ምርጥ 2 አይነት የሮዝመሪ የሩዝ ሬት ቅርንፉድ ትሪትመንት/ use this every day and see the miracles hair

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2023
  • #meskitube #hairgrowth #ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 540

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před rokem +76

    በሁሉም ቪዲዮዎቼ ፀጉሬ ይነቀላል የሚል ኮመንት ስላለ ውስጣችን ሰላም ካልሆነ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት የቫይታሚን እጥረት ሌሎችም ካሉ ምንም ብናረግ ለውጥ አናገኝም ስለዚ ዋና ውስጣችንን አስተካክለን በእንክብካቤው ደሞ በቀላሉ ለውጥ እናያለን ድንገተኛ መነቃቀል መሳሳት ሲያጋጥማቹ እንደዚ በየቀኑ የምንጠቀማቸውን ነገሮች ብትጠቀሙ ለውጡን ያፋጥነዋል ውህድ ሳምንት ጠብቀን ስለምንቀባ❤❤❤❤

    • @user-nt6tf5wc7i
      @user-nt6tf5wc7i Před rokem +3

      መሲ የኔ ውድ ሁለት ጥያቄ አለኝ
      1/ደብል አምላ ቅባት ያሸብታል አሉኝ አንዳንድ ሽበት አስቸግሮኛል ሌላ እንዳይወጣ ምን ላድርግበት
      2/የፌት እስቲም ገዝቼ ነበር አና ጥሩ አይደለም አሉኝ ምን ላድርግ የኔ ውድ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +2

      @@user-nt6tf5wc7i
      አምላ ቅባት ብዙ ግዜም ባይሆን አንድ ሁለት ግዜ ገዝቼዋለው ምንም ሽበት አላወጣብኝም ከመሰለሽ ግን ቀይረሽ እይው ስቲም እኔም አይስማማኝም ቢያስፈልገኝም እንኳን በቤት ውስጥ ውሀ ነው ምጠቀመው

    • @user-nt6tf5wc7i
      @user-nt6tf5wc7i Před rokem +3

      @@meskitube16 አመሰግናለሁ መስኪ ወላሂ እኔ ይሄው አንቸን እየተከታተልሁ ፀጉሬ ተስተካካለልኝ ፀጉሬ ብዙም እረጅምም ነበር ግን ይበጣጠስብኝ ነበር ስለምታደርጊው ሁሉ አመሰግናለሁ ❤❤🍫🍫

    • @fikrlegs6491
      @fikrlegs6491 Před rokem +2

      መስኪ ቪዲዮዎችሽን ሁሌ እከታተላለሁ ፀጉሬ ብዛቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ጫፉ በጣም ይደርቃል እና ለማስያዝም ያስቸግረኛል
      እና ግማሽ በግማሽ ልቆረጠው ወይስ ሌላ መፍትሔ አለ
      ፀጉሬን ማሳደግ ብፈልግም እጅግ ብዙ፣አመዳማ ከለር እና ደረቅ ነው
      መስኪዬ እባክሽ ምላሽ ስጪኝ 😣😣

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +2

      @@fikrlegs6491 በፍፁም ፀጉርን መቁረጥ መፍትሄ አይሆንም ተመልሶ ያው ነው የሚሆነው በእርጥቡ ጭቃ ቅባት ቀቢው ልስልስ አርገሽ 4 ቦታ ቁጥርጥር ስሪው በየቀኑ እያየሽ በቅባት አለስልሽው እስኪለምድ አንዴ ከለመደ ልስልስ ያለ ይሆናል

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Před rokem +57

    የመዳም ቅመሞች መቸ ከጪቀት ወተን እቅልፍ የለ መሲዬ አላህ ከነልጆችሺ አላህ ይጠብቅሺ

    • @shewareg7780
      @shewareg7780 Před rokem

      እዉነትሺ ነዉ ዉደ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@shewareg7780 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 Před rokem +2

      አይዟችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ካሰባችሁት ያድርሳችሁ

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Před rokem

      እውነትነው እኔማ ከ4 5 ሰአት በላይ አይወስደኝም

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 Před rokem

      ትክክል ልክእንደኔአይነቱ ወይኔ ለሊት 3 ሠአት 2 ሠአት 4 ረሥንቱ የምተኛው ልጅ መያዝ የትም ሢዞሩ ወይንም የሆነ ነገር ያጋጥማል አመሻለሁ በጥቅሉ ሢነሡም ለቅሦ ኤጭ አሁንሥ ከትንሸ ጊዜ በመላ ሀላሥ የእውነት ፀጉር የሚያድገው መቀባት ብቻአይደለም

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መስኪዬ ተባረኪ

  • @sewharegtiruneh31
    @sewharegtiruneh31 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +3

