የ ያዎ ሴቶች ጥቁርና ረዥም ፀጉር ትክክለኛ የሩዝ ውሀ አሰራር /Yao Girls Rice water for long hair

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,5K

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 4 lety +278

    የያዎ ሴቶች የሩዝ ውሀ ብቻ በመጠቀም ነው ፀጉራቸው ጥቁርና ረዥም የሚሆነው አርጅተው እንኳን ሽበት አያውቃቸውም አሁን ታሽጎ መሸጥ ተጀምሯል ሰላም ዋሉልኝ💖💖💖 amzn.to/37DBgGv

    • @user-xy2jo4si6b
      @user-xy2jo4si6b Před 4 lety +12

      መሲዬ የኔ ፀጉር በጣም ጫካ ነው በዛላይ ድርቅ ይላል ቁመቱ አያድግም ፀጉሬ እዲረዝም እፈልጋለሁ ግን እዴት ላድርግ ያው የአረብ አገር ስራ ሁሌም ሻርብ እጠመጠማለሁ ለዛ ይሁን ቁመቴ አጭር ፀጉሬ አጭር ምላድርግ

    • @zeharaalimuhamed1546
      @zeharaalimuhamed1546 Před 4 lety +9

      ኧረ እሚያበዛ ነገር ሹክበይኝ ሹክ

    • @user-xy2jo4si6b
      @user-xy2jo4si6b Před 4 lety +8

      @@zeharaalimuhamed1546 እኔ እራሱ በምን እደሚበዛ ግራ ይገባኛል ምንም አልጠቀምም ግን ለመፍታት እሳቀቃለሁ ሰው ሻርብ ሲጠመጠም ያልቃል ይባለል የኔ ግን ይወልዳል መሰለኝ

    • @user-qx3th3gk5p
      @user-qx3th3gk5p Před 4 lety +1

      እሽ ካየሁ እነግርሻለሁ ውዴ❤🌷❤🌷

    • @azeebazeeb5140
      @azeebazeeb5140 Před 4 lety +1

      @@user-xy2jo4si6b olive oil coccnat tekbe demo atshfnew.shurba aref new

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 Před 4 lety +74

    ማሻ አላህ ጸጉርሽ ያምራል አድሥ ገቢ ነኝ ገና ዛሬ ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩት በላይክ ተቀበሉኝ

  • @beautybug2304
    @beautybug2304 Před 4 lety +21

    Finally someone doing it the right way. I have lived in China for a year and this is the way they do it. But instead of orange pill use Essential oils or rosemary . My hair grew like crazy !!! Thanks again sis !

  • @user-jf5zf7rb5c
    @user-jf5zf7rb5c Před 3 lety

    በጣም ጡሩ ነው መቅድዬ እናመሰግናለን ደግሞ እኖደለን ሰው ለራሱ ጥቅም ይሮጣል አንቺ ግን ለእኛ እየበረተሽ ነው እወድሻለሁ❤❤🙏👏

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 Před 4 lety +10

    የሩዝ ውሀ የበለጠ በጥሬው ሀያ አራት ዘአት ይዘፈዘፋል ከዛ ውሀውን ብቻ አጥልሎ በብርቱካን ልጣጭ ማንተክተክ ከዛ ፍሪጅ ውስጥ ማድረግ ሁሌም ጠዋትና ማታ ለሳምንት መቀባት ከዛ የፈለግነውን ቅባት እንዳይደርቅ መቀባት
    የምንታጠበው በሳምን አንዴ ነው ሳንደክም ሁሌም መቀባት

    • @user-qz7jh2gj4r
      @user-qz7jh2gj4r Před měsícem

      እኔ ምልሽ ውዴ ፍሪጅ ባይኖረንስ

  • @redinaendale4351
    @redinaendale4351 Před 2 lety +3

    I use this product for one year after you recommended it and I have seen lots of changes thank you so much ☺️ ☺️ 😊

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 Před 4 lety

    Minm alegbagn ye rice wiha ketkqemsh be shampoo tittebwaleesh?

