ምርጥ የፀጉር ውህድ በዚ ሳምንት የተቀባሁት//Best Aloe Vera hair food for masiv hair growth

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 463

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +157

    ፈጣሪ የማይለወጥ የማያልቅ ፍቅርና ሰላም ይስጠን አሜን🙏🏽💖💖💖

    • @hayu9681
      @hayu9681 Před 3 lety +1

      አሚን ያ ረብ!!!!!!

    • @bzuyebzuye5614
      @bzuyebzuye5614 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን የኔቅመም እንኳን አብሮአደረሰን ስወዲሽ ፍቅርነሽ 👍👍👍

    • @user-xr3vq1wd4o
      @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety

      አሜን ፫💚💛❤

    • @user-go1ye7tc5l
      @user-go1ye7tc5l Před 3 lety +1

      አሚን በርቺ እረ እኔ ጸጉሬ ጠበጣጥሶ አለቀመሲ ልቀረጠወ እያልኩነው 1 ወስጥ ተበጣጥሶአልቆ አልያዝአለኝ

    • @user-tp2tv5zl8v
      @user-tp2tv5zl8v Před 3 lety +1

      አሜን የኔልዩ የምንወድሽ የምናከብርሽ የሰላም ሰባኪ የፍቅር ሰባኪ የኛ ቅን እህታችን እመቤቴማርያም ሰላምሽን ታብዛልሽ የምውሽ ቅን ኢቲዮጲያውይ እህቴ ያችመልካምነትን እምገልፅበት ቃላት የለኝም በርችልኝ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ያመት ሰው ይበልሽ እህትዬ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 3 lety +19

    መስኬ ሌላነገር ከማየት አችን ብቻ ማየት ትልቅ እድል ነው ❤❤

    • @kookoo1474
      @kookoo1474 Před 2 lety +1

      ፊቴን ሞትኩኝ ጥቁቁር ነገር አለቅልኝ አለ ዉዴ እስኪ ንገሪኝ በፈጣሪ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +5

    አገራችንን ኢትዮጵያን እና ደጉ የዋሁ ምስኪን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ቆንጆውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ መስክዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 Před 3 lety +3

    መስኪዩ ወላሂ በጣም ትልቅ ትምርት ነው የወሰድኩት ካንች ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ መልካም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት 🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 3 lety +7

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን ማጥለያው ውህዱም በጣም ነው የወደድኩት😍😍😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    የናይላ እናት❤ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳንምህር እርገቷ በዓል አደርሰሸ የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ🙏አንድነት ፍቅር ያድለን መጣሁ እኩል ሆንን በረቺ ለምንድነው እሬቱ ያማይሰማማኝ የተልባ ውህድ አሳይኝ❤

  • @user-sh5vx8yh8c
    @user-sh5vx8yh8c Před 3 lety +4

    በጠም ለዉጥ አለዉ እኔ ከማዳም በርላይ ሰርቄ እጠቃማላዉ ታስማምቶኛል ሹክራን ሁቢ ኑሪልን

  • @beettube1521
    @beettube1521 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይእኔ ቆንጆ በጣም እናመስግናለን በእውነት ፀጉሪ አንችን አይንት ስራ ለእኔ አሪፍ ነው

  • @user-nv2ju4mj9k
    @user-nv2ju4mj9k Před 2 lety +1

    Yene konjo, thank you meski. Amen cher were yaseman.

  • @meronassefa9162
    @meronassefa9162 Před 2 lety +2

    One recommendation...wet your hair before applying any mask...that will let ur hair to immerse it more!...i love u😍

  • @bereki7987
    @bereki7987 Před 2 lety

    ያንቺ ትምርት ጠቅሞኛል ለፀጉር ብዙ ለዉጥ ያየሁት ባንቺ ነዉ ምርጥ ሰላምሽይብዛ

  • @mariemarie8836
    @mariemarie8836 Před 3 lety +4

    ስወድሽ እርጋታሽ ደስ ሲል

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v Před 3 lety +2

    አሚን መስኪየ እስኪ ፀሎት እናድርግ በስደትም ፣በሀገርም

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 3 lety +2

    መስኪዬዬዬ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነዉ አዎ አገራችን ላይ የምንሰማዉ ነገር በጣም ያስፈራል እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን❤❤🙏🙏

