ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024
  • #Splitends #viral #beautiful #hair #video #hairgrowth #youtube #beauty #haircare
  • Zábava

Komentáře • 382

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 Před 5 měsíci +44

    “እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
    - ራእይ 1፥7
    “መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
    - ራእይ 22፥17

    • @user-vg1ki6ic6i
      @user-vg1ki6ic6i Před 3 měsíci

      Mendenew

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před měsícem

      ​@@user-vg1ki6ic6iየእግዚአብሔር ቃል ነዉ። ኢየሱስ እንደሚመጣ አያዉቁም እንዴ?

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Před měsícem

      አሜን ሙሽራችን ኢየሱስ በክብር ታጅቦ ይመጣል።

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Před 5 měsíci +39

    መስኪዬ እህቴ እውነት ነው መንታውን ብቻ መቁረጥ ነው የኔ ብርታት እኔ ሁልግዜ መታጠብ ስፈልግ ውህድ ቀብቼ ነው ግን ያንቻን ቪድዮ እያየሁ ነው የምቀባው በጣም ለውጥ አለው❤🙏 እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ

  • @AsterEthd
    @AsterEthd Před 5 měsíci +19

    እውነት ለመናገር እንዴት እንደ ማመስግንሽ አላቅም በምክርሽ ሁሉ ተጠቅሜበታለው እንዳውም ያለውን ለውጥ ፎቶ ብልክልሽ እራሱ ደስ ይለኛል ክበሪልን እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እናመሰግናለን ውዴ❤❤

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 5 měsíci +2

    ተባረኪልኝ መስዬ

  • @enusus2700
    @enusus2700 Před 5 měsíci +6

    መሰኪየ አውነተኛዋ ሴት ምክርሽ ሁሉ ጠቅሞኛል ኑሪልን ዘመንሽ ይባረክ

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን መስኪዬ😍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +14

    መስኪዬ እናመሰግናለን የኔስ ፀጉር በተፈጥሮ ክሩ ስስስ ስለሆነ ይጣጠሳል ብዛት የለውም ቁመት ድሮም ምንም አይልም ትንሽ መንከባከብ ከጀመርኮ ጀምሮ ደሞ ለውጥ አለው ኢሄን ማጠርያም ገዝቻለሁ ስስ ቢሆንም ጫፉ ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር ሌላው ከፊት ከግንባሬ ጎን ለጎን ገባ ያለ ነው ከበፊት ባዶ ነው አሁን ላይ ትንሽዬ ለወጥ እሱም አለው በተረፈ ከላይ ያልተሰጠ ኬት ይምጣ እያልኩ እራሴን አፅናናለሁ😂 ጭንቀት ቀንሻለሁ ሰላጣ ድሮ የማልበላ አሁን ፍራፍሬ ማዳም ቤት የተገኘ የተሰራ አያልፈኝም ስልሽ😂 እንቅልፍም ሚዲያ ላይ የማቃጥላትን ጊዜ ቀንሼ ጥሩ ሰዓት መተኛትም ጀመርኩ ኢቺን ኮሜንት የማዳም ቅመሞችዬ ለእናንተ ጠቃሚ ናት ነገር ከሚባሉት ራቁና ምግብ ብሉ ቂም አትያዙ ይቅር በሉ ባላቹ ፈታ ብላቹ ነሩ የሚጨንቃቹን ለፈጣሪ በእንባ ንገሩ ጨርሻለሁ❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን መስክየ ❤❤❤🎉🎉

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 5 měsíci

    ተባረኪ መስኪዬ❤❤🎉

  • @user-wk4hr6bi6z
    @user-wk4hr6bi6z Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን

  • @AlemtsehayeAbera
    @AlemtsehayeAbera Před 2 měsíci

    መስክየ እናመሰግናለን

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 5 měsíci

    Thank you for the advice

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን መስክዬ ብአች የምታደርጊውን በመከተል ለውጥ አይቻለው ፈጣሪ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ እስከነቤተሰብሽ

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz Před 5 měsíci +1

    እኅታችን መስኪየ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ምርጤ❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን

  • @feker122
    @feker122 Před 5 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሽ

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Před 5 měsíci +3

    መስኪዬ ስወድሺ አላህ ይጠብቅሺ እስከልጆችሺ❤❤❤

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 Před 5 měsíci

    Thank you Meskiya❤❤🙏🙏🙏

  • @fenetsol3725
    @fenetsol3725 Před 4 měsíci

    Meskiye anchi eyayehu betam teskure betam adigolegale fetari yebarkish ❤

  • @TsinatTsinattsegaye-xj1ko
    @TsinatTsinattsegaye-xj1ko Před 5 měsíci +8

    የምር ፀጉሬ የተስተካከለው ባንቺ ምክር ነው ፈጣሪ ይባርክሽ መስኪ 🌺💞

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Před 5 měsíci +2

    Thanks

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Před 5 měsíci

    Thank you

  • @judidulla1932
    @judidulla1932 Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን ቆንጆ❤

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Před 5 měsíci

    God bles You meskiyee❤❤❤❤

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 Před 5 měsíci

    ትክክል ነሽ እኛ በየቀኑ ነው እምንታጠበው

  • @user-qt9uj6sh6b
    @user-qt9uj6sh6b Před 4 měsíci +1

    መስኪዬ አቤት እርጋታ ስርአት ስወድሽ እኳ ያንቺን ትሪትመንት እየተጠቀምኩላት የልጄ ፀጉር እንዴት እንዳደገ በርቺልን ኑሪልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senya1muslim
    @Senya1muslim Před měsícem

    thank you very much💐💐

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Před 5 měsíci

    እናመሰገናለን እህቴ

  • @lensaabdisa
    @lensaabdisa Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ you're the best youtuber.

  • @abebafirew2937
    @abebafirew2937 Před 5 měsíci +1

    መስኪ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 5 měsíci

    የኔ ውዴ አመሰግናለው ❤❤

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 Před 5 měsíci +2

    የኔ ውድ ያንቺን ማክስ ነው ምጠቀመው ለውጥ እያየሁበት ነው ቁመት ባይጨምርም በጣም ተፍታታቷል ፀጉሬ ተባረኪ

  • @rahmet1294
    @rahmet1294 Před 4 měsíci +1

    መስኪ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ድሮ ነበር በጣም ምከታተልሽ አውን ላይ ከስልኬ ብዙ ስለራኩ አልከታተልሽም🥰🥰 ያድጋል ግን አያድግም የተባለለት ነኔ ፀጉር ነው የዛሬ 3 ኡመት በነበረን ቆይታ ፀጉሬ ብዙ ለውድ አይቼበታለው በመጠኑ አውንም አለ እንክብካቤ ነገርግን መበጣጠስና መን መፍትሄ አጥቼለት ነበር እና አዳንድ ቀጭ አርጉት ስቲ ነበር 😂መች ልጨርስ ፀጉሬን ብዛቱን ማአሻአላህ 2ሰው ይሆናል ቁመት ግን ብዙ አይደለም ምክንኛቱም በጣም ነው ሚበጣጠሰው😢

  • @user-yp6sk4uj6u
    @user-yp6sk4uj6u Před 5 měsíci

    Yna
    Wed
    Tbarkee🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d Před měsícem

    እናመስግናለን ውዴ❤❤❤

  • @kadidebebe3034
    @kadidebebe3034 Před 5 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Před 5 měsíci +1

    ማራምን እኔ በጣም ዲክም ብሎኛ የሰዉቤት እፍፍፍፍ ስደት መስኪየ የኔዉብ❤❤❤❤

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 5 měsíci +2

    የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽልን❤

  • @senitufaa1284
    @senitufaa1284 Před 5 měsíci +4

    መስኪ ስለ ካክስ ጥቅም አና ጉዳት ንገሪን pls ?

  • @MulualemShow
    @MulualemShow Před 5 měsíci +1

    እሬት ሽንኩርት ጥሩ ነው

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 Před 5 měsíci

    Tebarek ❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 5 měsíci

    ዋውውው የኔልዩ ፀጉሮ እያደገ ነዉ እርሜ ላች የኔ ሠልካም❤❤❤

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Před 5 měsíci +1

    መስኪዬ የመንተረስ ነገር አይጠየቅ ደሞ ፀጉሬ አንገቴን ሲነካኝ የሚዎጋኝ ነገርስ😂😂 የናይላዬ ማሚ በጣም አመሰግናለሁ እንዳልሽዉ ለማድረግ እሞክራለው ❤❤

