ጠያቂዬ ይዞልኝ የመጣው 🌟🫢 🥮 "የልብ ወዳጄ" እንደዚህ አይነት ፈላጊ ይስጣቹ 🌞 ለበጎ ሊቀየር ነው❗️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 236

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 10 měsíci +95

    ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።” - ሰቆ. 3፥26❤❤❤

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před 10 měsíci +2

      Yes that’s all

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před 10 měsíci

      አሜን የኔ ቆንጆ ዋዉዉዉዉ ነዉ ቤትሽ ፅድት ያለ ሕይወት 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před 10 měsíci +1

      Hi Kaleye can you write the soap and the mix thing you used?

    • @aynadesgetahuen1529
      @aynadesgetahuen1529 Před 10 měsíci

      Emebet tetebekese berektwa aleyshe mesekel yelachen new 🙏🙏👍🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před 10 měsíci

      ቃል ሰላም የጀርመን እንደት ነው የሚደወለው ቁጥራን ልካል ኝ ኮድ አለ አሉኝ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 10 měsíci +16

    “መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።”
    - መዝሙር 37፥5 የኔ መልካም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤❤🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      ❤️🌞❤️🌞❤️

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 10 měsíci +8

    ትክክል ነሽ እህቴ እንደእግዚአብሔር ያለ ማን አለ ማንም የለም ሰው አለኝ ማለት ከንቱ ነዉ።አሁን ያለሁበት ቦታ ጠብቆ ያደረሰኝ አምላኬ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን🙏✝️❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 10 měsíci +20

    የምወድሽ ቃልዬ በደስታ ነው የማይሽ❤ ካንቺ ብዙ ነው የምንማረው 🙏ትክክል ብለሻል ለሰው ልጅ ትእግስትና ፅናት ወሳኝ ናቸው ፈጣሪ አይቸኩልም በሰአቱ ይጎበኘናል 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Thank you mekdyee ❤️🌞❤️🌞

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 Před 10 měsíci +18

    ድምፅሽን ስሰማው እራሱ ሰላም ይሰማኛል ቃልዬ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Yene konjo 🌞 ❤️ ♥️

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Před 10 měsíci +7

    እህቴ እኔ በበኩሌ ከአንቺ ብዙ ስጦታን ተቀብያለው እስቲ ከእግዚያብሔር አምላኬ ቃል ይህንን ክፍል አንብቢው(አምብቢው) ዳንኤል 12:3
    እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ አሜን::

  • @leltialemu
    @leltialemu Před 10 měsíci +12

    ጥዋት ላይ አምላኬ ሆይ ዛሬ ደሞ ምን ታስተምረኛልህ እያልኩ ስፀልይ ነበር ይሆው አንቺን አገኘሁሽ❤❤

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 10 měsíci +7

    የኔ ቆንጆ አንቺ ብርቱ ሴት የሚለው መጽሀፍ ቅዱስ አንቺን ነው ተባረኪ በማንም አይደለም መደገፍ በእ/ር ብቻ ያዋጣል ደግሞ ብቻሽን ሆነሽ ጉድ ጉድ ስትዪ ብዙ ቤተሰብ የአለ ነው የሚመስለው ቤትሽ ተባረኪ ምክርሽን ተቀብያለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      ❤️🌞❤️🌞❤️

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 10 měsíci +5

    ታቃለሽ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ አችን ሳይ እረጋጋለው እፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ሰላም ሁኚ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      ❤️🌞❤️🌞❤️

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 10 měsíci +7

    የኔ አበባ እህት እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Yene konjo 🌞🌞🌞❤️❤️❤️❤️

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před 10 měsíci +4

    1st ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 10 měsíci +10

    ይች ቡና አቀራረብሽ እዴት እደምናፍቀኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Lol 😆 ❤️🌞❤️

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 Před 10 měsíci +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቃልዬ ምሳሌ 31 ላይ ያለችውን ሴት ሁሌም አስባታለው አንቺን ሳይሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Před 10 měsíci +4

    ቃልዬ ትልቅ መልክት ነው እግዚአብሔር አመስጋኝ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 10 měsíci +2

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ የሆንሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ አመሰግንሻለሁ

  • @tsigetsega657
    @tsigetsega657 Před 10 měsíci +7

    My sister God Almighty gives u more wisdom, more understanding of his word in Jesus christ's name, I pray .

