ብዙ ጥቅም በአንድ የያዘ ፈጣን ለውጥ የሚሰጥ ምርጥ የፀጉር ምግብ // Best hair food for growth and Beauty that really work.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በተለይ ለደረቅ ፀጉር፣ ቅባት አልገባ ላለው፣ በቀለምና በ ፐርም ለተጎዳ፣ አልበጠር ላለ፣ ለሚበጣጠስ፣ ከለሩ ለማያምር ይሄ በጣም ጥሩ ነው thank you for watching💖💖💖

Komentáře • 509

  • @birhananbese4809
    @birhananbese4809 Před 4 lety +10

    ስለ እውነት ለኔ ጸጉር መለወጥ ምክንያቷ አንቺ ነሽ መስኪሻዬ ውድድድድ
    ብዙ ጊዜ እንደሱ እየተጠቀምኩኝ ነው
    ምርጦች ተተቀሙት

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Před 4 lety +4

    መስኪ እውነትሽን ነው እኮ፡ when you say about buying hair treatment, when we can make ourself. banana hair food እገዛ ነበር it cost me about £7 and it last few weeks በውስጡ ያለውን ሳነበው ደሞ ለረዥም ግዜ shelf ላይ እንዲቆይ የሚጨምሩበት chemical ብዛቱ። አሁን ያሳየሽንን እሞክረዋለሁ thanks konjo. ጸጉርሽ በጣም አድጉዋል። እኔም እርጉዝ እያለሁ pregnancy supplment እወስድ ስለነበር በጣም አድጎ ነበር። ልክ ከወለድኩ በሁዋላ ግን ብጥስጥሱ ወጣ። ያንች ግን እንዳለ ነው ታድለሽ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 4 lety +1

      Sabrin Aa
      አዎ የሚሸጥ በፍፁም አልገዛም እንደገና አሁን ሻንፖና ኮንድሽነር አቁሜአለው ለግዜው እንዳይበጣጠስ

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn7939 Před 4 lety +2

    እኔም በጣም ተስማምቶኛል መስኪ ተባረኪ ከዚህ በላይ ጌታ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርብሽ

  • @tinatinaa3492
    @tinatinaa3492 Před 4 lety +15

    ለውጥ የምትሉ ልጆች ጀመሪያ አስተካክላቹ ተቀቡ እኔ 8ወር ሆነኝ መጠቀም ከጀመርኩ 2ሙዝ ግማሽ ሎሚ ያገኘሁትን ቅባት ጨምሬ በሳምንት አንድ ቀን ግዴታ ብዬ ወስኜ እቀባለሁ አላቋርጥም ተቀብቼ ሁለት ወይ አንድ ሰዐት አቆይቼ በቀዝቃዛ ውሀ እታጠባለሁ ስጨርስ የፀጉሬ ውሀ ሳይደርቅ ቅባቴን አሙቄ ውስጡንና ጫፉን በደንብ አርሰዋለሁ ማሳጅ አረጋለሁ በሶስት እጎነጉነዋለሁ አለቀ በየሳምንቱ ቀን ቁረጡለት እኔ ለውጥ ማየት የጀመርኩት በ6ወር ነው ጤነኛ ፀጉር ነው ያለኝ ቁመት ብቻ አትዩ ዋናው ቆንጆ ፀጉር መሆኑ ነው

    • @susuhabeshawittube1510
      @susuhabeshawittube1510 Před 4 lety +1

      እኔም እጠቀማለሁ ግን እህት ቢያንስ በ8ወር ወይም ባመት ትንሽ ነው መቁረጥ ያለብሽ ፀጉርሽ መታ እስካላወጣ አትቁረጭው ግን ፀጉርሽ መታ ካለው አያድግም የግድ መቆረጥ አለበት እኔ እደዝህ እያረኩት በጣም ሀርፍ ለውጥ አይቸበታለሁ