  • @user-xs5fh4br3l
    @user-xs5fh4br3l Před 4 lety +2

    እንድ ጊዜ ነው የተጠቀምኩ ለውጥ አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ የነ ቆንጆ

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l Před 4 lety +5

    በቃ ይሞከራል መስየ በጣም እናመሰግናለን ውዴ

  • @diribsinkie7661
    @diribsinkie7661 Před 3 lety +15

    1. ሩዙን በየቀኑ ስንጠቀም ጸጉራችን አይደርቅም ወይ
    2. በሩዝ ውሃ ከታጠብን በኋላ በንጹኅ ውሃ እናለቀልቀውአለን ወይስ አያስፈልገውም

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 4 lety +3

    Thank you Meske !
    You good 👍

  • @ninafini740
    @ninafini740 Před 4 lety +1

    Tsegure betam yinekakelal yeruz wiha meftihe kehone enem emokirewalehu thanks!

  • @norahhabte739
    @norahhabte739 Před rokem +6

    ሰላሞ ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችግ ኢትዮጵያ ሰላን ያድርጋት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety +3

    ዋው በጣም ያምራል ።አገሬ ስገባ እሞክረዋለው አሁንማ እናቴ ማዳም ቤት አይመችም እናመሰግናለን መስኪ

  • @bethelkibatu4459
    @bethelkibatu4459 Před 4 lety +1

    It is very nice....gn mekebat yaleben after we wash weys before we wash new???

  • @sefineba5207
    @sefineba5207 Před 2 lety

    Ketekban eske 1sat balew gize kakoyenw behula be samuna weym be condioner metatb anchilm meski??…

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 Před 4 lety +5

    thank you so much dear, can you please tell me for how much per week we do this?

  • @selamamhara7524
    @selamamhara7524 Před 3 lety +5

    The actual works I use it a lot and I’ve seen so much growth

  • @kalkidansolomon
    @kalkidansolomon Před měsícem

    Tekebtenew le 1 samnt bikoy chgr alew ?

  • @genetmariyam5832
    @genetmariyam5832 Před 4 lety

    Salam wudi ehte ishi baxam arif now gin burtukan xuru aydelm aluny ahun lixaqambati

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 Před 4 lety +8

    እናመሰግናለን፡ ግን በምን እንደታጠብሽው አላሳየሽንም፡፡ በውሐ በሳሙና ወይስ በሩዙ ውሐ ብቻ ነው?

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን መሲዬ

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ምርጧ እኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @user-yg2yc6je9y
    @user-yg2yc6je9y Před 4 lety +5

    መሥኪ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @user-ei6lx4oj7n
    @user-ei6lx4oj7n Před 4 lety +6

    Last time I use rice and onion cook togeather when I comep my her it’s not Broke

  • @peacegrace156
    @peacegrace156 Před 3 lety +2

    How long did you use the rice water to grow your hair from short too long

  • @alemmike2928
    @alemmike2928 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የማመሰግንሽ የዛሬ አመት አካባቢ ያንቺን ቪዲዮ አይቼ በ በትክክል ሞክሬ ኢሔው እስከዛሬ እየተጠቀምኩትነው ፀጉሬ በጣም ተስተካክሎ ወደልጅነት ፀጉሬ ተመልሶ ጥሩሆኖልኛል በተለያዩ ቀለማት ፐርም እና በዊግ ጥሩአርጎ ፈጣሪየሰጠኝን ፀጉር ድራሹጠፍቶነበር አሁንግን ተስተካክሎልኛል እግዚያብሔር ይመስገን እና አመሰግናለው ቆንጆ

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 4 lety +12

    ዋው በጣም ያምራል ጸጉርሽ
    በጣም እናመሰግናለን እስኪ ደሞ ይህን እሞክራለሁ የድሮው ጸጉሬ ከተመለሰ

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g Před 4 lety +3

    አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @selammama5873
    @selammama5873 Před 4 lety +1

    Thanks yene konjo le mitsechin timirtoch mamye mindinew foro for yemiyametaw minis new ye miyatefaw eee

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 Před 4 lety +1

    Do mean that we can add salt in the rice water and use for the hair

  • @selamsealm513
    @selamsealm513 Před 4 lety +4

    መሲ እንድምን ነሽ
    ዛሬ ጅምሬለሁ እግዝብሔይ ይጨምርበት
    ጥያቄዮ ዮምንታጠበ በሩዝ ውሃ ብቻ ነው?? መልሽን እጥብቃልሁ
    ስላም ባንቺ ይሁን

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462

    ውይ ስወድሽኮ!!! ፀጉርሽ የምር ለውጡን እያየሁት ነው በጣም ያምራል

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před 4 lety

    Betam arif new gen setetatebi alsayeshim. Be ruz weh bech new weys endet new yetatebshew? Ye kerewen ye ruz weha men geze new yetetekemshew? Ke shampoo behualh wey befit?

