ፊቴን ከብጉር ከሽፍታና ከጥቋቁር የተገላገልኩበት ብቸኛ መንገድ‼️// how to get rid of Acne and blackheads 

Sdílet
Vložit

Komentáře • 169

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +124

    ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤❤

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před měsícem +20

    መስኪ ቀጣይ ለሀበሻ ተመራጭ የሆኑትን ሰን እስክሪን ንገሪን Please 😊

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤🙏👍👍👍👍👌

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 Před měsícem

      Sunscreen is made for people of any color. Just to keep your face covered from uv rays so any brand can works . SPF 50 and up is better !!!

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c Před měsícem +12

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ🎉❤
    እኛ እሰዉ ቤት ያለን እህቶች ብስጭቱም ያወጣብናል ምክንያቱም ዉስጣችን ሰላም ስሌለዉ ብቻ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @user-vt5lq7ec9x
    @user-vt5lq7ec9x Před měsícem +1

    Thank you can you show us what sunscreen do you use for dry skin please 🙏

  • @user-bh9yq8bw9o
    @user-bh9yq8bw9o Před měsícem +4

    መሰኪ በቀደም ፀልዩልኘ ብለሸ ነበር በእውነት የወሰጥሸን መሻት እመብራሐን እንደትሰጥሸ እየለመጥኳት አንቺ ግን አንደ ሱባዬ ከገባሸ ሁሉም ይሰተካከላል እመብራሐን በማያሰፈሌግሸ ሁሉ እናቴ ድንግል ማሪያም ትሰጥሸ

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪ የኔ ትሁት❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před měsícem +2

    Enamesaginalen meskiyee❤

  • @user-gh7gs9fl1p
    @user-gh7gs9fl1p Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔልዬ እህት

  • @haregbefekadu4933
    @haregbefekadu4933 Před měsícem +1

    Wow Zare yemejemriya honku

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Před měsícem +4

    መሲዬ እናመሰግናለን እኛ መዳም ቤት ያለን ሀሳቡ ጪቀቱ ሙቀት እረ ስንቱ ብቻ ኸይር ይሻልን ተዘርዝሮ አያልቅም ያአላህ በመዳም ቤት ያሉ እህቶቼንም እኔንም ከመዳም ቤት አውጥተህ የራሳችንን ህይወት ወፍቀን ደምሩኝ ሀባይቢ❤❤

  • @bege7778
    @bege7778 Před měsícem

    Betam enamesegnalen Meski, bebet wst yemizegaj black head remover wtetama ayhonm? ruz,dnch mnamn

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před měsícem +5

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ እህት!!!ልጆችሽ ሰላም ናቸው?

  • @helenyaamanuallij2129
    @helenyaamanuallij2129 Před měsícem

    ያኔ መልከ መልካም ሥወድሸ መሥኪዬ❤❤❤

  • @natsnettekle4247
    @natsnettekle4247 Před měsícem

    Yene konjo first thank you fetow bdebi aytayam ebakishi Cream asayni

  • @Fikerte-qo1iy
    @Fikerte-qo1iy Před měsícem

    የኔውድ ተባረኪ በዚው ቀጥይበት እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ky9zp8vj6v
    @user-ky9zp8vj6v Před měsícem +1

    ዛሬ ኣንደኛ መስኪየ ገና ልስማው

  • @user-hr9ri8bi1g
    @user-hr9ri8bi1g Před měsícem

    መስክ እንዴት ነሽ? በጣም ነው ምወድሽ !የምር ነው ምታወሪ ❤ፁፉ አይታይም መስክይ !(የክሬሙ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Před měsícem +1

    መስክዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ነሽ
    ናዬላ እና ናታን ደህናናቸዉ ? ባለዉለታችን በጣም እናመሰግንሽ አለን❤❤❤❤❤❤

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před 29 dny +1

    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ነገር መጠቀም ሳቆም ፊቴ ለውጥ አይቼበልታለሁ🙏

  • @bortakaljjj56
    @bortakaljjj56 Před měsícem +1

    ሼር ስለምታደርጊን ነገር በሙሉ እናሐመሰግናለን መስክዬ

  • @liyatras965
    @liyatras965 Před měsícem

    Selame selame yena wed melikam lijocheshe dehina nachew

  • @Mekdessime-dt6rr
    @Mekdessime-dt6rr Před měsícem

    selam meski endet nesh zare andenga neng😊

  • @user-hw3dd1uo5r
    @user-hw3dd1uo5r Před měsícem

    Hae thank you so much.i have problem with my lips it's keeps dry every time.help me. How can deal with it.