  • @slasftwe7632
    @slasftwe7632 Před 4 lety +5

    እሺ ውድ መሲየ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በስአቱ አላገኝም እንጂ ይመቸኛል መክሮው ነበር ልጅሽን ድምፅዋ እየሰማሁ ነበር እድግ ትበልልሽ

  • @FM-bb5hg
    @FM-bb5hg Před 4 lety +10

    እኔም በጣም ተመችቶኛል የሙዙ ውህድ እናመሰግናለን ማር ፀጉሬም አድጕል

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ልክ ነሽ ሙዝና አቦጋዶ ና የኮከናት ና የዌራ ዘይት አድላይ መቀባቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @tizitayemaryamlijtube3996
    @tizitayemaryamlijtube3996 Před 4 lety +17

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ በጣም ነው የተስማማኝ
    ካሰየሽን ጀምሮ እጠቁማለሁ ተባረክልኝ 💐😘😘😘😘

  • @totitoti3893
    @totitoti3893 Před 4 lety +6

    በጣም አሪፉ ነው የኔ ቆንጆ ፍላት አይረን ብታሳይን ሙሉፀጉር የኔ ማር 🙏🏾

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 Před 4 lety +1

    በጣም ገራም ትሪትመንት ነው አጋጣም ትላትና ተጠቅመው ነበሪ ዋው ነው ተጠቀሙትና ሞኪሩት ስላየሁት ነው

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን መስኪ ታጥበሽ ከጨርሽ ቦሃላ የምትጠቀሚውን ቅባት አሳይን ምንም አይነት ቅባት አልስማማ ብሎኛል

  • @ayantuemiru5773
    @ayantuemiru5773 Před 4 lety +1

    መስኪዬ እኔ በጣም ነው የተስማማኝ
    ካሰየሽን ጀምሮ እጠቁማለሁ ተባረክልኝ thank u

  • @sabaouku2829
    @sabaouku2829 Před 3 lety

    Thank you so much, I can see lots of change in my kids hair. Keep showing us what you do for your hair please and my lord Jesus Christ bless you and your family 💕

  • @merryassefa9990
    @merryassefa9990 Před 4 lety

    I used it twice now...its very nice for my hair....thanks a lot meski😊

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 Před 4 lety +1

    Meskiye yene weda betam desi yila arif new ena ersu tekimu betam temchtognali enamsgenali ethe

  • @ssaa7889
    @ssaa7889 Před 3 lety

    wow mesiki betam amesiginshalewi mesik marr tsogirye betam yibetatesal mata yihonal medihanitu midinow eisik nigerin eihitye❤

  • @ZahraZahra-he2oo
    @ZahraZahra-he2oo Před rokem +1

    ለኔ በጣም ተስማምቶኛላ😊

  • @shewitbirhanu9042
    @shewitbirhanu9042 Před 3 lety

    meski betam arif new gin lewendoch yihonal wey espetialy ye ruz wuhaw becoconat

  • @merimeronita1470
    @merimeronita1470 Před 4 lety +1

    Eshi meskiye Anchi meteyiwun menem salterater metekenew beteleyi yemuzu betam tseguren tesmamtotal betam Amesegenalew berchilgn Yene melkam😘😘👍

  • @rakrak5255
    @rakrak5255 Před 4 lety +5

    እዉነት ነው እኔ ብዙ ጊዜ እቀባለሁ ለዉጥም፡ አለው ተጠቀሙ

    • @user-fv6rw1zs5n
      @user-fv6rw1zs5n Před 4 lety

      አቮካዶ ካላገኘንስ? ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው

  • @nigstihabtu3790
    @nigstihabtu3790 Před 3 lety

    I used banana and egg with some mixed oil I didn’t blend it my hair feels great but it took me an hour to take it off dear. It good to blend it I believe.
    Thank You 🙏

