የተበላሸ ፀጉሬን ለማሳደግ ስንት ግዜ ፈጀብኝ / how long it takes me to grow my hair

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1K

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +324

    ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን ይስጠን ፀሎታቹ ይሰማ አሜን💕💕💕

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Před 3 lety +2

      መስኪ ዓይነይ እንደው በጸጉሬ ተስፋ ቆርጥኩ ምን ይሻለኛል ከፊት ለፊት ረጅም ነው ከሃላየ ግና ኣጭር ነው ያድግና መልሶ ይቆራረጣል እኩል እንድሆን ምን ማድረግ አለብኝ ዝያዳይ

    • @user-zo3ly4ws4f
      @user-zo3ly4ws4f Před 3 lety +2

      እረ መሲ ግራ ገባኝ
      ፀጉሬ ዱቄት ሆነ
      ግራ ገባኝ

    • @wude6084
      @wude6084 Před 3 lety

      Meski ebakshin fit lay tiqaqur lamiwataw nagare maftawen negarign

    • @semubintislam5457
      @semubintislam5457 Před 3 lety

      Meski er mech mech nw video metleqiw

    • @ZinashandFlorian
      @ZinashandFlorian Před 3 lety +3

      Meskye selam nesh woy
      Yenen tsegur serksh mehon alebt kkk yeiwnet tsegursh indh nebr yemgerm nw.
      Ine rase difin 3 amet honegn amd amd yenebre tsegure dehna honolgnal ya atekakmechen menged yetlaye yihonal inji inkbkabe le tsegur mirt nw

  • @yirgaeshete7479
    @yirgaeshete7479 Před 3 lety +270

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በሞቴ ግጬኝ አምሮኛል

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety

      ከከከ ክፈይኝ

    • @yirgaeshete7479
      @yirgaeshete7479 Před 3 lety

      @@user-yj6xm3ej5m ስንት ልክፈልሽ ክክክ

    • @user-ks5ze4sw3w
      @user-ks5ze4sw3w Před 3 lety +1

      😂😂😂😂😂👊 እሄው

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety

      @@user-ks5ze4sw3w
      ከፍኝ

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety

      @@yirgaeshete7479
      ስንት ብለሽ ስለጠየቅሽኝ ደስ ብሎኛል በቃ ከፈልሽኝ እኮ

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z Před 3 lety +259

    ማን ነው መሰኪ ሰትመጣ video ሰያይ lik ምያረገው እጀ ወደ ላይ

    • @user-yf4st8nx6x
      @user-yf4st8nx6x Před 3 lety +4

      እኔ ልክ ስገበ ነው ለይክ መደርገው
      ስየንሰት ነው እጇ ይበረክ

    • @user-xe9by2us7z
      @user-xe9by2us7z Před 3 lety +1

      @@user-yf4st8nx6x ሳህ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኝ አበረታቺኝም የኔዉድ

    • @olgaolga6224
      @olgaolga6224 Před 3 lety +1

      Me because I want to save in my phone

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 3 lety

      እኔ

  • @user-ur9ik3oz6l
    @user-ur9ik3oz6l Před 2 lety +24

    ተስፋ ልቆርጥ እልና ይህን ሳይ ተስፋየ ይለመልማል መሲየ እናመሰግናለን

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 3 lety +26

    ወላሂ እውነት እውነት ስለምታወሪ እኮነው በጣም ተመስጬ ማዳምጥሽ ምከታተልሽ ክበሪልኝ♥በ1ወር ያድጋል ሲሉ ወላሂ ይገርሙኛል

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +50

    መስኪ ከምንም በላይ ትህትናሽ ያስገርመኛል መልካም ሰው ሁሉንም በሚገባን መልኩ ነው ቁጭ ቁጭ የምታረጊልን ተስፋ መቁረጥ በፍፁም አስፈላጊ አደለም እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o Před 3 lety +25

    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ ሰላም ላቺ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ug4bo6dl2v
    @user-ug4bo6dl2v Před 3 lety +18

    መሰከየ በጣም አመሰግናለው የኔፀጉር እንዳንቺ
    አይነት ነበር እንክብኬካቤ ከጀመርኩኝ 3/ወር ሆኖኛል በጣም ለውጥ እያሳየኝ ነው ❤❤❤

