📌ማታ የሚደረጉ ለፀጉራችን እድገት የሚረዱን ቲፖች/ night time hair care/ 

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2022
  • #meskitube #hair #kids #natural #hairgrowth
  • Zábava

Komentáře • 394

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před rokem +62

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን መልካም ቆይታ❤ የቅባቱ አሰራር czcams.com/video/ZvReTcj4QGI/video.html

    • @Mekides_vlog
      @Mekides_vlog Před rokem +1

      መስኪ

    • @marthaabera2898
      @marthaabera2898 Před rokem

      ❤️❤️❤️

    • @jemalalimuz5976
      @jemalalimuz5976 Před rokem

      meskiye pls sle americaw guday

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 Před rokem +2

      መስኪየ የማሀሉ አጭር ሆነብኝ ምን ላድርግ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ መስኪየ

    • @user-be5go6si2f
      @user-be5go6si2f Před rokem +1

      መስኪየ እወድሻለሁ❤💋❤ መልሽልኝ

  • @MaryamUAE
    @MaryamUAE Před rokem +63

    አላህ ያቆይሽ ትክክለኛውን መገድ ይምራሽ የነብያቶችን እና የደጋግ ሰወችን መንገድ በጣም ስለምወድሽ ነው ይኸን እምልሽ ለምወደው ሰው ይኸን እመኛለሁ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před rokem +5

      የምያዋጣትን ይዛለች እሱ ለራስሽ

    • @almiyedngllj2723
      @almiyedngllj2723 Před rokem +2

      የሚዬዋጣትን ይዛለች የኛም እምነት ትክክለኛዋና ቀጥተኛ መንገድ የገነት መግቢያችን ናት ነገረኛ

    • @emano5974
      @emano5974 Před rokem +3

      እንቦ ብሎ ጠብ ማን የተወላገደይዞል ከተዋህዶ ውጭ ምን አለ ቀጥተኛ ያውም እንከን የለሽ ስንዱዋ ተዋህዶ።ነይ ካላወቅሽ እናስተምርሻል ❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 11 měsíci +5

      ሃይማኖቷን አልሰበከችልሽም አንቺን ፈራጅ ማን አደረገሽ? የራስሽን ይዘሽ ቁጭ በይ ይልቅ ፀጉርሽን ተንከባከቢ

    • @user-gf4qd7pe6y
      @user-gf4qd7pe6y Před 11 měsíci +1

      ይቅርታና ጥያቄ ከሳምና ውጭ ላላችሁ እምነት ተከታወች እናተ ለወደዳችሁት ሰው ምን ትመኛላችሁ ንገሩኝ እስኪ

  • @sallewubet2723
    @sallewubet2723 Před rokem +6

    መስኪዬ ምን አይነት መልካም ሰው ነሽ ላንቺ ቃል የለኝም አግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 Před rokem +2

    የኔ የሁልጊዜ ምርጥ እማላወዳድርሽ አንች ብቻ ነሽ መስኪ ዉዴ።መጨረሻ የሰራሻት በጣም ነዉ ምወደዉ ግን አይሆንልኝም ግን እሞክረዋለሁ አለቀዉም

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw4915 Před rokem +4

    መስኪዬ ቅንነትሽ መልካምነትሽ በፊትሽ ያስታወቃል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤ የኔ ፀጉር በጣም እረጅም የሚባል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před rokem +4

    መስኪ እውነት ለመናገር ፀጉርሽ በጣም ለውጥ አለው አምሮበታል

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem +2

    መስኪ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ ስነስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ በእውነት እመብርሃን ልጆችሽን ትጠብቅልሽ ታሳድግልሽ ሲበዛ መልከመልካም ልጅ ነሽ

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 Před rokem +3

    እናመሰግናለን መስኪየ ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤🙏

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem +2

    መሲኪ እንኳን በሰላም መጣሽ ፀጉርሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ: ሀገራችን ሰላም ትሁን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem +3

    Wow መስኪዬ ፀግርሽ ይበልጥ እያማረበት ነው ሚሄደው ይባረክልሽ❤

  • @lidiyakiwe9367
    @lidiyakiwe9367 Před rokem

    መስኪየ ተባረክ ቅነትሽና መልካምነትሽ ይገርመኛል ተባረክ ❤❤❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +1

    የኔ ውድ በጣም መልካም ሰው እንደሆንሽ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችም እግዚአብሔር ያስድግልሽ እማ ይኔ ውድ

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j Před rokem

    እንኳ ድህና መጣሽ መሲዬ የኒ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው በጣም ነው የሚያያዝ ምንም በቀባው አይሰለጥን በጣም ነው የሚያናድደኝ