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 4 lety +5

    አገሬ ስገባ አቦካዶ ቅቤ እቀባለው እዚህ አላገኝም. እናመሰግናለን እማ

    • @user-gh4vf1my1i
      @user-gh4vf1my1i Před 4 lety

      እግዚያአብሔር ይመስገን ያለሺዉ እህቴ የ አቦካዶ ቅቤ አለ እኔ ገዝቼ ነበር አሁን አለቀብኝ እንጂ

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety

      ልክ እንደኔ

    • @user-ud4qm3gy5g
      @user-ud4qm3gy5g Před 4 lety

      @@user-gh4vf1my1i የአቦካዶ ቅቤ ሳይሆን እራሱ አቦካዶውን ነው እማ እኔ አሁን ያለውበት ቦታ አላገኝም ከሙዝ ውጭ

  • @banchialemtadess9780
    @banchialemtadess9780 Před 4 lety

    Hi Meski konjo betam gobez hulum negershin akerarebish betam des yilal hulum tiru new

  • @diboradaniso5808
    @diboradaniso5808 Před 4 lety

    Meski selamishi bizit yibalilsh kalibi Amaseginalo ewunat new enmi taxaqim bizu lawit agagnechwalo mitasiyi hulu batam arfi new ena barchi ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 Před 4 lety +9

    መስኪ ጸጉሬ በቁመት ብቻ ነው ለውጥ ያሳየው
    በጣም ይበጣጠሳል ፣ ይነቀላል፣ ወዙ ደግሞ አመድማ ነው ምን ላድርገው

  • @samrawitmoges4740
    @samrawitmoges4740 Před 3 lety

    Meskiye anatin wstun betam yamegnal yehine seat tesefchew nebr mn yshalegnal

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 4 lety +12

    የኔ ዉድ እናመሠግናለን በጣም ሀገራችን የምናገኘዉ ትሪትመት ነዉ በርችልን ሚጣን ሳሚልኝ💋

  • @getetagel6291
    @getetagel6291 Před 4 lety +1

    የምትጠቀሚው ትሪት መት ሻንቦ ብታሳይን ደስ ይለናል በተረፈ በርች እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን እህት

  • @SaraSara-uf2pn
    @SaraSara-uf2pn Před 4 lety

    ትክክል ነሽ እህታችን እኔም ፀጉሬ በታጠብኩት ቁጥር ሙዚና አፖካዶ እርጎ የወይራ ዘይት እንቁላል ሁሉም አቀላቅየ ነዉ ምጠቀመዉ ብዙ ለዉጥም አይቸበት አለሁ እና ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-hp9uw6ww1g
    @user-hp9uw6ww1g Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ 2:09

  • @rozabuttaroza5063
    @rozabuttaroza5063 Před 4 lety

    Meski fiker sewdesh getan xeru lij nesh tebareki ene temchetognale hulum mamaye 😘😘😘😘🌹

  • @helenmoges3434
    @helenmoges3434 Před 2 lety

    መስክየ በጣም ለውጥ እያየሁበት ንው ኑሪልን ይህን ውድ

  • @user-nz8rt9zd9e
    @user-nz8rt9zd9e Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዋው በጣም ያምራል ፀጉርሽ በነገርሽ ላይ አንቺ ምትጠቀሚው ሁላ እኔም እየጠቀምኩት ነው በጣም ተመችቶኛል ሚጣዬ እንዴት ናት ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ ትጠብቅልሽ እማ

  • @user-ep9fr4nj5i
    @user-ep9fr4nj5i Před 4 lety +3

    ማሻላህ በጣም ደስ ይላል እኔ አቦካዶ በጣም ውድ ሆነብኝ ለመግዛት ሙዙ ግን እጠቀማለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለው

  • @jameelkhanahmadani397
    @jameelkhanahmadani397 Před 4 lety +6

    እናመሰግናለ እህት ግን ምን ያክል ሰአት ነው ምንተወው ከታቀባን በኅላ

  • @user-vm5gm1yt8h
    @user-vm5gm1yt8h Před 3 lety +1

    ማማዬ ለስት ደቂቃ ፀጉራችላይ አቆይተን እንታጠበው

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 4 lety

    Thank you konjoo gin set sate endemitakoye alenegereshinim degimo be min endemite tatebi nigeren Ene muzu temechietognal ahune degimo abekuwato chemir mokiralew.betam wodeshalew tebarek!!

