነ በሌላ ❤

  • @tsigeredagetachew6342

    ዋው የዛሬው ይለያል እስክሞክረው ቸኩያለው ቃል እጅሽ ይባረክ ❤❤

  • @miya3442
    @miya3442 Před rokem +2

    ስታምሪ🥰🥰🥰

  • @shalom1070
    @shalom1070 Před rokem

    I am in a hair treatment journey Kali! Lost so much hair from having kids and breast feeding. Using your natural treatments. Thank you konjo!❤️😊

  • @user-bf5tg3xz1q
    @user-bf5tg3xz1q Před rokem

    በጣም ምርጥ እስክራፕ ነው የኔ ቆንጆ ያምራል እሬት ከሌለን በባዶ መስራት አይቻልም በማር ብቻ እስኪ መለሽልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      ይቻላል ግን የበለጠ ጥቅም አለው

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 Před rokem

    ሰላም ዘመናዊት ለእርጉዝ ሴት ይመከራል እስቲሙም የዛሬዉ ዉህድም?

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 Před rokem

    እናመሰግናለን ማማ❤❤

  • @senayt1822
    @senayt1822 Před rokem

    ቃልየ ፊቴ አልሞላ አለኝ ከምር ክስት ያለ ሊላው አራፍ ነኝ ሳየው ሰባሰባት የሚባለው ችግር ፊት እየመሰለኝ ተቸገርኩ መላ በይኝ😂 ከምር ፊቲን አይተው አትወፍሪም የሚለው ጥያቄ በሽታ ሆነብኝ

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před rokem

    Wow you looks so beautiful I will try it thank you so much God bless you and your family too 🌹🌹🌹🌹

  • @simegnanbese7300
    @simegnanbese7300 Před rokem

    ዉዴ፡ያለ ሬት አይሰራም ወይም በ ሬት ቦታ ምን ለጠቀም ያለሁበት ሬት፡የለም

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ

    አሏህ ጥርትያለ ፊት ስለሰጠሽ. አመስግኝ. ሲቀጥል. ሚዲያ ላይ የምትለቁትን ሁሉ ሞክሬዋለሁ ውሸት. ሀገር ስትገቡ ይለቃችሗል የመዳም ቅመሞች እኔም ፍክት ያለ ፊት ይዤ ነው የመጣሁት ስዴት አበላሸው እንጅ

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 Před rokem

    አይ የኔ መደምዬ ቸይ እንግድ ሩዝሽን መጨረሴ ነዉ😂😂

  • @tena319
    @tena319 Před rokem

    waaw btam konjoo new btseb enhun

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před rokem

    Thanks Kalye shikorrr ❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው እጠቀመዋለሁ አመሰግናለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @obilove219
    @obilove219 Před rokem

    WoW gobez thank you… streamer keyet ligza please

  • @user-oy9yr9um9d
    @user-oy9yr9um9d Před měsícem

    የማዳት ሥረልን

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 Před rokem

    በርቺ ዉዳ❤

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Před 10 měsíci

    Enamsegenalen sister 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kali.16
    @kali.16 Před rokem

    Thankyou kaliyee❤❤❤
    Mokeshayee😍😍

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 Před rokem

    ቃልዬ እናመሰግናለን የኔ እመቤት

  • @tegesttefera3132
    @tegesttefera3132 Před rokem

    ምን ዘይት የተጠቀምሽው እህቴዋ

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Před rokem

    እህቴ ልካኝ መጥቼ ዛሬ ነው ያየሁሽ እጅሽንም አብረሽ ተቀቢው ሰብስክራይብ ተደርገሻል👋👍

  • @user-ww4pq8jk1w
    @user-ww4pq8jk1w Před 10 měsíci

    የበቆሎ ዱቄት መጠቀም አይቻልም?