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Před rokem +1

    😁 መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ😍 እሽም ወደውስጥ ነው መስራት የምችለው ወደላይ አልችልም...ወደላይ እንደሚሠራ አላውቅም ነበር...😍

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem +2

    መሥክየ አችን እየተከታተልሁ እድሜ ላች በጣም አሪፍ ለውጥ ነበረው አሁን አሁን ግን ቁሜ ውየ ይደክመኛል እዳለ ትቸው ለጥ እላለሁ ሰሞኑን መልሸ ፀጉሬ ተጎዳ ብየ ለመከባከብ ስጀምር እዳለ እረገፈ ተያይዞ ማልቀስ ነው የቀረኝ በጣም እየወጣ ነው እማ

  • @danaytmerhawit9756
    @danaytmerhawit9756 Před rokem +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍😍😍

  • @jemaneshiali3302
    @jemaneshiali3302 Před rokem +3

    እንኳን ደናመጣዉ መሥኪየ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Před rokem

    መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን እኳን ደና መጣሸ ከልጅሸ ወደ ልጆችሽ
    ያስባለ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @misazmira3601
    @misazmira3601 Před rokem +4

    ሰላም መስክዬ የኔ ፀጉር በጣም ነው የተመለሰ አመሰግንንሻለው

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před rokem +2

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ ናይላና ባባ ደናናቸው

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Před rokem +8

    ምርጤ እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Před rokem +3

    የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ እንኳን በሰላም መጠሽልን

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +1

    የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ 🙏😍😍😍😍

  • @zinetadem1813
    @zinetadem1813 Před rokem +3

    መስኪየ እናመሰግናለን ሀቢብቲ እስኪ ጥሩ የምትይውን የፀጉር መተኮሻ አሣይን

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před rokem +1

    መስየ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Před rokem +1

    Thank you so much my sister God is help your Merry christmas

  • @martjonas3378
    @martjonas3378 Před 9 měsíci +1

    በጣም መልካም ሴት ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስየ አንደኛነኝ ዛሬ

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Před rokem +4

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ ታዳጊና ወዛማ ደስ የሚል ነበር ግን ምን ያደርጋል ሰላም የለም ፀጉራችን የፈለገ ብንከባከበዉ ዉስጣችን ሰላም ከሌለዉ ተነቅሎ ይወጣል ሴቶችዬ ፀጉር ዉበታችን ነዉና ፏ ፈሸን እናድርገዉ

    • @ltube3110
      @ltube3110 Před rokem

      የኔም እንዳይለቀል ከጭንቀት መራቅ አልቻልኩም እንጂ ፀጉሬ ታዳጊና በጣም ብዙ ነበር አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @habtamadugna4117
    @habtamadugna4117 Před rokem +1

    እናመሠግናለን የኔ ውድ መስኪ

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Před rokem +2

    .ሰላምዉድእህቴእኳንሰላምመጣሽ.ፈጣሪናታን.ናይላንያሳድግልሽሁሌምነዉየምጠብቅሽ.

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem

    መስክር ተባረኪ ልጆችሽይባረኩ መልካም ምሽት

  • @beetyube
    @beetyube Před rokem

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ይምውድሽ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ የእኔ ቅመም❤❤😍😍😍🙏

  • @Nani-zj3se
    @Nani-zj3se Před rokem

    መስኪዬ ተባረኪ እህቴ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Před rokem +4

    ስላም የለይላ እናት እንኳን ደና መጣሽ

  • @musefakedir5206
    @musefakedir5206 Před rokem +1

    God bless you and your family konjoye

  • @Eliltaa
    @Eliltaa Před rokem

    እናመሰግናለን እህታችን ቆጆ ነገር

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před rokem

    የኔ ውብና ልዩ ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @mesfinashenafi3393
    @mesfinashenafi3393 Před rokem +1

    የኔ ጀግና መስኪ የኔ ቆንጆ

  • @h.g3326
    @h.g3326 Před rokem +2

    እኔ ፀጉር ተጎድቶ ነበር ተነቅሎ ተነቅሎ በቅቶት ከዛ ተንከባከብኩት አደገ አድስ ፀጉር ወጣልኝ የድሮውን የሾለውን ሙልጭ አድርጌ ቆረጥኩት አሁን ሚያምር ፀጉር ወቶልኛል የድሮው ፀጉሬ ቲኒሽ ለማበጠር ብዙ ስለሆነ ያስቸግረኛል በጣም ስለምሳሳለት ውሀ ረጭቸ በቅርንፉድ አበጥረዋለሁ አንድ ፀጉር አይረግፍብኝም አልሀምዱሊላ ከታገሱት ማያልፍ የለም

