እንዴት ንፁህ የአፍ ጠረን እንደሚሰጠን‼️ጠዋት ጠዋት እንጠቀመው‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2023
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ጠረን #ማራኪ #ethiopiantiktok #ገናጥበብ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • Zábava

Komentáře • 775

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +105

    ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያደረስኩኝ በጠየቃችሁኝ መሰረት የተጠቀምኩት ኮኮናት ኦይል amzn.eu/d/gHRnUtu የኮኮናት ኦይል ለማታገኙ ሌላ ኦይል መጠቀም ትችላላችሁ ግን በጣም የሚመከረው ኮኮናት ኦይል ንፁህ የአፍ ጠረን እንዲኖረን ትልቅ አስተዋፆ እንዳለው ነው ተባረኩልኝ 🙏

    • @hanajohan7387
      @hanajohan7387 Před rokem

      Thx Elsye betam tekaml miker new tebarki

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      ኤልሱ ወርቅዋ ውቢት ይህች ድርያ ትውለቅ የተለያየ ሀገ ልብስሽን ልበሽ ለኮመርሻል ድርያ?????

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      ደስ ስትይ

    • @user-yx8zm4ho7y
      @user-yx8zm4ho7y Před rokem +1

      የፀጉር ኮኮናት ይሆናል አይሆንም???

    • @abetyeamlaksira9912
      @abetyeamlaksira9912 Před rokem +1

      Elsi, I'm proud of you. የኔ ጎራዳ ቆንጆ። ባለፈው የሥጋ መጥበሻው ውሑድ ለብብት ጠረን በጣም ይሰራል፣ ባይገርምሽ ዴዮዶራንት መጠቀም አቆምኩ። አንቺን የም መክርሽ ግን ብብትሽን አትላጪ፣ ቆዳ ያጠቁራል፣ ፀጉር ያበዛል። ድሮ እናቶቻችን በአመድ ይነጩ ነበር በጣም ዘዴኞች፣ አንዴ ምላጭ ከነካ ግን አይሆንም። እና ለማንኛውም hair remover ብትጠቀሚ አይሻልም?
      Coconut oil አማዞን ላይ ፈልጌው የላቸውም፣ መቼ እንደሚመጣም እርግጠኛ አይደለንም አሉ፣ ሌላ ዓይነት በዳቦ ተቀብቶ የሚበላ ግን ቤት አለኝ መጠቀም እችላለሁ ወይ?

  • @user-gk7sy6qh6v
    @user-gk7sy6qh6v Před měsícem +19

    መፋቂያ ውዶቼ የነብዩ ሙሐመድ አለይሂ ሰላት ወሰላም ሱና ነው አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před 8 měsíci +27

    የአፍ ጠረን በጥርስ ብቻ አይደለም ብዙን ግዜ የጨጏራ ብሽተኙች መጥፎ ጠረንን ያመጣል::

  • @dawg929
    @dawg929 Před 10 měsíci +21

    በልጅነታችን ስለማያስተምሩን በጣም ጎድቶናል
    ጥሩ የአፍ ውስጥ ውበትና ንፅህና ያለው ሀበሻ ጥቂት ነው
    በትምርት ቤት ደረጃ መሰጠት አለበት ለሕፃናት
    መሰረታዊ ነገር ነው

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Před rokem +15

    የውጭ ኣገር ዜጋ ኣግብታ እዳች ትሁት የሆነች ሴት ኣላየሁም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለሰው ያለሽ ክብር እኛም እድናከብርሽ ያስገድደናል

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw Před 11 měsíci +31

    የአፍ ጠረን ከጥርስ ብቻአይደለም
    1. ቶንሲል ድንጋይ. ቶንሲላችንን በጣት ስንገፋው የሚወጣ ነጭ ቅንጬ የመሰለ ሽታ ያለው2 2. የሆድ ባክቴርያ አለመመጣጠን ወይም የጨጏራ በሽታ
    3. የሳይነስ ኢንፌክሽን
    4. የስኳር በሽታ:

    • @zemedyoutube4803
      @zemedyoutube4803 Před 11 měsíci +2

      አንድ ቁጥር ላይ የገለጥሽው የኔ በሽታ ወይ 😭

    • @rozatesfaye968
      @rozatesfaye968 Před 10 měsíci

      ኤልስየ ስወድሽኮ የኔ ኮንጆ ትምህሪትሽን ሁሌ እከታተላለው ማሪየ ጥሩና ጠቃም ነው በጣም ኮከናት አገር ቤት አለ እንደ ከለለስ ለላ ዘይት ይቻላል በተርፍ Thank you so mach ውድድድድ ነው

    • @henokhenok6171
      @henokhenok6171 Před 10 měsíci

      ማዳን ይቻላል ወይ

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před 10 měsíci

      ኧረ በምታምኝው ይዠሻለሁ መድሀኒት እዳለው ንገሪኝ እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው በጣም እሚያስጠላ ጠረን ነው ያለው ሲወጣ በስመአብ

    • @helentehlun6320
      @helentehlun6320 Před 8 měsíci

      Yene Yehode Weyim Ye Cheguara Yimeslegnale Mefetehewu Mendenewu

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 Před 10 měsíci +118

    5 ደቂቃ ዝም የሚል ቢኖር ሀገር ሰላም

    • @Rahma-dz2sj
      @Rahma-dz2sj Před 7 měsíci +2

      😂😂😂

    • @user-uo3dv4fh3i
      @user-uo3dv4fh3i Před 7 měsíci +5

      ኧረ ተዋት። መዳፍን በምላስ በመላስና መዳፍን በማሽተት ጠረኑን ማወቅ ይቻላል።

    • @genetabebw4668
      @genetabebw4668 Před 6 měsíci

      😂😂😂 ጨራሸ 😅

    • @ffgfffsamira
      @ffgfffsamira Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @MahiMahilet
      @MahiMahilet Před 6 měsíci

      😂😂😂😂

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 Před 4 měsíci +7

    ለአፍ ጠረን ምርጥ መላ ነው ያካፈልሽን እናመሠግናለን ።በርቺልን እህታችን

  • @lilimehari1751
    @lilimehari1751 Před rokem +14

    I have suggestion for you. I have worked at the dentist for 15 years. 1st when you wake up we should brush our teeth. Because all the bacteria grow all night then will go to our heart. My suggestion is we should remove all bacteria 1st in the morning.

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Před rokem +31

    I have another recommendation for you ኤልሲየ በጣም ስልችት ያለኝ ነገር ሼም ያስይዛል አቦ እንግዳ ሰው ጠርተን ቤታችን ፋዋ አድርገን አፅድተን ሽንትቤት በበረኪና ሙልጥ አድርገን አፅድተን ሻማ አብርተን ቆንጆ ሽታ ያለው lavender ድርገን ሽንትቤቱን Spa room አስመስለን እንግዶች ይመጡና ሽንትቤት ወንዶቹ ሲጠቀሙ ሽንታቸውን ቁጭ ማስባያው ላይ ጭብርቅርቅ አድርገው ሸንተው ቤጫ ጠብጠብ አድርገውበት ሲወጡ ያኔ በቃ እንዴት እንደምንቃቻው ወንዶች ሲሸኑ የቁጭ ማስባያውን አንስተው ነው መሽናት ያለባቸው ምን አይነት ጭምልቅልቅ ነው የገጠመን የሃበሻ ወንዶች ናቸው እንዲ እሚያደርጉት እባክሽ ንግሪልን ኣታግማሙን ብለሽ እንግዳ መጥራት ልተው ነው አቦ።

    • @helenusman7795
      @helenusman7795 Před rokem +3

      ሃሃሃሃሃሃ እውነትሽ ነው የሁሉም የወንዶች ችግር ነው እኔ እንደውም የሃበሻ ወንዶች ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ነጭ የልጄ አስተማሪ ጋር ስናወራ እነሱም የቸገራቸው የወንዶቹ ሽንትቤት አጠቃቀም ነው እና እንግዲህ ለኛ ለእህቶች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ነው ሚባለው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před rokem +1