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 4 lety +1

      Rahel Habte
      ከ 1ሰአት ባያንስ ጥሩ ነው ከዛም በላይ ቢቆይ ምንም አይሆንም ስትታጠቢ እንደበፊትሽ ነው የሚቀየር የለውም በውሀ ብቻ አስለቅቀሽ ሻንፖ አንዴ ብቻ ከዛ ኮንድሽነር የምትጠቀሚ ከሆነ ቆዳሽን ሳታስነኪ መለቃለቅ

    • @rahelhabte7920
      @rahelhabte7920 Před 4 lety

      @@meskitube16 Okay thank you so much meski konjoooo#

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 Před 4 lety

    Yesh yene konjo betammm new yemamesgenw gen meskiy tegury ergem new gen sese honeben ketwosene gizy wodeh

  • @georges95nicolas53
    @georges95nicolas53 Před 4 lety +2

    መስኪ እናመሰግናለን ፆም ሲሆን እንቁላል ባልጨምርስ

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q Před 4 lety +1

    ሠላም መስኪየ እንዴት ነሽ ሙዙ ለኔ በጣም ጠቅሞኛን እግዚ አብሔር ይስጥሽ አቦ ካዶ ከተቀባሁ አመቴ

  • @tsehaydesta9381
    @tsehaydesta9381 Před 4 lety

    Meski yene konjo betam arif naw barich

  • @berhientensay5663
    @berhientensay5663 Před 4 lety +1

    Wwww yen kojo tanks ana betami temchtgi

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh Před rokem

    እናመሠግናለን መስኪዬ

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 Před 4 lety +1

    ስላም መስኪ እንኳን በስላም መጣሽ ሙዝ እንቁላል እና ዜትዜቱን ደጋግሜ ተቀብችው ነበር ተመችቶኝ ነበር ሽበት ውጣምብ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 Před 4 lety

      ምን ሽበት እረ ወይ እኔ እኔ እስካሁን አንቺ ያልሽውን እጠቀማለሁ ግን በጣም ተነቀብኝ ሽበት እኔጋ እስካሁን አልመጣም

    • @yeshimare2702
      @yeshimare2702 Před 4 lety

      መስኪ እዳለችው ተጠቀሚ ቢያስ በውር 2ጊዜ ሞክሪው

    • @foziyaibrahim1748
      @foziyaibrahim1748 Před 4 lety

      @Ishia mera ewnateshin new shibat awtetobegnale enam
      Lewetu konjo nebar

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c Před 4 lety

    እኔ ፅጉሬ በጣም ለስላሳ ነው እና ኮከናት ስጠቀም አይስማማኝ እናመሰግናለን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety +1

    ፀጉር ሁሌም እንክብካቤ ይፈልጋል የወይራ ዘይትና እንቁላል አስኳሉ በጣም አሪፍ ነው የፈለገ ኮኮናት ሙዝም ይጨምርበት በተረፈ መስኪ አሪፍ ነው የምትለቂው ሁሉ በርቼ የማድያት መዳኒት መላ በይኝ ያልሞከርኩት የለም ወይ ፍንክች

    • @rimmedia6333
      @rimmedia6333 Před 4 lety

      ስንት እንቁላል ዘይቱስ ምን ያህል

  • @Solyana21211
    @Solyana21211 Před 4 lety

    Yenee konjo betam amesegnalehu yenee wudd!