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 4 lety

    Meskiye enkuanim Maryam marechish. Amrobishal arasinet. Ene chigire yefit tsegure betam tesebabirobignal ebakish mela beyign.

  • @tewdijenew9709
    @tewdijenew9709 Před 4 lety +6

    Thank you for your advice, show us the way you wash

  • @martamarta4706
    @martamarta4706 Před 4 lety +3

    እህቴ እባክሽን ፀጉሬ እየረገፈ አለቀ ምን ላርግበት መላ በይኝ

  • @tutu2127M
    @tutu2127M Před 4 lety

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ከልብሽ ነው የምታስተምሪው ምክርሽን የምትለግሽው በርቺ መስኪ💖💞💞💞💞

  • @hafsasaad7332
    @hafsasaad7332 Před 3 lety

    How often you use it ?
    Sorry I couldn’t understand a word

  • @kudusyoutube8102
    @kudusyoutube8102 Před 3 lety +16

    ዋውውውውውው ደስ ይብል ሶ አሕዋተይ ሳብስክራይፐ እባ ተሓባበሩኒ 👍🇻🇳👌

    • @user-my9rj1mt7c
      @user-my9rj1mt7c Před 2 lety +1

      ሳብስከራይፐ ገይረኪ ኣለኩ ማርር

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@user-my9rj1mt7c ማማየ ደምሪኝ

  • @DMYA370
    @DMYA370 Před 4 lety +98

    እኔ ሳስበው ሳስበው ፀጉር በተፈጥሮው ጥሩ ካልሆነ በትሪትመንት የትም አይደርስ ልፋት ብቻ

    • @dohaqatar572
      @dohaqatar572 Před 4 lety

      Selam Emoey Fekero enkuan MARYAM mareym marichesh ❤❤❤❤❤❤❤👍

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 Před 4 lety +14

      ኖ እንደዛ ኣትበይ ፀጉር እንክብካቤ ካገኘ ያድጋል

    • @pate840
      @pate840 Před 4 lety

      እውነት ብለሻል ናሆሜ ካምበል የአለም ምርጥ ሞደሊስት እንክብካቤ ጉድለት ፀጉሯ እንዲህ የሆነው ? ተፈጥሮ ነው ።

    • @user-rg2zb5pm3y
      @user-rg2zb5pm3y Před 4 lety +2

      እውነት ብለሻል ፀጉር በተፈጥሮ ነው

    • @user-tz9tp6vw6m
      @user-tz9tp6vw6m Před 4 lety

      ክክክክ

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 Před 3 lety

    የኔ ውብ መስኪየ እናመሰግናለን ኡሙ ናይና ሀቢብቲ ስወድሽ እኮ ናይላየን ሳሚልኝ

  • @titaesubalew5660
    @titaesubalew5660 Před 3 lety

    Meski selam be ruzu weha setetatebibet shampoo conditioner tetekemiyalesh??

  • @user-tz3vk9dv2i
    @user-tz3vk9dv2i Před 4 lety +4

    እኔ ሙዝና አቡካዶ በጣም ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ ፀጉሬ በጣም ተጎድቶ ነበር አሁን ተመልሶልኛል አሁን ደግሞ ይሄን እሞክራለሁ እናመሰግናለ እህታችን

    • @user-op4mg5pc2p
      @user-op4mg5pc2p Před 4 lety

      እኔሙዙ በጣም ረሥቸገረኝ ሣጥበው አለቅ አለኝ አተላው

    • @user-tz3vk9dv2i
      @user-tz3vk9dv2i Před 4 lety

      @@user-op4mg5pc2p መፍጫ ካለሽ በመፍጫ ፍጪው ከሌለሽ የበሰለውን ሙዝ በሹካ በደንብ ምችው ከተቀባሽው በሃላ ልትታጠቢ ስትይ ቧንቧ ከፍተሽ አበጥሪው እስኪወጣ ውልቅ ነው የሚለው

