ፀጉራችንን ስንታጠብ እና ከታጠብን በኋላ በጭራሽ ማድረግ ❌ የሌለብን 10 🔑 ነገሮች never do when washing hair and after washing

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2024
  • ለምትሰጡኝ አስተያየት በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏 like, share and subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑኝ እጠይቃለሁ ❤

Komentáře • 88

  • @babanon9062
    @babanon9062 Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን የኔ መልካም እኛም እንወድሻለን በርቺልን ❤❤❤

  • @user-ne7ks6bg1s
    @user-ne7ks6bg1s Před 3 měsíci +2

    Thank you ❤❤❤gin conditioner le tsegur betam safely nw minim gudat yelam ehe yetwak nw

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n Před 3 měsíci +1

    Enamesginalen berry.....gin wuhd tekebiche sitateb ayilekim min ladirg

  • @tegestalemu3291
    @tegestalemu3291 Před 3 měsíci +1

    እኳን ደና መጣሽ እህት እናመሰግናለን

  • @fanfan1439
    @fanfan1439 Před 3 měsíci +2

    ጎበዝ በጣም ለውጥ ኣለው ❤

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 Před 3 měsíci +2

    ወዙ ሲያምር

  • @dagmedebebe
    @dagmedebebe Před 6 dny

    ጥሩ ነዉ

  • @golabeynigatu
    @golabeynigatu Před měsícem +2

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ የእውነት የኔ ፀጉር already damage honual ena banchi video new tenesh yetemelesew amesegnalew gin ahunm yekerewal please beziw keteyi atetefi aberetachin🥰

  • @LeenaAlain-bk7jo
    @LeenaAlain-bk7jo Před 3 měsíci +1

    Baharaharichi gobahazi🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @miilsancaalaa3562
    @miilsancaalaa3562 Před 3 měsíci

    Fekerr nesh eko yemer ❤❤❤❤

  • @EmebetHailu-xh7wc
    @EmebetHailu-xh7wc Před měsícem

    የኔ ማር ደስ ስትይ❤❤

  • @RahmaEbrahim-rh7pz
    @RahmaEbrahim-rh7pz Před 3 měsíci

    egnam enwedshalen yene sekur ekul eyadege aydelem mn ladrg

  • @b21e19
    @b21e19 Před 3 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቤሪዬ

  • @mulugetaaklilu7544
    @mulugetaaklilu7544 Před měsícem

    ፀጉሬይያያዛል❤❤❤❤❤❤❤በርችልኝ

  • @user-nt6vr3cp1m
    @user-nt6vr3cp1m Před 3 měsíci

    ene milish tsegure average keeler new bun yilal levator kelem bike bam ayizilignim tilekal min yishalal

  • @betibekele-pg5ur
    @betibekele-pg5ur Před 3 měsíci

    yalishewen aderegalew gin tsegure iyetebetatese ina iyetenekakele asechegeregn chalengunim aberesh naw yecheresekut

  • @user-de2pl5uh1q
    @user-de2pl5uh1q Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤በርች

  • @atf6232
    @atf6232 Před 3 měsíci

    ለሚነቃቀልና ከሇላ አላርግ ላለ ንገሪኝ የተናገርሺው በሙሉ ትክክልነው በርቺ

  • @mahdergetachew9731
    @mahdergetachew9731 Před 3 měsíci +1

    Eshi kbat stikebu wha atargu alshin gn edet marg edaleben anegrshinm wys besamnt 1becha nw mnkebaw?kalhones edet enkeba?kebatis besamt sent gize enkeba?kechalshi betimelshlgn des ylegnal 🙏

  • @AbeniTarik-bg2lf
    @AbeniTarik-bg2lf Před 16 dny

    Sis tsagur indet mabzat yichilal

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w Před 3 měsíci +2

    ልክናሺ እኔ ኮንዲሺኔሩን ስታቃም ayimachigimi ሁሉም የታናጋርሺዉ አይቻ ሎ ahuni እራሱ ድርቂ ብሎሃል ልክናሺ amasaginalo silamikirishi

  • @mesayayenew2060
    @mesayayenew2060 Před 3 měsíci

    Ewent new enm weha ayemechegnem

  • @TsionAbye
    @TsionAbye Před 12 dny

    Ena degmo ye erozmeri water hule madreg chgr alew

  • @GenteHeyl
    @GenteHeyl Před 3 měsíci +4

    ሳብስክራየብ ግበራለይ ኣሕዋተይ ጀማሪት እየ😍😍😍😍😍

  • @GenetfenegFekede
    @GenetfenegFekede Před měsícem

    Yene tsegur betam Derek new min ayinet kibat litekem please please please please

  • @Heavensami
    @Heavensami Před 3 měsíci

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ❤ እኔ ምለው ቤብይ ኦይል የ እረት ለ ታላላቆች ኣሪፍ ነው?