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r Před 4 lety +4

    የፀጉሬ በለ ውለተ እንኳን በሰለም በጠሽ ልጅሽን ሰምሊኝ !ሰውዲ ለይ አቦከዶ ውድ ነው ለምን ይሁን😚

  • @tigist1669
    @tigist1669 Před 3 lety

    Thanks meski tesmamtognal gen ከታጠብኩ በሆላ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም

  • @genetlimasso8949
    @genetlimasso8949 Před 4 lety

    Be relaxer yetebelashe tsegur ena, scalp pain mindinew solutionu ?

  • @kimiyahassen2825
    @kimiyahassen2825 Před 4 lety

    hi endet nesh meski tsegure betam eyetebetatese ena eyesasa aschegrognal yetegnaw treatment yeshalal ebakesh

  • @adayoftomorrow6865
    @adayoftomorrow6865 Před 3 lety

    Emm...ketekeban behuala le snt seat nw menakoyew.....overnight bihon chgr alw ende?

  • @empowerherqueen
    @empowerherqueen Před 3 lety

    Zare temelshe ayehut degami lemareg selfelku Amesgnalehu yene mar 🥰

  • @mimotube129
    @mimotube129 Před 4 lety +1

    Miski konjo hulum lik nachew yemityachew

  • @julimaya3840
    @julimaya3840 Před 3 lety

    ፉቅር እኮነሽ መሲ ተባረኪ ትክክለኛ ነው ምታስተላልፊው

  • @OpopOpop-gd5fe
    @OpopOpop-gd5fe Před 4 lety +3

    ማማዬ ትምህርትሽ በጣም እወደዋለው ግን በናትሽ ጸጉሬ ምንም አላድግ ብሎኛል በዛ ላይ በጣም ደረቅ ጸጉር ነው ይወጣል እና ሻምፖም ምን እደምጠቀም ምን ማድረግ እዳለብኝ ብትነግሪኝ

  • @fendishatube6300
    @fendishatube6300 Před 4 lety

    Betam arif new berichi

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +12

    ሙስኪ እኔ ሙዝ አግኝቼ ፀጉሬ ላይ ልቀባ ኧረ ተይጂ የማይሆነውን ቀድሞውኑ አላገኝም እንጂ ባገኝማ ላጥ ላጥ አድርጌ ጉርስ ጉርስ ነውጂ ለውጥ ለማይገባው ፀጉሬማ አላባክነውም ክክክክ 😝

  • @tadudutamo8305
    @tadudutamo8305 Před 4 lety

    SETI sahati enakoyale

  • @mitkewoldegiyorgis8716
    @mitkewoldegiyorgis8716 Před 4 lety +3

    መስክዬ የሙዙ እህድ በጠም ተስመምቾኛል በእውነት እግዚአብሔር እጠብቅሽይ ውዴ ግን ፀጉሬ በጠም ስስነው ትንሽ በዘአ የምያደርግይ ነገር ከሌ ጦቅምን የኔ ውድ ሚጠዬ እዴትህ ነትይ

  • @lehulumgizaalew9391
    @lehulumgizaalew9391 Před 4 lety

    ማሻአላህ የኔ ፀጉር በጣም እየተቆራረጠ አስቸገረኚ በጣም ሳሳ ያችንበየግማሽ ጎንሽን አያክልም

  • @lailalaila5866
    @lailalaila5866 Před 3 lety

    Khutershn lkilieg mamay

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 Před rokem

    መስኪየ የኔ ዉድ እኔምልሽ ቅርፊድ ለፀጉሪ ተስማምቶኝ ነበር ግን አይገኝም ግን ቀረፋ አለ ብጠቀመዉ ምን ችግር አለዉ? ስላጠሁ ነዉ

  • @to5225
    @to5225 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን እኔወደ አምስ ወር ይሆነኛል
    ሙዝ ስጠቀም በጣም ቆጆ ነው በጣም እመሠግነለሁ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 4 lety