    • @user-op4mg5pc2p
      @user-op4mg5pc2p Před 4 lety

      @@user-tz3vk9dv2i ውዴ የኔ ጠገሬ በጣም ሢጠላ ከብዛቱ የባሠ ዴሞ ቁዶነው በጣም ግን ውሀ ሢነካው እሥበሡ ኩምትርትር ነው እሚለው ውሀ እያፈሠሥኩበት ሣበጥረው ሙዙ አይወጣልኝም ፀጉሬ ብቻነው ከሙሽጡ ላይ እየተነቀለ ሚመጣው

    • @muzamichael682
      @muzamichael682 Před 4 lety +1

      መስኪዬዬዬ እኔ ሙዙን ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም ነው ለውጥ ያለው በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ እናቴ ።ይህንንም እሞክራለሁ ።እመብርሀን ልጅሽን ታሳድግልሽ ።

    • @neymamehdi3629
      @neymamehdi3629 Před 3 lety +1

      @@muzamichael682 ሙዝ እንዴት ነው ምትጠቀሚው ማሬ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 4 lety +8

    ተከታትሎ ለሚጠቀም ሰው ጥሩ ነው እሩዙን ለሁለት ቀን ዘፍዝፎ መጠቀምም አሪፍ ነው ፀጉር ያሳምራል ግን ግድ ነው ቢያንስ በሳምት ሶስት ሁለቴ መጠቀም አለባችሁ እናመሰግናለን እህታችን

    • @user-oo8ew2bo2d
      @user-oo8ew2bo2d Před 3 lety

      እኔ ሁለት ቀን ተቀብቼ በጣጠሰብኝ ወላሂ እስኪ መላ ስጡኝ አሁን የቅርብ በርበሬ እና ጨው ነው ደከመኝ

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 Před 4 lety

    Selam lanchi yihun ehtachen tiyaqe alegn 1 do you use any rice
    2 bedenb rice eske beslno
    3 sattatebi new mitargew

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha9243 Před 4 lety

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ
    እናመሰግናለ

  • @andriss9003
    @andriss9003 Před 4 lety +6

    የኔ ግን ከቅጭላቴ ላይ እርግፍ ብሎ አለቀ ንቅልቅል አለ

  • @user-tr8np8sn7l
    @user-tr8np8sn7l Před 3 lety +4

    መሲየ በቅርነው አቺን መከታተል የጀመርኩት ግን ሰብስክራይብ አላርኩም ነበርእጂ እና ውዴእርጋታሺ በጣም ደስ ይላል በርቺ የሆንሺ ኬክነገርነሺ

  • @keahadush1122
    @keahadush1122 Před 4 lety

    Selam ehte ke shampoo ena conditioner bewhala bargews gudat alew

  • @tonyokpan9631
    @tonyokpan9631 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እንሞክራለን ❤❤👍

  • @user-oz9if3mp8c
    @user-oz9if3mp8c Před 4 lety +9

    መስኪ ደስ ትያለሽ በተለይ እርጋታሽ ምታቀርቢውም በቅርበት ሚገኝ ነው 10Q

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 Před 4 lety +17

    ማሻ አላህ ፀጉርሽ የሌለ አድጓል♥

  • @tsehayahmed2877
    @tsehayahmed2877 Před 4 lety

    Mashallhi tegurshi yamerale
    ene eneka ymflgew bizate new kumete ebkaw nber eskyi emokeralehu eskahuni ymokerkuti nger ylemi thankyou sistu

  • @saedasaeda4548
    @saedasaeda4548 Před 4 lety

    በጣም መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @hindyashamil675
    @hindyashamil675 Před 4 lety +4

    የኔ ቆጆ አምሮብሻል ፀጉርሽ ማሻ አላህ ከሠው አይን ያውጣው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-nv9kf8dy1k
    @user-nv9kf8dy1k Před 4 lety +36

    ወይኔ። ሠጉረሽ ሢምር ማሻለሕ ብያለው

  • @mytube2450
    @mytube2450 Před 4 lety

    Ye ruz wihawin fridge wist maskemet ayichalim? Mikniyatum wichi sikemet yshetal.

  • @senayitapostolic6543
    @senayitapostolic6543 Před 4 lety

    Ish amesgnalewu gin tsegure yibexadesal min mareegi alebiy betam yibexaxesal

  • @heldanaemu8858
    @heldanaemu8858 Před 4 lety +3

    Hi meski I just wanted to ask you something should I always use the rice water after I use shampoo? Or I could use it normally after I unbraid my hair

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 4 lety

      Heldana Emu
      Before shampoo your hair or unbraids.

