ማራኪ የአፍ ጠረን እንዲኖረን እና ለጥርስ ጤና/ homemade healthy, mouthwash

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2023
  • #meskitube #Teethwhitening #mouthwash
  • Zábava

Komentáře • 215

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před rokem +90

    ከፈጣሪ የተሰጠን አያልቅም የማያልቀው ሰላሙን, ጤናውን, በረከቱን, ጥበቡን, ትእግስቱን ይስጠን መልካም ቆይታ❤

    • @user-br3uy7eb5l
      @user-br3uy7eb5l Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 😍😍😍

    • @mimidxb
      @mimidxb Před rokem +1

      አሜን

    • @user-fm4rt2sq8q
      @user-fm4rt2sq8q Před rokem +1

      አሚን አሚን ያረቢ

    • @hawwamohamed4903
      @hawwamohamed4903 Před rokem

      ሰላም የኔ ድንቡሽቡሽ እንዴት ነሽልኝ ሰላም ለዘመንሽን በሙሉ ርመኝልሻለሁ እና ጥርሴ የታችኛው ነፍስ ሳቅ ጀምሮ ውስጡ ጥቁር ነው እና ለማሳጠብ አስብና ብዙም ኮፈርት አይሰማኝም እራሴ በተለያዩ ነገሮች ሳጥበው አይለቅም ጭራሽ ይነቃቀላል ይደማል ባጠብኩት ቁጥር ይደማል ግን ምንም ሽታ የለውም እና ምን ሊሆን ይችላል ምንስ ማድርግ ይሻለኛል ቆንጂዬ ስታይው መልሽልኝ እባክሽን

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před rokem

      አሜን(3)እህቴ

  • @adanechadanech8702
    @adanechadanech8702 Před rokem +38

    ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን ለኪዳነ ምህረት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

    • @user-mg3ms9py5f
      @user-mg3ms9py5f Před 19 dny

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ ሁሉ ሰላም ነው ❤❤እኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳቹ አደረሰን በቃልኪዳኗ ሀገራችን ትጠብቅልን❤ እናመሰግናለን መስክዬ አስፈላጊ ነገር ያሳየሺን ❤

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +6

    መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ልጆችሽን ጌታ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ።

  • @BezaworkJemaneh
    @BezaworkJemaneh Před 3 měsíci +1

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ የምተሰሪያቸው ቪዴዎች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው የእውነት እናመሰግናለን በተለይ ለጥርስ የምትሰሪው የቅርንፉድ ውሃ ጠቅሞኛል ድዴ ይደማ ነበር በእንዴ ነው ቀጥ ያደረገልኝ አመስግናለሁ ኑሪልኝ

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 Před rokem +2

    መስክዬ በጣም ሽኩረን የጥርስ ነገር አይወራ በጣም ነው የተቸገርኩት ምርጥ መላ ነው የነገርሽን ለማመስገና ቃላት የለኝም

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 Před rokem +2

    Derbabaye, betam enamesegnalen.

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +3

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልሽን በተለይ በቀላሉ በሚገኝ ነገር መሆኑ፣ ከከሚካልም ነፃ መሆኑም ጥሩ ነው። Thank you Mesku🙏🏾❤ አንዲት ዩቱበር እህታችን መጉመጥመጫ ስታሳይ "ከርቤ" በውሀ ተዘፍዝፎ አድሮ እንደውም ትጠጣዋለች ጥሩ ነው አለች። በእንግሊዝኛ (Myrrh) ይባላል I think Amazon ላይም ይገኛል። ያውቁትን ማከፈል ጥሩ ነው😊

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን መስክዬ አሪፍ ነው እኔም ተጠቅሜዋለሁ አሪፍ ነው

