የፀጉር ኬረትን(Keratin)ትሪትመንት አሰራር ትልቅ ለውጥ የሚያሳይ// best homemade keratin for hair

Sdílet
Vložit

Komentáře • 472

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +74

    እንኳን ደና መጣትሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰው ሀገር ታስረው የሚሰቃዩትን ላገራቸው ያብቃልን ይሄን ኬራትን ሰርታችሁ ሞክሩት ምስጋናው በኃላ በጣም ምርጥ ነው የሚሸጠው ኬሚካል ነው ውድም ነው ቤታችሁ ስሩት ስቀባ ስታጠብ ሙሉ ቪዲዮ ነው🌸❤️🌸

    • @betelhemyohanesjenbere1111
      @betelhemyohanesjenbere1111 Před 2 lety +1

      Please meskiye endet lagignish mama

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +1

      @@betelhemyohanesjenbere1111
      Meski tube Facebook page

    • @user-ob8lo6bw5h
      @user-ob8lo6bw5h Před 2 lety +1

      አሜን ሰላምሽ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ መስኪየ መልካም ሰው እስኪ የፎረፎር መዳኒት የምታቂ ከሆነ መልሽልኝ ማማየ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety

      @@user-ob8lo6bw5h
      czcams.com/video/naakmk5HoxA/video.html ትላንት ነው የሰራሁት

    • @user-pd3ot9tb4u
      @user-pd3ot9tb4u Před 2 lety

      በማርያም እኔ እስከ ዛሬ አላስቸገርኩሽም. አንድ ነገር ላስቸግርሽ. ጭነቀት አለብኝ ግን እራሴን. ደስተኛ ለማድረግ እጥራለዉ. ግን. ዚንክ ኦሜጋ 3 Omega 3 ሚባለዉ ቪታሚን ልሞክር ነበር የኩላሊት ጠጠር አለብኝ. ይጎዳኛል ብዬ ፈራዉ. በምግብ. እዱቀይረዉ. ምን ትመክርኛለሽ. የሀ ችግር አለብኝ. ብዙም አጠጣም. ግን. ብዙ የዘይት አይነት እቀባለዉ. ፈቀቅ አይልም. ጫፎ. ልክ. እደ ቃጯ ይያያዛል

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +1

    መስኪዬዬዬ ዋዉ ሁልግዜ በምትሰራቸዉ ቪዲዮች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Před 2 lety +4

    ሰለም መስክዬ ተፈጥሮን የመሰለ የለም ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ዉድ በርቺልኝ👍👍👍🙏

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 Před 2 lety +4

    መስኪዬ ተባረኪ ናይላዬን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ፡፡

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 2 lety +11

    መሲዬ እንዴት እንደምወድሽ እሪፍ ነገር ነው የምታሳይን በርቺ👏👍

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እጅሸን ይባረክ የናይላ😍 እናት እናመሰግናለን ሁሉንም ጨርሰኩት ካንቺ እኩል ሆኩኝ

  • @khalilrasmi1226
    @khalilrasmi1226 Před 2 lety +1

    መስኪየ እናመሰግናለን ከሁሉም ስነ ስርአትሽ ደስይላል

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 Před 2 lety +1

    1ኛ ነሽሽሽ ኮ ሰ ውድሽሽ😘😘 ማምይይይይ
    ጌታ አግዚአብሔር የባረክሽሽሽ
    ተባረኪልኝ
    ሰለ አሰራር wowowo
    ብየያላው
    ቆንጅ 🥰🥰🥰

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety +1

    መስክዬ ስላምሽ ይብዛ ተባረኪ ናይሌን ሳሙልኝ ውድድድድድድድድድ እሞክረዋለው የኔውብ❤️❤️❤️❤️

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Před 2 lety +1

    ተባረኪልኝ መሰኪየ እመቤቴ ትጠብቅልኝ በጣም ጡሩ ነው በአንድ ቀን ተጠቅሜው ልሰልሰ አረገልኝ💐❤

  • @godisgood684
    @godisgood684 Před 2 lety +3

    የኔ ፍቅር ስዎድሽ 🥰❤
    በጣም አምሰግናለሁ 🙏🏿❤

  • @user-jg4lt2xo8n
    @user-jg4lt2xo8n Před 2 lety +3

    መስኪ ሰወድሽ እኮ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርጋት

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +1

    ውይ የታደልሽ ልጅ እርጋታሽ በጣም ያምራል የእኔ ውድ እኔ 1አመት የእሩዝ ውሀ ብቻ ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም አድጓል እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ የእኔ ውድ