    • @tokumatubehm
      @tokumatubehm Před 3 lety

      Inizaamd

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቅንነት እንደማመር 😘

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 3 lety

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን እንዴት አባቱ እንደሚያምር ፀጉርሽ ምንም ባይኖርሽ ፀጉርሽ ብቻ በቂ ነው ግን ማማየ ከታጠብኩ በኅላ ቆንጆ ሽታ ያለው ቅባት ነው ምቀባው ችግር የለውም አይደል

  • @romane812
    @romane812 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን መስኪ እንኳን አደረሰሽ

  • @hayatmohammed
    @hayatmohammed Před 2 lety

    meskiye mabeteriya mimeslewin yeqibat mekebiya ethio hager ale ket enagegnewalen tekumin tnx 💖

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 Před 3 lety +2

    ሰላምሺ ይብዛ መስኪየ ፈጣሪይ ሰላም ያውርድልን ለሀገራችን ምረህቱን የምጣልን ሰላም ለሰውልጂ በሙሉ

  • @zedo5882
    @zedo5882 Před 3 lety

    Meski ዛሬ የመጀመሪያ ቀኔ ነዉ እና በጣም ደስ ትያለሽ የእኔም ፀጉር ልክ እንዳንቺ ነው

  • @hewifkr7475
    @hewifkr7475 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ምንም አትሰለችንም እንደውም ሱስ ነው የሆንሽብኝ ባንቺ ምክንያት ፀጉሬ የት እንደደረሰ ለኔ እራሱ እስከሚገርመኝ ድረስ በተረፍ እንዳልሽው አገራችንን ሰላም ያርግልን ያአገር ሰላም ይቀድማል የእግዚአብሔር እጅ ይጨመርበት

    • @user-qc8mt2dm6z
      @user-qc8mt2dm6z Před 3 lety

      እህቴየትኛውን ውህድነውእስኪሹክበይኝኝ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 3 lety +1

    amen ema tebarekw

  • @ethio563
    @ethio563 Před 3 lety +4

    አምላኬ ሆይ የድሮዉን ፍቅር መልስልን አንድ አርገን😭🙏

  • @redietmekonnenworkineh9057

    Betam amesegnalew ene leteyekesh mefelgew tsegure betam yesebaberal ena demo kefit yalew betam tegodtual lesu meteyegn ngr kalesh ena demo 1sament yahel enkebakebewna kexa yeselechegnal esun endet mastekakel echelalew tseguren lande ena lemecheresha gize lemastekakel koreche menesat felgalew

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety +1

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ 😘አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን💚💛❤🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 3 lety

      Sis gora beye ledemereshe demerign

  • @turiyetube3386
    @turiyetube3386 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @haregewoinfekadu2113
    @haregewoinfekadu2113 Před 3 lety +1

    መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ናይላንም በጣም ነው የምወዳት እቅፍ አርገሽ ሳሚልኘ።🌻🌻🌻🌻🦋🦋🦋🦋🐦🐦🐦🐦💕💕💕💕💕💕😄😄😄😄😄😄😄

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Před 3 lety

    Amen Amen Amen! Yena konjo. Egzabehare yesitelege! Tebarekye.

  • @medhnmedhn3116
    @medhnmedhn3116 Před 2 lety +1

    መሲ ልጅሸ ሳምልኝ ለመሰል ብርሃን እንካን አደረስሽ አገራችን ሰላም ምህረት በመስቀሉ ይባርክልን

  • @emus323
    @emus323 Před 3 lety

    Enamesegenalen Meski, arif kelel yal way new yasayeshen , yena tsegur gen men endemismamaw mawek alchalkum tsegura rezim gen bezat yelewem sabeterew betam yinekakelal, mabeteria lay miwetawen say betam new miasferagn. Men temekrignalesh sis!