  • @tsyiontub8699
    @tsyiontub8699 Před 3 lety +36

    ልክ ብለሻል መስኪ የኔ ውድ ነገር በሉ ሴቶችዬ መስማት ብቻ ሳይሆን መተግበሩ ነው ዋናው

    • @tube6995
      @tube6995 Před 3 lety

      ሰህ አለይኪ ሁቢይ

    • @tube6995
      @tube6995 Před 3 lety

      ነይ ወደኔ ቤት ማማ

  • @meron7477
    @meron7477 Před 3 lety +4

    Tnx meski for informing us your tips
    How often do u wash ur hair?

  • @movieplace4993
    @movieplace4993 Před 3 lety +1

    ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ የሚባለው ለ ፀጉር ነው በጣም ግዜ ይፈጃል ግን የጣም እናመሰግናለን መስኪዬ አንችን ሳይ ነው ተስፋ መቁረጤን ይምረሳው

  • @user-ph4jk8jj5t
    @user-ph4jk8jj5t Před 3 lety +1

    መስኪዬ የኔ ባለውለታ ውለታሽ አለብኝ ከምር እግዚአብሔር ይጠብሽ ከነቤተሰቦችሽ ማርዬ

  • @betselotkassa6206
    @betselotkassa6206 Před 3 lety +8

    @MeskiTube If you stopped using Shampoo and Conditioner then what are using to wash your hair? Soap?

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u Před 3 lety +95

    እኔ አንችን እየተከታተልኩ ፀጉሬ ብዙ ልዩነት አለው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 3 lety +1

      Enam edachw neg ehta

    • @tarikg7184
      @tarikg7184 Před 3 lety +1

      Meskiye ewent tsegure betam lewet alew des belognal wedeshalw

    • @mercimerci9851
      @mercimerci9851 Před 3 lety +1

      Yene rasu eyetemeleselegn new thanks Meski

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኝ ሀባይብ አይታቺሁም አበረታቱኝ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety

      ምን ተጠቅመሸ ነዉ

  • @yoditambaye5694
    @yoditambaye5694 Před 2 lety +1

    Hi Meski I don't have problem but my daughter does. I see what you say it sound good ,but you said avoid shampoo and conditioning, so what do you wash with I have not hear on this one . I would appreciate if you can tell. Thank you

  • @rehimajuhar9461
    @rehimajuhar9461 Před 3 lety +1

    የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ናይላዬንም እድድድድድድግግግግ ያርጋት

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 3 lety +31

    እውነት ነው መስኪዬ ሻፖና ኮንዲሽነር ለጊዜው ነው እንጂ ለፀጉራችን በጣም አደገኛ ነው

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን የኔ እህት

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 Před 3 lety +1

      Gin oko be shampoo mateb alebn gin yaw ye shampoo aynet memret ke natural neger ye teseru shampoo bihon gin memegebu ke matebachn befit betam important new🌸

    • @zedkitchen
      @zedkitchen Před 3 lety

      @@sebleadanetube4330 👍👍

    • @user-il8jq2zf7f
      @user-il8jq2zf7f Před 3 lety

      @@aminatahmed eshi ney enhun subscriber argigi

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 3 lety

      በገላ ሳሙና ልታጠበው?

  • @clubnet22
    @clubnet22 Před 2 lety +4

    Thank you for posting Meskiye. Betham lewit alew segure. Quick question, how option do you trim your hair?

    • @mommymilkers6978
      @mommymilkers6978 Před 2 lety +1

      I’m not her but I recommend one every three months

  • @user-qm8ob1gb7f
    @user-qm8ob1gb7f Před 3 měsíci

    የየኔ ቆንጆ አንቺ የምሰጪን መረጃ ትክክለኛ ነዉ ዉዴ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @newph4794
    @newph4794 Před 3 lety

    መስኪ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቹ እውነት ነው ተስፋ መቁረጥ የለብንም ጸጉር ጊዜ ያስፈልገዋል