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před rokem +1

    ቃልዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Thank you love 💖💖💖💖💖

  • @JfF-jz1hr
    @JfF-jz1hr Před rokem

    እሬቱ ግዴታ ነው እህት

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Před rokem

    የንኛዉም ዘይት ይሆናልደ ዘይቱ የምድነዉ ያረግሽዉ ዉደ

  • @kiberenigestsebez6633

    ሩዝ ፡ከመብላት፡ ይሄ፡ ይሻላል። ሩዝ ዓትብሉ የሥኳር በሽታ በማምጣት ከሥንዴ ዕኩል ነው

  • @hawwamohamed4903
    @hawwamohamed4903 Před rokem

    ዘመንዬ ቆንጆ የኔም ፊት ችፍታ አስቸግሮኛል ምን ልጠቀም ብዙ ነገር ሞክሬው ትንሽ ይጠፋል ደግሞ ይውጣል እና ምን ይሻለኛል

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      ቀሲር በጣም ጥሩ ነው ለሱ የኔ ቆንጆ

  • @mulashutuemay5076
    @mulashutuemay5076 Před 15 dny

    hulum othodox neberu enem negn

  • @ferehiwotmekonnen7908

    ሩዝም ባትቀቢ ቆንጅየ ነሽ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo thank you 😊

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Před rokem +1

    Can we use for oily skin

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 Před rokem

    ቃልዬ የኔ ልዩ አመሰግናለሁ❤❤❤
    ለፆም ወቅት በወተት ምትክ ምን አማራጭ ይኖራል?
    ❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Almond milk or use avocado my dear

  • @user-fl1yw7ho5b
    @user-fl1yw7ho5b Před rokem +3

    ለማድያት ይውናል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem

    የኔ ቆንጆ አለሺልኝ😘😘😘😘

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem

    ለኔ ፊት የተሰራ ውህድ ነው አመሰግናለሁ እህትነቴ🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Haha 😄 ❤️❤️❤️❤️

  • @fanab7580
    @fanab7580 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃል ግን awaiting your response on instagram ስንት ቀኔ መሠለሽ

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g Před rokem

    አንቺ ጉደኛ ይሞከራል ❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem +1

    great job sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @meseretberhanu608
    @meseretberhanu608 Před 7 dny

    መፍጨት አይቻልም የጎገለውን

  • @elsaselemon4057
    @elsaselemon4057 Před 7 měsíci

    Thanks kaliye❤❤❤❤❤

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Před 10 měsíci

    Reste mendenew aseyegn eyaseyesh ulun setesery bedenb aseyegn sister

  • @sarontv1283
    @sarontv1283 Před rokem

    You are the best.💥💗💗

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 Před rokem

    ቃልየ እናመሠግናለን ለደረቅ ፊት ይሆናል ????

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 Před rokem

      ለደረቅ ፊት ፣እንዳይ ደርቅ አትክልት ፣ፋራፍሬ፣ጥሩ ጥሩ ምግቦችን ተመገቢ ጠንክረሽ ስራ ስሪ እንጂ ዱቄት ባቦካሽ አታምሪም

  • @user-zq3ko7ty3p
    @user-zq3ko7ty3p Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hc1ew4jk6u
    @user-hc1ew4jk6u Před rokem

    pls stemarun kayit nw yigezashwe order larg pls asawekign

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 Před rokem +2

    Liyu Ko Neshi❤❤❤

  • @tube2883
    @tube2883 Před rokem

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ፣ስላምስላምውድየሀገሬልጆች፣ስላማችሁይብዛ፣ዋው ሀሪፍአስራርነውቀጥይበትየኔእህት፣በቅንነትቤተስብአርጌኜ

  • @rajifdereje9170
    @rajifdereje9170 Před rokem

    የተጠቀምሽው ዘይት ምን አይነት ነው የምግብ ዘይት ይሆናል ?

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem

    እናመሠግናለን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      ❣️🫧❣️🫧❣️🫧

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před rokem

    ፏ ብለሻል ቃልዬ

  • @kokebgamen8558
    @kokebgamen8558 Před rokem

    Ebakish zemuya fitan menem aynet yefiy moscherizer tetekema alakem keen mejemerem endalebegn erasu alakem pls help me step by step dear

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před rokem +1

    ከልብ እናመሰግናለን ትክክለኛው የዚህ አይነት ውህድ የሚያስፈልገን ስዓት ነው

  • @user-zm6um6bp6s
    @user-zm6um6bp6s Před rokem

    Zeytuu mndnew?

  • @samrugrmay1373
    @samrugrmay1373 Před rokem

    Kalye Alovera magegnet kalchaln bemn entekem ?

  • @samualweledgiorgis7889

    Yemin zayit nw yaregishiw kal?

  • @kid7188
    @kid7188 Před rokem

    Kaley yene konjo❤Ebakesh melune wede youtbe temelesh beyat Ebakesh ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi I will let her know ♥️🥰♥️🥰

  • @hannateshome3086
    @hannateshome3086 Před rokem

    Thank you kalye yenye gobez