      እውነት ነው

    • @YordanosF
      @YordanosF Před rokem +1

      Oh Lord! 😂😂😂 የሁላችንንም ምሬት ነው የተናገርሽው 😂

    • @rutatnafu765
      @rutatnafu765 Před rokem

      በጣም ተበጣጠስሽ እህት ምን ማለት ነው አትጥሪ ስትፈልጊ ማይባል ነገር

    • @bettyabera7727
      @bettyabera7727 Před 11 měsíci

      ​@@rutatnafu765err yegeluan asteyayet new eko menew konjit

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 Před 10 měsíci +9

    በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ስብስክርብ ካረኩሽ ረጅም ግዜ ነው ነገር ግን እንቺ በሙያሽ እላቅም ዶክተር ልትሆኚ ትችያለሽ ነገር ግን ዶክተር ባትሆኝም በሙከራ ያረጋገጥሽው የጥርስን ችግር ማስወገጃ ያካፈልሽን ትምህርት በጣም ጠቃሚና ትክክለኛ የሆነ ነገር ስላስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በግሌ ላንቺ ትልቅ እክብሮትና ምስጋናዬ ይድረስሽ ተባረኬ ሁሌ እከተልሻለሁ ብዙ ሌላም ትምህርት እንደማገኝ እተማመንብሻለሁ

  • @hayulve4811
    @hayulve4811 Před rokem +11

    አንችን ያገባ እድለኛነዉ ፁድት ያልሽ ነሽ❤

  • @ubaxnimco7636
    @ubaxnimco7636 Před 7 měsíci +9

    thank you to my propet mahamed s.a.w
    5 time day we brush our teeth siwak❤❤

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj Před rokem +8

    አድናቆት ከሳኡድ አረቢያ ከመዳም ኩሽና ከስደተኛዉ እሕትሽ ኑሪልኝ እሕቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ሴት ነሽ💝💝💝💝💝💝💝💝💝ስርአት አለባበሥ ዋዉ❤❤❤❤❤

  • @user-br4ee9kv6i
    @user-br4ee9kv6i Před rokem +9

    እኔ ግን ሳሙና አልወድም በፕሩሽ የጠራም አይመስለኝም መፋቂያ ነው የምወደው ግን ኮኮናቱ ሽታው ይቻላል እንኳን ሀፌ ላደርገው ለፀጉሬንኳን አልወደውም ለማንኛውም እናመሠግናለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +4

      ኮኮናት እኔ ያሳየሁት በጣም ደስ የሚል ንፁህ ዘይት ነው ትወጅዋለሽ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Před rokem +3

    Elsy በጣም ጠቃሚ ሁሉም ሰው ሊያደርገው የሚገባ ትምህርት ነው:: ነገር ግን መጨረሻው ላይ ምላስ ብዙ ሲጠረግ ምግብ ስንበላ ወዱያው ምግቡ በምላሳችን ውስጥ ተሰቅስቆ የበለጠ የአፍ ሽታ ይፈጥራል::

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm Před rokem +7

    ለሰነፍ ሴት መዳኒት ነሽ ይህ ማለት ለኔ መዳኒት ነሽ እኔ ለሰው እንጂ ለራሴ አስቤ አላውቅም ❤❤

  • @user-lm3wf1iw1f
    @user-lm3wf1iw1f Před rokem +15

    እናመስግናለን ለትምህርቱ ? ሌላ ቪዲዮሽ ላይ ብትጨምሪው ብዬ የማስበው ይህንን ሁሉ ያልሽውን ነገር አርገው የአፍ ጠረናቸው የማይለወጥ ከሆነ ሌላ የጤና ችግር ሊኖር ስለሚችል ለምሳሌ የኩላሊት በደንብ ያለመስራት, የአንጀት ቁስለት ሊኖርባቸው ስለሚችል ዶ/ር ቢያማክሩ ጥሩ ነው::
    ዶ/ር ናቲ

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Před rokem

      Tikikil nesh

    • @pearls1626
      @pearls1626 Před 11 měsíci

      We need to drink plenty of water too.
      Dehydration will cause the same problem.

  • @edushge8228
    @edushge8228 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠሽን እናመስግናለን❤❤❤ ተባረኪ

  • @faizaethiopian2090
    @faizaethiopian2090 Před rokem +6

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ እስኬ ከይቅርታ ጋር ከከፈራችን ጎንና ለጎን ያለውን ጥቆረት በምን ልጠፋ ይችላል