      ንገሪኝ እህት አጠቃቀሙን ከይቅርታ ጋር የኒ ፀጉር ብዙ ነው ግን አጭር ምንም ተጠቅሜ አላውቅ ከቅባት ውጭ

    • @to5225
      @to5225 Před 4 lety

      @@user-id7jv3qp5h ቡዙከሆነ ግን አላቅም የኔ ስስነበር ግን እረጅምነው ሙዝ ያበዛል ስለዚህ የኔ አይሆነሺም

  • @aseelaseel6843
    @aseelaseel6843 Před 2 lety

    የኔ ውዴ አመሰግናለሁ

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q Před 4 lety +1

    መስኪየ እግዚ አብሔር ይስጥሽ ውዴ እኔም ያንችን አይቸ ፀጉሬ ጥሩ ሁኖልኛን አዘውትሬ አልቀባው እያልሁ ነውጅ

  • @zedozedo8202
    @zedozedo8202 Před 4 lety

    Selam Lanchi Yhun Wude Bwusti Mesmer Lagenish Echilalew ??

  • @AmiinaShow
    @AmiinaShow Před 4 lety

    Wwwww konjiyee inee sayi ayii wodishaloo barchii 😍⚘

  • @senaitabebe1334
    @senaitabebe1334 Před 4 lety +1

    አመሰግናለሁ

  • @nicegirl7283
    @nicegirl7283 Před 4 lety

    Yes

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 Před 4 lety

    Yemir betam yamiral tesgurish

  • @foziajibril7048
    @foziajibril7048 Před 2 lety

    Sinitaxab bashanbona bacondishnar new mentaxabow?

  • @tejeabebe7693
    @tejeabebe7693 Před 4 lety +1

    ብዛት እንዲኖረው ለማድረግ ምን ባደርግ ጥሩ ነው? ብዛቱ እየቀነሰ መጣ ቁመቱ እንኳን ረዥም ነው እባክሽ መልስ እጠብቃለሁ፡፡

  • @hasanakhalid9659
    @hasanakhalid9659 Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ ነወ እናመሰግናለን ማበጠረያሽ የት ነወ የሚገኘው?

  • @user-fv6rw1zs5n
    @user-fv6rw1zs5n Před 4 lety +1

    ሙዝ
    ሎሚ
    አቮካዶ
    ኮኮናት
    እንቁላል
    ኦሊቭ ኦይል

  • @fiyorifiyori5707
    @fiyorifiyori5707 Před 3 lety

    Selam naw maski avocado gray hair yamtale yembalwe ewnte naw wey?

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 Před 4 lety

    Selam tena yisitilgn mesik lowprositi tsegur yihonal plis

  • @MDWASIMANSARIYOUTUBE
    @MDWASIMANSARIYOUTUBE Před 4 lety

    Nice luck my friend konjo

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v Před 4 lety +1

    አረ የምታቁ መላ በሉኝ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል እና መጠኑ በጣም ቀንሷል በጣም ብዙ ነበር አሁን ግን ተነቅሎ አለቀ መስኪ የምታቂዉ ነገር ካለ መልሽልኝ ሁሌም ነዉ የምከታተልሽ በተለይ የሙዙ ዉህት ፀጉሪን እስሙዝ አርጓታል እና እባክሽ ንገሪኝ 🙏🙏😍😍

  • @alamalam1545
    @alamalam1545 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለይ መስክዬ የኔቅመም

  • @user-so8wj9dm9u
    @user-so8wj9dm9u Před 4 lety

    በጣም ጥሩፀጉርአለሽ እና እኔ ሙዝና እቁላል እጠቀማለሁ አመትይሆነኝ አል ።ግን ለወጥየለውም አቡካዱ የለኝም ማግኝት አልችልም. ግን ፓርምና ቀለም ነክቶብኝ ነበር በምን ላስድግ እስኪካየሽውን ተባበሪኝ ደመወዜንም ጨረስኩ ወላሂ ፊቴም ተበላሽ ወይኔ ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዘነ እረ

