የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2K

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +329

    amzn.to/3mIVc13 የ Castor oil link ነው !! ፀጉሬ ብጥስጥስ ያለና አጭር ሁኖ ነበር ግን ሳልሰለች ለዚ አድርሼዋለው ስለዚ እንክብካቤ ካገኘ የማይለወጥ የለም ቸር ያሰማን💕💕🙏🏽 ባብዛኛው ጥያቄዎቻቹ መልሱ እዚሁ ቪዲዮላይ አለ

    • @almaznegn8105
      @almaznegn8105 Před 3 lety +9

      መስክየ እኔም አብሬሽ ነዉ የጀመርኩ ቁመቱ በጣም ካንች ይረዝማል ግን ሳሳብኝ አሁን ደግሞ መነቃቀል አመጣብኝ እና በጣም አሪፍ ነዉ

    • @edensolomon756
      @edensolomon756 Před 3 lety +1

      Meski eshi enamsgenalen....gin befit yasyeshenes aserar esu lk adlm?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +4

      @@edensolomon756 አንድ እይነት ነው

    • @user-hx4zg3wn1c
      @user-hx4zg3wn1c Před 3 lety +6

      ግን የሩዙ ውሃ አይሸትም እስከ ሳምንት ሲቀመጥ?????

    • @user-ei7qs1gi4o
      @user-ei7qs1gi4o Před 3 lety

      የሩዙ ወሀ ስንትቀን ነው የሚድረው ካይሺው መልሺው

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 3 lety +303

    ወላሂ መስኪvideoshin ሳልጨርስ ነው ላይክ የማረገው ምክንያቱ ምታስተላልፊው ሁሉ በጣም ምርጥ ጥቆማ ስለሆነ

    • @user-lu5ub1yz3b
      @user-lu5ub1yz3b Před 3 lety +6

      እኔ እራሱ

    • @sofiaalfalah935
      @sofiaalfalah935 Před 3 lety +7

      ልክ እንደኔ ብቻ የሷ ፕሮግራም ይሆን ጨርሼ ስልሰማው ላይክ ነው ማደርገው

    • @user-wl6ew5th7i
      @user-wl6ew5th7i Před 3 lety

      ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @user-wl6ew5th7i
      @user-wl6ew5th7i Před 3 lety

      @@sofiaalfalah935 ደሚሪኝ ልደምርሽ

    • @user-wl6ew5th7i
      @user-wl6ew5th7i Před 3 lety

      @@user-lu5ub1yz3b ደሚሪኝ ልደምርሽ

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 Před 3 lety +125

    አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ
    የኔ ደርባባ በርቺልኝ

  • @mahderze8791
    @mahderze8791 Před 3 lety +5

    You explanation is great, thanks

  • @rahelabera8321
    @rahelabera8321 Před 3 lety +11

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ!

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f Před 3 lety +93

    ትክክል ነሽ በራስ ፀጉር ማጌጥ የመሰለ የለም

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 Před 3 lety +4

    መሥኪ የኔ አሥተዋይ የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ የኔ እንቁ ተባረኪ በእዉነት ልጅሽን ያሣድግልሽ ፈጣሪ እኔም እጀምራለሁ እሥኪ በርቺ ጎበዝ ነሽ የኔ አንደኛ

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሞክርን ለወጡን እነገርሻለን

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Před 3 lety +1

    አመሲኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ልበ ቀና ነሽ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 Před 3 lety +7

    መስኪዬ አውነትም ፀጉር እንክብካቤ ካገኘ ያድጋል አንቺን ሳይ አመንኩ በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ የሩ ውሀ ሽታው ትንሽ ይከብዳል እየቆየ ሲሄድ ግን እሞክረዋለሁ እህቴ ተባረኪ አሜን ቸሩ አምላክ የአገራችንን ሠላም ያሰማን

