ምናለ ቀድሜ ጥቅሙን ባወኩት እንዳትሉ ካሁኑ ልምድ አርጉት ልዩነቱን ታያላችሁ// Dunked my face in ice water every morning

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #facecare #skincare #ice #viral #video #beautiful #women

Komentáře • 563

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Před 7 měsíci +81

    ልክ ነሽ መስኪ እርጅና በእድሜ ብቻ አይደለም የሚመጣው ፣ ይገርምሻል እኔ ሁለት ታላላቆች አሉኝ እኔ ታናሻቸው ነኝ ግን ስንታይ ታላቃቸው የምመስለው እኔ ነኝ በፊቴ ምክንያት እነሱ ምንም አልሆኑም በተለይ የሁለታችንም ታላቅ እህታችን እንዳለች ናት ፣ የኔ ከእነሱ ያነሰ ነው እድሜዬ ግን ተይኝ እስቲ😊😊 እድሜዬ በአንቺ ትውልድ ነው የሚሆነው ግን የለሁም በጣም የተጎዳ ፊትና የተጎዳ ፀጉር ነው ያለኝ ፣ ሁሌ እናደዳለሁ 😊 ግን ደግሞ እስቲ እድሜ ጤና ይስጠን ፣ ተመስገን ነው ።

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 Před 7 měsíci +6

      ልክ እደኔ ታላላቆቸ ቁልጪ እዳሉ ናቸው😂😂እኔ ስታይ አሮጊት😢ጪቀታም ስለሆንን ነው እህት ለመቀነስ እንሞክር እስቲ❤❤

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 Před 7 měsíci

      ልክ እደኔ ታላላቆቸ ቁልጪ እዳሉ ናቸው😂😂እኔ ስታይ አሮጊት😢ጪቀታም ስለሆንን ነው እህት ለመቀነስ እንሞክር እስቲ❤❤

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el Před 7 měsíci +1

      እኔም ልክእዳችነኝ

    • @user-yk5ty7vw5u
      @user-yk5ty7vw5u Před 7 měsíci +1

      እኔም ልክ እንዳንቺ

    • @user-yk5ty7vw5u
      @user-yk5ty7vw5u Před 7 měsíci

      ጭንቀት ይመስለኛል ግን እነሱ ወይ እንደኛ አይጨናነቁም

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 7 měsíci +102

    የምታሳይን ነገር ሁሉ ቀላልና በአቅማችን የምናገኛቸው ነገሮች ሰለሆኑ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Před 7 měsíci +10

    ዋውውውው መስክዬ ዶክተር ማንዴላ በጣም የምከታተው ዩቲውበር ነው ሁላችሁም ተከታተሉት ምርጥ ሀሳቦችን ሼር ያደርጋል ።መስክዬ በጣም እናመሰግናለን ጀግኒት

  • @habtam135
    @habtam135 Před 7 měsíci +28

    የኔ መልካም የኔ ቅን እህት እንኳን ደህና መጣሽልን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በአል በሰላም አደረሰሽ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Před 7 měsíci +36

    መስኪየ የኔ ምርጥ እህታችን ኑሪልን በደንብ እንዲገባን ለምታደርጊው ጥረት በጣም ነው የማደንቅሺ ትለያለሺ ስልሺ ማጋነን አይሆንብኘም ❤

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před 7 měsíci +45

    መስኪዬ ሁሉም ነገርለሁሉም አይነት ፊት ወይም ፀጉር አይሆንም እኮ እኔ የፌሻል ባለሙያ ነኝ እባክሽ ብትችይ እያነበብሽ አስረጂ ብዙ የሀገራችን ልጆች በግምት ነው እየገዙ የሚጠቀሙት እንደገና ፊት በየግዜው በሳሙና መታጠብ የቆዳ ድርቀትን ያመጣል ያ ደግሞ መሰነጣጠቅን እና ያለግዜው ማርጀት ይጀምራል ስለዚህ ሁሉ የቆዳ አይነት የራሱ የሆነ ማንነት አለው ደረቅ dry skin ወዛማ oily እና የተለያየ combination ይባላል ብጉር ያለበትም እንደዛው የራሱ የሆነ መታጠቢያም ሆነ ክሬሞች አሉት

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před 7 měsíci +5

      ትክክል የኔ ምሁር ብዙ ልጆች በተለይ በአረብ ሀገር ያሉ በዚህ በዩቱዩብ አርጉ የተባሉትን ሁሉ እያረጉ ፊታቸው ብልሽትሽት እያለ ነው ፊት መስተዋት ነው ሳሙና ሁልጊዜም ጥሩ አይደለም እኔ ፊቴን ምንም አልቀባም በሳሙናም ሁልጊዜ አልታጠብም ግን ጥርት ያለች ናት ያውም በስደት በሰው ቤት እየሰራሁ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 7 měsíci