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před měsícem

    መስኪየ ቆንጆ ት/ት ነው የእኔ ፊት በጣም ሴንሴቲቭና ደረቅ ነው ምን ልጠቀም ቀይ ስለሆንኩ ጉንጨ አካባቢ ይቀላል ምን ልጠቀም እባክሽ መስኪየ❤❤❤

  • @EfatShahata
    @EfatShahata Před 21 dnem

    የኔ ጎበዝ በጣም መልካም ነሽ

  • @PENEALALEMSEGED
    @PENEALALEMSEGED Před měsícem

    መስኪዬ ተፈጥሯዊ ነገር ካለሽ እባክሽን

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r Před měsícem

    የኔውድ በጣምነው እማደንቅሽ እኔ የመመቸኝ ክሬም አጠሁ በፊትም ቫዝሊንነበር እመጠቀም ያቫዝሊን ጠፍቷል ከፋዝሊን ማንኛለፊት ተሥማሚ እደሆነንገሪኝ ማሚ

  • @megidelawittadesse3543
    @megidelawittadesse3543 Před měsícem

    መስኪዬ ፕሊስስስስ የፀጉር ሻምፖ እና ኮንዲሽነር ምንድን ነው ምትጠቀሚው?

  • @Leoezana380
    @Leoezana380 Před měsícem

    የምወድሽ መስክዬ እሞክረዋለሁ

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před měsícem +1

    selam yena konjo kezi befit achi yasayeshewen tetekema fita konjo honolegial amesegenalew

  • @pscoanteneh1
    @pscoanteneh1 Před měsícem

    መስኪዬ የኔ እናት በግል ላናግርሽ ፈልጌ ነበር እባክሽ እንዴት ላግኝሽ አደራ ችላ እንዳትይኝ

  • @FrahywetFantahun
    @FrahywetFantahun Před 15 dny

    መስኪ ኦላይ ክሬም አማዞን ላይ ብዙ አይነት አለ ያንቺ አይነቱን ማግኘት አልቻልኩም

  • @user-ic5gy6ip8c
    @user-ic5gy6ip8c Před měsícem

    መስኪዬ እግዚያብሔር ይስጥሽ ተቸግሬ ነበር😊

  • @FhHj-bm7yv
    @FhHj-bm7yv Před měsícem

    Mesekiya meleshileh please bebezat wanaweset yemenegeba sehoch tegurachen metateb selaleben enedayegoda men enadereg

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před měsícem

    Eshi yene konjo ❤️❤️❤️🙏

  • @SeniyaBaharu
    @SeniyaBaharu Před měsícem

    Meskiya gin ye ruz samuna ena cream,,esti mitakiw kehone yehone ngr beyiw

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n Před měsícem +1

    Meski vitamin E oil le dry face tru newu.....ebakishe melishlign wude

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Před měsícem +1

    ሰላም መሰኪ አደራ መልሽልኝ እኔ ብጉር የለኝም ግን ጥቁቁር የተለጠፉ (smooth ) ነገር አለብኝ ፊት ወዛም ነው ምን ላድርገው በተፈጥሮዬ ሜካፕ ፊቴን ነክቶኝ አያቅም 44 ሆኖኜል እሰቲ ጣል አድርጊብኝ/pls

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey Před měsícem

    እህታችን አንድ ጥያቄ አለኝ ስለፀጉር ፀጉሪን ሁሊም ስሰራዉ ከጫፍ ሁሌም ከጫፍ ይታጠፋል ምንም ብጠከም ባበጥረው በርጥቦ ቤሆንም አደቂ ስሰራው ከጫፍ ይታጠፍብኛል ምክርሽን ለግሽኝ አሰግናለው

  • @haadhaseenaa2670
    @haadhaseenaa2670 Před měsícem

    Xiqaqur ena skin tag yemiaxafa cream keale negarign esti ehte

  • @tsegakifle3248
    @tsegakifle3248 Před měsícem

    meskye Le oliy skin yetgnwu sunscreen nw arfi

  • @ArsemaSeged
    @ArsemaSeged Před měsícem

    Meskiye ebaksh bematbat lminakakel tsegur sriln❤❤❤❤❤

  • @DawitTigsit
    @DawitTigsit Před měsícem

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ የኔ ፊት ልክ እንዳንቺ ነው በሽፍታ ተቸገርኩኝ ያልሽውን እሞክራለሁ ግን ያው እኛ ሀገር ብዙ አይገኝም እስራፑ ግን እሞክራለሁ አመሰግናለሁ እወድሻለሁ