  • @letshy
    @letshy Před 10 měsíci +3

    ቃልየ ማዓረይ ኣቤት ፅዳትሽ ደስስ ሲለኝ 🥰❤️
    ትክክል ነሽ ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር ኣምላካችን የታመነ ነው ❤️

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Před 10 měsíci +5

    Wow so powerful❤its for me 🙏more grace for you🙏

  • @eden_eden
    @eden_eden Před 10 měsíci +6

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 10 měsíci +1

    ቃልዬ በርትተሽ ታበረችናለሽ እኮ ጥበበኛ ሴት ነሽ❤❤❤❤

  • @yabineshyabinesh4852
    @yabineshyabinesh4852 Před 10 měsíci +1

    በጣም ጥበብና ሴት ነሽ ጌታ ይባረክሽ❤❤❤🙏

  • @yobi9322
    @yobi9322 Před 10 měsíci

    ይህንን የመዝሙር ስንኝ አስታወስሽኝ
    “ …..
    በሰማይ ያሉ ክዋክብት ሲመሽ እንደሚደምቁት
    ዙሪያዬ ሲጨልምብኝ የአመላኬን ማደን አየሁት
    …… ”
    እግዚያብሄር ሊጠይቀን ሲመጣ እርሱ ባስቀመጠን ስፍራ በጽድቅ ጎዳና ላይ መገኘት እንድንችል
    ማስተዋል ስላለበት ምክርሽ በብዙ ተባረኪልኝ!!!!!!!

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před 10 měsíci +2

    እውነት ነው እግዚአብሄር ሁሌም መልካም አባት ነው

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃልዬ ምክር በጣም ያበረታኛል መድኃኒዐለም ይባርክሽ❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 10 měsíci +1

    ንፅህናሽ ያስደስታል የልጅ ቤት አይመስልም:: መወልወያሽንከየት ነው የገዛሽው? ባህር ዛፉን መታጠቢያ ቤት መስቀልሽ ጥሩ ዘዴ ነው አበባና ሻማ እወዳለሁኝ ግን ድመቴ እየበላ ስላስቸገረኝ መግዛት አቁሜያለሁኝ:: ጥሩ ምክር ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci +1

      You can find it anywhere Walmart Target...

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f Před 10 měsíci

    በሰላም ስለተገናኘን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃልዬ በህይወታችን ላይ ወሳኙ ፈጣሪያችን ነው ቃል ያለፈው እሁድ አሞኝ ደም የላትም ብለው በጣም ፈርተው ነበር እኔ ደግሞ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው በሱ ፀንቼ ፀሎቴን አድርሼ የእሁድ ውዳሴ ማርያም ፀሎቴን አድርሼ ስጨርስ ዶክተሩ መቶ አዜብ ፈራሽ ሲለኝ አልፈራ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነው ስለው እሺ አሁን እንገባለን ብሎኝ አንገቴ ላይ እጄ ላይ ያለውን ሁሉ አውጥቼ ዶክተር ማተቤን ተውልኝ ስለው እሺ ችግር የለውም ይሁንልሽ ሲለኝ ውስጤን ደስ አለኝ እናም ገብቼ በሰላም ወጣሁ እልሻለሁ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በእምነታችን ፀንተን እንፀልይ ከሱ ምናጣው ነገር የለም ፈጣሪ ያበርታን

