ሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ የፀጉር ማሳደግያ "ፈርመንትድ" የሩዝ ውሀ አሰራርና ትክክለኛ አጠቃቀም/ fermented rice hair growth water

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2023
  • #meskitube #ricewater #hairgrowth #viral #naturalhair
    
  • Zábava

Komentáře • 752

  • @Arsiema97
    @Arsiema97 Před 7 měsíci +419

    የሰው ሃገር ምርር ያላቹ እህቶቼ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን😢🥰

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci +96

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተሽሎሻል ወይ ጌታን በየቀኑ አሥብሻለሁ ናታን ለይላ ደናናቸው ወይ የኔውድ አንቺ ካየሁኝ ቤተሠቦቼ እንዳየሁ ይሠማኛል እንደኔ መሥክዬ የሚወዳት በላይክ ያሣየኝ❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci +7

      እግዚአብሔር ይመስገን እማ በጣም እየተሻለን ነው❤

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci

      መሥክዬ ጌታ ኢየሱስ ጨርሡ ይማርሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci +1

      @@ENATMitku-bv7nkአሜን እማ💕🙏🏽

    • @umeman3175
      @umeman3175 Před 7 měsíci +1

      እኔም በስስት ነዉ የምጠብቃት የኔ ደግ 😍😘

    • @samerahosen5221
      @samerahosen5221 Před 7 měsíci +1

      መሢኪዬ ዛሬፊትሽ ደናነዉ ተሻላችሁ

  • @tigistzerihun367
    @tigistzerihun367 Před 7 měsíci +14

    እናመሰግናለን መስኪ የውብት መጠበቂያ ብቻ አደለም ምክርሽ እራሱ በጣም ጠቃሚ ነው ከአንች የደረሰ ለሌሎች እንዳይደርስ የምታካፍይው የሚበረታታ ነው በርችልን።

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 7 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲኪ እውነትሽ ነው ጭንቀት የኔም ጸጉር ነቅሎ ጨርሶታል አሁን እንደ አዲስ ለማሳደግ እየጣርኩ ነው እኅቶቼ እንዳትጨነቁ ሰውነታችሁ እና ጸጉራችሁን ነው የምታጡት ❤❤❤ በእኔ የደረሰብኝ እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽን ያብዛልሽ መስኪዬ ❤❤❤❤

  • @Ayate-rp9im
    @Ayate-rp9im Před 7 měsíci +9

    የኔ ቅን መስክዬ ትህትናሽ ደግሞ ከምትሰጪን ትምህርት በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Zinash-ck3lh
    @Zinash-ck3lh Před 7 měsíci +2

    መስኪየ እናመሰግናለን በተለይ ስታስረጅ ግልፅ ነው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 7 měsíci +24

    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ አሜን፫ በእውነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤ የኔ መልካም እህት ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @user-bk1fg8pl1g
    @user-bk1fg8pl1g Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ተሻለሽ? እናመሰግናለን ተባረኪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-pe1mz1vs6d
    @user-pe1mz1vs6d Před 7 měsíci

    መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን መስኪየ ❤

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 6 měsíci +4

    እውነት ለመናገር ከሌላው ጊዜ ሁሉ ያሁኑ ፀጉርሽ ይለያል በጣም ተመችቶታል ።

  • @netsanetgetachew8322
    @netsanetgetachew8322 Před 7 měsíci

    መስኪ የኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግንሽ ድንግል ትጠብቅሽ ❤

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před 7 měsíci +2

    መስኪዬ የኔ መልካም አንደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🙏

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 7 měsíci +1

    ዋውውውው ❤❤❤❤ የወንዶች ምን መለጥም ይችለሉ አስቸጋሪል እኛ ነው እጂ እና አመሰግናለን መስኪ በትክክል ነው የጨቃቱ 🎉🎉🎉

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před 7 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ መስክዬዬዬዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ummuabdallahkajeelatuujann5884
    @ummuabdallahkajeelatuujann5884 Před 7 měsíci +6

    Thank you so much my dear sister ❤❤❤❤

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Před 7 měsíci

    እውነት መስኪ አንቺ ትለያለሽ እናመሰግናለን 🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 7 měsíci +1

    መስኪ እንኳን ተሽሎሽ ብቅ አልሽልን 🎉
    መስኪ የኔ ፀጉር እረዥም ነው ግን እረግፎ አለቀ እህቴዋ ምንም ባረግበት ለውጥ የለም