  • @user-zy4nv8mz5j
    @user-zy4nv8mz5j Před 3 lety +134

    እኔኮወ ደስ የምትይኝ ማሻአላህ ከመልክሽ ፀባይሽ አይ እርጋታአ አይ ፀባይ 😍

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 Před 3 lety +2

    Gobez yene konijo berchee,,,,,,Egzabher yebarkish kene legeshe,,,,Thank you

  • @abayamar3892
    @abayamar3892 Před 3 lety +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @user-iq4zq9qk7t
    @user-iq4zq9qk7t Před 3 lety +6

    ❤እግዚአብሔር የጠበቀሽ

  • @wogeyehuwogeyehu3051
    @wogeyehuwogeyehu3051 Před 3 lety +7

    በጣም ያምራል ፀጉርሽ

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před 5 měsíci +2

    መስኪዬ በቪዲዮሽ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በርቺልኝ።

  • @asterabera7618
    @asterabera7618 Před 3 lety +6

    How generous you are? I love your video. God bless you!

  • @asterworku3833
    @asterworku3833 Před 3 lety +40

    የሚገርመው አንቺን ከማግኘቴ በፊት ፀጉሬን እንከባከበው ነበር ካገኘሁሽ አንድ ወሬ ነው ልጅ ቢኒ ጋር ድሮም ምርጥ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ምርጥ ፀጉር ሆኖአል በእውነት👍🙏

    • @mplazamplaza2033
      @mplazamplaza2033 Před 3 lety

      እስኪ ማማዬ ነገረኛ እሩዝ ብቻ ነዉ የምትቀብቱ ነበር አብራችሁ ስጀምሩ እህቴ

  • @lingerishbiabil9976
    @lingerishbiabil9976 Před rokem +3

    በጣም አመሰግናለሁ!
    ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል፤የፊት የፊቱ ተበጣጥሶ ልቆረጠው ነበር።ተደጋጋሚ ቪዶዎችሽን በመመልከት ከዛሬ ጀምሮ ልከታተለው አስቤያለው።ለውጥ እንደማገኝበትም አምናለሁ።

  • @meseretbeyene278
    @meseretbeyene278 Před 2 lety

    ሀይ በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉር የማያድግ ከሚባሉት ነዉ በጣም ይሰባበራል ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ

  • @anemawbishaw7086
    @anemawbishaw7086 Před 3 lety +3

    Is rice water good for dandruff ?? Pls tell as much as u could

  • @feventadesse6534
    @feventadesse6534 Před 3 lety +11

    This video is inspiring. Your hair is gorgeous

  • @henostekleab7894
    @henostekleab7894 Před 3 lety +3

    hi meski my hair is like you thank you for every thing how we caster oil

  • @mariyammariyam5838
    @mariyammariyam5838 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪዬ እህታችን

  • @nhanha9915
    @nhanha9915 Před 3 lety +12

    የቀንየልና ሓፍትና ❤❤️❤️❤️❤❤️

  • @isewmaltemalte498
    @isewmaltemalte498 Před 3 lety +197

    ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም

    • @yohainstaye5269
      @yohainstaye5269 Před 3 lety

      ለ ህፃን ልጅ ቺገር አለው ቢጠቀሙ

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 Před 3 lety

      መስክዬ በጣም አመሰግናለው ፀጉሬ ለውጥ አለው በሩዙ ግን ባሁን ሰአት ኑሮ ስለተወደደ መቀቀልም አልቻልኩም ተፋጠን ነው የምንውለው መስክዬ

    • @Wyyaa
      @Wyyaa Před 2 lety

      tikikl bleshal she is very humble honesty! God bless her

    • @naemaahmed2173
      @naemaahmed2173 Před 2 lety +1

      እኔ ተስማምቶኛል. የሷ ይሀሄገባኛል

    • @vn5801
      @vn5801 Před 2 lety

      ዋው

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @ayahhussein709
    @ayahhussein709 Před 3 lety +2

    thank you so much for sharing this! gn yeruz wehawn tsegursh lay stakoyiw shita aynorewm?