    አመሰግናለሁ መስኪዬ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ሁሌም እያበበ ነው❤❤❤

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před rokem

    መስኪዬ ተባረኪ የኔ አንደኛ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @hikmanuru304
    @hikmanuru304 Před rokem +2

    Tnx meskiye

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 Před rokem +2

    እናመሰግናለን መሰኪ መልካም ምሸት

  • @qamerhusen6145
    @qamerhusen6145 Před rokem +1

    እናመሰግን ሙስኪየ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem +28

    የኔ ውድ መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ የእራሴ ኑሮ መኖር ጀምሬ የፈለኩትን ግባት አጊቼ ይሄን ሁሉ ማደርግበት ቀን እየጠበኩኝ ነው እግዚአብሔር #ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +18

      እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ሀሳብ ሞልቶልሽ በደስታ የተሞላ ያርገው ህይወትሽን እማ ሁሉም ያልፋል ❤

  • @SeidaMehamed-fm7sn
    @SeidaMehamed-fm7sn Před 11 měsíci

    መስኪዬ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 Před 9 měsíci

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነሽ🎉❤

  • @user-be5go6si2f
    @user-be5go6si2f Před rokem +4

    ማስኪ እህቴ እናመሰግናለን በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬን ታደግሽልኝ

  • @solomongetnet4747
    @solomongetnet4747 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ayaanmohammed8498
    @ayaanmohammed8498 Před rokem +17

    መልካም ሰው 🥰🥰🥰

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Před rokem +12

    የኔ ውድ ታባረክ ሠለም ጤና ፍቅር ከንች ገር ይሁን

  • @Tube-cb5fs
    @Tube-cb5fs Před rokem

    እሺ እናመሰግናለን 😘

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před rokem +3

    መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው ተባረኪ

  • @fetiyaadem1951
    @fetiyaadem1951 Před rokem +6

    Amesgnalew meskiye tsegure betam eytenekele aschegrogn nbr🙏

  • @yanitdawit8010
    @yanitdawit8010 Před rokem +2

    መስኪዬ በጣም ነው ማመሰግንሽ የኔ ፀጉር በጣም ተጎድቶ ነበር ግን ያንቺን ቪዲዮ ማየት ከጀመርኩ ከዛሬ 3 አመት ጀምሮ በጣም ተለወጠ ረዘመ ብዛት ጨመረ እናም ይሄ ሁሉ ባንቺ ነው እና በጣም አመሰግናለሁ።

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Před rokem

    እናመሰግናለን🙏

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Před rokem +2

    መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @abaaba1950
    @abaaba1950 Před rokem +3

    Thank you 👍👍👌

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Před rokem

    Enamesegnalen meskiye

  • @temesgenhiylu313
    @temesgenhiylu313 Před rokem +8

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ!!!

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መስኪየ የኔ ውድ አችን በጣም ነው እምከታተለው

  • @kokebgebgeb3213
    @kokebgebgeb3213 Před rokem

    thankyou konjo,

  • @hairme5723
    @hairme5723 Před rokem

    *ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ እናመሰግናለን እኔም በጣም ነው የምጠቀመው እየተቀመኝ ነው*

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    መሰኪዬ እናመሰግናለን በጣም ጠጥሩ ውህድ ነው እሰኪ እሞክረዋለው ናይላላላላላላዬን ሳሚልኝ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +2

    Thank you dear,,

  • @atsdamola6725
    @atsdamola6725 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክቪ

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem +1

    THANK you ❤🙏

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Před rokem +10

    የኔውድ እደት ነሽ ዘመንሽ ሁሉይባርክ የበርከት ሰው ያድርግሽ አምላክ ተባርኪ

  • @tesfayzembaba4290
    @tesfayzembaba4290 Před rokem

    Tnx meray

  • @kokobetekelemariam9374
    @kokobetekelemariam9374 Před 10 měsíci

    ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-to1uz8od1w
    @user-to1uz8od1w Před rokem +5

    እናመሰግናለን የኔ ቅን እኛም እንወድሻለን

  • @mintamerashenafi944
    @mintamerashenafi944 Před rokem +1

    Thank you

  • @mesiabbu8480
    @mesiabbu8480 Před rokem

    Thank you 🥰🥰🥰

  • @mihretfesehazion2143
    @mihretfesehazion2143 Před rokem

    Egziabher ybarkish yene Kongo GBU ♥️♥️♥️🌺🌺🌺💕💕💞💞💗💗

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 Před rokem

    የቅርንፉዱ ደስ ይላል።

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Před rokem

    Thank, you❤❤❤

  • @user-qs7vy3yk6q
    @user-qs7vy3yk6q Před rokem

    Zemnshe yebareke

  • @selambushira5616
    @selambushira5616 Před rokem

    የኔ ሴት ስወድሽ መስኪዬ እናመሰግናለን ይህ ለ እኔ ነው የተሰራው በጣም ስፈልግ ነበር ውድድድድድ

  • @nafibekele4957
    @nafibekele4957 Před rokem

    may god bless you more ene bexam techegeralo❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před rokem