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před rokem +1

    መስክዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ

  • @jgjjjf8154
    @jgjjjf8154 Před rokem +6

    መልካሟ እህታችን እናመሰግናል ክብረት ይስጥልን

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 Před 10 měsíci

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 Před rokem +2

    እደነሽ መሲየ ሁሉም ያሳየሽን ጡሩነዉ ጥርሱን ለሚያመዉሰዉ ቁርፍድ ነክሶመያዝም በጣም ጡሩነዉ ቀረፋ ፔሬድ ሲማጣ ሆድ ለሚያመዉ ሰዉ ጥሩነዉ

  • @hewangrma6836
    @hewangrma6836 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ መልካም 💜💜💜

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Před rokem

    God bless you 🙏 ❤ 🙌 meski

  • @user-xv6kg4sg5y
    @user-xv6kg4sg5y Před rokem

    እናመሰግናለን የኔ ልዩ

  • @mesayseta3157
    @mesayseta3157 Před 9 měsíci

    Thanks you for ideas

  • @TigistAwoke-tl6
    @TigistAwoke-tl6 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን መስየ❤❤

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Před rokem +1

    ❤❤የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ውዴ 🙏🙏🙏

  • @user-bu2bd8dk1s
    @user-bu2bd8dk1s Před 11 měsíci

    Thank you ❤❤❤

  • @emebetaklilu6875
    @emebetaklilu6875 Před rokem

    Thanks my dear❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +14

    ውድ የመስኪ ቤተሰቦች በየላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před 8 měsíci

    ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf Před 6 měsíci

    Thank yyaoua so much🎉🎉

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Před 11 měsíci

    Tebareke

  • @siinqeetube7973
    @siinqeetube7973 Před rokem +1

    Mesiye Akkatii Sii Jaladhuu Galatomii Barumsaa Bayee Garidhaa

  • @seudmohammad9740
    @seudmohammad9740 Před rokem

    ሰላም መስኪ የፀጉር የሚሳራውን ለ 1 አመት ልጅ መጣቃም አችላለው አና አንደ ሮዝመራ ቅርንፋድ በተቅበናው መታጣቡ ያስፋልጋል pls malshilgn k serash buhalnew yayhut

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እናመሰግናለን እውነት ነው የናዬላዬ እናቴ😍

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +3

    thank you so much. This is so much helpfull for me❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      I'm so glad!💕

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Před 10 měsíci +2

      ​@@meskitube16እህት የብትብቻ ጥቁረት ማጥፊያስሪልን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 10 měsíci

    Tnxs maskii

  • @11lenatuaweloyewa
    @11lenatuaweloyewa Před 11 měsíci

    Wudna yetekeberachihu WD yehagerie ljochi hagerachinen selam and net far ystlgn ehtie enkuandehna metashi berchi arid tmhrt new berchi ehtie🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redaitgetachew2398
    @redaitgetachew2398 Před rokem

    Selam meski tsegurshn tolo fetashiw

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 Před rokem

    መሲዬ በአምላክሽ በጣም ቆይቶል ግን የፀጉር መተኮሻ Remington iron አሪፍ ነዉ ብለሽኝ ነበር ግን የትኛዉ ብዙ ከይነት ነዉ ያለዉ ሊንኩን ካላክሽልኝ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Před rokem

    መስኪ መልካም ሰው ትህትናዋ ❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +1

    ወለተማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ያሳየሽን

  • @HseinDoghman
    @HseinDoghman Před 10 měsíci

    Thank you

  • @elisabetha7868
    @elisabetha7868 Před 10 měsíci +1

    Gobz 💚💛❤

  • @martadesta8555
    @martadesta8555 Před rokem

    ‏thank you

  • @user_selagg
    @user_selagg Před rokem +2

    ኣምሮብሻል መስኪየ ❤🙏

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y Před 10 měsíci

    በጣምእናመሠግናለሁ

  • @user-hc5pg5jb9r
    @user-hc5pg5jb9r Před rokem

    ❤❤👌wowoooooo

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    እናመሠግናለን እህታችን መሢ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ሰላም ሰላም መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 Před rokem