  • @Hagi776
    @Hagi776 Před 10 měsíci +1

    እስኪ ፀልይልኝ ቃልየ እኔ ያለሁበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው መተንፈስ ራሱ ደክሞኛል ለልጆቸ ስል ነው እምኖረው እንጂ ደክሞኛል 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ElsaGdano
      @ElsaGdano Před 6 měsíci +1

      አይዞሽ እህቴ አብዝቶ መፈትን ትልቅ ፀጋ አለው በዝች ምድር ሳይፍትን ያለፈ ይለም

    • @WoinshetAbebe-qy2tz
      @WoinshetAbebe-qy2tz Před 5 měsíci +1

      አይዞሽ ፡ እህቴ ፡ በፈተና ፡ የፀና ፡ ሰዉ ፡ የተባረከ ፡ ነዉ ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል ፡
      ቸሩ ፡ መድሐንያለም ፡ ይርዳሽ ፡ ይጠብቅሽ

  • @efratazewdu1190
    @efratazewdu1190 Před 10 měsíci +1

    I don't know why but when I hear your voice i feel happy ❤my sis

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před 10 měsíci +3

    ኑሮ መልካም ነው ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Very good 🌞❤️❤️

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 Před 10 měsíci +1

    በጣም ትክክል

  • @user-qb9vr2rg6i
    @user-qb9vr2rg6i Před 10 měsíci

    ዛሬ ልጽፍልሽ ተገደደኩ በእግዚአብሔር መደገፍሽ ሁሌ ደስ ይለኛል እኔንም ጠንካራ ታደርጊኛለሽ ቤትሽን ስታጸጂ እኔንም ታነቂኛለሽ የኔ ንጽህ ትክክል እግዚአብሔር አይዘገይም ትክክል ለኔም ኑሮሽ አበቃልሽ ብለውኝ ኑሮዬን እንደገና አፈራርሶ ሰራ የኔ ቆንጆ ትክክል እንደኔ የተሰበ በሰው የተገፋ የተነቀፈ ዛሬ መልክትሽ አስለቀሰኝ እህቴ😢 ለኔ ነው ያስተላለፍሽው ቻው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Sorry my dear 😘❤️ but thank you 😊

  • @mattewe492
    @mattewe492 Před 10 měsíci +2

    ቃልዬ ለምክርሽ እግዚአብሔር ያክብርልን:: ልጆች ኣሉሽ እንዴ ይቅርታ መጠየቅ ከሌለብኝ?

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 10 měsíci

    እግዚአብሄርን ነው የምልሽ ውዴ አንቺ የምትለቂያቸውን ቪዲዎ ሳይ እነቃቃለሁ በጣም እና በጉጉት ነው የምጠብቅሽ አትዘግይብን ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 10 měsíci

    ቃልዬ ይህ ምክር ለኔ ነው። ሁሌም ተስፋን ማመስገንን ውስጤ እንዲበዛ ታደርጊኛለሽ። እግዛብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤። ባህር ዛፉን ስሙንና የት እንደገዛሽው ንገሪን እባክሽ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Eucalyptus got it from Trader Joe

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Před 10 měsíci

      @@zemenawit thank you dear

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před 10 měsíci +1

    ጎበዝ ጥሩ ምክር ነው❤ በርቺ እንወድሻለን 👍🌻🌹💐🌷

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 10 měsíci +1

    ተባረኪልኝ ቃልዬ

  • @hanagetu2645
    @hanagetu2645 Před 10 měsíci

    ብዙ ጊዜ ካንቺ ብዙ ነገር እማራለሁ ግን አንዳንዴ ሂወት ይከብድብኛል ምንም ነገር አልሳካ ይለኛል ግን ተመስገን ነው

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz Před 5 měsíci

    እህቴ ፡ ተባረኪ🙏🏽❤️❤️❤️
    በረከትሽ ፡ ይደርብን🙏🏽❤️❤️❤️

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 10 měsíci +1

    እኔ የሚገርመኝ ሁልጊዜ ቡና ስትቀጂ 2 ሲኒ ነው 1 ማነው የሚጠጣው ?? ሰው አለ እንዳልል video እስቀሚያልቅ እንዳለ ነው አይቀዘቅዝም??😂😂😂
    በተርፈ እወድሻለው❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Iol lemdobgn new, I don't like eating alone or drinking, so I got used to doing this 😅 🙃