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 4 lety +39

    እሺ መሥክዬ ከቺ መልካም እህት ነሽ እምታሣይን በሙሉ ይመቸኛል ልጅሽ እድግ ትበልልሽ

    • @MAli-bn8kp
      @MAli-bn8kp Před 4 lety

      His

    • @MAli-bn8kp
      @MAli-bn8kp Před 4 lety

      Hello nice

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 Před 3 lety

      ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠብሥክራይብ አድርጉኝ በቅንነት 🥰

    • @user-il7bw5fd9m
      @user-il7bw5fd9m Před 3 lety

      ግን ሁሌዬ ነዉ እምንቀባዉ ወይሥ በሣምት አዴዬ እሥኪ ንገሪኜ

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 Před 3 lety

    Thank you sis gn xegrish Betefetrow konjo new

  • @citylove1207
    @citylove1207 Před 4 lety

    Wowwwww tadeles yena segur bezate ylewome enamesgenalene

  • @Sf-kf3kz
    @Sf-kf3kz Před 4 lety +3

    ዋው ከምንም በላይ ብዛቱ

  • @adayoftomorrow6865
    @adayoftomorrow6865 Před 4 lety

    3 kn menamn Kekoye yebelashal silu semaw mn yahl ewnet nw?

  • @birhanibirhani1163
    @birhanibirhani1163 Před 4 lety

    አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ ለፊትም ሆነ ለፀጉር አሪፍ ነው እናመሰግናለን ውድ እህታችን

  • @hafsasaad7332
    @hafsasaad7332 Před 3 lety +3

    How long it takes you to get this long ?

  • @user-wg5ro4kz5s
    @user-wg5ro4kz5s Před 4 lety +5

    የኔ ፀጉር ረጅም ነው ግን ውስጡ ክስክስ ብልዋል እኮል አይለም እየተበጣጠሰ

  • @ferehiwotmekonnen9745
    @ferehiwotmekonnen9745 Před 3 lety

    Mesik enqen lemesekel beael aderesesh yesegur wehed masayetshen tewesh ende? Atahush

  • @samiyasami6773
    @samiyasami6773 Před 4 lety

    Eneymlshe meskiye yeruze wehawene ketetkmku buhala beweha becha nwe metatbwe weyse bes shanpona condshenre nw?
    Ena baltatbwese cheger alwe??

  • @user-vv9bl4uq4u
    @user-vv9bl4uq4u Před 4 lety +11

    በሻፓና እና በኮንድሺነር ነው የታጠብሽው ወይስ የሩዙን ውሃ የተለቃለቅሺው

  • @yordima5763
    @yordima5763 Před 4 lety +2

    በእርግጥ ለፀጉር እንክብካቤ ጥሩ ቢሆንም ግን ዋናው ተፍጥሮው ነው ዘመደ

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 Před 4 lety

    ትምርትሽን እወደው አለሁ ጎበዝ ነሽ እርጋታሽን እወደዋለሁ

  • @kalkidannegash1094
    @kalkidannegash1094 Před 4 lety

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው። ምን ቅባት ነው ምትጠቀሚው?

  • @user-ki6np5tu9g
    @user-ki6np5tu9g Před 4 lety +11

    የኔወዴ እናመሰገናለን ገን ትኩስንግረ አብላስቲክ አታዲረጊ ምክኒያቱም ካሰረ ያመጣልይላሉ እና

    • @Hg-pq6wh
      @Hg-pq6wh Před 4 lety

      እናመሰግናለን እህታችን

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk Před 4 lety +16

    አሁን እንኳን ምንም ባታደርጊበትም ፀጉርሽ በራሱጌዜ ያምራል አራስ ስለሆንሽ ማለቴ ነው።

    • @user-ny7sw1yn9d
      @user-ny7sw1yn9d Před 4 lety +7

      ስለ ጠበቀችው ነው የሚያምረው እንክብካቤ ካቆመች መበላሸቱ አይቀርም

  • @durogabi1869
    @durogabi1869 Před 4 lety

    Fridge wusti new mineskamitew Meskiye?