    መስኪ ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Před rokem +1

    Thanks my dear

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan Před rokem +11

    _መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ ከእነ ልጆችሽ በርችልኝ የኔ አንደኛዬ ነሽ በእውነት ከእዚህ ብኆላ ካንችጋር እጓዛለሁ በብዙ ባይሆን የተወሰነው እየተጠቀምኩት ነው እና ከሁለት አመት ብኋላ ነው ለውጥ ያመጣልኝ ወድ የመስኪ ተከታታይዎች እዛም እዛም አትዬ መስኪዬን ብቻ ተከታተሉ ለውጥ የሚመጣው በሔደት ነው_

    • @tube7910
      @tube7910 Před rokem +2

      እኔም ምስክር ነኝ አንድ ሰዉ ብቻ እንከታተል የተለያየ ሰዉ ከተከታተልን ተመልጠን መቅረታችን ነው ከማደጉ ይልቅ የኔም ለዉጥ አለዉ ልክ እዳልሽዉ በሂደት ነው ለዉጥ የሚመጣዉ ችግሩ እኛ እንቸኩላለን

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem +2

      @@tube7910 😁😁ተመላልጠን ያልሽው ትክክል

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem

    መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤

  • @aby7200
    @aby7200 Před 11 měsíci

    You are very real bless you and your family ❤❤❤ keep up hun

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před rokem

    💯♥️ thank you 💯♥️🌹I will try 🌹♥️💯

  • @tube8199
    @tube8199 Před rokem +8

    የኔ መልካም ሴት በርቺልን እሺ እንሞክራለን❤❤❤

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před rokem +1

    መስኪየ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉር በመበጣጠስ ተጎድቶብኛል ግን አንችን ሳይ እደሚመለስልኝ ተስፋ ትሰጭኛለሽ 🌺🌺🙏

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Emebete tebarksh

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 Před rokem

    መስኪዬ አመሰግናለሁ ያንችን ትሪትመንት እየተጠቀምኩ ዘጉሬ እያደገልኝ ነው
    ሩዝመሪ እና ኮኮናት ኦይል ተስማምቶታል ፀጉሬን የሚገርም ለውጥ ነው ያሳየኝ ከታች የተነቀለው እያወጣ ነው እየረዘመልኝ ነው

  • @haben5084
    @haben5084 Před rokem

    ስወድሽ መስኪዬ

  • @asnisweettube
    @asnisweettube Před rokem

    Wowwww Meskiye sileyayehushi desi alegn😍😍😍

  • @user-nh4uv1ne4l
    @user-nh4uv1ne4l Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem

    የኔ ውድ በትክክል አድጎልኛል እድሜ ለአንቺ የኔ አስተዋይ ይናቀላል እንጂ አሁን ❤❤❤

  • @tigistgashaw7327
    @tigistgashaw7327 Před rokem

    የኔዉዴ መስ እናመሠግናለን

  • @user-zt3yn8rt5s
    @user-zt3yn8rt5s Před 11 měsíci

    መሢ በጣም ነዉ የምከታተልሺ የኔ ዉድ በርቺልን የኛ ተስፋ ነሽ ነሺ

  • @abaytshay4584
    @abaytshay4584 Před rokem

    ሮዝመሪ በጣም ያሳክከኛል መስኪየ

  • @MeklitSisay-ls5mc
    @MeklitSisay-ls5mc Před rokem

    i really apperciate you , love yourself

  • @yaluad8636
    @yaluad8636 Před rokem

    Maski Thanks

  • @ealisabethteshome4181
    @ealisabethteshome4181 Před rokem +1

    well came meski

  • @mahratbayana7554
    @mahratbayana7554 Před rokem

    Yene wuud thanks 🙏🙏🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem

    great job

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 Před 10 měsíci

    Welcome my sister wow Mashaallaah Mashaallaah

  • @letekidanmogos9960
    @letekidanmogos9960 Před rokem +2

    Hi meski I thanks for ur vidéo caus with in 2 years my hair n my daughter"s hair growing fast from10cm to 50 cm. Maya our God bless u n ur family. I understand ur language but I can't spea🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @almaztarekeney350
    @almaztarekeney350 Před rokem +4

    መስኪ አንቺን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀጉር ወገቤላይ ተኝቶል አንቺን ስለ መከተል ከተቤተሰቦችስ ጋር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-dq8ni6ko8p
    @user-dq8ni6ko8p Před 3 měsíci