  • @burtieburt
    @burtieburt Před měsícem +1

    መስኪየ እኔ ፊቴ ጥርት ያለ ነው ግን ከወለድኩ በኋላ ጥቁር አልኩኝ በተለይ አንገቴ የሌላ ሰው ነው ሚመስል ምንም የተለየ ነገር ከላደረኩም ቤት ነው ልጆች ማሳድግ ፀሀይም ነፋስም አይበዛብኝም አንች ላይ ካላየሁ ምንም ደፍሬ መቀባት አሎድም ከሌላው ሰውነቴ ተለይቶ ፊቴ እና አንገቴ በጣም ጥቁር ነው መላ በይኝ መስኪየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před měsícem

    መሲየ የኔ ፊቴ ደሞ ብግርሳይሆን ግማሹ ቀይ ግማሹ ጥቁር ሆነብይ ምንላድርግበት አንድአይነት እንዲሆን ምንላድርገው

  • @tizitaadisu769
    @tizitaadisu769 Před měsícem

    መስኪ እንዳታልፊኝ እባክሽ እኔ ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ ሊወርሰኝ ነው ምን ይሻለኛል የብጉር አይደለም

  • @Hanifkadir622
    @Hanifkadir622 Před měsícem

    Meskiye ine ka anchi ayiche vitamin c ka Sephora geziche neber betem wud new 70$ baza lay tolo new yelaqawu tenadije temalishe algazawutem tolo new yelaqawu

  • @gafat
    @gafat Před měsícem +4

    መስኪየ የዛሬ ቪዲዮ ለእኔ ነው 😍ቀላል አልተማረርኩም 😌

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před měsícem

    የኔ ወድ እደት ነው የማገኝሽ ከአማዞን 6 አይነት ቅባት ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙን አላወኩበትም በውስጥ ልኬልሽ ብታስርጂኝ ፀኑሬ ተነቅሎ አለቀ😥

  • @hau427
    @hau427 Před měsícem

    dry fac sirilng meski

  • @user-db6ny6er1v
    @user-db6ny6er1v Před měsícem +1

    እንዴዉ መሲ የኔ ዉድ ለማድያት ምን ይሆን መድሀኒቱ😢😢😢

  • @DagiTeka-hy9ty
    @DagiTeka-hy9ty Před měsícem

    የኔ ውድ እረ እንደው መልሽልኝ መጀመሪያ ፊቴ ትንሽ ቡግር ነበር ከዚያ ተልባ ስጠቀም ተበላሸ ተልባውን ሲቆም ብጉሩ እየቀነሰ ነው ግን ጥቋቁሩ አልጠፋም ጭራሽ ብሷል

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před měsícem

    መሥክየ ግን ፓሮዳክቶቹን ከሠንሥክሪን ጀምሮ ,ጀሎችን ሥማቸውን ብታሥቀምጭልኝ ለእኔ ደሥይለኛል

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y Před měsícem

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እስኪ በዉስጥ አዉሪኝ እማ ከተመቸሽ

  • @milmal-ze1bg
    @milmal-ze1bg Před měsícem

    Meskiye ebaksh egr yemiyakelana terekez endayderk yemiyaderg ngerign bemaryam

  • @liyatras965
    @liyatras965 Před měsícem

    Ejesh men honesh new

  • @user-pv8iz1dw9g
    @user-pv8iz1dw9g Před měsícem

    Bu natural method yelashim🙏🙏

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 Před měsícem

    መሲየ እኔ ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነጥብጣብ አለብኝ በጣም እየበዛብኝ ነው መነሻውንም ላውቀው አልቻልኩም እባልሽ መልሽልኝ ፊቴንም ደረቅ ነው ምንም አይነቴ ሎሽን አልቀባም በአላህ ንገሪኝ ምን ልጠቀም ሳሙና ክሬምስ ምን ልጠቀም

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Před 13 dny

    ❤❤መስክ ቆጆ እናመሰግናለን❤❤

  • @kamilausman
    @kamilausman Před měsícem

    Meski dr rash lewezam fet yehonale

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před měsícem +1

    እኔ ብጉር የሚያመጣብኝ ሙቀቱ ነዉ ምግብም ስለምሰራ ሁለት ቀን ምግብ ካልሰራሁ ፊቴ ልስልስ ይላል።ግን ከሁለቱም መራቅ አልችልም

  • @user-ry4wh1hk1x
    @user-ry4wh1hk1x Před měsícem

    ለኔ የፀጉሬ መፍትሄ ንገሪኝ በናትሽ ምንም ለውጥ ኣጥቻለው ላሽ ነው የበላኝ ፀጉሬ ምን እንደሆነ ላውቀው ኣልቻልኩም እንደዚ ከሆንኩ ኣምስት ወር ሆነኝ ብቻ ባለፈው ፀጉሬ ተሰፍቼ ነበር ከዛ ኣሳከከኝ ሳከው ፀጉሬ ተነሳ ተመለጠ እዛው እርር ብሎ ከረ ጠቆረ ምን ላድርግ መስኪየ በናትሽ ምታውቂው መፍትሄ ንገሪኝ