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Před 3 měsíci

    የሩዝ መር እና የቅርፉድ ቅባት በ2ቀን በ3 ቀን መጠቀም እችላለን እወድሸ

  • @user-nn2nk6fj3f
    @user-nn2nk6fj3f Před 3 měsíci

    Bdreku tsgur mabter tru aydelm

  • @user-bb4oy7wu5i
    @user-bb4oy7wu5i Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ tabarki

  • @TsionAbye
    @TsionAbye Před 12 dny

    Koy kbatu keyet ymetal 600 ena 700 birr eyetebale

  • @Betilove-v7z
    @Betilove-v7z Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Betilove-v7z
    @Betilove-v7z Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-zl2te3gt4j
    @user-zl2te3gt4j Před 3 měsíci

    እኔ እስትሻወር እጠቀማለው በርጥቡ ዝም ስለው እራስ ምታት እያመመኝ ስለርበሽኝ

  • @AlemMolla-vz6lh
    @AlemMolla-vz6lh Před 2 měsíci

    እህቴ እምት ሰሪያቼው ቅባቶች በጣም ቆንጆናቸው ግን የኔ ፀጉር በጣም ደረቅነው ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ምከሪኝ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @amuti3541
    @amuti3541 Před 2 měsíci

    ከዶፍ ሳሙና ዉጭ ባለ ሳሙና መጠቀም እንችላለን ወይ

  • @HelenSheferaw-k7x
    @HelenSheferaw-k7x Před 5 dny

    ለሚነቃቀል ፀጉር ምን ላድርግ የኔ ውድ

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 Před 3 měsíci

    አር የኔ ፀገሬ አያደገም ምን ላደርገ

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 Před 3 měsíci

    😍😍😍😍🙏🙏

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj Před 3 měsíci +5

    በርቺልኚ ግን እኔ ስታጠብ እያበጠርኩ ነዉ የምታጠበዉ እና ችግር አለዉ

    • @user-oz7vf4tm4u
      @user-oz7vf4tm4u Před 3 měsíci

      እኔም ግን በጣም ነው የሚሰባበረው

  • @Kadijakadija-li2oe
    @Kadijakadija-li2oe Před 3 měsíci

    በርቼን ቆንጅት ኡፍ እረ ቀናሁ ፀጉር የለኝም እኔ ምን ላድርገው

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 3 měsíci +6

    እኔማ ወላ ሻምፖ ወላ ኮንድሽነር ከቆምኩ ሶስት ወር አለፈኝ በሳሙና ነዉ ምተጣብ መሲ ስተዋራ ሳምቻት ጸጉሬ ድርቅ ሲልብኝ ሻምፖ ተውኩ ተዉኩ ግን ማሻአላህ ለዉጥ አለዉ ቤሪዬ አንቺ ደሞ ብርታቴ ነሽ ብልሽ የንስብሻል

    • @JMm-qz7dp
      @JMm-qz7dp Před 3 měsíci +1

      እኔም ሳሙኒ ነው የምጠቀመው ዋው ነው መሲ ተከታትይ ለውጥ አለው

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 Před 3 měsíci

      በምን ስሙና ልሞክር ? እኔም ሽቦ ልቶው አስቤ ነበር​@@JMm-qz7dp

    • @HayatRameto-nh1zn
      @HayatRameto-nh1zn Před 3 měsíci

      ምን አይነት ሳሙና??

    • @JMm-qz7dp
      @JMm-qz7dp Před 3 měsíci

      @@HayatRameto-nh1zn ነጭ ዶፊ

    • @HayatRameto-nh1zn
      @HayatRameto-nh1zn Před 3 měsíci

      @@JMm-qz7dp እሺ እህት አመሰግናለሁ 💝

  • @EyarusTasfa
    @EyarusTasfa Před 3 měsíci

    Mn,aynat,kah

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w Před 2 měsíci

    ውዷ እኔ ጸጉሬ እረጅምና መካከለኛ ልስላሴ ነበረው ግን ወደሳኡዲ እንደመጣሁ ሶፍት እሚባለውን ተቀባሁ ሲቀብጡ አይቼ እዳረቦቹ እንዲሆንልኝ ብዬ ያንን እረጅሙንና ለስላሳውን ጸጉሬን አጣሁት አሁን ቁሉሎ ሆኛለሁ እንዴት ልመልሰው ንገሪኝ እና ለብዙ አመታት በሙቅ ውሀ ነበር እማጥበው ያለሁበት ቦታ ብርድ ስለሆነ እና በጣም ነው እሚሰባበረው ከነቁመቱም ይመዘቃል በዚህ ላይ ውሀ ከነካው እስርስር ይላል እባክሽ መፍትሄ ካለሽ ካአላህ በታች

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiopJ-od2hp
    @HiopJ-od2hp Před 27 dny +1

    ቤርየ ትለያለሽ

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Před 3 měsíci +1

    .እኔሁሌቅርፉድእናየስጋመጥበሻእጠቀማለዉእሱችግርአለዉ

  • @user-sf6ku7lj8h
    @user-sf6ku7lj8h Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤👍👍👍💋💋