      @@rabiarabia1881 ልክ ነው ፀጉርም እራሱ እንደዛው ነው ለአንዱ ጥሩ ከሆነ ለሌላው ላይሆን ይችላል እንኳን የማይተዋወቁ ሰዎች ቀርተው እህትማማቾች እንኳ የተለያየ አይነት ናቸው አጋጣሚ ካልሆነ በቀር ለአንዱ የተስማማው ለሌላው አይሆንም እኔም ከመማሬ በፊት እንደዛው ነበርኩ ይህ ጥሩ ነው ሲሉኝ ስሞክር በግምት ያልሆነውን ሁሉ ስሞክር ግዜዬንም ገንዘቤን ሁሉ ነው ያጣሁት ስንቱን ገዝቼ ስጥል ስማር ነው ስህተቴን ያወኩት for all skin types የሚል ከሆነ ለሁሉም የቆዳ አይነት ይሆናል ማለት ነው for all hair types ካለም ለሁሉም አይነት ፀጉር ማለት ነው ከዚህ ውጭ ከሆነ ለተለያየ አይነት ነው ማለት ነው

    • @hanasolomon2765
      @hanasolomon2765 Před 4 měsíci +3

      መማር ደጉ: ኑሪልን

    • @hannanabdul7143
      @hannanabdul7143 Před 4 měsíci +2

      በትክክል የሁሉም ሰው ፊት አንድ አይደለም ዝም ብለው የሚወሩትን እየተከተሉ ስንቱ ገደል ገባ

    • @elsafekadu3743
      @elsafekadu3743 Před 4 měsíci +2

      እኔ ግራ ገብቶኛልከመዳም ንዴት ጋ ፊቴ የተለያየ ከለር አመጣ ቅንድቤ ና አፊንጫዬ በሁለቱም ጉን ቀይ👈💔 ጉንጬ ናግንባሬ አገጬ ጥቁር💔 መላ በሉኝ ቡራቡሬ ሆነ😢😢

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před 7 měsíci +6

    መሲ አንቺ በጣም ጥሩና ቅን ልጅ ነሽ በጣም ስለምወድሽ እከታተልሻለሁ እናቶችም ለምን ይቅርብን።

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 7 měsíci +1

    የምር በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ አይኔ ስር ይጠቁራል እና በበረዶ አሸት አሸት ሳደርገው ይለቃል ግን ባይነስ ስላለብኝ ብዝ ግዜ አላደርግም❤

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm773 Před 2 měsíci +2

    እሰከ ድምሩኝ የመስኪዬ ቤተሰባች❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Před 7 měsíci +7

    በናትሽ ቀለል ያለ የፀጉርና የፊት ቻሌንጅ አስጀምሪን እስቲ በሚመችሽ ግዜ፣ እስቲ ምን አልባት ከበረታሁና ከጠቀመኝ ፣ በተረፈ ተባረኪ ምርጥ ልጅ ነሽ ❤ እወድሻለሁ

    • @user-bt8sh4nt9x
      @user-bt8sh4nt9x Před 7 měsíci +2

      ተልባ በቁሩፉድ የሠራችው ቪዲዮ ለኔ በጣም ለውጥ አየሁበት ትግስት ካለን ነው ግን 1አመት ጠክሬ ያዝኩት ይኸው አልሀምዱሊላህ የፅፋ ያሥቆረጠኝ ፀጉሬ ጥሩ አደገልኝ ለሠለሠልኝ የሻፖና የኮዲሽነር መአት ጨርሶብኝ ነበረ ከዚ በፊት አሁን በሳምንት አንዴ ተልባዬን በቁሩፍድ አፍልቼ እቀባለው ከታጠብኩ በሀላ ጭቃ ቅባት ተቀብቼ አድራለው ከዛ እሰራዋለው ማመን እስከሚያቅተኝ ተለወጠ መላ የሌለው ቆዶዶ ነበረ አሁን የፀጉር ወግ ደረሠው ሞክሩት ብዙ ወጪ አይጨርስ ብዙም አያለፋም ሲጨመቅ እንጂ

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 Před 7 měsíci

      @@user-bt8sh4nt9x ውድ እህቴ ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ ግን ምንም የለም እያደር ባሰበት እንጂ ፣ እስቲ ይህንን ያልሽኝን ደግሞ እሞክረዋለሁ ፣ አመሰግናለሁ ።

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 7 měsíci +4

    መስኪዬ እንኳን ደህናመጣሽ የኔ መልካም እንኳንም አደረሰሽ ለብረሃነ ጥምቀቱ❤❤❤ እሞክራለሁ እናመሰግናለን 🙏
    ለይላ እና ባባ ሰላም ናቸዉ 💕💕💕

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Před 7 měsíci +5

    መስኪ እድሜ ላንቺ ጸጉሬ ተመልሶልኛል ከአራስ ቤት ስወጣ እንኳ እያጠባው አይረግፍም እ/ር ከክፉ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ❤