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 Před 10 měsíci

    ሁሌም መዝሙረ 22 እለውአለሁ 😢 በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ❤

  • @aydamengistie4225
    @aydamengistie4225 Před 10 měsíci +1

    This is genuinely my favorite channel on CZcams! Thank you so much Kal for taking time out of your busy schedule to make these invaluable videos. Whenever I stumble, your videos lift me up and remind me that even if there is a strong storm, God is always watching! He is our father, and he is constantly watching over us even when we frequently forget that. Kaleye, we love you dearly and hope that you continue making these videos especially for young women. May God's blessings always knock on your door in the most unexpected ways, and I wish you all the wonderful things that life has to offer. Keep up the amazing work and stay blessed!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Thank you sis ❣️🌸 I really appreciate you ❤️

  • @tenulozameba7266
    @tenulozameba7266 Před 10 měsíci +1

    Awo EGZIHABHAR be sew ersho lay ayseram berasu yeseral.Netsa fekad yeteseten nen.Keber yegebaw

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Před 10 měsíci

    ምክርሽ እንዴት እንደሚያፀናኝ ልነግርሽ አልችልም እግዚያብሔር ከዚ በበለጠ ጥበብን ይስጥሽ ሣይሽ በደስታና በተስፋ እሞላለው ሁልጊዜ ባንቺ ለኔ እግዚያብሔር ይናገረኛል እናም ተባረኪ እህቴ እወድሻለው

  • @ethiopianbelievers
    @ethiopianbelievers Před 10 měsíci

    Hi Zemenawit የዛሬውን ቪዲዮ በጣም ወድጀዋለሁ። Thanks. ትንሸዬ ምክር ልሰጥሸ .. ቡናን ከካርብ ጋር መውሰድ እጅግ አደገኛ ነው ሲሉ ዶክተሮች ሰምቻለሁ። i think we should drink coffee after meal
    ከ አንድ ሁለት ሰአት በኋላ።

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Před 10 měsíci

    ቃልዬ እንዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ መሴጅ ፅፌልሽ ነበር በርቺ የኔ ማር 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci +1

      Eshi yene konjo will check it 🌞❤️🌞

  • @aidamebrahtukidanemariam2803
    @aidamebrahtukidanemariam2803 Před 10 měsíci +1

    ዘመናዊት ሰላም ነው እናመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር ዘመናዊት ኢንስተርግራም ላይ ጽፌልሽ ነበር መልስ አልሰጠሽንም መልሽልኝ❤

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 Před 10 měsíci

    ቃልዬ የኔ ጀግና ጎበዝ ሴት በጣም ነው ምወድሽ በጣም እያረጋጋሽኝ ነው ካንቺ ብዙ ነገር ኣየተማርኩ ነው tnx የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 10 měsíci +1

    Kaleye konjo, you lost weight wow
    Look at you !! So beautiful

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Tenshe thank you my dear ❤️ 💖

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 Před 10 měsíci

    ቃልዬ እሄው dmc real state ገዝቻለው ባለ3መኝታ ግን ፊኒሺንግ አይጨምርም ብለውናል እንግዲህ እግዚአብሔር ያሳካው

  • @user-wk3yf1tr1n
    @user-wk3yf1tr1n Před 3 měsíci

    Hi ቃልዬ እንደምን ነሽልኝ በርግጥ ኮመንት ብዙ የመፃፍ ልምዱ የለኝም የምታቀርቢው በሙሉ ለኔ በጣም በጣሞ ነው ሀይል የሚሆነኝ ፣ አንዳንዴም ገላዬን ሁሉ የምታጠበው ያንቺን ቪድዬ ካየሁ በሆላ ነው በቃ ምን አለጀፋሽ ለኔ ቴራፒም ነው የሆነ ነኝና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ትዳርሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 10 měsíci +1