  • @sumankhan1930
    @sumankhan1930 Před 4 lety

    Betam arif new maskiye ibakish bugur aschagerongal maftew min dinew

  • @user-ps3vj3wt8n
    @user-ps3vj3wt8n Před 4 lety +2

    በናትሽሽየኔ በጣም። ስስስስ ነው ለማብዛት ምን ልጠቀም እና ሳበጥርው ውልቅ እይልለ ይወድቃል ምንድን ነው እፍፍ

  • @zizutube4534
    @zizutube4534 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን መሲየ

  • @lubabalubaba3787
    @lubabalubaba3787 Před 4 lety +1

    አድናቂሽ፡፡ነኝ፡የሚትሰሪቸው፡ቢደዎ፡አሪፍ፡ናቸው

  • @helenkebede9877
    @helenkebede9877 Před 4 lety

    Betam harf nw gn ande bizu azegachten frige maskemet yichalal meski??????

  • @hiwottadess3051
    @hiwottadess3051 Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን እህትቼ ምንም ነገር ሣትጨሩ አቦካዶና ኮኮናት በመቀላቀል ተቀቡት የዊራ ዘይት እና ሎሚ ይበጣጠሳል ሙዙም ያደርቃል

  • @user-dh1kb2gd4s
    @user-dh1kb2gd4s Před 4 lety +9

    መሲዩ እናመሰግናለን እምታሳያቸው ሁሉ ሀሪፍ ናቸው በርቺ እስኪ አዴነገር ልጠይቅሺ ከቻልሺ መልሺልኝ የኔ ፀጉር ብዙም አጪር እሚባል አዴለም ግን ወሀ ከነካው በሳት ካልሆነ አይበጠርም እሳት ሲነካው ዴሞ በጣም የቁራረጣል እስኪ በምን ምገዴ ላስተወው ካለሳት እዴፍታታልኝኝኝ

    • @rabeaseid1004
      @rabeaseid1004 Před 4 lety

      እደው ።መሲ አንድ ነገር ልገርሽ ፁጉሪ እየተነቀለ እረበሸኝ ትምርትሽን ከተተልሻለሁ እደው መፍትሂ ካለሽ ሹክ በይኝ

    • @user-zz8eq2xl1u
      @user-zz8eq2xl1u Před 4 lety +1

      እኔም ልክ እንዳች ግን ፅጉሬ አጭር ነው ቆርጨው ነበር እናም በስሽዋር ካላበጠርኩት አይሰራልኝም

    • @user-dh1kb2gd4s
      @user-dh1kb2gd4s Před 4 lety

      @@user-zz8eq2xl1u በጣም እኔም የረበሸኝ የህ ነው እስኪ መልሺልን እህት መሲ

    • @user-zz8eq2xl1u
      @user-zz8eq2xl1u Před 4 lety

      @@user-dh1kb2gd4s በርግጠኝነት ትመልስልናለች

    • @user-zz8eq2xl1u
      @user-zz8eq2xl1u Před 4 lety +1

      @@ritagebrezihar6841 አረ እህቴ ይቅርብሽ እንዳትቆርጭው ባይሆን ከጫፍ ትንሽ ቁረጭ እኔን በጣም ነው ያበሸቀኝ

  • @imabetstaguwi137
    @imabetstaguwi137 Před 4 lety

    እህቴ መስክየ. ስወድሽ ከልቤነዉ. ይሄ ዉህድ. በጣም ሀሪፍ ነዉ. እኔም ሞክሬዉ. ተስማምቶኛል. እናመሠግናለን. ሚጣየ እደት ናት ሳሚልኝ ልክ እደኔልጅ ጎራዳነት እግዚያብሔር ያሳድግልሽ