    👍

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před rokem

    መስኪዬ ስወድሽ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 10 měsíci

    yena mar seweda eko❤❤❤

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Před rokem

    Yene konjo ehten new yemtmesyign betam des yilegnal saysh

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Před rokem

    Amennnn

  • @user-bc3ow7mh5b
    @user-bc3ow7mh5b Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን ውዷ አሥኪ አሥደምሪኝ አድስ ጀማሪነኝ እህቴ❤❤

  • @natifika
    @natifika Před 10 měsíci

    Wow wed meert new❤❤

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Před rokem +1

    መስኪየ የቀንየልና🥰😍

  • @Edensemere-cq1nn
    @Edensemere-cq1nn Před 4 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በታም ደስ ይላል እንትን ፈሊገ ነበርኩ መውጢ የጥሪስ የ የቆሻሻ የገባ የት ይገኛል የምላስ ማጠቢያ ደሞ ???...

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 Před rokem +1

    የኔ መልካም ሴት❤❤❤

  • @ashagremesfin-zs9ei
    @ashagremesfin-zs9ei Před rokem

    wow

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛልን የኔ መልካም❤❤

  • @DanielHebana
    @DanielHebana Před 10 hodinami

    Meski wudiddd❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshichekole6302
    @yeshichekole6302 Před rokem

    ፀጉሬ ተለወጠ መሥኪ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuemuti4681
    @emuemuti4681 Před 10 měsíci

    የኔ መልካም አመስግናለሁ ❤❤❤

  • @kidistworku9889
    @kidistworku9889 Před 6 měsíci +1

    yna konjo enwedsalen are fngernew

  • @user-uw4zt2ln6t
    @user-uw4zt2ln6t Před rokem

    meski chalenge yesegure jemri bemariyame sewdesh

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před 2 měsíci

    🎉

  • @rhemamogo3003
    @rhemamogo3003 Před rokem

    መሲ ከስተር ዘይ ከሌላ ቀለቀይ ተቀቤቼ መተው ኢቸለልለው ወይ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před rokem +2

    ተባረኪልን

  • @ConfusedBabyPenguin-hn9bd
    @ConfusedBabyPenguin-hn9bd Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem

    አሚን አሚን መሥዬ አንደምን አለሽልኝ ጠፍተሻል

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 9 měsíci

    ማሻአላህ

  • @electroshop7212
    @electroshop7212 Před rokem

    መስኪየኔልዩ❤❤❤❤

  • @tagessecherjabo2871
    @tagessecherjabo2871 Před rokem

    Salem nachu iyte

  • @user-ei4lu6sz2h
    @user-ei4lu6sz2h Před 7 měsíci

    Meski tebarki

  • @Ezaradero8028
    @Ezaradero8028 Před 11 měsíci

    Masiki peles sila afica shita madaniti yinoralo🙏🙏ba ayini yemikasati bashitano alu tababari

  • @mirimiri3396
    @mirimiri3396 Před 10 měsíci

    ❤❤

  • @selamawitabreham3025
    @selamawitabreham3025 Před 6 měsíci

    አንቺ ጥሩ ሠዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @lorina464
    @lorina464 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @selamawitabreham3025
    @selamawitabreham3025 Před 6 měsíci

    አንቺ ጥሩ ሠዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x Před rokem

    ቅንዬ❤

  • @marofamilytube5732
    @marofamilytube5732 Před rokem +1

    ሰላም መስኪዬ ያለኝ ቅርሴ ጥርሴ ነው ብዬ የማላደርገው የለም 😂😂😂

  • @user-un3jy1qm3j
    @user-un3jy1qm3j Před 10 měsíci

    Thanks s.s❤❤❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h Před rokem +3

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥ናይላየ ናፍቃኛለች ወላሂ ምናባቴ ልሁን

  • @almaztube7564
    @almaztube7564 Před 11 měsíci

    🥰🥰🥰

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h Před rokem +1

    😥😥😥😥😥የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @user-to2zc5fp2w
    @user-to2zc5fp2w Před 10 měsíci