  • @mekdesnega6125
    @mekdesnega6125 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዉዴ በርች ፈጣሪ ይባርክሽ ❤🙏

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ ዋዉዉዉ አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @eyerusalemwaket9743
    @eyerusalemwaket9743 Před 2 lety

    yen konjo betam thank you tebarekilegn yen ደግ

  • @mekdesgirma9432
    @mekdesgirma9432 Před 2 lety

    Anchi Yemtseriyachew wehdoch betam tewdaje nachew ejesh yebarek

  • @hanaezra1876
    @hanaezra1876 Před 2 lety

    እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ ሥወድሽ፡፡እናመሠግናለን

  • @user-jy9wy9ge5b
    @user-jy9wy9ge5b Před 2 lety +7

    መስኪ ለጸጉር ብዛት ስሪልን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 2 lety

    ሰላም መስኪ በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 Před 2 lety

    Meskiye betam new mwedsh & mketatelsh keep it up my sweetheart

  • @user-gu2so3mt3h
    @user-gu2so3mt3h Před 2 lety

    Wow Media gobez ❤️

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Před 2 lety

    መስኪ ቆጆ እናመሰግናለን ተባረኪልን

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d Před měsícem

    ማሻአላህ እሞክረዋለሁኝ ከፊቴ ትቶኝሄዲ እህቴ 💚💚💚💚💚💚

  • @nahommeron9738
    @nahommeron9738 Před 2 lety

    መስኪዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @user-by3wh3hv1b
    @user-by3wh3hv1b Před 2 lety +1

    ዎውው በጣም ቆንጆ ነው ውዴ ♥️🙏

  • @simegnw.hawariat5972
    @simegnw.hawariat5972 Před 2 lety

    አንቺ ምርጥ ሰው በጣም ነው የማመሰግነው

  • @Soli19831
    @Soli19831 Před 2 lety +1

    መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @user-ww1yx3sl3o
    @user-ww1yx3sl3o Před 6 dny

    Achi ikoo fiqiri nash ❤❤❤

  • @lidumelesse1914
    @lidumelesse1914 Před 2 lety +2

    Meski ur blessed tsegure 1 year honew endet erejim endehone ur my role model God bless u

  • @gmyoutube9758
    @gmyoutube9758 Před 2 lety

    Meski betam gabeza berechi enam anechine eyayehu new metaqamewu

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před 2 lety

    Yene widwa hit eye tatebsh degimo tasayn alesh egziabeher ybarkish

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před měsícem

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @weletetimketkahsay547
    @weletetimketkahsay547 Před 2 lety

    መስክየ ግበዝ ኣይዞ ስራሽ ሁሉም ደስ ይላል ኣይዞ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 2 lety

    ውይ መስኪዬ ደስ ሲል አሁን መሽቷል እንጂ ያጓጓል

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před 2 lety

    ዋውውውው ደሰ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 Před 2 lety +1

    Wowww tnx meski😍👍

  • @masiyemaryammasiyemaryam2275

    ሰላሙን ያብዛልሽ መስኪዬ

  • @demekchgwolde1794
    @demekchgwolde1794 Před 2 lety

    ዋው ስወድሽ እኮ አንደኛ ነሽ መስኪዬ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 4 měsíci

    መስኪየ የኔ ዉድ ተባረኪ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ በጣም💖🙏

  • @azmerakidane5708
    @azmerakidane5708 Před 2 lety +3

    Hi, meski that is so good, I love it. Thank you for everything 💟💟💟💟💟

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 Před 2 lety

    የኔ ቅን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት እስኪ እንሞክረውል

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ እና ማራኪ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን 👏👏👏