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      ከ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት ጀምሮ አመጋገብ ሻምፖና ኮንድሽነር አስተካክይ ከዛ ከአናትሽ ፀጉሩ እንዲጠነክር ቅባት ለብ አርገሽ መሳጅ አርጊው አጥብቀሽ አታሲዥው ብዙ አታበጥሪ ቁጥርጥር በወፍራሙ እየሰራሽ አሳርፊው እሳት አታብዢበት

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ውህድ ነው መስኪ እናመሠግናለን ።

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 3 lety

    መስኪየ አሜን ትክክል

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Před rokem

    ከምር ምርጥ ሰው ነሽ አንቺን ብቻ ተከተትዬ ፀጉሬ እንደሚየድግ ተስፈ አለኝ

  • @saronajihad1252
    @saronajihad1252 Před 2 lety

    Selam yena konjo endet nesha ema 1 teyake nebragna segure minma ayena kebat ayekabelam chegaru mena yehuna ps nebragna edagetima yelawem

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 3 lety +2

    wow this is amaxing ema thank you for dharinf you always showing us good think with lots of love😘😘😘

  • @bzu4394
    @bzu4394 Před 3 lety +3

    አሜን፡አሜንንንንእግዚአብሔርይባርክሽ
    የኔቆንጅ
    💯👌🇪🇹⛪

  • @misrakmolla857
    @misrakmolla857 Před 3 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ይስጥልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እና አገራችን ሠላም ያሪግልን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 Před 3 lety

    እናመሰግናለን በጣምነዉ ስራወችሽንየምወዲልሽ በርች ጎበዝ ስወዲሽ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 3 lety

    መስኪዬ ውዴ ወላሂ ናይላ ናፍቃኛለች😘😘😘😘ሀገሬ ከገባው1ወር ሞላኝ አልሃምዱሊላሃ ያቺ በቃ መስኪ አለቅሳለሁ ምልሽ ልጅ ነኝ እሺ😂😂😂ወላሂ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ♥♥♥ቻሌጁን እዛ ሳኡዲ እያለሁ ነበር የጨረስኩት ለመልካምነትሽ ሁሌም መልካም ነገር ይከተልሽ😍ለዘላለም ትኑር👉💚💛♥

  • @user-ik6gw1zb2n
    @user-ik6gw1zb2n Před 3 lety

    እውይ መስክዬ ስወድሽ በተለይ ስለሀገራችን ስታወር ብትውም አትሰለችም እኮ ሰላምሽ ብዛት ይበል እመቤቴ ትጠብቅብ ፍቅር የሆነችው ልጅሽ እድግ ትበል አሜን

  • @husseintube9803
    @husseintube9803 Před 3 lety

    ሠላም እህታለም በርች ጎበዝ የሰራሽው ሁሉ ይባረክልሽ እህቴዋ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před 3 lety +1

    አሜን መስኪዬ እንኳን ብሮ አደረሰን♥♥

  • @MehiratuDangote-ke1pr

    እናመሰግናለን

  • @sindutilahun3346
    @sindutilahun3346 Před 3 lety

    meskiye enameseginalen emebirhan titebikish yeewunet ethiopiawi anchi nesh

  • @birabirotv2664
    @birabirotv2664 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ. እናመሰግናለን

  • @tintamanengu
    @tintamanengu Před 2 lety +3

    Aloe vera gel has really helped soften and grow my hair and I found an easy way to get the juice off without a blender or the mixing or the lamps, and I made a short how to video on my channel. I can be inconsistent, so making my hair routine easy is really important to me. This was really helpful too.

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ወላሂ ከንች አዬቼ ፀጉሬን ለውጥ አግንቼለሁ አለህ ይጠብቅሽ🥰🇪🇹🇪🇹

  • @user-yx7ko6hh2s
    @user-yx7ko6hh2s Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንመሲየ በጣምነውእምወድሽ ኑሪልን

  • @Liza-iy3bi
    @Liza-iy3bi Před 3 lety +2

    የኔ ቆንጆ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር 😍

  • @YewinsDesta
    @YewinsDesta Před 23 dny

    አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    እና እኔ ጥያቄ አሌኝ ይህ ተጠቅሜ ካስክ ብገባ ችግር ይኖራል ማለት ሁሌ ፀጉሬን ስተጣብ ካስክ ስለምገባ ነዉ