  • @Rahma-mp8jv
    @Rahma-mp8jv Před 7 měsíci

    እናመሠግናለን መስኪየ

  • @tigi886
    @tigi886 Před 7 měsíci +2

    ስለ ሰጠሽን መልካም ምክር ሁሉ ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏🙏

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 7 měsíci

    አሜን መስኪየ እኳን ደና መጣሺ😍

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 7 měsíci

    መሥኪ ተባረኪ ልጆችሽን ሳሚልኝ❤❤

  • @user-ie9sh1re1c
    @user-ie9sh1re1c Před 7 měsíci +3

    ሰላምሽ ይብዛ መሲ🙏🙏🙏

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Před 7 měsíci +2

    ልሞክረው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 7 měsíci +9

    አሜን መስኪዬ እጅሽ ይባረክ ለኔ ነው የሰራሽልኝ❤❤❤❤

  • @user-nd2ie2iu7t
    @user-nd2ie2iu7t Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን የኛ አበራታች

  • @user-gh7gs9fl1p
    @user-gh7gs9fl1p Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን እህት❤

  • @merhawetdebele7830
    @merhawetdebele7830 Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው ያደነኩሸ በርቺ

  • @selamawitlegesse285
    @selamawitlegesse285 Před 7 měsíci

    Meski...betam lewt aychebetalew.Enamesegnalen ❤

  • @yohanageta4232
    @yohanageta4232 Před 7 měsíci +7

    መልካም እህት ነሽ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Před 7 měsíci +2

    መስኪዬ ፀጉርሽ አምሮበታል

  • @user-nx6ry2ju9h
    @user-nx6ry2ju9h Před 5 dny

    እናመሰግናለን🙏

  • @user-id4kh5mv9m
    @user-id4kh5mv9m Před 7 měsíci

    ስላምሽ ይብዛ መስይ 👏👏🥰🥰

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 Před 7 měsíci +1

    መስኪዬ የኔ ጠካራ በርችልን❤የኔ የልብ ምት የምር ውድድ ነው የማደርግሽ ውድዬ ትለይብኛለሽ በእውነት

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 7 měsíci +2

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ❤❤❤ተሻለሽ የኔቆንጆ ልጆች ደህናናችው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnetamiru1672
    @asnetamiru1672 Před 7 měsíci

    meski true shampo tekumign benatish 1 samont enkoan ayikoyilignim betam yasakikegnal min endemaderig

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 7 měsíci

    እዴት ነሽ መስኪዬ አይዞሽ በርቺልኝ

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d Před 6 měsíci

    ፀጉርሽ በጣም አምሩበታል እኛም እንሞክርዋለን በተርፍ በርቸ ❤❤❤

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 2 měsíci

    በእውነት እናመሰግናለን

  • @user-rj3oq1ht1i
    @user-rj3oq1ht1i Před 6 měsíci

    Okay betem tamachitognal ❤
    Thank you

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 Před 7 měsíci

    Thank you so much.

  • @user-xp2ov4jc5l
    @user-xp2ov4jc5l Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ዉዴ❤❤❤❤❤

  • @user-py6cx3bn1f
    @user-py6cx3bn1f Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን😊😊😊😊

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před 6 měsíci

    በጣም ነው የሚገረመው ፀጉርሽ በጣም አደገ እኔ እኮ ያችን እንካዋን ለማረግ አለቻልኩም ታድለሽ🙏❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 7 měsíci +1

    በተከታታይ ለተጠቀመው አሪፋነው እናመሰግናለን እህቴዋ

    • @fasikatigabu8978
      @fasikatigabu8978 Před 3 měsíci

      ከምን ያሀል ጊዜ ቡሀላ ለውጥ እናያለን?እናደግሞ ጭቃቅባት ከሌለንስ

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t Před 7 měsíci

    ተባርክ 🙏

  • @user-tr4fk6hb7c
    @user-tr4fk6hb7c Před 7 měsíci

    መሥኪዪ አድናቂሽ ነኚ በርቺልኝ እማ❤😍😘

  • @user-tr4fk6hb7c
    @user-tr4fk6hb7c Před 7 měsíci

    ዋው ደስ ይላል መሥክዪ ሞክሬው አየዋለሁ

  • @user-gv3cu8dl9b
    @user-gv3cu8dl9b Před 6 měsíci

    አሜን ❤❤❤❤❤❤ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤

  • @herut-asefatsige4510
    @herut-asefatsige4510 Před 7 měsíci +6

    መስኪ እንዴት ነሽ ያልሽውን ቅባቶች እንዲሁ ውህዶቹን እጠቀማለሁ ፀጉሬም ጥሩ ነው ያለው ግን ሽበት በጣም ነው የሚያስቸግረኝ በሱምክንያት ሂና እንዲሁም ቀለም በብዛት ተጠቃሚ ነኝ እስኪ መስኪ ከቻልሽ ለሽበት ላለው ፀጉር የሚሆን ነገር አሳይን ❤❤❤