  • @tornishtorniche8701
    @tornishtorniche8701 Před 3 lety +6

    እኖድሻለን የኔ ልዩ ምርጥ ሠዉ ይጨምርልሽ ፈጣሪ

    • @hann9657
      @hann9657 Před 2 lety

      አችን ማካታታል ካጀማርኩኝ ለውጥ አይቼሐላሁ፣

  • @selambeni621
    @selambeni621 Před 3 lety +17

    የትላንት ና ዛሬ video በጣም አሪፍ👍

  • @tadkanawanegst4747
    @tadkanawanegst4747 Před 3 lety

    መስኪ ምርጥ ኢትዮጲያዊት በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም ፀጉሬ ብዙም ረዥም ባይባል መካከለኛና ወዛማ ነበር ግን በራሴ ጥፋት ስብርብር አድርጌው የሚያስጠላ ሆኖ ነበር ግን አሁን ያንቺን ቪድዮ መከታተል ስጀምር ቢያንስ የተሰባበረው እየተመለሰልኝ ነው አመሰግናለሁ♥♥♥

  • @diboragetinet9456
    @diboragetinet9456 Před rokem +2

    yene konjo እናመሰግናለን ከልብሽ ነው ነገሮችን ምትነግሪን🙏🙏🙏

  • @user-cj2rd8hc1n
    @user-cj2rd8hc1n Před 3 lety +24

    እስቲ እድሌን ልሞክር ስደተኛ ነኝ ተስፋ ግን አልቆርጥም

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      እንዛመድ በቅንነት አበረታቺኝ እህት

  • @asmeretzemariam3292
    @asmeretzemariam3292 Před 3 lety +9

    Hi sis so what do you use to wash your hair if no shampoo and conditioner?

  • @user-ng8mq3hf9b
    @user-ng8mq3hf9b Před 3 lety

    መሲ ቆንጆ ሰላም ብያለው እውነትሽን ነው በተለይ መቶኮስ ፀጉር በጣም ይጎዳል ጎበዝ በርቺ

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 Před 3 lety

    Thanks dear...I will try your advice

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety +19

    በትክክል መሰኪየ እውነት ነው ምግብ ይፈለጋል ሆደን እንሚርብን ለሱም ያሰፈልገዋል ።ኑርልን ሠላምሸ ይበዛ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety +1

      እስኪ በቅንነት ደምሪኝ አይተሽ አበረታቺኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 Před 3 lety +1

      እንደመር እህቴ

  • @selamdagim9970
    @selamdagim9970 Před 3 lety +4

    በጣም ነዉ ምወድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔዉድ እህት

  • @edomteferi5693
    @edomteferi5693 Před 3 lety +1

    Meskiye what kind of soap do u use 4 ur hair

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 3 lety +1

    Yene qonjo betam organized yehone nigigir nuw yetenagershiw , bedenb ateqalesh nuw yenegershin. Thank you

  • @Yewe21
    @Yewe21 Před 3 lety +3

    You right it’s not good for our hair. I give up Shampoo and conditioner a long time ago 👍🏾

  • @polyglot4763
    @polyglot4763 Před 3 lety +6

    👍👍 I am going to try this
    wish me luck ❤️❤️

  • @MadinaMadina-un1ge
    @MadinaMadina-un1ge Před 3 lety

    አህለን መስኪ ውዷ እናመሰግናለን እኔ ግን ምንም አልጠቀመውም አልተኮስም አልፈርዘውም ግን አሁንም ይረግፋል ሻንፖ ትቻለሁ ያውነው

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 Před 2 lety

    Shampoo and conditioner ትተሽ በምን መታጠብ ጀመርሽ?

