ሻምፖና ኮንድሽነር ትቼ በዚ ነበር የምታጠበው//i use only cream bar soap on my hair for 3 years

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2023
  • #Hair #hairwash #shampoo #hairgrowth #naturalhair
  • Zábava

Komentáře • 240

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +10

    መስኪዬ ተባረኪ ልጆችሽን በዚ ክፉ ዘመን ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ።

  • @genitabeebe3342
    @genitabeebe3342 Před rokem +1

    Thnks maskiye unat betam desyilel ❤❤

  • @yeshiyeshi1861
    @yeshiyeshi1861 Před rokem +2

    መስኪዬ ብዙ ነገርሸ እኔን ደስስስስ ይለኛል ብዙ ነገሬን ያፅናናኛል መስኪዬ

  • @KadejaMustafa
    @KadejaMustafa Před rokem +3

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አንቺን በመከታተሌ በጣም ፀጉሬን መንከባከብ ጀመርኩ በፊት ምንም አልጠቀምም ነበር

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Před rokem

    ስኪዬ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Před rokem

    yene wudi betam tikikil ihewulish duru samuna tamachitongi shampo sitaxabi inchati naw mihonaw ina arif naw tabaraki

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እሸ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የናይላዬ እናት😍

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Před rokem

    Meskiye fetari ybarksh Bale wletay nesh tebarkilyyyy❤❤❤❤❤❤❤

  • @yr2486
    @yr2486 Před rokem +4

    Thank you ❤

  • @melay222
    @melay222 Před rokem

    ጥሩ መላ ነው እናመሰገናለን።

  • @selamtesfay7955
    @selamtesfay7955 Před rokem +1

    Thank you for sharing my sister. How long took your hair to growth?

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Před rokem +3

    መስኪ እናመሰግናለን እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ትሪትመንት ስቀባ በሳሙና አይለቅም

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Před rokem

    እናመሰግናለን❤

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Před rokem

    Thank you meski

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Před rokem

    መስኪዬ ታማኟ ተባረኪ

  • @menatube7519
    @menatube7519 Před rokem

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @meronmathwos8208
    @meronmathwos8208 Před rokem +1

    Ere metadeli newu bsewu mewededi sayish endet Des endemileny wude love u❤

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Před rokem

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ

  • @ashagremesfin-zs9ei
    @ashagremesfin-zs9ei Před rokem +1

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን አንድ ቀን በlive ወተሽ ሰላም በይን እንጂ መንድን ነው እንደዚህ መጥፋት 😊 ❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem

    ተባረኪ

  • @-zedye
    @-zedye Před rokem

    እሽ መስክዬ ያንችን ምክር ጠቂሞናል እናምሠግናለ 🌹

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 10 měsíci

    Meski what kind of conditioner can we for strong hair thank you

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +1

    መሰኪየ እኔራሱ ካንቸ አየቸ ዶቨ ናው የምጠቀመው ተሰማምቶኛል

  • @eyufikrushiferaw2959
    @eyufikrushiferaw2959 Před rokem +1

    Ewnat nw coditner betam yegodal

  • @SebleHaile-jv4qo
    @SebleHaile-jv4qo Před 10 měsíci

    መስኪ ስወድሽ!!

  • @azalehctaye1380
    @azalehctaye1380 Před rokem

    geta yebrksh

  • @user-is8ns8ts3z
    @user-is8ns8ts3z Před rokem

    ሰላም መሲዬ❤

  • @etuyondessie3483
    @etuyondessie3483 Před rokem

    thank you lavendr keyet engiza?

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 5 měsíci

    It is my first time to see you & Ioved your chanel. Thank you for your information! I will try the products 😅

  • @user-wl7kn6lx6k
    @user-wl7kn6lx6k Před 11 měsíci +6

    የግንባር ፀጉር የሚያሳድግ ቅባት ስሪልን?

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 Před rokem +2

    Mesiye edime lanch enemy shampoo & conditioner akume tsegurie endet endadege 🙏

  • @jesusismysevior305
    @jesusismysevior305 Před rokem +1

    Meskiye duru bar soap betekeme cheger yelewema please reply .