    Tebareki

  • @saaraykngaadiseewaaltahaan7395

    Masye ezaber yesxelenye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰I love you so much my sister

  • @lifetransformationalvideo5100

    You’re so awesome 🥰🥰🥰 I don’t know Amharic how long will stay in my hair ?when do we wash ? & for how long please

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛል ምስኪ ዛሬ የሰራሽው ለኔ ነው ፀጉሬ እየተሰባበረ ጫፉ ቁጥር እያለ እየተነቀለ አስቸግሮኝ ነበር እሬት እንኳን አላገኝም ሩዝና ቅሩፉዱን እጠቀማለሁ

  • @AbcdAbcd-kx4qg
    @AbcdAbcd-kx4qg Před rokem

    Thanks gin olvira managinis bemn tentekm

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 Před rokem +1

    አመሠግናለሁ የኔ ውድ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤🤲

  • @tsiontsion1031
    @tsiontsion1031 Před 10 měsíci

    Thanks Laweyoun Engershalwe lanm laljam mokera

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Před rokem

    መስክዬ እናመሰግናለን ❤️😘
    ግን እነ ፍሬሹ ሬት አላገኘውም ሌላኛው መጠቀም እችላለው?

  • @dinmordinmor2799
    @dinmordinmor2799 Před rokem +1

    Yene konjo siwedish eko ❤❤❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Egziabher yakebrilgn ehete

  • @user-lm1lt7xk7i
    @user-lm1lt7xk7i Před 7 měsíci

    የኔ ዉድ መልካም ሰዉ

  • @user-vb8ih8et3y
    @user-vb8ih8et3y Před 7 měsíci

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ሁሉም የሚትሰሪያቸው ውሁድ ዋዋዋዋዋዋ ነው እዚጋብሄር ይባርክሽ እና የሽቤት ማጥፍያ ብትሰሪልን

  • @user-sp4sy1xc8x
    @user-sp4sy1xc8x Před 8 měsíci

    Meskiye selamsh yebza ! Betam teguresh seyamer ! ❤

  • @debrituabebe9766
    @debrituabebe9766 Před rokem

    Mesye betam ewedshalehu tmhrtsh teketatyalehu. tekmognal ljochishin yasadglsh. Nurilgni

  • @derartumomi7114
    @derartumomi7114 Před rokem

    selam meskiye ena mn meselsh tsegure bitay betammmmm kerdada achir ena fitlefitu betam eyetebetatese asechegeregn mm abate largewu

  • @user-uw5mi5fx2k
    @user-uw5mi5fx2k Před 7 měsíci

    መስዬ በጣም ቅን ሰዉ ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @bitsuantefera9366
    @bitsuantefera9366 Před rokem

    Meski konjo thanks

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Před rokem

    ብሩክ ነሽ መስኪ

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 Před rokem +1

    መስክዬ ስወድሽ እኮ

  • @Fikr-ei3rr
    @Fikr-ei3rr Před 11 měsíci

    ዋው

  • @lemlemteka1653
    @lemlemteka1653 Před rokem +2

    ሰላም ነው መስኪዬ ፊትሽ በጣም አስምሮበታል ምንድን ነው ሚስጥሩ የፊት ማስክ ስሪልን 🥰🥰🥰

  • @slam1281
    @slam1281 Před 10 měsíci

    ማርያምን ሥወድሽ

  • @ritaethiopia4197
    @ritaethiopia4197 Před 10 měsíci

    yana melekame nurilenege ❤❤❤

  • @naodtube2303
    @naodtube2303 Před rokem

    የእውነት ገራሚ ነገር ነው ምታሣይኝ ሁሌም ተባረኪ ለውጡን ባንቺ በደንብ አይቻለሁ። እኔም ከዚህ በዃላ ተጠቅሜ ለውጡን አሳይሻለሁ።

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +1

    Enkuan aderesesh meskiye

  • @sarass5506
    @sarass5506 Před rokem +1

    መስኪየ የኔ መልኬም አንቺን ለማመስገን ቃላት ያንሰኛል

  • @umifaruk2771
    @umifaruk2771 Před rokem +3

    🙏🙏🙏

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu Před rokem +1

    የኔ ቅመም ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @lingerishbiabil9976
    @lingerishbiabil9976 Před rokem

    በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን
    እኔ ሞክሬው አላውቅም እስኪ ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለሁ

  • @melat2475
    @melat2475 Před rokem +1

    Maskiyee ene bexam new miketatelish ena timechegnalesh wadishalew berchi 👍👍👍derak rozmery ke alovera ga endet new mafcat yemichalew derekun ke alovera ga facten wuhawu yiwetalinal?