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +1

    አሪፍ ትምርት ነው ምታመጫቸው ሀሳ ቦች l appreciate you you are the best ❤❤❤❤❤❤

  • @nuhamin
    @nuhamin Před rokem +3

    ዋው ኤልሲ ዩትዩብ ላይ ስለ ኦይል ፑሊንግ የአማርኛ ቪዲዮ አንድ ብቻ ነው የነበረው እሱም የጥርስ ሀኪም ነው እና ማውዝ ዋሽ የተሻለ ነው አይነት አስተያየት ነው የሰጠው።በራሴ እንዳየሁት ግን ኦይል ፑሊንግ ለአፍ ጠረን ብቻ ሳይሆን ለድድ ጤንነትና መቦርቦር የጀመረ ጥርስ ባለበት እንዲቆም ይረዳል ።ግዜ ላለው ሰው በቀን ሁለቴ ቢጠቀም ፈጣን ለውጥ ያገኛል።በመጨረሻ ለብ ባለ ውሀ ጨው ጨምሮ መጉመጥመጥ ያስፈልጋል።

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Před rokem

      እባክሽ እህቴ እኔ የምላሴን ጠረን አለው እና የጥርሴም ተቦርቡሯል እና ምን ትመክርኚ አለሽ ተሳቅቄ ሌሞት ነውና ኦልቫ ኦይል ያለችው ዘይቱን ይሆናል እባክሽ መልሽልኚ 🙏🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +1

      ውዴ በጣም ልክ ነሽ በዘይት መጉመጥመጥ ዛሬ ታዋቂ ዶክተሮችም ይመሰክሩለታል ለአፍ ጠረን ለጥርስ ጥንቃቄ እንዲሁም በኮኮናት ዘይት ቢሆን ይሻላል ይላሉ ሌሎች ዘይቶች ወፍራም ስለሆኑ እና ሎሪክ አሲድ በውስጣቸው ስለማይገኝ አደራ 🙏♥️🙏

  • @hewanbizuneh1999
    @hewanbizuneh1999 Před rokem +16

    ሽታዉ የሚመጣዉ ከሆድ ነዉ አና ከጋሰትሬት ነዉ መጀመርያ ወደ ሃኪሞ መሄድ አለብን

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 Před rokem +10

    አይ እኛ አገር የአፍ የጥርስ ንፅህና ምንም የተረዳነዉ የለም በምትኩ ተኳኩሎ ተቀባብቶ አብለጭልጮ የወጣል የጥርስ የአፍ ጠረን ነገር ግን አልገባንም በጭራሽ ብዙ መመከር አለበት በየቦታዉ

    • @NAEMA-gg6jr
      @NAEMA-gg6jr Před 4 měsíci +1

      ወላሂ እውነትሽ ነው

  • @aysanewalemu9385
    @aysanewalemu9385 Před rokem +2

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እህታችን በርች እናመሰግናለን

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před 3 měsíci

    Thanks Ethio Elsy for teaching us. God bless you.

  • @kidisttamerat2964
    @kidisttamerat2964 Před 10 měsíci +5

    ይሄ የተረገመ የስኳር በሽታ ብዙ ነገሬን ጐድቶኛል ምንም ያህል ጥርሴን ብንከባከብ በራሴ ኮንፊደንስ አይሰማኝም በጣም እሳቀቃለሁ፡፡ ግን ኮኮናት ኦይሉን አልሞከርኩትም ውድ ስለሆነ

    • @hakenyaharestay
      @hakenyaharestay Před 9 měsíci +1

      የት ነህ እኔ ልልክልህ ካለሁበት ሃገር

    • @melakukuma5550
      @melakukuma5550 Před 7 měsíci

      ​@@hakenyaharestay የስኳር በሽታ እኔም የአፍ ሽታዬን ቀይሮታል ምን ይሻላል

  • @mulualemmekbib5464
    @mulualemmekbib5464 Před rokem

    This is one of yoga cleansing techniques that I love it. Thank you for sharing for our people 🙏.