  • @yenjonah7157
    @yenjonah7157 Před rokem

    argan shampoo ena condshner arif nw meski❤❤

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Před rokem +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ውዴ መስኪዬ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Před rokem

    .መስክየዉዴእኳንደህናመጣሽሂናለፀጉርየሚሰጠዉጥቅም ምንድነዉለመቀባትፈልጌነዉ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před rokem +1

    መሥኪይ እንኳን አየሁሽ ደህናነሽ ልጆችሽስ ደህናናቸው ሁሉ ደህና ትንሽ ጠፍተሻል

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +1

    መስኪዬ እኛም እንወድሻለን እኔም ጸጉሬ እየደረቀ ተቼግሬአለሁ እመክረዋለሁ❤

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před rokem

    ሚስክየ እናመሰግናለን ለምትሰጭን ሀሳብ ግን የኔፀጉር በሻምቦ ስጠቀም ይበጣጠሳል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 6 měsíci

    Thank You konjo ❤❤❤

  • @user-vv2de9om5n
    @user-vv2de9om5n Před rokem

    እናመሰግናለን እስኪ መስኪ ለደረቅ ፊት የሚሆን ቤትውስጥ ሚሰራ ሞስቸራይዘር አሳይኝ በሳሙና ከታጠብኩኝ በጣም ይደርቃል

  • @mikeybrhane2343
    @mikeybrhane2343 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪኲዬ ግን ታውቂያለሽ አንቺ የምትጠቀሚው እቃ እዚየለም

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Před 11 měsíci

    Enameseginalen

  • @user-ch1ns7jz8u
    @user-ch1ns7jz8u Před 11 měsíci

    Meski shkorina very natural ikiko carina bela 🎉❤

  • @EleniYaregal-gg7ug
    @EleniYaregal-gg7ug Před rokem

    Endet nw bezu geza segurshn tesertush yemtcoye
    How you will make your hair style

  • @marthagirma7228
    @marthagirma7228 Před rokem

    መሲኪ ለሚአጠቡ እናቶች ምን ብንጠቀም ጥሩ ነው የፊቱ ፀጉሬ አለቀ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem

    ፊትሽን ምን ተተቀብተሽ ነው መስኪዬ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před rokem +19

    እኔራሱ የሽታ ማጥፋያ እፍልጋለሁ በታይ ፀጉሬን ለማሳደግ የማልሁነው የለም መስኪ እንደወም ጓደኙች እረ የመዳምን ግባአት ጨርሸው እያሉ ይስቆብኛን እና ምንም ልልሽ ነው ጧት ጧት በየሰወት ቀኑ የቁርፍድ እና ቀረፋ እና ዡጁብል አርጌ አንድላይ እያፍላሁ እጠቀመው አለሁ እና ለወጥ አይችበት አለሁ አመት ሁኑኛን ግን ሽታው ተይኝ አልኩሽ ለኔን እንኳን ችግር የለወም ፍላጌው ስለሁን ግን የመዳሞቹ ና የልጁቹ ፀባይ አስቸጋሪ ነው እኔም አላቁመው እነሱም ሹሀዳ ማለት አያቁሙም እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ እገዛለሁ

    • @marymi3472
      @marymi3472 Před rokem +1

      ቀን በቀን ቅርንቪድ የስጋ መጥበሻ ውሀ ችግር የለውም ሽታውም አይአብሽም ጅንጅብል እኮ ልትታጠቢ ስትይ ተጠቅመሽ ወደዛው መታጠብ ነው አንቺ ቀን በቀን ነው ፀጉርሽን የምትታጠቢው

    • @user-ed5je2ky5w
      @user-ed5je2ky5w Před 8 měsíci

      Meski benteshi melslgii😢xegurani besti keni letatibi ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +12

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሥወድሽ ውድድድድድድድድድድድድድድድ❤ አንቺ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሁለት አመት ከሥድሥት ወር ሆኖታል አንቺ የምታረጌው ነገር በሙሎ እሡራለሁ በኮድሽነር በጣም በጣም ተጎቱ ነበረ አሁን በጣም አደገ መሥክዬ በጣም አመሠግናለሁ በጣም እወድሻለሁ ለእኛ ለእህቶችሽ እንድንጠቀምበት ምሥርልን ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 Před rokem +1

      እኔም❤❤

    • @AskalDejene
      @AskalDejene Před rokem

      እናመሠግናለን መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤

    • @samirawitgobaze4945
      @samirawitgobaze4945 Před rokem

      እንኔ እኔም ለፀጉሩ የሆን ነገር ማረግ ክፍለኩ የሷን አይች ነው ካልሁን አላደርግም በጣም ነው የምናመሰግነው መስኪየ❤❤❤

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj Před rokem

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ i know ቅቤ ብዙ ግዜ አትቀቢም ግን ቅቤ የተቀባሽ ግዜ በምን ታጥበሽ ለቀቀልሽ እኔ ግቤ በብዛት ስለምቀባ thank u 🙏❤