  • @mehdiyaaman22
    @mehdiyaaman22 Před 4 lety +1

    thanks for your help and support to the idea of the rice water

  • @user-wc9cr4yk7r
    @user-wc9cr4yk7r Před 4 lety +12

    እናመሰግናለን እውነት ነው እንደ ሩዝ እና ሽንኩርት ፀጉር የሚያሳድግ ለየም የማይታመን ለውጥ ነው የማይበት.ችግሩ ሽታው ኣይቻልም .
    በብርቱኳን እሞክራለው ሽታው እንደሚጠፋ ተስፋ ኣደርጋለው .

  • @user-ku1pm6wz7p
    @user-ku1pm6wz7p Před 4 lety +15

    እኔ ቃቅዬ።ክሬሙ በጠም።ነው የታስማማኝ

    • @rahamatahammed7741
      @rahamatahammed7741 Před 4 lety +3

      በሩዙእሆ ብቻነዉ መጨረሻለይ በንጡህ እሆ እናጠራዋለን መልሺልኝ እህት

  • @user-yy8vf9fd9r
    @user-yy8vf9fd9r Před 4 lety

    ስላምሽ ይብዛልን መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመስግናለን እስኪ ይሄን እሞክረዋለሁ የኔ ፀጉር ረዝም ነው መኃል ላይ ግን ትንሽ አጥር ነው መፍትሔ ካለሽ እኩል ርዝመት እንድኖረው እፈልጋለሁ

  • @hana-tr4yr
    @hana-tr4yr Před rokem

    መስኪዬ እናመሰግናለ ፀጉራችን ትጥበት ስጨርስ ነው በእሩዝ ውሀ ምናለቀልቀው

  • @user-ym5by3sl8p
    @user-ym5by3sl8p Před 4 lety +35

    እሺ በጣም አመሰግናለው የሩዙ ውሃ ወጪላይነው ምናቆየው ወይስ ፍሪጅ ውስጥነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 4 lety +25

      አሲናት ፍቃዱ
      ውጪ ነው የሚቀመጠው

    • @temimaajbe3062
      @temimaajbe3062 Před 4 lety

      @@meskitube16 ውጪ እሺ እናመሰግናለው

    • @betelbetelhim7349
      @betelbetelhim7349 Před 4 lety

      ፍሪጅ ዉስጥ

    • @user-qz7jh2gj4r
      @user-qz7jh2gj4r Před měsícem

      መስኪየ ፍሪጅ ባናስቀምጠው እውጭ ላይ ለሳምት መቀመጥ ይችላል ወይስ ግዴታ ፍሪጅ መቀመጥ አለበት ንገሪኝ በናትሽ

  • @simondebele2320
    @simondebele2320 Před 4 lety +2

    ከተጠቀምሽ በኋላ የታጠብሽው በሻንፖ ነው ወይስ በውሀ ብቻ እባክሽ ፃፊልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      በሳሙና ወይም በሻምፖ በሚመችሽ

  • @mekdesawash97
    @mekdesawash97 Před 3 lety

    hi meski mata mata tekebten bantatebew mn lifeter ychlal???

  • @maremaru
    @maremaru Před 4 lety

    Arif new thank you tsgurshi wow new

  • @n.jn.j6124
    @n.jn.j6124 Před 4 lety +4

    ከፍ ጨፉን ያሚያለሰልስ ነገረ በይሆን ንገሩኝ. እሱ ገ ነው ያስቸገረኝ

    • @mekdes3116
      @mekdes3116 Před 4 lety +1

      እኔም እንዲሁ ጫፉ ነው ያስቸገረኝ

  • @user-kz5ce3bn1p
    @user-kz5ce3bn1p Před 4 lety +4

    ሻፖ እና ኮዲሽነርስ አንጠቀምም እንዴ🤔?

  • @koketbulbula1591
    @koketbulbula1591 Před rokem

    Ba wig tasarechew bekebas kaza eska mefata kan eyatakebawut ka roz mari gar mlt new
    Mn cheger alaw ?