  • @rahelkebede6222
    @rahelkebede6222 Před 3 měsíci

    አረ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ጫፉ በጣም ይየያዛል ምን እደሆነ ንገሪኝ

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před 3 měsíci +2

    እኔ ፅጉሬን እከባከባለሁ ግን ምክነያቱ ምን እደሁ አላቅም በጣም ነው የሚመዘዘው ልክ ወንዝ ላይ የሚበቅል ሳር ሲንቀል ይናገራል አይደል የኔም ፀጉር ገና ማበጠሪያ ሳላነሳ በጀ ስነካው ውስጡን እጀላይ እደት ተመዞ እደሚወጣ በጣም ነው የምር እምቃጠለው እስኪ መላ በሉኝ መፍትሄ ያላችሁ
    ትዝ መሪና ቁርፍድ ውሃ እጠቀማለሁ ሳበጥር
    በሳምንት አደየ ሂና
    """"""""""'''''''''''''እሩዝና ተልባውን ቀቅየ ፈጭቸ እቀባለሁ
    በሳምንት ደሞ የተደበላለቁ ዘይቶችን እቀባለሁ
    በሳምንት አደየ የተልባውን ጀል
    በወር 4ግዜ ይህን እጠቀማለሁ
    ፀጉሬ ደረቅ ነው በተፈጥሮው ዘይት የለውም ስለዚህ ሳበጥር ውሀ እየረጨሁ ነው ግን እደ ጉድ ነው የሚመዘዘው😢😢😢

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před 3 měsíci +1

      እንደሚመስለኝ ፀጉርሽ 10 ጊዜ መነካት አይወድም.. ስለዚህ ማድረግ ያለብሽ ታጥበሽ በቅባት ቁጥ ጥር ተሰርተሽ ለ2 እስከ 3 ሳምንት አትንኪው። ፀጉርሽ በየሳምንቱ ስትነኪው ይቆጣል እና ቁጥ ጥር ተሰርተሽ ተይውና እርፍ ይበል።

    • @zebibaalyu
      @zebibaalyu Před 3 měsíci

      ምን አልባት ከዚህ ሁሉ እማይስማማሽ ሊኖር ይችላል እኔ ተልባ ከአብሽ ጋር ሞክሬው በጣም ተነቃቀለ ብኝ ተልባው ብቻውን ግን ይስማማኛል ስለዚህ እሚስማማሽን ምረጪ

  • @user-hd6gs4fh5o
    @user-hd6gs4fh5o Před 3 měsíci

    ጸጉራችንን በስንት ቀን መታጠብ አለብን

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 3 měsíci

    እኔእይታጠብኩ አበጥረዋልሁ ብዙይወጣል

  • @Beti-ww7vw
    @Beti-ww7vw Před 3 měsíci

    yeginbar tsegur

  • @user-ov3pi9zm3b
    @user-ov3pi9zm3b Před 3 měsíci +1

    ጉጪሽ ዴስ ሲለኝ😅

  • @ElshadayY-dk9nf
    @ElshadayY-dk9nf Před 2 měsíci

    ከፊት ለሚገባ ፀጉርስ በናትሽሽ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 3 měsíci +1

    ኧረ ወገን ፀጉሬ ይሸበሸባል ምንደነው??

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 3 měsíci

    ለኔ ጸጉር ጣለቱ እስትሽዋርና መታኮስ እፍ ጣለቱ ነዉ በቃ

  • @TekabeTsegaye-hv5js
    @TekabeTsegaye-hv5js Před 2 měsíci +6

    ኮንዲሽነር አትጠቀሙ ነው ያልሽው ? ትቀልጃለሽ ያለኮንዲሽነር ከታጠብኩ ሳበጥረው ማበጠርያው ፀጉሬ ውስጥ ነው የሚቀረቀረው እንኳን እኔ አንቺ እራሱ ያለኮንዲሽነር አትታጠቢም

    • @EmebetHailu-xh7wc
      @EmebetHailu-xh7wc Před měsícem

      እውነት ነው 😂

    • @naqawanawaea
      @naqawanawaea Před měsícem

      እዉነት ከሆነ እኔ ሻንፖ ብቻ ነዉ የምጠቀመዉ ፀጉሬ በጣም ብዛት አለዉ ከምንም በላይ መስተሻወር ካላደረግሁ እሽ አይለኝም ነበረ አሁን ግን ዉህድ የቅርፉድ ቅባት ከተጠቀምሁ ቡሀላ ለዉጥ አለዉ መስተሻወርም አላደርገዉም ሸቃላም ስለሆንኩ ችግር የለዉም ስለማልወጣ ስለዚህ ኮድሽነር ብታቆሙ ጥሩ ነዉ ቅባት ነገር አስለምዱት

    • @tsegiedessie3517
      @tsegiedessie3517 Před 27 dny

      እውነቶነው ትሪትመንት የሙዝ የአቦካዶ እና የሚስማማሽን ቅባት ተቀብተሽ ስትታጠቢ በዱሩ ታጠቢ እመኝኝ ለውጡ ይገርምሻል

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 27 dny

      ​@@tsegiedessie3517ዱሩ ምንድነው አብራሪልን እህታችን

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Před dnem

      እስኪ አሰራርሽን ንገሪኝ ውደ​@@naqawanawaea

  • @user-lg3oc5gm5g
    @user-lg3oc5gm5g Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