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před rokem

    ሻንፖ ካቆምኩኝ በሃላ ፃጉሬ በጣም ለውጥ ውለው መስክዬ ኣመሰግናለሁ

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh Před rokem

    መስኪዬ DOVe ሳሙና የጀርመኑነው ጥሩ የአሜሪካው

  • @yenealemwondimu2884
    @yenealemwondimu2884 Před rokem

    Shamipo condishner sixeqam betam yasakikal ena ene life boye naw yemixeqamew

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před rokem

    መስኪ በጣም ፀጉሬ ተበጣጠሰ

  • @linalikelh5697
    @linalikelh5697 Před rokem

    KOCATAH DAX Amazon lay የጠፋ ቅባት ነው ሳላቅ ገዝቼው ነበር ምን ትመክሪኛለሽ ስለዚ ቅባት

  • @temu1430
    @temu1430 Před 11 měsíci

    መስኪ የሚገዛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መጠቀም እችላለሁ ? እባክሽ ንገሪኝ

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Před rokem

    Selamsh ybzah mesiye sele afgani oil eski ngerni wda ehtye

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před rokem

    መስኪዬ

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Před rokem +5

    የኔ ውድ መስኪየ ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈልሽ እንዴውም እሄ የልጆች ሻምፓ ሳይሻል አይቀርም መሞከር አለብኝ አመሰግናለሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      አዎ ትክክል ሁሌም አመዛዝነን የሚሻለውን አማራጭ መጠቀም አለብን

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před rokem +1

      እውነት ነው ❤❤❤❤

    • @azebazeze5590
      @azebazeze5590 Před 11 měsíci

      Ebakesh neski bemen lagegsh erdatash felige new b xegur mekniyat new ebakesh 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před rokem

    ❤awo selam kelele mn waga ale mskie

  • @Meseret-bq2st
    @Meseret-bq2st Před rokem

    Meskiye benateshi meleshilegne castor oil tekebten metateb alebin weyis ezaw metew enchilalen??yegezahun lekindeb leshifashifet, le tsegur yemilewin new.

  • @miraftsegaye5922
    @miraftsegaye5922 Před rokem

    Yeewinet ene mokirew tseguren betam temchitognal

  • @fretadese2288
    @fretadese2288 Před rokem

    ሰላም ለአች ይሁን ለፍርዝ የምሆን ቅባት ንግርኝ ወይ shampoo

  • @AbiyotAlemu-dc4co
    @AbiyotAlemu-dc4co Před 11 měsíci

    መስኪዬ እንዴት አለሽልኝ ለህፆናትም ሆነ ለአዋቂ የሚሆን ሞሰቸራይዘር ብትጠቁሚን

  • @wukrohabesha2696
    @wukrohabesha2696 Před rokem

    ❤lik nseh mare shampoo msllogn amdken tetekmew temechegn

  • @user-sv2dt6rm1h
    @user-sv2dt6rm1h Před rokem

    በርች ቅመም

  • @mekedaskassamekedaskassa-gq6cv

    Yene tsagur maskiye betam zalaw ketanbeg betaye tsagur sayeho katsaguru laye yetlata nw yemimasilew zalaw mala beyeg

  • @mulatuj
    @mulatuj Před 11 měsíci +1

    መስኪየ የኔ ፀጉር ደግሞ ሳበጥረው ይሰባበራል ግን ደረቅ እሚባል አደለም ሰርቸ ስፈታው ፍሪዝ ይሆናል በዛላይ ቅባት አይመጥም 😢

  • @sayedahmada3392
    @sayedahmada3392 Před rokem +2

    በናትሽ የፊት ላይ የጥቁር ነጠብጣብ የሚያስለቅቅ ስሪልኝ

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Před rokem

    መስኪ እህቴ ብሉ ማጅክ ቅባት የቱ ነው ሚሻለው የቆዳ እና ለፀጉር ሚለው ወይስ ኮድሽነር ሚለው በፈጣሪ መልሽልኝ መስኪ

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 Před rokem

    ከልብ አመሰግናለው መስኪ🎉🎉🎉

  • @raditube78
    @raditube78 Před rokem

    በሻንቦው ወይም በሳሙናዉ ከታጠብሽ በኋላ ኮንዲሽነር ትጠቀሚያለሽ መስኪ

  • @SelamMohammed
    @SelamMohammed Před 9 měsíci

    የኔውድ በዬስት ቀን መቀባት ይችላል ❤❤

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 Před rokem +1

    መስኪ ድርቅ አይልም ያለኮንዲሽኘር?