    እንተፋዋለን ወይ ወይስ እንውጠናለው

  • @ConfusedBabyPenguin-hn9bd
    @ConfusedBabyPenguin-hn9bd Před 4 měsíci +1

    ለተሸረፈየጥረሰ❤❤

  • @kikakim9060
    @kikakim9060 Před 11 měsíci

    Keza ketetan behuala enboreshalen enda

  • @user-bu8sn3ds2y
    @user-bu8sn3ds2y Před rokem

    Abo Mn largesh yen Checolet😊😊😊❤

  • @Gente977
    @Gente977 Před rokem +8

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ልጆችሽስ ደህና ናቸው እስኪ የጸጉር ቻሌንጅ አዘጋጅ እኛም እንድንበረታ❤❤❤

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před rokem

    መስኪዬ ቀጣይ የሰውነት እስክራፕ ስሪሊን

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Před rokem +1

    Selame selame meskiyi❤❤❤❤❤❤

  • @hrrhrr4227
    @hrrhrr4227 Před rokem +1

    የቀንየልና መስክየ❤

  • @birukgebrekirstos6246
    @birukgebrekirstos6246 Před 10 měsíci

    wediyaw ayimekerm after 30 mints new

  • @user-xp4dr6vj9y
    @user-xp4dr6vj9y Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ መስኪዬ እስኪ ለሙቀት የሚሆን የፀጉር ውህድ አሳይን አንች ነሽ ባለ እረዥም ፀጉር ያደተግሽኝ ሁሌ እንዳመሰገንኩሽ ነው ከልቤ ነው የምወድሽ አሁን ግን ጫፉ መንታ እየሆነብኝ ነው ጭቃ ቅባት ባደርግበትም አልተመለሰም ❤❤

    • @Shh-ds1vd
      @Shh-ds1vd Před 9 měsíci

      ምድን ተጠቅመሺ ነዉ የለዘመልሺ ንገሪኝ እሰኪ እኔም ልጀምር አሰቤ አለሁ

  • @Woyn248
    @Woyn248 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ❤ እኔ ጥርሴ ያምር ነበር አሁን ተቦረቦረብኝ ላስወጣው አስቤያለሁ ደግሞ ህመሙ ኡፍፍ😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      ቅርንፉዱን ያዢበት የሚያምሽ ጋር ለህመሙ❤

    • @esyetemichael4561
      @esyetemichael4561 Před rokem

      Nana kitelun yaZhibet letwesene dekika

    • @amitube461
      @amitube461 Před rokem

      አሰወጭዉ ቶሎ ህመሙ ወደ ሌላዉ እንዳይሸጋገርብሺ አኔም አሰወጥቸ ወደ ዛኛዉ ተሻጋገረብሺ ይሄንም ቦርቡረዉ አሸጉልኝ ሁለተኛዉን

    • @Woyn248
      @Woyn248 Před rokem

      @@amitube461 ልክ ነሽ እማ በፊት አዱን ነበር አሁን ሌላኛውንም ጀመረብኝ አስወጣዋለሁ ያው የስደት ነገር አልመች ብሎኝ ነው😢

  • @user-qk7tw2ro1m
    @user-qk7tw2ro1m Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ለሁላችንም ይሁን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @sara-qy5gd
    @sara-qy5gd Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ድዴ ይደማብኛል መፍትሄው ምንድን ነው ንገሪን እስኪ

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 Před rokem

      ቫይታሚን ሲ ተጠቀም ከቻልሽ በሎም ተጎጥመጭበት

    • @ruqiahmad3482
      @ruqiahmad3482 Před rokem

      Faremace hidashe medehanet gezi yena betam neber yemedemaw bekan eska 4 geza yedema neber faremase higa deda yedemal medehanet kaleh alekut setag medehanetun salecers teaweg

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před rokem +1

    መሥክየ የኔ ቆንጆ የልጆች እናት እንደምን አለሽልኝ ተባረኪ

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l Před 2 měsíci

    መስኪዬ ስኳር ነው የጨመርሽው

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před 11 měsíci

    የምንጠጣው ለምንድን ነው ግርፋ ለጨንጓራ በጣም ከባድ ነው