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety +4

    Welcome Meski sweet Thank you

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety +7

    መስኪ እውነትሽን ነው ባንዴ ለውጥ አናገኝምመሞከር ይኖርብናል .thank you for sharing.መስኪዬ ቻናሌን እይልኝ ውዴ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @genetdermolo1334
    @genetdermolo1334 Před 3 lety

    መስክዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የምትናገረው ሁሉ አውነት ነው በራሴ እያያሁት ነው ያቺን መከታታል ከጀመርኩኝ በኃላ ለውጥ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ 😘😘

  • @user-rr5ss9ym8i
    @user-rr5ss9ym8i Před 3 lety +6

    መስኪ የኔ አስተዋይ የምወድሽ ♥️♥️♥️♥️

  • @selamfisseha5064
    @selamfisseha5064 Před 3 lety +11

    Can you please show us how you moisturize your hair everyday after the washday? please can you record your moisturizing routine and show us how it goes every single day until your next wash day.....I have seen a good improvement in my hair but my ends dry out so i wanna see how you moisturize it and keep the moisture locked in. Thank you so much for your videos they are life changing. 😍😍😍

  • @user-ei4hx2bc4i
    @user-ei4hx2bc4i Před 2 lety

    መስክዬ እናመሰግናለን ተባርክልን😍😘

  • @hagosahuruy3191
    @hagosahuruy3191 Před 3 lety

    Thanks very much.
    Min Samn titeqimaleh?

  • @user-qs2em7qs1d
    @user-qs2em7qs1d Před 3 lety +6

    ደሞ ከልብሽ ስል ምታወር አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 Před 3 lety +15

    መሲየ እኔ አች አይች ፅጉሬ መክባክብ ከጀመርኩ 1 አልፎኛል ያንች የድሮ ፅጉርሽ ያሃል ሁነልኛል ትንሽ ተለውጦልኛል ግን ግዜ ይወስዳል ፀጉር

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety +1

      እንዛመድ በቅንነት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety +1

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @seblewongel12
    @seblewongel12 Před 3 lety

    Selam Ehet.ezih video lay Shampo ena conditioner tewkugn sitey yesemahu meselegn. Be shampo ena conditioner mitik min teteqemesh tadiya?

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety

    በጣም ቀላል ብርታት ትያለሽ እኔ የመዳም ስራ አድክሞኝ ወደክላሴ ስገባ ተዳክሜ እተኛ ነበር አሁን ግን ያችን ቪደወ እያየሁ ነው የምምከባከበው የኔ ቆጆ

  • @senayitgirma4707
    @senayitgirma4707 Před 3 lety +4

    ከ shanpo እና conditioner ውጭ በምን መታጠብ እንደምበችል ብትነግሪን

    • @hana5321
      @hana5321 Před 3 lety

      በገላ በሳሙና ታጠቢ

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 Před 3 lety +3

    ኢሚገርም ለውጥ ነው እናመሰግናለን 👍

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety +1

      ደምሪኝ አበረታቺኝ የኔህት

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 Před 3 lety

    መስኪዬ እናመሰግናለን

  • @fioribereket6510
    @fioribereket6510 Před 3 lety

    Meskiye kibat kexegur gar kekoye gn chigr yelom ena yeruz weha telobantehatebo side effect yelom ? Amesgn alew

  • @user-sg5cd1li9o
    @user-sg5cd1li9o Před 3 lety +9

    እኛ እናቴ ድሮ ቀረ ስለፀጉር ማደግ የምንቸገረው ዘንድሮ ሰበርዜና በሰበር ዜና ሁነናል

  • @yirgaeshete7479
    @yirgaeshete7479 Před 3 lety +5

    መስኪዬ አንቺ ባልሽኝ መሰረት መጠቀም ከጀመርኩ 1ወሬ ነው ትንሽ ለውጥ አይቼበታለሁ አሁንም አላቋረትኩም የኔ ወድ ኑሪልኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @gtdh7712
      @gtdh7712 Před 3 lety

      ምነ ተጠቅመሽ ንገሬኝ😓

  • @goodfoon9497
    @goodfoon9497 Před 3 lety +2

    መስኪ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ ቀጥይበት

  • @asterabera7618
    @asterabera7618 Před 3 lety

    Thanks Dear Am a new subscriber. An amazing advice.