  • @redaitgetachew2398
    @redaitgetachew2398 Před rokem

    Hi enkuan Dena metash meski naylana natan nafkewnal

  • @mariamawitmesfin273
    @mariamawitmesfin273 Před 11 měsíci

    meskiye ebaksh condishner sriln please

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem

    ስሙኑንን ላክስ ሳሙና ሞክሪ ተመችቶኛል በፊት ዶፍ አልተመቸኝም ነበር እድፎርፎር እየሁንብኝ ነበር

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před rokem

    መስኪየይ እኔም ዶቭ ሳሙና መጠቀም ጀመሬያለዉ ግን ቅባቱ አይለቅም ከዛ በጣም ያሳክከኛል

  • @abebaF2949
    @abebaF2949 Před rokem

    Endatalefugn yemedam kemomuch please 🙏

  • @ehfdchd7744
    @ehfdchd7744 Před rokem +11

    መስኪ ፕሊስ አዲስ ቻሌንጅ አምጭልን ፀጉራችን ለሳሳውና ለማሳደግ እሚረዳንን ባዲስ ቪዲዎ እንከታተልና እናሳድግ😢😢

  • @hikmanuru304
    @hikmanuru304 Před rokem

    ከመስኪ ምወድላት የምትለው ሁልጊዜ"አንዳንድጊዜ"

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem

    Selam mesiki wudi

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem

    መስኪየ የእኔ ቅኔ አሳቢ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
    ግን እኔ እውነት በጣም ተስፋዬ አለቀ
    ግራ አገባኝ ፀጉሩን ከላይ እያለ ምን ልበልሽ አለቀ ያንቺን ስራ እያየሁ በጣም የዋጋ ከባድ ቢሆንም የተበላሸ ፀጉሩን መልሽ በጣም ደስተኛ ሁኝ ነበረ ግን ጠላትሽ እልም ይበል ተመልሶ እልም አለብኝ በቃ አሁን እማ እራሴን መስተዋት ላይ ማየት ተሳነኝ እንጂ አላውቅም

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem

      ምንም ቢሆን ይመለሳል እንደበፊትሽ ተስፋ ሳትቆርጪ ጎብዘሽ ተንከባከቢው ግዜ ስጭውና ሳታቋርጪ ከዛሬዋ ቀን ጀምረሽ ልዩነቱን እይው

  • @haymanotmelese2727
    @haymanotmelese2727 Před rokem

    መሥኪ በናትሺ ዘጉሬ እየተነቀለ ተቸገርኩ መፋትሄ ንገሪኘ

  • @umuyusra922
    @umuyusra922 Před rokem

    Meskiye ye jhonson mertoch gen bantekemachew yimeretal eyetebale new

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem

    ሰላም ሰላም መስኪ እንዴ ነሽ ናይላና ናታን ደና ናቸው የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለው 🙏❤🥰🎉🎉🎉

  • @hadratbadiruso6467
    @hadratbadiruso6467 Před rokem

    የኔ ዉድ መሲ አገረ ገብቼ ናፈቅሽኝ እዚ ኔቶረክ ያስቸግራል❤

  • @mirafderu5881
    @mirafderu5881 Před rokem

    Yen wed ❤❤❤❤❤

  • @rodassolomon
    @rodassolomon Před rokem

    ❤❤

  • @user-su8of5xm9g
    @user-su8of5xm9g Před rokem

    ሀይ መስኪ ስራሽ እጅግ አርጌ እወድሻለሁ ፎረፎር እጅግ አስቸገረኝ ምከሪኝ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem

    ተባርኪልኝ የኔ ቆንጆ መስኪዬ እኔ እጀመራለው ምክንያቱም ምንም እየተስማማኛ አደለም❤❤❤

  • @ESSN-Falcons
    @ESSN-Falcons Před 9 měsíci

    የት ነው የሚገኜነው ብትነግሪን

  • @bikysspace8552
    @bikysspace8552 Před 11 měsíci

    Mecheresha sileselam yalshiw ewunet new. Betam tesfa yaskortal selam matat

  • @zenaahailemariamm2009
    @zenaahailemariamm2009 Před rokem +1

    😊😊

  • @abaaba1950
    @abaaba1950 Před rokem

    ❤❤❤❤❤Thank you 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @umeman3175
    @umeman3175 Před rokem

    Dove tsaguren yaderkibingal betam

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi Před rokem +1

    የኔፀጉር እራሡ ሻቦአይመቸዉም

  • @feventekle5533
    @feventekle5533 Před 9 měsíci

    Meski konjo thanks,i have a question how about conditioner do u use?or do u make your own?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 9 měsíci

      I don’t use both shampoo and conditioner I use a homemade conditioner or hair food

    • @feventekle5533
      @feventekle5533 Před 9 měsíci +1

      @@meskitube16 thanks for the reply meski,I would love to know and learn how u do or do u have a video that u made already?

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 11 měsíci

    እህቴ ስለ ድፕ ኮንድሽነር ፀጉር ላይ ሳንለቀለቅ መተው ይቻላል ከርዳዳ አልበጠር ስላለኝ ገዝቼ ለጠቀም ነበር እባክሽ በማርያም ንገሪኝ

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Před rokem

    Selame

  • @user-iy3sc7ho7q
    @user-iy3sc7ho7q Před rokem

    ❤🎉yene konijo