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety +15

    ለጉዋደኛ የምትሆኚ አይነት ሰው ነሽ ቅን ተባረኪ

  • @tulipflower8211
    @tulipflower8211 Před 3 lety +51

    በጣም ቅን፣ የዋህና መልካም ሴት ነሽ ፡፡ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @user-ei8jc2xz6s
    @user-ei8jc2xz6s Před 2 lety

    Thanks so much meski God bless you

  • @ethiowelega5534
    @ethiowelega5534 Před 3 lety

    በጣምነው ምናመሰግንሽ መስኪዬ

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 3 lety +3

    መሲዬ ሰላም ነሽ ናይላ ሠላም ነች አሜን እንኳን ደህና መጣሽ አስተያየት አይቸ እሰጣለሁ

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw8740 Před 3 lety +4

    የሚገርም ለዉጥ ወይኔ እናመሰግናለን በቀላል መንገድ አሳየሽን

  • @sunshine34956
    @sunshine34956 Před 3 lety +2

    Sitamri yenekonjo.... thank you so much for your kindness to come and share your success story ቅን ልብ

  • @emedenermias7722
    @emedenermias7722 Před 3 lety +2

    Can u apply it when your hair is braided?

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 Před 3 lety +6

    ምስክዬ የፀጉሬ ሀኪም 🥰🥰🥰🥰

  • @alainafanormoouae9681
    @alainafanormoouae9681 Před 3 lety +32

    ከዩቱበሮች ውስጥ አንደኛ ጎበስ ስወድሽ እውነተኛ ሰው ማለት አንቺነሽ

    • @SaSa-cg8cu
      @SaSa-cg8cu Před 3 lety

      ፀጉሬ ብዛት አለው 8ቦታካመሰራት አይችልም ማሬ ሞክሬ አየዋለሁ

  • @user-hq4eg7fg2l
    @user-hq4eg7fg2l Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን እህቴ

  • @selamgebeye6306
    @selamgebeye6306 Před 3 lety +2

    መሢዬ የኔ የኋህ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ እንዳንች አይነት ቅን ሴት በህይወቴ አይቼ አላቅም ሌሎች እኮ የእውነታቸውን አይናገሩም

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c Před 3 lety +6

    በጣም በጣም በጣም ጎበዝነሽ እሽ እግዛብሄር የሰጠነን ፀጋ መንከባከብ መውደድ ጥሩነው
    ሰው ለሁማን ሄር በጣም በጣም ብዙ ብር ይገዛል ግን እደዚህ ውብ አይሆንም ድካምነው

  • @mamaybiruk4307
    @mamaybiruk4307 Před 3 lety +4

    Meski achin ayech enem eyareku new betam arif new be 10 wer weset wowo erzemolgnal bezetolgnal thank you 🙏 betam gelagelshgn eko ke human hair🤞🤞🤞🤞👍👍

  • @helenage4328
    @helenage4328 Před 3 lety

    መስኪዬ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ከዚ በፊት የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ ኣላውቅም ግን ኣሁን መጥቀም እጀምራለው 🙏🙏

  • @tegestesesiay9276
    @tegestesesiay9276 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ይስጥሽ መስኪዩ እሞክረዋለሁ ግን የተቀቀለው ነው ያለተቀቀለው ነው ለፀጉራችን ጥሩ

  • @atsedet7770
    @atsedet7770 Před 3 lety +3

    Do you put rice water every night and wash it off after a week?

  • @nesibabdu1281
    @nesibabdu1281 Před 3 lety +8

    መስኪዬ 8ቀን ሁሉ ውጭ ነው የምናደርገው ወይስ ፍሪጅ ማልቴ ካጠልልነው በኋላ ውሀውን

  • @mimidawit9385
    @mimidawit9385 Před 2 lety +2

    Thank you so much for sharing your experience konjo please if you could the Banana🍌 and avocado 🥑 treatment I haven't seen it before I would love to try all you show on as so please link in the below adreglen yen konjo Egzybher ykbresh thank you so much for your time and lessons you share with others 💕

  • @aishayasin7950
    @aishayasin7950 Před 3 lety

    መስኪዬ መልካም ሰው ነሽ እርጋታሽ ፀባይሽ ደስ ይላል በርቺ ለፀጉርሽ ማሻ አላህ ብያለው የሙዝና አቩካዶ ጀምርያለው ፀጉሬ ለውጥ አለው