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 Před 2 lety +1

    Thank you so much Makde

  • @user-by3wh3hv1b
    @user-by3wh3hv1b Před 2 lety

    አግዚአብሔር ይመስገን የኔ ምርጥ ❤

  • @user-od7vf9hz9h
    @user-od7vf9hz9h Před 8 měsíci

    መስኪየ የኔ ታዳጊ ፀጉር ነው እንዴት ልንከባከበው እርጂኝ እባክሽን የፊት ፀጉሬ እየተቆራረጠብኝ ነው 🙏🙏

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 2 lety

    እናመስግናለን መስኪዬ 🥰🙏

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 Před 2 lety

    እናመስግናለን ለስንትጊዜ እንጠቀመው ውደ

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @sususeid7027
    @sususeid7027 Před 2 lety +3

    እናመሰግናል ውዴ እፊት ላይ ላለ ፀጉር መፍትሄ ንገሪኝ በጣም ብዙ ነው ስወድሽ በምን አይነት መንገድ ላንሳው

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 2 lety

    መስኪዬ የኔውድ እደት ነሽ እማ ዛሬ ሳነይ notification አልመጣልንም ነበር እና ስቅስቅ አላለሽም እያነሳሁሽ ነበር አሁን ያየሁሽ ብቻ ስራሽ ግሩም እና ድቅ ነው እጂሽ ይባርክ ናይላዬን💋💋💋💌💌

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před 2 lety +1

    Thank you ❤️ good job 👌💕👍

  • @hamdaali2092
    @hamdaali2092 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መስኪየ

  • @emamohammed681
    @emamohammed681 Před rokem

    Meskiye...ke ruz whaw wchi yalewnm carotun wha ena ruzunm asadren new keza minfechew? Plz melshiln

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 lety

    ተባረኪ መስልዬ

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b Před 2 lety

    መስኪ እንደምን ኣለሽ ስራ ጤና ቤተስብ ሁሉም ሰላም ነው

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Před 2 lety

    Enamesegnalen Meskiye ❤❤

  • @rehimarehima3680
    @rehimarehima3680 Před 2 lety

    ምስል እንዴ ትንሽ. በጣም ደስ ትያለሽ ውድ እህቴ

  • @mekdesdesiybelew8463
    @mekdesdesiybelew8463 Před 2 lety

    thank you meski ,♥️♥️♥️

  • @ghideighebresillassie7164

    Wow you are so Amazing

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 Před rokem

    እናመሠግናለን መስኪየ❤🙏

  • @helenlema817
    @helenlema817 Před 2 lety

    Thank you መስኪ🙏🙏

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t Před 2 lety

    መስክዬ ተባረክ 💕

  • @Amerya-kn3mk
    @Amerya-kn3mk Před 2 lety

    የኔ ውድ ውስጤ ነሽ መስክዬ

  • @lynnhim2786
    @lynnhim2786 Před 9 měsíci

    ተባረክ እኔም ተስፋ አለኝ ❤

  • @rehimarehima3680
    @rehimarehima3680 Před 2 lety

    ለምትነግሪን ነገር በጣም አሪፍ ነው

  • @amen7986
    @amen7986 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety

    የኔ ውዲ በጣም አሪፍነው እጠቀመዎለሁ ተጠቀሙ

    • @fre6268
      @fre6268 Před 2 lety

      Le tsegur edget new weys lemalsles becha new eht ??

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Před 2 lety

    መስኪ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ በጣም ነው የኮራሁብሽ ዛሬ እዚህ መጥተሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ያሳለፍሽውን አይቼዋለሁ ደስ ይላል ሌላው ለልጆች የሚሆን ሻፖ ምን ትመክሪያለሽ የልጄ ጭንቅላቷን አደረቀብኝ sunsilk coconut ነው

  • @user-oj7ho3pf7f
    @user-oj7ho3pf7f Před 2 měsíci

    Iwnet xiru sew nesh fexari yibarkish yenewid

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 Před 2 lety +5

    Wow it's so Special as always👍
    Thanks meskiye🙏

  • @sanageta6417
    @sanageta6417 Před 2 lety

    Wuuuuu meski tebareki aniche melikame sawu nashe ended aniche ayinetoche ne yabize Lene geta ena mese ginalene

  • @kassaynishbelihu5109
    @kassaynishbelihu5109 Před 2 lety

    Messi tebarekii thank u

  • @yatumarr2033
    @yatumarr2033 Před 2 lety

    ውዴእናመሰግናለን ተባረኪ

  • @hannagg5688
    @hannagg5688 Před 2 lety

    Meskiya yemigerm ingridiat new thank you

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 Před 2 lety

    ሠላምሽ ይብዛ የሩዝ ውሀ ለምን ከበረደ ቦሐላ መጠቀም አንችልም ግዴታ ነው ሁለት ቀን ውጪ ምናረገው ሩዙን ጭምር ነው ሲፈጭ

  • @ttopfivess
    @ttopfivess Před 2 lety

    Onion serumun ende oil metekem enchelalen?