  • @aziza3691
    @aziza3691 Před 3 lety +6

    መስኪየ ሙዝ በጣም በጣም አሪፍ ነው እኔ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሞከርኩት አሪፍ ነው ችግሩ ሁልጊዜም ስለማላገኝ ተቸገርኩ

    • @user-ij5pb1rc4h
      @user-ij5pb1rc4h Před 3 lety +2

      የእዉነት ሌላ ዘዴ ካለ ብትነግረን መስኪ avocado እና ሙዝ ለማናገኘዉ ምን ምክር አለሽ መስኪ

    • @Yengusnesh768
      @Yengusnesh768 Před 3 lety

      አወ ለማናገኘው ሌላ ካለሽ ንገሪን የኔ ቆንጆ

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m Před 3 lety +5

    ትክክል ነሸ ማርያምን👌👌👌👌❤

  • @umiikedir8146
    @umiikedir8146 Před rokem

    Hi Meski endate nesh? Baby endate naw? Yale shampoo ena conditioner endate naw tsegureshen yemetetatebew?

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ባለሽበት፣ቦታ፣ይጠብቅልን፣ኑሪልን

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk Před 3 lety +20

    ሰላም መሥኪዬ ዛሬ አንደና ነኝ ላይክ ግጩኝ 😍

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 Před 3 lety +8

    ልክነሽ መስኪዬ ባንች ስም ቃል ገባሁ ልገባከበው

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 6 měsíci

    Wow your story is amazing! I will follow what you told me& I will see the change

  • @user-cg9np4tq1v
    @user-cg9np4tq1v Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው ወላሂ እኔ ሁሉንም ጀምሪው ነበር እናም አልሰለችም ግን ግዜ ያትረኛል እንጂ በዛ ምክናየት እየቆየሁ ነው እምቀባው። እግዳ ለውጥም እደማየት ብየበት ነበር። እስኪ እሞክራለሁ ግዜ እያጠረኝ ነውደ መከባከቤን እወደዋለሁ እናመሰግናለን አችም ለምትሰሪያቸው ፌድወወች ሁሉ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 3 lety +4

    መስኪዬ የኔ አረፍ ነበር ቀለም ነው ያበላሽብኝ ግን አሁን ከተቆረጥኩት ብሀላ ባያድግም ከተቆረጥኩት ውስጡ ሁሉ ስላም አለው ላመስግንሽ ወዳለው በጣም

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      ደምሪኝ ገብተሽ አበረታቺኝ የኔህት

    • @dggghvnh4100
      @dggghvnh4100 Před 3 lety +1

      እንዴትነሽስሜአዱኛይባላል

  • @user-qe4eh3qv7m
    @user-qe4eh3qv7m Před 3 lety +8

    እውነትሽን ነው የኔም በጣም ለውጥ አለው ሁለት ወር አልሆነውም እግዚአብሔር ይስጥልን ቪዲዮችሽ ደሞ እንደዚህ አጠር ያሉ ቢሆን ይመረጣል አመሰግናለሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @selamalem1129
      @selamalem1129 Před 3 lety +1

      Eski ehti lewut yametalshigni negrochi negrigni eni tesbarobgnal yegnbarim eyesheshe newu eski negrigni lewut yasgegnilshim

    • @user-qe4eh3qv7m
      @user-qe4eh3qv7m Před 3 lety

      @@selamalem1129 እሺ እማ እኔ ደም ማነስ አለብኝ እና በጣም ጸጉሬ ተበአላሽቶ ነበር የሩዝ ውሃ በየ ቀኑ እጠቀም ነበር በየሳምንቱ ደግሞ አቮካዶ ሙዝ ሎሚ እና ያገኘሁትን ቅባት አብሬ ፈጭቼ ተቀብቼ 2ሰአት ከዛም በላይ ይቆያል ከዛ ታጥቤ ያለኝን ቅባት ቀላቅዬ ሞቅ አርጌ በእርጥቡ ተቀብቼ 3 ቦታ ሹርባ እስራዋለው ከዛ በንጋታው ፈትቼ ትንሽ ቅባት እየቀባሁ ሌላ አይነት ሹርባ እሰራዋለሁ ከዛ ቁጭ ስል ዝም ብዬ ጸግሬን ማሳጅ አረጋለሁ በየቀኑ ከዛ ቅባት ከፈለገም እቀባዋለሁ ተሰብስቢ አይያዝም ነበር አሁን ግን አጥፌ ነው የማሲዘው እግዚአብሔት ይመስገን ያው የኔ የደም ማነስ ጉዳት ስለሆነ ብዛቱ እንደምፈልገው አይደለም ግን ጥሩ ላይ ነው ያለው ይኸው ነው እህቴ