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 5 měsíci +3

    መሲዬ መጣም ነው የማመሰግነው የምሬን ነው ሳበጥር መድር በመሉ ነበር የሚሞላው አለማመሰገን አልችልም ውድዬ ፈጣሪ ይሰጥልኝኝ

  • @almazmelese658
    @almazmelese658 Před 5 měsíci

    Meskiye yene konjo yene melkam edmena tena abzto yestesh fetari ❤❤❤ meskiye tsigure betam ynklali ena mldtgw

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 5 měsíci +6

    አሜን! እህቴ አቤት እኮ ስለ ፀጉር የምታሳያቸውን እንዴት እንደምወደው ደግሞ እንዴት እንደምጠቀምበት እናመሰግንሻለን ኑሪልን!

  • @gddhchbvh6334
    @gddhchbvh6334 Před 5 měsíci +1

    አመሰግናለሁ መስኪየ ❤የኔም ፀጉሬ መንታ ነው በጣም ነው እሚረግፈው ባበጠርኩት ቁጥር ብዛት አለው ግን አያድግም መንታ ስለሆነ ነው መሰለኝ

  • @Saraha2459
    @Saraha2459 Před 5 měsíci +3

    አረጅም እድሜ ከልጆችሽና ከባለቤትሽ ተመኝቸልሻለሁ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @yoditbezabh4671
    @yoditbezabh4671 Před 2 měsíci +1

    በጣም አሪፍ ነው ብሉ ማጂክ በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ❤

  • @merryasrat-hw5zu
    @merryasrat-hw5zu Před 5 měsíci

    Meskiyeeeee betam akebrsh alehun mekreshen tseloteshen endyet endet endemwedsh ehtye tebereki Fetari abzeto tsega yabzalish

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Před 5 měsíci

    የኔ ወረቅ ተባረኪልኝ መሰክየ የእኘ ብረታት በጣም ነው የምወድሺ በጣም ነው የማከብረሺ 🌹🌹🌹🥰🥰🥰💕💕

  • @graceotube1305
    @graceotube1305 Před 5 měsíci

    Meskiye congra for 500k❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Před 3 měsíci

    Betam enameseginalen meskiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @sarondagnnet8275
    @sarondagnnet8275 Před 5 měsíci +6

    I don't know if you are going to read this but you need t know that you are doing a good job. I was depressed a year before , when I watch your videos I was so motivated to take care of my hair, you helped me through it thank you meskiye🙏🏼💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 5 měsíci +1

      I’m so happy to hear this. Keep going.💕💕💕

  • @imobilezr8759
    @imobilezr8759 Před 5 měsíci

    ❤❤❤ yen wde

  • @user-nm9kf9lg7y
    @user-nm9kf9lg7y Před 5 měsíci +5

    የኔ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 5 měsíci +1

    መስኪ ፍልቅልቅ እንኳደህና መጣሽ ነኤላ ልጆችሽ ደህናናቸዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Před 4 měsíci

    እኔም አዷነኝ ይህ ማበጠሪያ ካንች አይቸ ገዝቸዉ ጠቅሞኛል 👍👍👍

  • @meklittiruha9793
    @meklittiruha9793 Před 4 měsíci

    gobeze berch enamesegnalen

  • @TgGebera
    @TgGebera Před 5 měsíci

    ደስ ስትይ ዉዴ ደግሞ ምስጋናሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ

  • @user-ju2ho5tc4r
    @user-ju2ho5tc4r Před 4 měsíci

    የኔ ልዬ ወድድድድድ ❤❤😍😍😍

  • @user-kg5jo3rf8h
    @user-kg5jo3rf8h Před 5 měsíci

    Congra 500 gabtoshal

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ እህት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn4xt7bs6w
    @user-wn4xt7bs6w Před 5 měsíci

    መሰኪየአላህይጨምርልሺከዚህምበላይዉድየ

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq Před 5 měsíci +1

    መስኪየ እኔን በምትሰሪው ሁሉ በጣም ተጠቅሜ ኣለሁኝ እግዝኣብሄር ይስጥልኝ !!🥰🥰🥰🥰

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-ge6qe6gv6s
    @user-ge6qe6gv6s Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ wow

  • @martateshome7559
    @martateshome7559 Před 5 měsíci

    Betam new yemiwodshe meskiye rejim edime ena tena hulem emegnlishalew kene betesebochishe❤❤❤