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 Před 10 měsíci

    Love your videos, very precise and clear. You know well about the subject you talking. ❤

  • @tewodroshailu6941
    @tewodroshailu6941 Před 6 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ነው እህታለም እናመሰግናለን🙏

  • @akirabella4060
    @akirabella4060 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ኤልሲ

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 Před 7 měsíci +1

    ጠቃሚ ምክር ! አመሰግናለሁ ፡፡

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Před rokem +2

    ኤልሲ ስወድሽ ❤❤ ታድለሽ ግግርሽ ሁሉነገርሽ ማሻአላህ elegant ነሽ የምር

  • @user-tu2ku4yi4t
    @user-tu2ku4yi4t Před rokem +4

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ዘናጭ ጨዋ ቆንጆ

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e Před rokem +6

    እውነት የአፍ ጠረን በጣም አስቀያሚነው

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 Před rokem

    Thank you my dear Elsi God bless you is very helpful

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 Před 10 měsíci

    Thank you Elsiye, God bless you 🙏

  • @asneask
    @asneask Před 5 měsíci

    Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 👍🏻

  • @zemegisla
    @zemegisla Před rokem +8

    መፋቂያ ከብሩሽ የተሻለ በጥርሶች መካከል አለው ቦታ ሁሉ ያጸዳል።

  • @almazyimam8426
    @almazyimam8426 Před 10 měsíci +2

    Good to hear that it helps me
    I have a problem
    Tebareki

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Před 4 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-we4cg9yz6j
    @user-we4cg9yz6j Před 8 měsíci

    geta tena ena edme yisteshi thanks tebareki

  • @mulualemshiferaw4036
    @mulualemshiferaw4036 Před 10 měsíci +2

    በጣም ጎበዝና አስተመሪ ነሽ እውነት ተምሬበታለው።

  • @user-ix9iw2vs8e
    @user-ix9iw2vs8e Před rokem +6

    አልሀምዱሊላህ ዓለ ኒእመተል ኢስላም በቀን ከ5ግዜ በላይ ይፀዳል ሚስዋክ አለ ይፋቃል ከዛም ተሸፋኚ ነኚ የራሴን ሽታ በቀላሉ አውቀዋለሁ ምክንያቱም በምሸፈንበት ሰአት የሰው ጠረን አይሸተኚም የራሴ ቢሆን እንጂ ማንኪያም ጋ አልደርስም

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Před rokem +1

      በዚ አጋጣሚ ሙስሊሞችን ለይቼ የማቃቸው በመጥፎ ጠረናቸው ነው እና የጠቆረ የተቦረቦረ ጥርስ ላብ እ ማንን ነው የምትዋሺው በጆግ ውሀ ለምትቀብት😅 ፈሳ ባይሆን ፈሳቹን በግድ አምጣቹ ስለምፈሱ ሆዳቹ ከጋዝ የፀዳ ነው ሼኮቻቹን እንኳን እይ ጥርሳቸው በስብሶ እረ በመሐመድሽ ጅኒ ተለከፍሽ ትቦረተፊያለሽ

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Před rokem +1

      በጣም ውሸታም ናው እግዚያብሄር ይገስፅሽ

    • @user-jq2ie4qv9r
      @user-jq2ie4qv9r Před rokem

      @@sewkefuegezabehermelkam7878 🤮🤮🤮🤮🤮

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Před rokem

      Waregna sint gimatamoch alu meselesh muslimoch ke ategebachew mekemet enkwan eskiastela dires shitachew ayaskentim wandochu ye afachew ye chamachew ye bibtachew shita garami new setochu demo Tsegurachew afachew endet endmshetu yahum be Europe midir lay sew ulu islamochun yisheshal izi

    • @user-oh7ln3xd7r
      @user-oh7ln3xd7r Před rokem

      ​@@sewkefuegezabehermelkam7878 አየሽ የራስሽን ነው የገለፅሽው ከአንድበትሽ የሚወጣው ራሱ ያቅለሽልሻል አንችን መጀመሪያ እዝጊያበሄርሽ ይገስፅሽ

  • @136240
    @136240 Před rokem +4

    ደስ የምትይ ድርብብ ያልሽ ስርዓት ያለሽ ❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv

    በጣም አርፍ እናመሰግናለን እህቴ

  • @izrabahiru12kebede31
    @izrabahiru12kebede31 Před rokem +1

    Thank you so very much❤

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 Před rokem +5

    በተፈጥሮ መልክ አሳይን ቅባቱ የማያገኙ ስላሉ ለምሳሌ በጨው ሎሚ ዝንጂብል መጠቀም ከቻልን አሳይን

  • @mahi170
    @mahi170 Před rokem

    thanxxx to sharing elsi❤❤❤❤

  • @araya3733
    @araya3733 Před 7 měsíci +1

    Thank you God bless you

  • @tibaboariti8396
    @tibaboariti8396 Před rokem +2

    Thank you sister ❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Před rokem +1