    • @user-qe4eh3qv7m
      @user-qe4eh3qv7m Před 3 lety

      @@selamalem1129 ግን በመጀመሪያ ገና ስጀምር ከበፊቱ የበለጠ ንቅል ይል ነበር ከዛ ግን አላቆምኩም ለካስ የተጎዳው ነበር የሚበጣተሰው ከዛ በራሱ ጊዜ መበጣተስ አቆምር ጫፍጫፉ ከመሳሳቱ የተነሳ ይጠቀለል ነበር አሁን ግን ተስተካክሏል እንደዚህ ሞክሪ ስትጀመሪ መበጣተሱ ከባሰበት አትደንግጪ የተጎዳው ወጥቶ እስኪያልቅ ነው ሻምፖም አቁሜ በሳሙና ነው ምታጠበው እስከ አሁን አንዳንዴ ግን ሻምፖ እጠቀማለሁ

    • @user-oi1kp9hf2u
      @user-oi1kp9hf2u Před 2 lety

      @@user-qe4eh3qv7m ያሳደገልሽ የሩዙ ውሀ ነው ወይስ የሙዙ ትሪትመት የሩዙን ውሀ በየቀኑ መቀባት ጸጉርን አይጎዳምዴ እህት እስኪ ንገሪኝ

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 Před 3 lety

    ልክ ነሽ ትግስት ያስፈልጋል የኔ በተፈጥሮ በጣም ቆንጅ ነበር አሁን ተበላሽቶ ነው በጣም በጣም ተበላሽቶ ነበር አሁን gn 2ወር ሁነኝ ለዉጥ አየሁት ነጭ ሽንኩርት ከዛይት ጋር አፍልቶ ይሆና ብለውኝ እሱንም እየሞከርኩ ነው አሁን ሳየው እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle Před 3 lety +2

    መስኪየ የኔ ችግር የነበረው አንች ጥፋት ያልሻቸውን ነገሮች ሁሉ እያደረኩ ፀጉሬን በጣም ጎድቸው ነበር አሁን ግን እድሜ ላንች መንከባከብ ጀምሬአለው በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪ ኑሪልን 🥰🥰🙏🙏👍👍👍ብቅ በይ ወደኔ መስኪየ

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Před 3 lety +4

    የኔ ከፊት እረጂም ነው ግን ምሀል እና ከኋላ አጭርነው በዛላይ ምሀል ላይ ከርዳዳነው

  • @mekdesberhanu7834
    @mekdesberhanu7834 Před 3 lety +3

    መስኪ አችን እየተከታተልኩ ፀጉሬ እየተለወጠነው የኔም የልጄም

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ ደሥ ትይኛለሺ ሰብሥክራይብ አረኩሺ በረቺ እሩዝ በሬት አረገሺ የሰራሺው የፌት ክሬም ሀሪፍ ነው ተመቺቶኛል ሞክሬው

  • @bayda5247
    @bayda5247 Před 3 lety +1

    መስኪየ በጣም እናመሰግናለን ግን የፌስቡክሽ ስም ኣላዉቀዉም ልትነግርኝ ትችያለሽ

  • @zeharaali3145
    @zeharaali3145 Před 3 lety +4

    ልክ ነሽ ፀጉሬ ለውጥ አለዉ ምክርሽን ሰምቼ ግን ምን ላድርግ ስራ ሲበዛብኝ እተወዋለሁ ችግሬ በርቺልን የኔ ማር

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz Před 3 lety +6

    ሰላም መስኬ እባክሽን ኢንስተግራምሽን ንገሪኝ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety +1

      የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ ገብተሽም አበረታቺኝ

  • @tesgnaeshabara3999
    @tesgnaeshabara3999 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እህት❤❤

  • @alemtsehaywoldeher8374

    If you are not using shampoo and conditioner then what do you use pls

  • @bezatesfaye9062
    @bezatesfaye9062 Před 3 lety +3

    እርግዝና በራሱ ፀጉር ያሳምራል።I am not saying its the only factor but after giving birth it sheds ....diet and everything.