  • @addistefera1889
    @addistefera1889 Před 3 lety +18

    Thank you so much my daughter's hair was like your old hair but I think this one will work... thank you👍💖💝

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 Před 3 lety +18

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለው you are so generous i will do what you showed me i wish if i new you before. Love you to the moon ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😌

    • @nebilamuhdinsaliya9805
      @nebilamuhdinsaliya9805 Před 3 lety

      Mndnew 10 neger mtkebatriw ke amet befit eyserashw video lay ye ruz wha be wer 2 bcha tetekemu sti neber ahun demo beken ken malet aygachm lemn lebrash bcha tasbiyalesh

    • @kinnyp.2095
      @kinnyp.2095 Před 3 lety

      @@nebilamuhdinsaliya9805 ትክክል ብለሻል ። የሩዝ ውሀ protein ስለሆነ የኔ ፀጉር አይወደውም ፤ አከረድደዋል ፤ እንዴት እንደሚያደርቀው ፤ ስለዚህ እኔ በወር አንዴ ብቻ ነው የምጠቀመው.....

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 Před 3 lety

    Thanks so much sweetie betam Des teyals 😘thanks 🇪🇷

  • @hawihawi5919
    @hawihawi5919 Před 3 lety

    መስኪዬ ይሄ የእሩዝ ውሃ የፊተኛውን የተበጣጠሰውን ፀጉሬን እንዴት እንዳስተካከለልኝ ተጠቅሜው በጣም ለውጥ አይቼበታለው thank you meski

  • @m.22s15
    @m.22s15 Před 3 lety +6

    feels like am watching mercy gono

  • @sitysalahedin6194
    @sitysalahedin6194 Před 3 lety +15

    መስኪ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን የሩዝ ውሀ አልተጠቀምኩም እሞክረዋለሁ

    • @rutalemseged00
      @rutalemseged00 Před měsícem

      እስካሁን ከሞከርሽው
      ሙከራሽ እንዴት እንደነበር ንገሪኝ

  • @afomiasolomon1141
    @afomiasolomon1141 Před 3 lety +2

    I like your response so much

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 Před 3 lety +1

    Tebarkiii.meski.🤝🙏🙌🙌♥️♥️

  • @afomiasolomon1141
    @afomiasolomon1141 Před 3 lety +7

    That's is so amazing 😍 I will try it. thank you for your advice 🙏 ☺

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 Před 3 lety +6

    ስታምሪ ማሬ አንችንም ስራሽንም ያምራል ከልብ እናመሰግናለን

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 Před 3 lety

    አምሰግናለሁበጣም ነው የተመችሺኝ ተባርክልኝ አህታችን

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Před 3 lety +10

    እስኪ. እሞክረዋለሁ. እህት. ጸጉርሽ ማሻአላህ. ነው.

  • @haymeyoutubehayme5984
    @haymeyoutubehayme5984 Před 3 lety +74

    ውይ ቅንነትሽ ጎልቶ ነው የሚታየው የምር ሰው ለይቱብ ብር ብለው ብዙ ነገር ይለፈልልፍሉ እውነት እዳንች ቅን ይቱ በር አላየሁም

    • @heransolomon9469
      @heransolomon9469 Před 3 lety

      የሩዝ ውሀ ተጠቅሜ ተነቃቀለ ውሸት ነው

    • @user-gl2ki7zy6k
      @user-gl2ki7zy6k Před 3 lety +2

      እና ላንች አልተመቸሽም ይሆናል ማማዬ

    • @user-gl2ki7zy6k
      @user-gl2ki7zy6k Před 3 lety +5

      እኔ በጣም ሮድቶኛል ሩዝ ያሳድጋል እነት ነው

  • @emebetabebe2773
    @emebetabebe2773 Před 3 lety

    መስኪዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ክሬሞቹን ቀን መቀባት ይቻላል

  • @selamhabesha
    @selamhabesha Před 3 lety

    Moral seteshing emokiralehu thank you my dear

  • @clubnet22
    @clubnet22 Před 2 lety +7

    How long can the rice water last? 2-3 weeks?