  • @user-oc5nz7bf1l
    @user-oc5nz7bf1l Před měsícem

    Esh le wezam fit ymhone kebat pls

  • @DawitGurmessa
    @DawitGurmessa Před měsícem

    Messing ye Dr Melat CZcams betaye lehulem mekinyat melse tagegalesh

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 Před měsícem

    እኔ ፊቴ ደረቅ ነው ኦላይ ደጋግሜ መከርኩ ግን አልተመቸኝም ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ምን ልጠቀም

  • @missmall9350
    @missmall9350 Před měsícem

    መስኪ ተስፍ ቆርጫለው ጌታን☹️ፌቴ ተበላሸ አይገልፀውም😢😢😢😢😢😢

  • @melatgetachew464
    @melatgetachew464 Před měsícem +2

    Tikikl nesh coz ene madergaw yhen nw leza egizbaher yemesgn fite tsedet yale nw .

  • @user-vt3om7qe3o
    @user-vt3om7qe3o Před 9 dny

    የኔ ደሞ የብጉር ሳይሆን ከውስጥ ነው መቶ የሚጠቁረው አበላሸኝ እኮ ምን ላድረገው

  • @hiwotgetnet5472
    @hiwotgetnet5472 Před měsícem

    ትራስ ልክነሽ እኔ ሳስተካክለው ተወኝ ምንም የለውምአሁንፊቴ

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲ እንኳን ሰላም መጣሽ አባክሽ መልሽልኝ ፀጉሬን ስታጠበዉ በጣም ይሰበሰባል በጥቅሉ ዉሃ ከነካ በጣም ይሰበሰባል ከዛላይ ደግሞ እንዳለ ድቅቅ ነዉ የሚለዉ ማበጠሪያ እራሱ አያስገባም ምን ላድርገዉ ፀጉሬ ዛላዉ በጣም ቀጨን ነዉ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ❤

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal Před měsícem +1

      የኔ ውድ ውሀ እና ፈሳሽ እዘይት ደብልቀሽ በመርጫ እየርጨሽ አበጥሪው ቀስ እያልሽ ሲቀጥል ደሞ ቀስ አድርገሽ እየከፈልሽ ጫፉን ይዘሽ❤

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Před měsícem

    እኔህትእኳንደናመሽልን❤❤❤❤❤

  • @kdem8
    @kdem8 Před měsícem

    Enamesgnalen Meßkirch.pls Este for blackhead and whiteheads for face meklakeya serelen

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před měsícem

    መስይ ከሁሉ ነገረሽ ሚክረሽ አነደት🌹ሰህ

  • @hargemangestu5636
    @hargemangestu5636 Před měsícem

    💐

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před měsícem

    Meski konjo tu est adorable et belle femme .

  • @SebrinSebrndendir
    @SebrinSebrndendir Před měsícem

    እናመሠግናለን መስኪ ልጄ ኢግዜማ አለባት በጣም ያሳክካታል ቦታወም ይጠቁራል በጣም ተቸገርኩ ጠባሳ ሆነባት በምን ይጠፋል ገበያ ላይ ያሉት
    ክሬሞች ውድ ናቸው

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 Před měsícem

      ስለሱ የሰራችው ፕሮግራም ነበር ገብተሽ ፈልጊ እስኪ እህቴ

  • @MillionTekele-wy1yw
    @MillionTekele-wy1yw Před 7 dny

    መስኪ ከወለድሽ በውሀላ ከ3ወር በውሀላ ጸጉርሽ አልተነቃቀለም እንዴት ተቆጣጠርሽው ከስንት ጊዘ በውሀላ ቆመለሽ መስኪ መልሽልኝ

  • @Nan_J9
    @Nan_J9 Před měsícem

    Meskiye tsegurachinin bemn endntateb tmekrinalesh

  • @Aste221
    @Aste221 Před měsícem +1

    ምንም የለብኝም ግን ሰለምክርሽ እናመሰግናለን🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před měsícem

      ቤተሠብ አድርጊኝ እማ

  • @ChaltuAsefa-nv6mk
    @ChaltuAsefa-nv6mk Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @yemikertiruneh7038
    @yemikertiruneh7038 Před měsícem