  • @user-vw5vv3lw6c
    @user-vw5vv3lw6c Před 3 lety +5

    ኧረ መስክየ ስወድሽ እኔም አንድ ወሬ ግን ምንም ለውጥ እያየሁ አይደለም ያአላህ ምን ላርግ

    • @tube-nt3bj
      @tube-nt3bj Před 3 lety +1

      ታገሽው ኢንሻአላህ ያድግልሻል ሳሠለች መከባከብሽን ቀጥይ አህት

    • @user-he5ed3cv6m
      @user-he5ed3cv6m Před 3 lety +1

      ታገሸ ልውጥ ታያለሸ ማሬ

    • @user-vw5vv3lw6c
      @user-vw5vv3lw6c Před 3 lety

      @@tube-nt3bj ማማየ ኢትዮጵያ ልገባ ነው እዛው ያድግደሁ ዕጂ እዚህስ አልተሳካም

    • @user-vw5vv3lw6c
      @user-vw5vv3lw6c Před 3 lety

      @@tube-nt3bj ይልቅ ልምድ ካለሽ አካፍሊኝ

    • @user-vw5vv3lw6c
      @user-vw5vv3lw6c Před 3 lety

      @@tube-nt3bj እራሴን በራሴ መስላራት አይሆንልኝም

  • @beth8104
    @beth8104 Před 3 lety

    Selam meski ...ejig betam yemadenksh sew nesh! Betam asteway nesh!! Tebarki kene betesebochish. Huleme meteyek yemifeligewin teyakae new yemel
    eshilgn🙏🙏🙏 Gin lela teyakae alegne ebakish🙅‍♀️ shibet kale-edemyae wetobigh tikur kelem eyetekebahu tinishim dehna yeneberew tsegurae tebelashiowal🙈🙈🙈 would you please suggest anything? Hope to hear from you🙏🙏🙏 this is my vary first time to pop up in commenting 👌

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před 3 lety +3

    እኔ ምስክር ነኝ ፀጉር ትጋት ብቻ ይፈልጋል

    • @meskeremmulatu3092
      @meskeremmulatu3092 Před 3 lety

      Meskiye betam new yemeketatelesh hulam ena lewet ayechabetalehu kejemerku 4 month akababi honogal tsegura betam adegoal thank u tegist becha new yemiyasfelegew

  • @user-ys4qc4fh7h
    @user-ys4qc4fh7h Před 3 lety +6

    እኔ ለዉጥ አይቸበትለሁ 2ወር ሆነኝ የሩዝ ወሀ እና ሙዝ እንቁላል እያረኩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ መሲየ በዉነት አቺን ማየት ከጀመርኩ ሰአት ጀምሪ 💐💐💐💐💐

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 Před 3 lety

      የሩዟሃአደትነውየምትሽቅሚው

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      እሽ አላህ ይጨምርልሽ ነይ ደምሪኝና አበረታቺኝ በቅንነት

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s Před 3 lety +1

      እማ እኔ ለአንዳመት ሙዝ ና እቁላል እሩዝም ተጠቀምሁ ፀጉሬ የተበላሸ ነበር አንዱ አጭር እርጅም ቅጥም የለው ነበር ከዛ ሁሉም እኩል ሆነልኝ ግን ወፈረብኝ ፀጉሬ ከዛ ተውሁት እሩዝ ብቻ ነው የምጠቀመው እድገት አለው ግን ጫፉ እየረገፈ አስቸገረኝ እሩዙ ይሆን

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 Před 2 lety

      እኔ ሙዝ ክእንቁላል ጋር ተጠቅሜ ተያይዞ በይት ይላቀቅ ሙጫ ሆነብይ ክዛበዋላ አቁምኩት የባስ ተላቀቅ አትላቀቅ በጥስጥሱ ወጣ የኔ እርጅም ነው ተበጣጠስብይ ሳሳ እንጅ ቁመት በጣም ርጅም ነበር

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Před 5 měsíci

      የሩዝውሀ የተቀለቀለበትን ውሀነው ወይስ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Před 3 lety