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv Před 2 lety +5

    ሽኩራን እህታችን እኞም ኢንሻ አሏህ ይንጠቀማለን

  • @hiwotand6281
    @hiwotand6281 Před 2 lety

    Tks so much.

  • @SaraSara-pq6dy
    @SaraSara-pq6dy Před 3 lety +2

    ጌታ ይጠብቅሽ ለውጥ አግኝቸበታለሁ

  • @mekdesmekuria8898
    @mekdesmekuria8898 Před 3 lety +4

    hi meski I have try it and my hair is growing tnx alot

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf Před 3 lety +21

    በረች ጨዋልጅ ነሸ አለህ ህደየዉንም ይሰጠሸ ተበረክቨ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 Před 2 lety

    መስኪዬ አመሰግናለሁ

  • @muzitabraham5794
    @muzitabraham5794 Před 3 lety

    Thankyou dear!

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před 3 lety +6

    Thank you Meski, I will try it. God bless you!

    • @annsaad1422
      @annsaad1422 Před 3 lety +1

      Would you please translate what she said in english? Just the ingredients, how , when and how many times? Thank you 😊

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety +20

    በጣም ጥሩ ነዉመሲኪየ እኔ በጣሞ ነዉ የተመቸኝ እኔ ደሞ ቅቅየ ነዉ የምጠቀመዉ ተባርክ ይጀሸን ይባርከዉ😍😍

    • @getacho5472
      @getacho5472 Před 3 lety

      እደትደትነየተጠቀምሺዉሹክበይኘበጣምፀጉሪይቆማመጣል

    • @mikdisstory4301
      @mikdisstory4301 Před 3 lety

      እውሀውን ውጭ ነው ምታስቀምጭው ችግር የለውም እስከ ሣምንት

  • @bruktyrose5900
    @bruktyrose5900 Před 3 lety +1

    Betam Enamseginalen Ehite Selamish Yebza

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 3 lety +2

    ተባረኪ🙏🏿

  • @itsme-et3cs
    @itsme-et3cs Před 3 lety +3

    As you said you're using Banana and Avocado treatment every week! the rice water as well every week?
    Or you're using all the treatments alternatively?

    • @user-zk3rp3bk7l
      @user-zk3rp3bk7l Před 3 lety +1

      why you speek to english?? she is from in ethiopia also she speaking to amharic ethiopian nanional language ok

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 Před 3 lety +3

    Meskiye konjo Thankyou so much I will try right now 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰😘😘

    • @homesweethome2995
      @homesweethome2995 Před 3 lety +1

      Asey eza bandierana🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚❤💛💙

    • @zizuweldu9672
      @zizuweldu9672 Před 3 lety

      @@homesweethome2995 Thankyou shekorina when you are looking at your country’s flag there are some feelings inside you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tamenedemissie782
    @tamenedemissie782 Před 3 lety