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx Před 5 měsíci

      ሽበቱ ከእደሜየ ጋር ከሆነ ምንም አደለ በልጅነትም ከሆነ ልጅ እንደሆሽ ያስታውቃል እኔ በ6 አመቴየ ጀምሬየ ሽበት አለኝ ፀጉሬ በጣም ብዙ እረጅም እና ብዙ ነው እኛ በዘር እረጃጅም ነው ፀጉራችን ግን ቶሎ ይሸብታል በ14 አመቴየ ሳገባ ግማሹ ሽበት ነው ግን በጣም ያምራል በየ ሳምቱ ሂና አስረዋለሁ

  • @user-jm4sb4zz7b
    @user-jm4sb4zz7b Před 6 měsíci

    thank you meskiye❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci

    መስኪዬ ስወድሽ የኔ እናት ትህትናሽ እራሱ ይበቃል እኔም አቺ አይቼ ነው መስራት የጀመርኩት እወድሻለሁ በቅንነት ስለምትሰሪ በረካ ሁኚ

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla Před 7 měsíci

    አሚን ❤በጣም ነዉ እምወድሽ ምክርሽ ስነ ስርአትሽ እድሜ ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሸ

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 7 měsíci +5

    እኔ ማለት ነው መሲዬ ያልተጠቀምሁት ነገር የለም በቃ ሁሉንም ተጠቀምሁት ፀጉሬ ግን በየቀኑ መነቃቀል ብቻ ነው የኔ ያሰሪዬ ልጅ የምትጠቀመውንም አብሬ ተጠቀምሁት ግን ለውጥ የለም ልጅቱ አንች ችግርሽ የውስጥ ሰላም ማጣት ነው አለችኝ በቃ እኔም ተውሁት ለእመቤቴ ነግሬአታለሁ አሁን እሷ ታስተካክልልኛለች ብዬ አምኛለሁ ምክንያቱም የኔ ፀጉር በፊት በጣም ያማረ በጣም ታዳጊ ነው ግን ስስነት አለበት ግን አንድ ዛላ እንኳን አይነቀልም ነበር አሁን ከ4 አመት ወዲህ ነው ከባድ ጭንቀት የያዘኛ እኔም ውበቴን ፀጉሬን አጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በግዜው ውብ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci +1

      ትክክል ውስጥ ነው ዋናው

    • @user-nm5if9ny8g
      @user-nm5if9ny8g Před 7 měsíci

      አኔም አንዳንቺ ነኝ አህቴ የእኔ ደግሞ የተለየ ነው አህቴ ሰራ ከጨረስኩ በእጄ እነቅለዋለሁ ጓድኞቼ እራሱ የሆነ ነገር አለብሽ ይሉኛል ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበረ ያምር ነበር ምንም እማደርገው ሳጣ ተላጨሁት ግን ልክ ማደግ ሲጀምር ይረግፋል ገና አንድ ቀለበት ሲሞላው ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @Eskutitube
    @Eskutitube Před 7 měsíci

    የተባረክሽ ነሽ ❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 7 měsíci +4

    የኔ ሞራሌ እኮነሽ መስኪየ😊 ባስፈለገኝ ስአተት ከች ❤

  • @user-qs3py9jl3d
    @user-qs3py9jl3d Před 5 měsíci

    Meskiye ere yene wid fit lefitu melata new mn larigbet ke gud awiching yene enat❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 7 měsíci

    ❤መስክዬ ❤እንኳን❤ደህናመጣሽ ❤ በጣም እናመሰግናለን ❤በርቺ መልካም ምሽት❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +4

    የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ስስ ነው ብዛት የለውም ክሩ ደሞ በጣም ሲበዛ አቅም የለውም ዘለላው ይበጣጠሳል ቁመት በፊትም ትንሽ ደና ቢሆንም ግን በእንክብካቤም ለውጥ አምጥቷል ለሚነቀው እስኪ ሰፋ ያለውን ማበጠሪያ ብቻ ስላልተጠቀምኩ እሱን ገዝቼ ልሞክር እንጂ የብዛት ነገር ከላይ ያልተሰጠ በእንክብካቤ የሚመጣ አይመስለኝም ፀጉር ከመቀባት ብቻ ሳይሆን ምግብ የተመጣጠነ አትክልቶችንም ከመብላት ጭንቀት ከመተው ለውጦች ይመጣሉ😊❤

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty Před 7 měsíci +2

    ዋውው መ❤ሲየ❤❤❤

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 Před 7 měsíci +1

    Please also do do treatments for color treated dry hair.