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus Před rokem

    እናመሰግናለን የኔ ዉብ😍😍😍😍

  • @user-lf6wy2ix4c
    @user-lf6wy2ix4c Před rokem +3

    ማሻአላህ ፀጉርሽ ደስ ሲል

  • @rakiraki1003
    @rakiraki1003 Před rokem +1

    አምሮብሻል እህቴ

  • @user-pm7ko9sz3g
    @user-pm7ko9sz3g Před rokem +1

    የኔዉዴ ሰወድሽ አመሰግናለሁ ፀጉሪ ትንሽትንሽ ለዉጥያየሁነዉ መሰባበሩ የቀነሰነዉ ድርቀቱም የተሻለነዉ በርቺ የኔእህትዉድድድድድድ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem +1

    ሲያምር መስኪዬ እኔ አልችልም

  • @tihtnaseifu4051
    @tihtnaseifu4051 Před rokem

    Tnx dear amirobishale meski

  • @kebronkebron2055
    @kebronkebron2055 Před rokem +3

    First i love You meskiye

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 Před rokem

    ተባረኪ መልካም ሠውነሽ ቅን ተባረኪ የሠው መውደድ ያደረብሽ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před rokem

    ማሽአላህ አንች ጎበዝነሽ እሞክረዋለሁ የኔ ዘጉር የተበጣጠሰው ቀንቀን ሂጃብ ስለምለብስ ማታማታ ይፈስበት ብዬ እተወዋለሁ ከዛ ተጎዳብኝ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před rokem

    መስኪዬ ቆንጆ ብርቺ🇪🇷

  • @nazretnewinchrist5879

    Thank u so much 💓 💗 💖 💛 ♥️ 💕

  • @kidiy24
    @kidiy24 Před rokem

    አመሰግናለሁ በጣም መስኪሻ ጠቅሞኛል

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před rokem +2

    Thank you so much, I learned a lot from you!

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ::

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww Před 11 měsíci

    ትክክል የኔ መልካም❤❤

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Před rokem +1

    መስኪዬ እንደምን ነሽልኝ?🙏 እሰይ ፀጉርሽ ማማሩ ቱ ቱ ብያለው😂 የኔ እድገቱ ጥሩ ነው ብዛቱም ቀስ በቀስ እየተስተካከለ ነው ነገር ግን አሪፍ ሆኗል ብዬ የአፌን ሳልጨርስ መነቀል እና እየተሰበረ መርገፍ ይጀምራል ምን ትመክሪኛለሽ?🥰❤🙏

  • @mesayayenew2060
    @mesayayenew2060 Před rokem

    Weye meskiyee betam new stegursh yamarbet vit keteye megebe bedbe beye

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Před rokem

    እንድ አነሰሽን ዝም አትበይ ፀጉሬ ነፊስ ያጌኘው በንች መክንያት ነው ከእግዚአብሔር በታች ታባረክ

  • @zebi8440
    @zebi8440 Před rokem

    መስኪየ የመሸፈኛው ሊንክ ላኪልኝ በተረፈ በጣም ነውምወድሽ ማማየ እግዚኣብሔር ከነልጆሽ ይጠብክሽ የኔ መልካም

  • @azizainternational9719

    እናመሠግናለን መሢ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +21

    የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️

  • @abadralbadr6370
    @abadralbadr6370 Před rokem +1

    good bless you my sis 💖😘💖

  • @azebmelese8502
    @azebmelese8502 Před rokem +1

    Besemam samire ❤❤❤yene wud

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Před rokem

    Thanks sis

  • @mesigared8538
    @mesigared8538 Před rokem +1

    መስኪ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ አመሠግናለሁ

  • @user-gc2zh6gk6t
    @user-gc2zh6gk6t Před 6 měsíci

    meskiye enamesegnalen

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 4 měsíci

    የኔ ዉድ ስወድሽ

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před rokem

    ሰላምሽ ብዝት ይበል መስኪዬ

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Před rokem

    እናመሰግናለን መስክየ❤️🥰
    የኔ ፀጉር ግን ለስለስ ያለ እና ቡዙ አይደለም እና እየተነቀለ ኣስቸግሮኛል ምን ላድርገው?ቡዙ ነው የሚወጣው ጨንቆኛል መስኪየ

  • @rozazekaryasghk
    @rozazekaryasghk Před rokem

    Fetari yibarksh ehtachn

  • @mabethmmabeth6610
    @mabethmmabeth6610 Před rokem +1

    Thank you so much maakiyee

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 10 měsíci

    አንችን ካወኩ በሀላ ፀጉሬ እዴት እዳደገ ተባረኪ ሠዉ ሁሉ እንዳች መልካም ቢሆን

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem +1

    የኔ ውድ ስውድሽ እኮ ❤❤❤

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Před rokem +2

    መሲዬ የፀጉር ዶክተር💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Dilari-fv5xm
    @Dilari-fv5xm Před 10 měsíci