    This was my first recommendation for you to make a video on when you first started CZcams. Finally lol. Almost all Habesha የአፍ ሽታቸው በጣም ያስጠላል የምንበላው ምግብ እራሱ አደገኛ ነው ወጥ በጣም አፍ ያገማል ስለዚ መቦረሽ ካልቻልን እንኳን በውሃ ማጉመጥመጥ አለብን፡ I actually use coffee and honey mix as my toothpaste now no longer use toothpaste. I also do oil pulling aa well. We do have to becareful on over brushing our teeth because our teeth enamel will be ruined like mine did. The other solution I found is to use መወፅ/የእንጨት ጥርስ ማፋቅያ የባህላዊ ማለቴ ነው ጥርሳችን እንዴት እንደሚያፀዳው You can use any እርጥብ እንጨት if you are in USA you can use the bushes that mostly used as a fence. Please when we go to events my dear ሃበሻዎች ጥርሳቹን ቦርሻቹ ሻወር ወስዳቹ ፅድት ብላቹ ኑ ካለበለዛ ወደ ሰው ቀርበው ሲነጋሩ ፈታ ብለን ማውራት እንችላለን፡ እኔ በጣም እሚደብረኝ ወደ የሃበሻ ድግስ ፓርቲ ሄደህ ሰዎችን ስታወራ አንድ አንዱ የአፉ ግማት ግን ልብሱ የፀዳ ነው እና ራሴን ያመኛል ይህ ሲያጋጥመኝ። ራሳችንን መንከባከብ አለብን።

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 Před rokem +2

    ጉበዝ እናቱ እንዳች ያሉትን ያብዛልን.

  • @tarik9460
    @tarik9460 Před rokem

    አመሰግናለሁ ቆንጅት❤በርቺ

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před rokem

    Thanks so much!!!!

  • @AffectionateBeignets-rx4ns
    @AffectionateBeignets-rx4ns Před 3 měsíci +4

    ኤስዬ አንቺ ትለያሽ የምትሰሪያቸው ቪዲዎች በሙሉ ጠቃሚዎች ናናቸው 4:39

  • @MdGthi
    @MdGthi Před 2 měsíci +1

    ጎበዝ በርቺ ❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před rokem +1

    እንናመሰግናለን እህታችን

  • @saranegash12
    @saranegash12 Před rokem

    God bless you sis, I needed this video

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 Před 7 měsíci

    Thank you so much ❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 měsíci

    በርቺ ዉዳ❤❤❤

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 Před rokem +3

    this is great for whitening teeth as well my tooth become super white once you do it often thank you sister🙏

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem

    My favourite Coconut is the best for oil pulling. thanks Elsiye😍

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Před rokem +1

    እጅግ እናመሰግናለን ❤

  • @user-ie1sd9kt8r
    @user-ie1sd9kt8r Před rokem +5

    Good job elsa. Just to give you heads up regarding useing the coconut oil dont forget to mention the side effects.
    Example direriea and it can increase the cholesterol level or people who have LDL should not be used. Thank you.

  • @amylove6905
    @amylove6905 Před 10 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před rokem

    Thanku Elesi konjo ❤

  • @mukamildila5786
    @mukamildila5786 Před rokem +1

    Thank you ❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem

    Wow thank you so much ❤

  • @Tekalegnderara
    @Tekalegnderara Před rokem

    ተባረኪ

  • @HirutFeseha
    @HirutFeseha Před rokem

    Thank you🙏👍

  • @user-iw8lv9uz7s
    @user-iw8lv9uz7s Před měsícem

    ስልክ ስቀይር ጠፍተሽብኝ ነበረ የኛ እንቁ ተባረኪልን

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 7 měsíci

    Thanks sister

  • @goodness776
    @goodness776 Před 6 měsíci +3

    መፋቅያ በጣም ስስ ስለሆነ፣ ክጥርስ ብሩሹ ይልቅ ይበልጣል። የጥርስ ብሩሽም የምንጠቀም ከሆነ፣ 'ሶፍት' የሚለውን መጠቀም። የሞተሩ መቦረሻ፣ የልጆችም ቢሆን በጣም በጣም በጥንቃቄ እንጠቀም ምክንያቱም ድዳችንን ይሸረሽረዋል።