  • @tedlanemo3668
    @tedlanemo3668 Před 4 lety +2

    Wow me and my daughter are going to try it

  • @zewditutessema3253
    @zewditutessema3253 Před 4 lety +10

    እነደምነሸ መስኪ የሩዝ ወሀዉን ፀጉራችን ከመታጠባች በፊት ነወ መጠቀም ያለብን ከዝያስ በኋለ በሻንፖና ኮንድሽነር መታጠብ አለብን ግልፅ አርጊልኝ ሰለአልገባኝ ነው

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 Před 4 lety +3

      መጀመርያ በሩዙ ውሃ ታጠብይ ከ 30ደቂቃ እስከ ኣንድ ስኣት መቀየት ኣለበት ከዛ በሻንፖና በኮንድሽነር መታጠብ

  • @sarasarah8799
    @sarasarah8799 Před 4 lety +9

    እህት ጨው ትጨምሪያለሽ እንደ ስላልገባኝነው የሩዝ ውሀ ተጠቅመሽ በሻምፖ ትታጠቢያለሽ እንደ ግልፅ አርጊልኝ?

    • @zynbdxb2066
      @zynbdxb2066 Před 4 lety

      ለመጀመርያ ግዜ አንቺ አየሁኝ ማናቸውም በወሬ እንጂ በተግባር አያሳዩም እናመሰግናለን

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před 4 lety +1

      እውነት እኔም ይህን እንድትመልስልኝ ብየ ነበር ግን ዞር ብላም አታየውም መሰለኝ ገንዘብ ከገባ በቃ ክክክ

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Před 4 lety

      ኧረ ጨው አይጨመርም

    • @fikrfikr4881
      @fikrfikr4881 Před 4 lety +1

      @@rahelasmerinabelalifestyle5566 😆😆😆😆

  • @meseretayele1957
    @meseretayele1957 Před 4 lety

    Fridge wist masikemet ayichalem??

  • @keriyaedris1984
    @keriyaedris1984 Před 3 lety +1

    Tnx yene wed megemeriya tehgurachine tatebene new menkebaw ruzune

  • @user-py5de2gd7d
    @user-py5de2gd7d Před 4 lety +25

    ትክክል እህት እኔ የሩዙን ውሀ ብቻ እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው

    • @user-fd4si9bn6m
      @user-fd4si9bn6m Před 4 lety +1

      እንደት ነው አጠቃቀሙ ማማየ

    • @user-wr7hd7jd5r
      @user-wr7hd7jd5r Před 4 lety +1

      ክሬሙን ልጠቀመዉ ጣጣ የለዉም

    • @elsataxi770
      @elsataxi770 Před 2 lety

      Firjii new yamnsqmxw way

    • @user-bc6iz4wr5b
      @user-bc6iz4wr5b Před 2 lety

      እፍቅፋቂውን ወይስ እጣቢውን

    • @kasahuntilahun4047
      @kasahuntilahun4047 Před rokem

      ተቀቅሎ ወይስ ተዘፍዝፎ የኔ ውድ እንዴት ነው የምትጠቀሚ

  • @mariamaajman7817
    @mariamaajman7817 Před 4 lety +5

    ውዴ የኔ ፀባይ ሰናይ ሰውደሺ እረ ለፊቴ ነገሪኝ መፍትሄ ፀጉሬስ እደሜ ላርብ አገር ቆራረጦ አሳረፎኛል በተለይ ክፍት ለፊቴ

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 Před 4 lety +1

    ጎባዝ አድናቅሽ ነኝ እህተችን ስለ መልካም ምክርሽ እናመሰግናሌን

  • @bayutube582
    @bayutube582 Před 4 lety

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን:እሮዙን እስከሳምት ዘፍዝፈን ብናሰነብተው ችግር የለም ማለት ነው?

  • @salihat7830
    @salihat7830 Před 4 lety +9

    እሞክረዋለሁ
    ግን ፀጉሬ ምንም አይነት ቅባት አይቀበልም ጭቃ ቅባት አይታሰብ oli ዘይት አይነቶቹ ከተቀባው እንዳለ በሰውነቴ ይወርዳል መላ ካለሽ?

    • @user-vk3ox9mn6f
      @user-vk3ox9mn6f Před 4 lety +4

      ዘይቱን ሞቅ አርገሺ ተጠቀሚ ማሬ እኔም እንዳንች ነበርኩ ግን አሁን እያሞኩ ስጠቀም አይፈስም ይመጠዋል

    • @MAli-bn8kp
      @MAli-bn8kp Před 4 lety

      Hi

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991

    Meskiye ❤🙏