    Very wise & motivational advice! Thx sis🙏🏿👍🏾🍀💗

  • @hannametaferia9381
    @hannametaferia9381 Před 10 měsíci

    Hey I like your coffee ceremony but they said that kind of jebena is not good to use coz it is made out of ceramic so when you put it on stove it’s malting the inner part.I just saw it on tictok . I stopped using mine after I saw that video.The traditional one is best. I just feel guilty to keep quiet do you research though 😊.

  • @elsabishaw55
    @elsabishaw55 Před 10 měsíci

    Betam tekekel neshe ehete betayi yemtlekiyachew negeroch ye resahuten gen astawseshign temelshe endastawse ena endebereta yadergegnal ena share selemtadergin ye egziyabhare mastawese amesegnalew bebatum yatsenashe ena betam nw yemwedshe ehete berchi❤

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 Před 10 měsíci

    ቃልዬ እንዴትነሽ ልጆች ሳሳድግ በ7አመት ከቤት ወጥቼ ሥራ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እና ቃልዬ ቪዲዮሽን ይጄ ሄጄ እሰማወለሁ በጣም ነው የምትናፍቂኝ በርቺ!!!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Gobez yene jegna ❤ berchi eshi 😊

  • @rahmageleta3509
    @rahmageleta3509 Před 10 měsíci

    ኮሜንት ስጥቸ አላቅም በጣም ፅድትያልሺ ሴት ነሽ በጣም እወዳሻለሁ

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Před 10 měsíci +1

    Good advice. ተባረኪ ፣ thanks for sharing this with us ❤

  • @hiwi0186
    @hiwi0186 Před 10 měsíci

    እኔ ጋ በትክክለኛው ሰዓት የመጣ መልዕክት፡፡አመሰግንሻለሁ፡፡

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 Před 10 měsíci +1

    Mekrye enkan dehin metsh konjit ❤❤

  • @selamawitarega3979
    @selamawitarega3979 Před 10 měsíci

    በትክክል ቃልዬ

  • @zezezozo6096
    @zezezozo6096 Před 10 měsíci

    ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ፍሪዝ የሆነለሽ በምንድነው እኔ ይደርቅብኛል እባክሽ መልሽልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci +2

      ምንም አላደርግበትም ቅባት ብቻ ፀጉሬ በቀላሉ ፍሪዝ ስለሚሆን ነው ግን ቅባት ወሳኝ ነው

  • @momina-rq2lj
    @momina-rq2lj Před 10 měsíci +1

    የምርጦች ምርጥ

  • @kiyatelila1570
    @kiyatelila1570 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤Yene wud yene melkam Egziabher Amlak yetabkesh

  • @selamfeleke4210
    @selamfeleke4210 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ለምሰጭን ምክር❤❤❤

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 Před 10 měsíci

    Meleketesh hulu tesefana desetane yesetale tebareke

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 Před 10 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-bp6tz9zc1y
    @user-bp6tz9zc1y Před 10 měsíci +1

    እኔ ሲደብረኝ ቢቸኝነት ሲሰማኝ የአቺ ቪድዮ
    አይቼ። መልሼ ነጌ ሌላቀንነው
    እላለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Yene konjo 🌞❤️❤️❤️❤️

  • @hanagetu2645
    @hanagetu2645 Před 10 měsíci

    ቃልዬ የኔ ብርታት በጣም ነው የምወድሽ Video ሽ አያልፈኝም ❤❤

  • @user-bp6tz9zc1y
    @user-bp6tz9zc1y Před 10 měsíci +1

    እና አትጥፊ እንወድሽ አለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Eshi yene konjo ❤️🌞❤️

  • @user-ph8nt1ml5z
    @user-ph8nt1ml5z Před 10 měsíci

    abet yanchi buna dese sile selame snesh yene konjo setamri

  • @tirunesh851
    @tirunesh851 Před 10 měsíci

    Kal bahrezafun link pls lejoch gunfan yazebgn semunun betam mefelgew ketel 10Q blessed you!!