  • @monalizanasir9162
    @monalizanasir9162 Před 7 měsíci

    አንቺን ያወኩበት ቀን ነው እግዚአብሔርን ማመሰግነው 🤩🤩

  • @nanilove3615
    @nanilove3615 Před 7 měsíci

    መስኪዬ የኔ መልካም አንቺ የምታሳይን ሁሉ አሪፍ ነው እኔ ባለፈው የሰራሽው ተመችቷኛል ሮዝሜሪና እሬት ቅርፉዱን እኔ ቀላቀልኩት እና በጣም አሪፍ ነው ጥያቄ ግዴታ ፍሪጂ ወይም ቀዝቃዛ ቦታ መቀመጥ አለበት እንዴ ?

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 Před 6 měsíci +2

    ቪዲዎችን እያየሁ ነው ቢስሚላህ ዛሬ እጀምራለሁ መስራት😊

  • @user-cx2uj4uz3d
    @user-cx2uj4uz3d Před 7 měsíci

    እረጅም እድሜ የኔቆጆ ❤❤❤❤

  • @tarekegndesalegn7180
    @tarekegndesalegn7180 Před 7 měsíci

    ማስቅዬ ታባረክ እዋድሽ ከእኔ ባልይ ዳግም ጌታ እየሱስ ይዎድሻል

  • @zeweditushumeye9094
    @zeweditushumeye9094 Před 7 měsíci

    ቆንጆ ፅጉርሽ ሲያምር

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 Před 7 měsíci

    ትክክል ነሸየኔማር😍

  • @nunuye141
    @nunuye141 Před 7 měsíci

    Meskiye yene kin ene yezare 3 amet jemre neber mketatelsh tsegure tesfa askortogn korchew hula neber ahun gin betam adgolgnal anchin saysh motivated new mhonew tebarekilgn

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Před 7 měsíci +1

    መስክዬ እናመሰግናለን ሻምፖና ኮንዲሽነር ምን አይነት ትመክሪያለሽ

  • @user-pv3yn8cy7o
    @user-pv3yn8cy7o Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @feventemesgen3165
    @feventemesgen3165 Před 6 měsíci

    Eneko swedsh sratsh tebareki

  • @Sabela25
    @Sabela25 Před 7 měsíci

    Hey Meski My hair is growing in height but it's going less. What do you think please tell me your opinion, thank you 🙏🏽

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Před 7 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @telilezerihun9888
    @telilezerihun9888 Před 7 měsíci

    Thanks ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 7 měsíci +1

    መስኪ እንዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ አሜን ለሀገራችን ሰላም ያድርግልንንን❤❤

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 Před 7 měsíci

      የኔ ውዴ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት በጣም ቆንጆ ነገር ነው ተሽለሽ ወይ

  • @user-fw3mq9jq5r
    @user-fw3mq9jq5r Před 7 měsíci

    Thank You🙏

  • @user-qz3ew5lm8o
    @user-qz3ew5lm8o Před měsícem

    እናመሠግናለን ወዴ

  • @AsterEthd
    @AsterEthd Před 7 měsíci

    የኔ መልካም ስወድሽ እኔ ይህችን ምክር እየተከተልኩ በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ ትንሽ ይቀረዋል ሲስተካከል ግን ፎቶ እንደምልክልሽ ተስፋ አረጋለው

  • @user-ud5zz4zu6f
    @user-ud5zz4zu6f Před 7 měsíci +3

    ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před 7 měsíci

    መሰክዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ እሸ እሞክረዋለሁ ❤❤❤❤ ቫይታሚን ሲ ያለ ሀኪም ትዛዝ ልዉሰድ ችግር አለዉ