  • @fanamenberu6395
    @fanamenberu6395 Před 3 lety

    አሜን መስኪዬ SHEA BUTTER ብታሳን ደስ ይለኛል ተባረኪ

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 Před 2 lety

    ተባረኪ

  • @betemare5229
    @betemare5229 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ አንችን መከታተል ከጀርመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ እንዴት እንደተቀየር አታምኑኝም ❤️💕🙏🙏🙏

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነትሽንና ቅነትሽ እንድከታተልሽ አርጎኛል

  • @etsubendale2328
    @etsubendale2328 Před 3 lety

    Meskiye endet nesh ret betam kemwedew yetsegur treat madregiya andegnaw nw

  • @asterararasaararasa4885

    Wow sitemr konjo tebereki gete yetebikishi

  • @user-ep7mr5yg2m
    @user-ep7mr5yg2m Před 10 měsíci

    መስኪ እስኪ ካለመፍጫ የምንጠቀመውን ቀለል ያለ አሰራ ንገሪን

  • @saraalazar5884
    @saraalazar5884 Před 3 lety +1

    Tberki betam das yilali tmchitogali

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před 3 lety

    Welcome Umu Nyla thanks rate beklalu yemebekl nw tekelu freshun tetkemu

  • @keriyabahiru312
    @keriyabahiru312 Před 2 lety

    meski y3 wer challenge betam arif nwu kechalesh ahunim bitkatiye??????????

  • @atsedemariamgetenet4876

    አንች የኔ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅሽ የኔ ዉብ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 3 lety

    አሜን እማ ስላምሽ ይብዛልሽ የኔ አስተዋይ እሬቱ ቢገኝ ጥሩ ነው እውነት 😘😘😘😘😘😘😘

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪዬ ምርጥ ውድ ነው ናይላላላላላላላላላላላዬን ሳምሊኝ

  • @asterteshometeshome3902

    መስክዬ ጥሩ ዘዴነዉ ተባረኪ

  • @rediyee8363
    @rediyee8363 Před 3 lety +1

    Meskiye yne konjo ftari yetbksh enamsgnaln

  • @saranora6393
    @saranora6393 Před 3 lety

    meski egziabhier ybarksh tegurie betam lewt aychalew

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤ኣሜን

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před rokem

    Thanks for sharing God bless u Sister 🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ መልካም መስኪዬዬ

  • @tigabuadijamo6287
    @tigabuadijamo6287 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ በጠም አርፍ ነው እናመስግንናለን

  • @eyasuendalkachew1621
    @eyasuendalkachew1621 Před 2 lety

    Gn meskiyee ,hulet aynet ret ale meselegn ,wistu jelly yehone ena demo wistu ende wha yehone malet jelly yalhone new ,ena liyunetu mndinew .. Esti benatsh nigerign siwedish

  • @yoditbekele43
    @yoditbekele43 Před 3 lety

    መስኪዬ ቡዙ ጊዜ ጠይቄሻለው ግን አልመለሽልኝም ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ እምያበዛ ነገር ብትሰሪልኝ ለሁሉም መልካም ስራሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው እንወድሻለን

  • @samritube645
    @samritube645 Před 3 lety +1

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እናመሰግናለን እኔ ኢቶጵያ ነኝ እናንተ መሰዉ ሀገር እየገዛችሁ ነዉ ይገርማል ግን እኛ የሚጠቅመን ነገር አጠገባችን ሲሆን ነገሬ አንደዉም ሲቀጥል መጠጣት ያልሽው በጣም ዘግንኖኛል ምክንያቱም በጣም ይመራል እንዴት ነዉ የሚጠጡት

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 Před rokem

    hi meski shampo conditioner alitekemim bileshal be mindnew mititatebiw seguresh sikoshish

  • @jerry5527
    @jerry5527 Před 3 lety

    yetekore bebet bamen yetfal???labebtachen tateben dodorat senkeba yetkural meftehe kalshe