    መስኩየ እንዴት ነሺ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን እባክሺ ጭዋ ባል ዳረልኝ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před měsícem

    ❤❤❤❤❤እህትዋዬ❤❤❤

  • @HabibaAhmed-ic5xs
    @HabibaAhmed-ic5xs Před měsícem

    Amin yareb

  • @Zentalmlegese
    @Zentalmlegese Před 2 dny

    እኔ ፌቴ ወዛማነው እናቡግር እይልቅኘም

  • @user-nb9uh5su9n
    @user-nb9uh5su9n Před měsícem

    ❤❤❤

  • @yesufhayat8066
    @yesufhayat8066 Před měsícem

    መስኪየ በቡጉር ምክንያት ወደውስጥ ለገባ ጠባሳ መፍትሄ አለው? እባካችሁ እዚህ ቤት ያላችሁ የምታቁትን ንገሩኝ

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Před 2 dny

    እኔ ግን ምንም የምጠቀመው የለኝም ማለቴ መርጨ

  • @SjhtkxFhdojk
    @SjhtkxFhdojk Před měsícem

    ሥልኬ ተሠብሮ ጠፋተሺኝ ነበረ አሁን አገኜሁሺ

  • @amsaltube197
    @amsaltube197 Před měsícem

    Meski❤❤❤❤❤

  • @user-sc2ur1oq5r
    @user-sc2ur1oq5r Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉

  • @semuran8141
    @semuran8141 Před měsícem

    Tekkl eneam edachi nege

  • @user-xk9fi8rg9b
    @user-xk9fi8rg9b Před měsícem +1

    መሲ በናትሽ ለ እጂሽ የምትጠቀሚውን ክሬም ንገሪኝ ፅድት ያሉ ጣቶች ናፈቁኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před měsícem

      ቤተሠብ አድርጊኝ እማ

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před měsícem

    መስኪ

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 Před měsícem

    እናመሰግናለን መስኪየ እኔ ምልሽ ልጄ ቫዝሊን አይስማማትም ትምህርት ቤት ስትሄድ እቀባታለው ግን ድርቅ ይላል ፊትዋ በዛ ላይ ጥቁርቁር ነው የሚያረጋት ምን ልቀባት መስክየ ፕሊስ❤ ምን ልቀባት7 አመትዋ ነው

    • @tiringoworkneh3556
      @tiringoworkneh3556 Před měsícem

      የኔ ቆንጆ እኔ እንደመስኪ ባለሞያ ባልሆንም ለልጆቸ ምቀባቸዉን ልንገርሺ ባዝሊን ለቀን እሆንም ንፁህ ስዊት አልመንድ ኦይል ቀቢያት ሞክሪዉ በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před měsícem

    እረ ላሽ ፀጉሬን ጨረሰው በናትሽ መዳኒቱን ካወቅሽ ጠቁሚኝ ጭንቀቱ ገደለኝ ማዳሜ መዳኒቱን አላቅም አለችኝ በናትሽ ንገሪኝ

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Před měsícem

    ኣንቺ ያልሹ ሳቡን ተጠቅሜ ነበር ኦላይ ሎሽን. ማሰክ ብላክ ሪሙቭ ተጠቅሜ ነበር.ኖ ለውጢ

  • @aviop9932
    @aviop9932 Před měsícem

    መስኪ የሚገዛ ትሪትመንት አሳይኝ ለፀጉር እቤት መስራት ለማንችል እንዳታልፊኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před měsícem

      ቤተሠብ አድርጊኝ እማ

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew Před měsícem +2

    መስኪ ማድያት ወረረኝ እባክሽ መላ በይኝ 6ወር ባልሞላ ጊዜ በጣም ተስፋፋ መፍትሄ ካለሽ🙏🙏🙏🙏

    • @werye
      @werye Před měsícem +1

      ማድያት ከውስጥ ነው። ከላይ ያለውን ቆዳ መቀባት አያጠፋውም። ቢጠፋም ጊዜያዊ ነው። Birth control and stress ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው።

    • @SebleGizachew
      @SebleGizachew Před měsícem +1

      @@werye አመሰግናለው በርግጥ ሀይለኛ ጭንቀት አለብኝ ለመፍታት እሞክራለው🙏🙏🙏

  • @aynalemshiberu5519
    @aynalemshiberu5519 Před měsícem

    Ijish minhoshnew ihite?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před měsícem +3

      ስራ ቦታ ዊልቸር ትንሽ ቧጭሮኝ ነበር ትንሽዬ ሁና ግን ታማለች😊