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před 5 měsíci

    መስኪዬ ማር❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ማማዬ❤❤በክርስቶስ ፍቅር እወዲሽለኹ💋

  • @MedinaAbdulkadir-pm6ub
    @MedinaAbdulkadir-pm6ub Před 3 měsíci

    Video asatri betam rezhim nw

  • @user-lh7ww7on5y
    @user-lh7ww7on5y Před 5 měsíci

    tbreklng yene wudddd ♥️♥️♥️♥️

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha731 Před 5 měsíci

    ❤❤

  • @user-cc4gs2ip2f
    @user-cc4gs2ip2f Před 5 měsíci +1

    ❤❤🙏

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤የኔ ልእልት የናይሉየ እናት ቴኪው 😢😢 ደቦሽየ ስወዳት እኮ

  • @KisanetyimerKisulove21
    @KisanetyimerKisulove21 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤yeni wud enakbersh alen nurelijen yeni enattttt

  • @user-kw7hr2tc6g
    @user-kw7hr2tc6g Před 3 měsíci

    የኔውድ እግዜአቤርይባርክሺ ምስጊን

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 5 měsíci +3

    እኔም አንቺን አይቼ ነው ይሄንን አይነት ማበጠሪያ የገዛውት በጣም አሪፍነው❤❤

  • @RahelNega-my4em
    @RahelNega-my4em Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 5 měsíci

    አሜን፫ ሰላማቹ ይብዛ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች. መስኪዬ የኔ ፀጉር ምንም ቅባት አይጠጣም ምን ላድርገዉ😢

  • @user-bm8ol1th3t
    @user-bm8ol1th3t Před 5 měsíci +2

    Yene tsegure sayadige yehoneche lije tseguran temelitawe ahun mn enidemiyakile

  • @sadazeyad9643
    @sadazeyad9643 Před 5 měsíci

    መስኪየ፡የኔዉድ፡ስወዲሽእኮ

  • @mushulud7943
    @mushulud7943 Před 5 měsíci

    Please can you share the link of hair brush

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Před 5 měsíci +6

    መሰኪ ልዩ ፍጥረት

  • @zamuzamu858
    @zamuzamu858 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤anaa dhufuu

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 5 měsíci

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @frelovefretube
    @frelovefretube Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 Před 5 měsíci +2

    መስኪዬ የኔ ልዩ ቃል የለኝም እኔ አንችን ስከታተልሽ ከአምስት አመት በላይ ነው ለውጥ አለው ፀጉሬ ብዙና ጥቅጥቅ ያለና ጭፍርግ ነበር አሁን ግን ለስልሶልኝ እርዝመቹም ጨምሯል አላህ አንችንም ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ያሰብሽውን በጎውን ነገር ሁሉ አላህ ይስጥሽ እማ

  • @NuraJamal-ge9tx
    @NuraJamal-ge9tx Před 5 měsíci

    መስኪዬ ለፀጉር የቡሩሽ ማበጠርያ ብንጠቀምስ

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 Před 5 měsíci

    መስኪዬስወድሽ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Před 5 měsíci +4

    አይ መስክዬ ብሉማጂክማ እድሜ ላንቺ ይበል ዋጋው ተሰቀለ ማርያምን የማስታወቅያ ላንቺ መክፈል አለባቸው❤❤❤❤

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 5 měsíci +5

    በጣም ጎበዝነሸ ውዴ የምትሰሪያቸው ቢዲዬዎች እጅግ አሰተማሪእና ጠቃሚ ናቸው በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc5ke6np8u
    @user-vc5ke6np8u Před 4 měsíci

    የኔወድመልሽ

  • @beetyube
    @beetyube Před 5 měsíci

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መልካም እሴት ነሽ እኔም አንች በቻ እይትክታትልኩኝ ነው ፀጉር ያደገልኝ ውዴ አመስግናለን🎉

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤👍🏼👍🏼

  • @user-ly6ve1dm8v
    @user-ly6ve1dm8v Před 4 měsíci

    መንታ ፀጉር በጣም ነው ያሰቸገረኝ አቦካዶ እና ሙዝ እቀበዋለሁ ምንም ለውጥ የለውም ተሰባባብሮ ሊላቅ ነው