  • @yonasdenekew6453
    @yonasdenekew6453 Před 2 lety

    ውብ እና ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ 🥰🥰🥰

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 lety +2

    የኔፍልቅልቅ ብዙ ለውጥ አግንቸበታለው

  • @hamimulu8546
    @hamimulu8546 Před 3 lety

    Selam meski endet neshe yemgermshe kini alfo sent sew asgmeralhu lewtu batam diss yelal bitay ewdshalhu

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Před rokem

    አሚንንን ማሻአላህ
    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @meritgraweyti298
    @meritgraweyti298 Před 3 lety

    አሜን፫ መስኪዬ ልክነሽ ደግም

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před 3 lety

    አሜን እናመሰግናለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety

    እግዝያብሔር፣፣ሐገራችንን፣መጨረሻዋን፣ያሳምርልን፣በፅሎት፣እንበርታ፣የኔ፣መልካም፣እህት፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ልጅሽንም፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ታሳድግልሽ፣አሜን

  • @najat4665
    @najat4665 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ህዝቦቹን ይጠብቅልን

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 3 lety +2

    አሜን ቆንጆ 🙏🙏❤❤

  • @tsegamuzollo1720
    @tsegamuzollo1720 Před 3 lety +1

    Thank you Messi. Did you wash it with schampo or only water?

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety

    እናመሰግናለን ሀገራችን እንጂ በሰው ሀገር እሬት ከየት አመጠዋለሁ ግን አደኛው ቤት አለ ነበር አሁኑ ጋራ ግን የለም

  • @zemaritbuziyetadessetube
    @zemaritbuziyetadessetube Před 2 lety +2

    Ihite tsegur bicha say hon mirikatish rasu lagna baki new🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @terfechabebe2933
    @terfechabebe2933 Před 3 lety +3

    ♥♥♥♥♥♥♥♥ሬቱ በጠም ምርጥ እናመሰግናለን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏 መልካምነት ለራስ ነው 😍

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ አሎቬራ ብቻውን እኔም እጠቀማለሁ ቆንጆ ነው።መሲየ ግን ፀጉሬ ከጆሮየ አልወርድ አለች😆😆
    የምትጠቀሚው ቪታሚን ካለ please ንገሪን ቫይታሚን C በክኒን መልክ ያለውን መጠቀም ከጀመርኩ ወር ከ15 ቀን ሆነኝ ከለሩ ቆንጆ እየሆነ ነው መነቃቀሉም ቀነሰልኝ ግን ቁመት የለም🙅🙅

  • @betselotabebe2013
    @betselotabebe2013 Před rokem

    እሬትእና ሽንኩርት በአንድቀን መጠቀም እንችላለን

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 Před 3 lety

    I miss you meskiye sera bezetobegn tefahu .please Naylan samelegn😍😍😍

  • @yoditmehari6324
    @yoditmehari6324 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ መስኪ አወድሻለው ጸጉሬ ኣጭር ነው ነገር ግን ያንቺ ባየውት ቁትር የኔ ያደገሊግን ዪመስለጛል ክክክክክ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před 3 lety

    Meski segursh betam amrobetal mashallha

  • @zebenayadefres863
    @zebenayadefres863 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው መስኪ

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 Před 3 lety

    መስክዬ አንቺ ኮ ትለያለሽ መልካም ሴት የሴት ሞራል ምርጥ ዩቱበር ተምሳሌት ነሽ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰

  • @foziyafentaw9618
    @foziyafentaw9618 Před 3 lety

    እንኳን ደህናመጣሽ ዉደ እናመሠግናለን

  • @anaembaye3110
    @anaembaye3110 Před 2 lety

    aloe vera bexegur eske snt gzie yqoyal melsi ngern

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 Před 3 lety +1

    መሲዬ እንኳን በደህና መጣሽ ለትሪት መንቱ እናመሰግናለን🙏👍💯

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 3 lety

    አሜን መስኬዬ እኳን አብሮ አደርሰን🙌🙌

  • @user-ur9ik3oz6l
    @user-ur9ik3oz6l Před 3 lety

    እናመሰግናለን መሲ