  • @rubiabdelkadir
    @rubiabdelkadir Před rokem +2

    Thanks ❤

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před rokem

    እናመሰግናለን❤

  • @annemuhammedomer6443
    @annemuhammedomer6443 Před rokem

    Thank you so much

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před rokem +10

    ጥርስ ብታፀዱም ምላስ ላይ ብዙ ቆሻሻ ስለሚይዝ ምላስም መዘንጋት የለበትም ጠረን ያበላሻል

  • @user-kl1rv6xo4r
    @user-kl1rv6xo4r Před 3 měsíci

    በጣም ነው የሚገርመው ሲስተምሽ ተመችቶኛል ዋው

  • @salem4086
    @salem4086 Před rokem

    He's so sweet thank you so much

  • @user-vb8yz3cz5i
    @user-vb8yz3cz5i Před 10 měsíci

    ሰላም አሪፍ ነው በሪቺ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před rokem

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Před rokem +2

    WOWWW Thanks ❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před rokem

    Thank You Elsi ❤

  • @taz3739
    @taz3739 Před rokem +4

    በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነው ❤እናመሰግናለን

  • @zahrajimmaa8268
    @zahrajimmaa8268 Před rokem

    Thank you ❤❤❤❤

  • @SelamAlene-sz2ms
    @SelamAlene-sz2ms Před 10 měsíci

    Wedochiye sityi betam Desi yilngali achinim yenga wudachini nshi eshi

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Před rokem +3

    እህታችን ያስተማርሽን በጣምጠቃሚ ነው የተውነውንነገር እንደገና እንድናስተውልብያደጌል በርችልን እናመሰግናለን😊🙏
    ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን
    ስርነቀልየጥርስ ፅዳት በሳምንት 2 ቀን ጊዜ ወስዶ ምፅዳት ይቻላል
    ምክንያትም ጊዜ ስለሚፈልግ
    ግዴታ በየቀኑ መሆን የለበይም:
    ሌላው እንድ ይጥርስ ብሩሽ በየ 3 ወር ግዴታ መቀየር አለበት❤❤

  • @mierafabraham8182
    @mierafabraham8182 Před rokem

    Thank you my sis🥰🥰🥰

  • @eyerusalemgebru
    @eyerusalemgebru Před rokem +1

    thankyou😍👍

  • @noah-tc9ih
    @noah-tc9ih Před rokem +4

    We appreciate you letting our people to know about this an ancient Indian and Chinese oil pulling method. This method helps to treat toothchache, to remove unpleasant breath. But one thing to add your point the oil pulling best effective if we shiwsh our mouth for 20 to 30 min. I had a toothach a year ago, now it is gone after I started use this method. I do oil pulling one in the morning before breakfast and one at night befor bed. Thank you again.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem

      Ohhh you do it twice a day? And my friend Wes recommending me to use it only 15 minutes and it’s very helpful your information thank you so much ማሬ 🙏♥️🙏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +5

    ኤልሲን ያላችሁ❤❤❤ እስኪበ👍👍👍

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 Před rokem +1

    ኤልሲ ድሪዉ የሀረሩቹ ያምርብሻል በጣም እሱም እኮ በምስራቁ በኩል አንዱ የአገራችን ባህል ልብስ ነዉ ከነስፌቱ ቀለሙ አንቺ ላይማ 🙏🏽ሀሉም ቆንጆ ነዉ 🙏🏽

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před rokem

    Thank you

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 Před 5 měsíci

    Thanks or the information. It was very helpful. Where do I find teeth flossing equipment?

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Před rokem

    Thank u alsye ❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @rahwa138
    @rahwa138 Před rokem +6

    Oil puling first thing in the morning is great and then brush your teeth. Its also recommended to use separate toothbrush just for oil pulling

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem

      Ohhhh ok thank you 🙏♥️🙏

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před rokem +2

      @@ethioelsylifestyle9486 yes, because of toxins and bacteria. Also Elsy I started oil pulling with coconut oil a while ago but got lazy and stopped because I didn't have time to melt the coconut oil totally forgot that our mouth is warm enough to melt it in seconds and no need to melt it first 😅 🤣🤣 so i learned something. Tried it today straight out of the jar so thanks 😊

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Před rokem

    Thank U Elsyeeeee

  • @user-ym9qi6gf9f
    @user-ym9qi6gf9f Před rokem +1

    Thanks