    Ena be 1wer lewt agechakehu😍 ye lejochem yenam tsegur sentateb gendawen neber midefnew kemebetatesu bezat ahun gen selamen agechalehu edma lanche 🤩 EGZEYABHER yibarksh🙏

  • @emuyewallelgn341
    @emuyewallelgn341 Před 3 lety

    Sitetatbi shapo ena condishner kalttkmshe bemn yilklshal pls tell me

  • @tamirehassan7217
    @tamirehassan7217 Před 3 lety +15

    እኔ እማ አላህ ደህና ካረገኚ እስካመት አላቆርጥም አሁን ገና ሁለት ውሩ ነው ቢበላሽ እንኮን አላቆርጠውም ፎቶ አስቸ አስቀምጫለሁ
    እስኪ ካደገ አብረን እናያለን አላህ ሁላችንንም ሰላም ያርገን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @birtukanmekenon7713
    @birtukanmekenon7713 Před 3 lety +1

    Thank you mesiye yene sweet enem lewiti ayichelow♥️

  • @almazkebede2261
    @almazkebede2261 Před 2 lety

    መስኪ ከኣቮቻዶና ሙዝና ኢርጎ ዘይቱን ስንጭምርበት ጥሩ ነው ወይ

  • @suzan18281
    @suzan18281 Před 3 lety +1

    ከ ሻምፖና ኮንዲሽነር በላይ በምንድንው ምታጠበው በሳሙና?

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f Před 3 lety

    ቆንጅየ ሰላም ነሽ ትክክል ነሽ እኔ ኮሮና ሳኡድ ከገባ ጀምሮ ነው የተከታተልኩት ረመዳን ቢመጣ አመት ሊሆነው ነው በጣም ለውጥ አለው ከፊቴ ያለው ነው ያስቸገረኝ

  • @Hanggggggggggggj
    @Hanggggggggggggj Před 3 lety +2

    If you stop using shampoo and conditioner, how are u going to wash ur hair with them please?

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před 3 lety

    ምስክር ፀጉሬ ቀለም አለው ይደርቃል ምንትመክሪኛለሽ እባክሽ መልሽልኝ ቀለሙ የለቀቀው የለስፁጉር ነው

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 Před 3 lety

    Thank you sis but shampoo ina aftetshampoo akumesh be min titatebalesh
    can you tell me pleaseeee
    Ebakishen Ebakishen be min indemitatebi mawek ifeligaleh ine rase chigire isu new shampoo ins aftershampoo please
    Thank you very much sis

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 Před 3 lety

    መስክዬ የኔ ጸጉር በጣም ደረቅ ነው አይበጠርም ይያዛል በዛላይ በጣም ይወጣል ይቦጨቃል ይበጣጠሳል አያድግም ምን እንደምጠቀም ግራ ገብቶኛል

  • @user-yf4st8nx6x
    @user-yf4st8nx6x Před 3 lety

    መስኪዬ ተባረኪ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety

    መስኪዬ የናይላዬ እናት በጣም እናመሰግናለን

  • @girmachewayele3160
    @girmachewayele3160 Před 7 měsíci

    Meski what do we have to do when our hair is tall at the front and short at the back

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 3 lety

    አመሠግናለሁ መስኪዬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hdidydud7535
    @hdidydud7535 Před 3 lety

    የኔ መልካም ደስስ ስትይ እኮ በርችልኝ

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 Před 3 lety

    መሲዬ በጣም ትክክል ነው ያልሽው ሁሉ እኔ ትልቁ ስንፍናዬ ፀጉሬን አልከባከብም ረጅም ነው ግን ምን ዋጋ አለው የሚይዘው ሰው አጣ እንጂ

  • @user-eq3ei8xx9q
    @user-eq3ei8xx9q Před 3 lety +2

    መሲየ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምን ሁነሽ ነዉ ድምፅሽ ተቀይሯል

  • @user-xb6uz8fi1j
    @user-xb6uz8fi1j Před 3 lety

    ዉይ መስኪ ስልክ ቀይሬ ጠፈተሽኝ ነበር አች ባለዉለታየ ነሽ እወድሻለሁ

  • @meronwoldesilassie3603

    hi meski shampo ena conditioner akumesh bemn metateb jemersh