  • @freyandebrhan3260
    @freyandebrhan3260 Před 10 měsíci +1

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 Před 10 měsíci +1

    Betam amesegen alew yey konjou 🙏🙏🙏🙏👍

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 10 měsíci

    Eshi, yena konj . Amen 🙏

  • @BethelihemAschalow
    @BethelihemAschalow Před 6 měsíci

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @tsedeygetahun4202
    @tsedeygetahun4202 Před 6 měsíci

    Yen asteway tebareki

  • @user-vr5cw4wo6r
    @user-vr5cw4wo6r Před 10 měsíci

    ሠላምሽ ብዝትይበልልኝ ወዴዴዴ ፈጣሪ የጠብቅሽሽሽ

  • @AbbebaGetachew
    @AbbebaGetachew Před 10 měsíci

    ቃልዬ በጣም እንወድሻለን

  • @jembia7857
    @jembia7857 Před 10 měsíci

    የነ ቁምነገረኛ💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před 10 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሸ ቃልዬ❤

  • @lidyaendale
    @lidyaendale Před 10 měsíci +1

    God bless yiu dear you are our gift❤❤

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před 10 měsíci +1

    Zemenayt rekebotshen wedjew gezahut 10q tanekakignalesh❤🎉

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před 10 měsíci

    ቃልዬ ውብ

  • @kali.16
    @kali.16 Před 10 měsíci

    Thank you kaleyeee mokesheyeee. Betam tekekel nashe 🙏 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci

      Oww my dear ❤️ 🌞🌞🌞

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Před 10 měsíci +1

    የምወድሽ እህቴ😊😊😊😊😊

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 Před 8 měsíci

    Ene yemigermegn gn hule gezem you are happy 🎉🎉 i love that kaluyee ena yehe keweste yemimenech semet nw be fetariii mamenesh wetet new you are blessed !

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před 10 měsíci

    Kalye shikorina yene astway thanks ❤🥰😍🙏🙏🙏

  • @fevenandinet7128
    @fevenandinet7128 Před 10 měsíci +1

    Kaliye❤❤❤

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 10 měsíci

    Thank you Yene Ehit tebareki 🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 10 měsíci

    you are absolutely right thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam Před 10 měsíci

    Kaleya thanks

  • @user-ec5lt4si7b
    @user-ec5lt4si7b Před 8 měsíci

    ቃልዬ ምርጣ❤

  • @askalgirma2343
    @askalgirma2343 Před 10 měsíci

    God bless you and your family thank you!!!

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Před 10 měsíci

    አሜን!!!

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 Před 10 měsíci

    Yene Konjo Enkuan Dena Metashe❤❤❤❤

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 Před 10 měsíci

    ኡፍ ጥንቅቅ ያልሽ ሴት መካሪ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před 10 měsíci +1

    ቃል የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-to7xz3tt3x
    @user-to7xz3tt3x Před 10 měsíci

    ቃልዬ ስወድሽ አንንቺም እናትሽንም

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 10 měsíci +1

      Thank you my dear 🌞❤️🌞❤️

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Před 8 měsíci

    Gn kaly megb kuk setaregi wed salon bat ayehadebshem shetawe

  • @user-fl9pv1bo5f
    @user-fl9pv1bo5f Před 10 měsíci

    Temesegen new egezebher yimesegen Yene melekam ❤❤

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 Před 10 měsíci

    Woyna batshe tsdatu 🥰enma atsdalew lejoch ezaw yemlsutal 😅 endhu selfa nw yemiwelew