  • @user-uw9ds2wn9q
    @user-uw9ds2wn9q Před 3 měsíci

    Betam arif lewut asayotogna amesegnalehu berichlgn

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 7 měsíci

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ተሻላችሁ?❤❤❤❤❤❤

  • @user-tfsbg
    @user-tfsbg Před 6 měsíci

    Thanks ❤😊

  • @user-pk7li8ks1q
    @user-pk7li8ks1q Před 6 měsíci +1

    No problem Meski

  • @HabibaAhmed-ic5xs
    @HabibaAhmed-ic5xs Před 5 měsíci

    Amen habibati

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 Před 7 měsíci +5

    ሀይ መሲኪ ለሽበት ቤት ውስጥ የሚሰራ ማጥቆሪያ ሲሪልን

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w Před 7 měsíci

    tanxs mesiye❤😘👸

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 4 měsíci

    እኔ በጣም ተመችቶኘን የኔወድ እህት

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 7 měsíci

    መስኪዬ አለሽ ሰላምሽ ይብዛ የልጄ ፀጉር በጣም ብዙና እረጅም ነው እና በጣም ይያያዛል ምን ላርግላት

  • @almaztarekeney350
    @almaztarekeney350 Před 7 měsíci +1

    መስኪዬ አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለኝ ቀባት መግዛት አቁሜለሁ አመሰግንሻለው አንድ የተቸገርኩበት ነገር ሽበት አስቸግሮኛል ቀለም ለመጠቀም ቀዬን ሒና እየተቀባው ነበር ግን አስጠላኝ ቀዬ ሒና ጥቁሩን ሒና ኬሚካል የሌለው ብታሳይኝ

  • @user-gm7po5ks8w
    @user-gm7po5ks8w Před 7 měsíci

    መስኪየ ካየሁሽ በጣም ቆይቸ ነበር ሁለተኛ መውለድሽንም አላየሁሽም ነበር ልጆችሽ እድግ ይበሉልሽ እማ
    ሌላው እኔ ፀጉሬ ያሳክከኛል ከሶስት ቀን ካለፈ በጣም ነው የሚያሳክከኝ ፀጉሬ በጣም ብዙ ረጅምነበር በጣም ተነቀለብኝ እኔ በጣም ሀሳብና ጭንቀትም አለብኝ እናቴን ስለሚያምብኝ በጣም አስባለሁ ምን እንደማደርግ አላውቅም እህ

  • @maryemendirsyoutube1858
    @maryemendirsyoutube1858 Před 7 měsíci

    አህሌን መሲየ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሺ የኔ ውድ 😘💕

  • @seblahelen2273
    @seblahelen2273 Před 7 měsíci +1

    መስኪ የኔ ፀጕር እንዳንቺ ነበር ቀይ አመዳም አሁን ግን አንቺን ስከተል ቆንጆ ሆኖል የልጆቼም እንደኔ ነበር ቀይ አሁን ተስተካክሏ የትንሿልጄ የነይላ ፀጉሩ ነበር የሚመስለው አሁን በጣም አድርጓል ጓደኞቼ ያ ፀጉር ነው ያማረበት ይሉኛል እድሜ ለመስኪ እላለው

  • @HasinaMohammed-zx2ug
    @HasinaMohammed-zx2ug Před 3 měsíci

    meski Endit Neshi teguri Leslasa New Kefiti Rezem new mehel Lay gn Aecher New Ekul Aeydelem Mn Btekem Tmekrignaleshi

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Před 7 měsíci +1

    ሰላም መስኪ ብዛትን ነው የምፈልገው ርዝመት ይረዝማል መብዛቱ ላይ ነው የሚያናድደው በምን ይብዛ መላ ፈልጊ

  • @BezawitTesfaye-bp3qd
    @BezawitTesfaye-bp3qd Před 7 měsíci

    Eski bemariyam yene kumet yelewm bzat gn amazon chaka new mn yishalegnal meski

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 7 měsíci

    የኔ ማርርርር ስወድሽ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ከነዎገኖችሽ ውዴ የኔ ፀጉር ስስት አለብኝ ብዛት እድጨምርልኝ ምንድን አይነት ቅባት የትኛውን ውህድ ልቀባ ውዴ አይተሽ አትለፊኝ ንገሪኝ❤

  • @meseretifa4933
    @meseretifa4933 Před 3 měsíci

    Selam meski?ene yanchin video zare nw yayut ena tsagure rejim nw negar gen kbefitu betam eysasbign ena eytenkaklbign nw ehanin memokar feligalw negar gen ene bezu gize tsguren shuruba nw miserw endet malte bmen ayinet melku bitekam yishalegnal please amakirign🙏🙏🙏