    thank u so muche really really good job

  • @amenasmena5199
    @amenasmena5199 Před 3 lety +2

    ያአላህ መስኪየ መቸነው የግባሪ ፀጉር የሚያድገው

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 Před 3 lety +12

    በጣም ነው እማመስግነሽ የኔ ውድ, ፀጉሬ ብ 5 ሳምንት በጣም ብዙ ለውጥ ነው ያየውበት ልጅሽ እድግ ትበልልሽ❤️

  • @Wyyaa
    @Wyyaa Před 2 lety +3

    wowwww amazing🙏👏👏👏

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před 3 lety

    እኔ ደስ ሰለምትይኝ እከታተልሽ አለሁ ከዛሬ ጀምሮ ፀጉሪን ለመንከባከብ ወስኛለሁ መስኪየ

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Před 2 lety

    Thank you so much God bless you it's true

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 Před 3 lety +14

    እውነት ነው በጣም ጥሩ ነው እኔ የምጠቀመው 24 ስአት ዘፍዝፌ ነው ትልቅ ለውጥ አለው

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Před 3 lety

      ቀቅለሽ ነው እማ

    • @wubetewalelgni2085
      @wubetewalelgni2085 Před 3 lety

      @@user-ot4ty5zc7v 24 ስአት አጥቤ ዘፍዝፌ ነው የምጠቀመው አልቀቅልም

    • @wubetewalelgni2085
      @wubetewalelgni2085 Před 3 lety

      @Yeshi Solomon አወ ለብዙ ግዜ ከተጠቀምሽው

    • @AliOmar-wm7hj
      @AliOmar-wm7hj Před 3 lety +1

      @@wubetewalelgni2085 እሺ እህቴ ተቀብተሽ ሳትታጠቢ ሳምንት ታቆይዋለሽ ወይስ ተቀብተሽ ትንሽ አቆይተሽ ትታጠቢያለሽ መልሺልኝ በእናትሽ ??

    • @wubetewalelgni2085
      @wubetewalelgni2085 Před 3 lety +1

      @@AliOmar-wm7hj ተቀብቸ 2 ስአትና ከዛ በላይ አቆይቸ እታጠባለሁ በሳምንት አንድ ግዜ እቀባለሁ

  • @banchibizuayehu9601
    @banchibizuayehu9601 Před 3 lety +4

    ውይ ጎበዝ በርች እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @rahmahusain704
    @rahmahusain704 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለንበጣምአሪፍነውእኔምበጣምነውየተመቸኝ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 2 lety

    Oh my gosh what beautiful hair meski

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +7

    ኡፍፍ ስወድሽ እኮ😘💖 ቪዲዮሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁለም

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 Před 3 lety +1

      Ehete befetereshi tebaberign ayteshi atelefi beteseb hugn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-qf2vo6nt8t
      @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +1

      @@ethioallinone9 እሽ እማ

    • @user-qf2vo6nt8t
      @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +1

      @@ethioallinone9 ግን ጠቃም ነገር የምታስተላልፍ ከሆነ ቤተሰብ እሆናለሁ

  • @zxc836
    @zxc836 Před 3 lety +12

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤️❤️❤️❤️
    እኔ ያሩዝ ውሃ በጣም አደረቃብኝ እና ቶውኩት

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 Před 2 lety

    Wow shikorina thanks 👍

  • @yoditshiferaw1869
    @yoditshiferaw1869 Před 3 lety

    Thank you dear 👏

  • @haregnedi4499
    @haregnedi4499 Před 3 lety +5

    መስክዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ውሌ ልክ እንደ ቅርብ ሰው ነው የማይሽ በዚላይ እርጋታሽ ናይላን ስታድግ እነግራታለው እናት በጣም ምርጥ ልጂ ናት ብዬ

  • @emutatube1898
    @emutatube1898 Před 3 lety +4

    Hulgizem siyalk ykefegnial kemr ene emtekemewu yhgniawun nbet gn siyaderkbgni tewukut slezih yhgniawun ejemralehu meskiye betam arayaye neshi lene wedshalehu eshi

  • @anditloveone2766
    @anditloveone2766 Před 3 lety

    What kind of shampoo and conditioner do you use

  • @mekdiyedingellij2096
    @mekdiyedingellij2096 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኬየ እጠቀማለሁ እስኪ የፊቴ በጣም ይበጣጠሳል

  • @user-hy9mu4st6c
    @user-hy9mu4st6c Před 3 lety +3

    ሠላም እማ ግን እኔ በሳምንት ነው ምታጠበው እና ሁሌም እየተቀባን እሥካ ሣምንት ባቆየው ችግር የለውም

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 3 lety +5

    መስኪ ፀጉሬ በጣም ለስላሳእና ሲስ ነው በዛ ላይ ከስር ጀምሮ ይነቃቀላል ምን ላድርግ ቢዛት ብቻ ነው የምፈልገሁ ቁመት አልፈልግም የሩዝ ውሃው ሁሌ ብቀባ ሳልታጠብ ችግር አለው ወይ?

  • @mngstdmk2687
    @mngstdmk2687 Před rokem

    ተባረኪ እህቴ😊