  • @GgGg-vq2dr
    @GgGg-vq2dr Před 4 lety +2

    ብዙ ጊዜ የምትሰሪያችው ማስኮች ስንት ሰአት ማቆየት እንዳለብን አብረሽ ብትናገሪ ጥሩ ነበር

  • @liyasolo9146
    @liyasolo9146 Před 4 lety

    Do you have any suggestions for grey hair? Thanks

  • @simridejene1687
    @simridejene1687 Před 4 lety

    Meski btm lawet alew gen mene ayenet shampoo ena conditioner letekem sulfate free new konjo belawen new anchi metetekemewen betenagrene plz thanks

  • @user-sx3mn9ee1p
    @user-sx3mn9ee1p Před 4 lety +5

    ለኔ ግን እቁላል አብካዶ ሙዝ ቅባቶችም አለመቸኝ አለሁ መፉቴ ነገሬኝ

    • @bazabranu9838
      @bazabranu9838 Před 4 lety

      Tagur yamaxanaker yelashem wayem shuruba sesarwu wadawu yefatal malet tensh karadad belelng mengotee naw shuruba sesarwu ayen ayawatam wedawu yefatel

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +1

    መሰኪዬ ምርጤ እንኳን በደና መጣሸ

    • @agnewtube7539
      @agnewtube7539 Před 4 lety

      እጅ ለእጅ ተያይዘን እንደግ ሚሚ ተደምረሻ ደምሪኝ እኛው ለእኛ እንደምር

  • @lubabanegselemtawa6089

    ኮኮናው ያንቺ ወፋር ነው ፊሪጅ አርገሽው ነው ወይስ እኔ ገዝቻለሁ ግን ስገዛው ወፋር ነበር እውጪ ስለሆነ ነው መሰለኝ ቀልጧል ችግር የለውም እንዴ እውጪ ቢሆን ማለትም ፊሪጅ ውስጥ አይደለም ብዬ ነው

  • @azebalemahuy4098
    @azebalemahuy4098 Před 4 lety

    የኔ ቆንጆ እምትነግሪን ነገር ጠቃሚዎች ናቸዉ ኑሪልን😘😘😘

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 Před 4 lety

    Mesky tebarki yeni kojo enwedshalen

  • @user-he7mf5wy7e
    @user-he7mf5wy7e Před 4 lety +1

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ ሚጣ ደና ናት
    ምትሰሪው ስራዎችሽ በጣም ጠቃሚ ናቸው የእውነት ማሳየት ብችል አሳይሽ ነበር ፀጉሬን በጣም ደረቅ ነበር አሁን ግን ምስጋና ለእግዚአብሔር እና ላንቺ በጣም ለስላሳ ሁኖልኛል እያደገም ነው ግን ትንሽ ሳሳብኝ

    • @user-he7mf5wy7e
      @user-he7mf5wy7e Před 4 lety

      @@user-fv6rw1zs5n ከሙዝ ውህዱን ነው ምጠቀመው አንድ አንዴ የሩዝ ውሃም እጠቀማለው እና ቅባትም መስኪ ምታሳየውን እጠቀማለው ውህድም እንደስዋ ከተጠቀምሽ ያድጋል ያለምንም ጥርጥር ግን ትግስት ይፈልጋል

    • @user-he7mf5wy7e
      @user-he7mf5wy7e Před 4 lety

      ግን ጥያቄ አለኝ ላንቺ?

  • @tsigeredateka7827
    @tsigeredateka7827 Před 4 lety

    በጣም እናመሠግናለን ምንሀል ሠዓት አቆይተን እደምንታጠበው ግን አልነገርሽንም መልሱን ብትፂፍልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 4 lety

      ከ 1ሰአት አይነስ እንጂ የፈለግሽውን ያክል ማቆየት ወይም ማሳደር ይቻላል

    • @tsigeredateka7827
      @tsigeredateka7827 Před 4 lety

      ምስጋናዬ ከልብ ነው በፍጥነት መልሱን ስለነርሽኝ አመሠግናለው ።

  • @musaaabmuhamad1800
    @musaaabmuhamad1800 Před 4 lety

    thank you sis gn min hayl indemnkoy bitnegrn