    Meski betam new mwedsh yene xegur konjo neber ahun gn betam tesebabral engdi yanchi mkr ytekmegnal bye asbalew

  • @gravitymobile8548
    @gravitymobile8548 Před rokem +2

    መስኪ ቆንጆ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 Před rokem

    yene konjo meskiye eshi enmsegnalen benatesh meski madat eyejemeregn new sayebezabegn mn ladereg mela belgn eski wude 🙏

  • @ev-wondmagenmekonen1192

    ምርጥ ነው👍

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Před rokem

    ሰላም እንዴ ቤቤዬስ ደሕና ነው/ት/ የምትቀቢበትን ከነሚዶው የት ነው የሚገኘው?ደሞ ጸጉርንስ ቀን በቀን ማበጠር ጥሩ ነው ወይስ አይደለም ?የአማንድ ዘይትስ ለፊትና/ለጸጉር ጥሩ ኘው 7"እባክሽ መልሽልኝ

  • @user-gf1zm8lr9n
    @user-gf1zm8lr9n Před rokem

    መሲ የኔ ሴት ክበሪልኝ 💜

  • @zahrayusaff2778
    @zahrayusaff2778 Před rokem

    መሢዬ አሪፍ ነው ውዴ የኔ ውስጡ የተሠባበረ አለው እደት ማሣደግ እኩል ማድረግ እችላለሁ

  • @emiye5930
    @emiye5930 Před rokem

    It works for me thank you

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před rokem

    Tebarekilign ❤

  • @BolaBola-gb7np
    @BolaBola-gb7np Před rokem

    Tebareki.meskuye😍😘❤

  • @eyoabmelaku3984
    @eyoabmelaku3984 Před rokem

    ስወድሽ የኔ ቀና

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Před rokem +4

    Meskiye, love your hair - very beautiful. 🥰💕👌

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ሰላም ሰላም መሰኪ እናመሰግናለን

  • @ndsams4234
    @ndsams4234 Před rokem

    Meskiye yene set enamesegnalen

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 Před rokem +1

    Thanks for sharing 🙏🙏🙏

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን መሲኪየ የእንየ ግን ብጣም ይነቃቀላል ሳበጥረው በርዚመቱ ይነቀላል ምን ላርግበት በናትሸ ሹክ በይኝ

  • @mronetameru2636
    @mronetameru2636 Před rokem

    selam meski endat neshi ande ጥያቄ ልጠይቅሽ anch yemtiqbew ጭቃ ቅባቶች Ethiopa weati yet yegegaale?

  • @nanidagne5734
    @nanidagne5734 Před 7 měsíci

    Ameseginalew yene konjo

  • @ruthtatek1546
    @ruthtatek1546 Před rokem

    Meski bhringraj yemibal powder neger ale letsegur edget yredal ena mn endehone be Ethiopia mn endemibal mtawki kehone ebaksh negerign

  • @limeatteklu
    @limeatteklu Před rokem

    Meskiye enqan beslam metash adnaqish ney xegure yasakikenal benatsh yhone nger beign

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Před rokem +1

    Meski yanchen vido mektatale ke jamerku beyanse ande 4 amet yehonalle sagureshe achere naber waye gude😁🤔yane sagure enda nayila nabere😁ahune banche temertna mekere talawexaleche👍💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem

    *ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ እናመሰግናለን ልክ ነሽ ሹርባውን እኔም እስራለሁ እንዳሳየ የበለጠ ቀና ነውተመልካቾች ደግም ላይክ በምድረ ቪድዮውን ጀምሩ*

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem

    መስክዬ❤❤❤❤❤

  • @betelhemnigussie1908
    @betelhemnigussie1908 Před rokem

    Yene konjo betam nw miwedsh hulu ngrsh tekami nw mitasayn bemulu berchiln

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +1

    መስኪየ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ፀጉር ፈሳሽ ቅባት ነው የምጠቀመው ግን ተቀብቸው ትንሽ ቆይቶድርግ ይላል ከመድረቁ መብዛት ተሰባበር እና መንታ አወጣብኝ ምን ልጠቀን ለደርቅ ፀጉር ከመታጠብያ አጀምረሽ እስከምንቀባው ቅባት ፊደወ ስሪልን በናትሽ መስኪየ

  • @zemuabdero8945
    @zemuabdero8945 Před rokem

    Yene konjo meskiye sewdishi ekoo😘😘😘😘