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před 2 lety

    Messi le tsegur zenit kibat konjo nw ende???

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 Před 2 lety

    መስኪዬ እንኳን መጣሽልኝ ፀጉሬ በቁመቱ እየተነቀለብኝ ነው ፒያስትራ ትቼ ነበር አሁን ግን ሁለት ጊዜ ስለተሰራሁት አየወጣ አስቸገረኝ ምን ትመክሪኛለሽ መስኪ plsss tell me somthing thx

  • @horsaabalchaa2229
    @horsaabalchaa2229 Před rokem

    nice meski,

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety

    የኔ ዉድ እናመሠግናለን

  • @tigisteyasu2066
    @tigisteyasu2066 Před 2 lety

    Tnku yene konjoo

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl Před 2 lety

    Yene Ehet Lelig metekem echelalhu? Ye lige segur chafu betam derk new. 🙏

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před 2 lety

    Thank you mesekiye

  • @tigistfeleke2921
    @tigistfeleke2921 Před 2 lety

    ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህቴ

  • @biomedia8025
    @biomedia8025 Před 2 lety

    ጎበዝ ልጅ ነሽ. ሳላደንቅሽ አላልፍም መስኪየ የመሰለ ቤተሠቦች ወደ ደም ብቅ በሉ

  • @jitutafa2188
    @jitutafa2188 Před 2 lety

    Wow wow 💟👍

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Před 2 lety

    በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 Před 2 lety

    በርች የእኔ ቆንጆ

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 Před 2 lety

    መስኪየ እኔ ካሮት ዝጂብል እና የሎሚ ልጣጭ ተጠቅሜ ዘይት ሰራሁ ምን ትያለሽ

  • @ensratube
    @ensratube Před 2 lety

    መስክዬ እናመሰግናለን እኔ ካቺ ብዙ ተምሬለሁ አሁንም እማራለሁ 🙏💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @yohanay9166
    @yohanay9166 Před 2 lety

    Ruzun le hulet Ken ferij west new weyes wechi new yemeyadrew?

  • @tsiyonyimenu6067
    @tsiyonyimenu6067 Před 2 lety +1

    Meskiye ene betam betam new anchinm programishnem betam new mewedew gen meski yene tsegur menta be menta honebign ebakish yehone mefthe negerign zimblo yibetatesal,yiregfal ,yinekakelal ebakish negerign

  • @mayettekola9960
    @mayettekola9960 Před 2 lety

    ሰላም መስኪዬ አረ ፀጉሬ በቁመቱ ል ክ እየተነቀለ ተቸገርኩ መላበይኝ

  • @user-ob1zk5pb8p
    @user-ob1zk5pb8p Před 2 lety

    Meski እኔ አንችን መከታተል ከጀመኩ አራት አመት ሆኖኛል ፀጉሬም በጣም ጡሩሆኖልኛል በርች 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @sarasarra6485
    @sarasarra6485 Před 2 lety

    መስኪ እኔ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ወይ አያድግ ወይ መርገፉን አላቆመ በዛላይ ደረቅና ደቃቃ ስብርብር ያለ ነዉ በዛላይ ቀጭን ነዉ ዛላዉ ምን ላርገዉ

  • @sinbooshawaa4307
    @sinbooshawaa4307 Před 2 lety

    Woww ❤️❤️❤️

  • @salwasiraj964
    @salwasiraj964 Před 2 lety

    Thank you please write translate always
    Greeting from sudan

  • @mehdimuhammed5548
    @mehdimuhammed5548 Před rokem

    መሲማታ ተቀብተን ጠዋት መታጠብ ምንችግርአለዉ አድስ የምትለቂዉ አይመጣልኝም እነም እነመሠግናለን