    • @sikosilo6132
      @sikosilo6132 Před 7 měsíci +4

      የእግዚአብሔርን ስም አሳጥረሽ አትፃፊ😢

    • @maraiamaa2209
      @maraiamaa2209 Před 7 měsíci

      ምን ተጠቅመሽ ነው ውዴ

    • @yetinayetbirhan8562
      @yetinayetbirhan8562 Před 7 měsíci

      @@sikosilo6132 እሽ🙏🥰

    • @blackdimond8318
      @blackdimond8318 Před 7 měsíci

      Ere lenem beyign lewendovh Indet new min min aderegsh

    • @yetinayetbirhan8562
      @yetinayetbirhan8562 Před 7 měsíci

      ጸጉሬን ስታጠብ ቤት ያለኝ ፈጭቼ እቀባለው ለምሳሌ ሙዝ አቮካዶ ቤት ካለኝ ኦይል ጋር የወይራ የኮኮናት ሊሆን ይችላል ፣ ሬት ጄል፣ የሩዝ ውሀ የመሳሰሉት ደባልቄ በመቀባት .... ማታማታ በወፍራሙ እሰራለው ጠዋት በምፈልገው መልኩ አስይዛለው ...
      ስተኛ ስሩን የሮዘመሪ ውሀ ስሩን ቀብቼ ማሳጅ አረጋለው በወፍራሙ ሰራለው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 7 měsíci +10

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር የሞቱትን ነፍሳት ይማርልን መስክዬ እመብርሃን ሁሌም አትለይሽ

  • @emebetderesa3806
    @emebetderesa3806 Před 3 měsíci +1

    yihen yahin kemitichegeri andun beredo wesdesh fitsh lay ashet madreg yishalal anyways thank u for sharing ur experiance❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci +1

    የኔ ውድ አስፊቲ ሁላችንም አሳዘነን የዋህ አባታችን እና የፀጉር ምትሰሪው እጠቀማቸው አለሁ አሪፍ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ ትህትናሽ አላህ ይጠብቅሽ ውድ እህቴ

  • @SelamNesih-el5fr
    @SelamNesih-el5fr Před 6 měsíci +3

    ትክክል
    አንችም
    ጤና ይስጥሽ

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 Před 7 měsíci +3

    መስኪዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እንደት እደምወድሽ ምንም ሰፈልግ አንችን ነዉ እማየዉ እምትናገሪያቸዉ ሁሉ ሀቅ ናቸዉ ሰላምሽን ያብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutfkadu9541
    @hirutfkadu9541 Před 7 měsíci

    መስኪ እህታችን የአንችን ዩቱብ መከታተል ከጀመርን ጥቂት ጊዜ ቢሆነንም አስገራሚ ለውጥ አይተናል እጅግ አድርገን አናመሰግናለን❤

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Před 7 měsíci +3

    ጸጉር የምነቃቀልባችሁ እህቶቼ የሽንኩርት ዉሃ ከወይራ ዘይት ጋር ተቀቡ ከዝያ ለ 1 ሰአት አቆይታችሁ ታጠቡ እኔ በ1ወር ዉስጥ ትልቅ ለዉጥ ነው አገኘሁበት ። ሽታዉ ግን ከባድ ነው ከቻለችሁት ተጠቀሙ ።

    • @siraj7213
      @siraj7213 Před 6 měsíci

      እሽ ተፈቅፍቆነው ወይስ ተፈጭቶነው እስኪ ንገሪኝ እህት

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 Před 7 měsíci

    መስኪ አጠር ያለች ብዙ ቁም ነገር እና አስተማሪ videoሺን አይቸዋለሁ በተለይ በቀዝቃዛ ውሀ በረዶ በማድረግ እና ለአይን ስር የሚያብጠውን እንድቀንስ ራውን እጀምራሉ ለውጥ ካየሁኝ ሌላውም ምስክርነቱን ይሰጡሻል ማለት ነው በርቺ ጥሩም እስተማሪነሽ

  • @Dink159
    @Dink159 Před 7 měsíci +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን የመስኪ ተከታታዮች .ኑ ቆንጆ ቆንጆ ስራ አብረን እንሰራለን❤

  • @RahelWako
    @RahelWako Před 5 měsíci +1

    ቢጫ ከለር የምትቀቢው ክሬም ስሙን ዓይነቱን ፃፊልን

  • @user-tk3jn6kz1i
    @user-tk3jn6kz1i Před 7 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ እም ብርሃን ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @user-df5ut3jb2r
    @user-df5ut3jb2r Před 7 měsíci +1

    ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ እይውልሽ እኔ እድሜ 29 ነው ግን ቆዳየ ብታይ 50ወይም 55 ነው የምትገምችው ፊቴ አሸብሽቧል አንዳንዴ ንፁህ ሆኖ ምንም አይነትየተበሸበ ነገር ሁሉ ይጠፋል አንዳንዴ ሙሉ ፊቴን ያሳክከኝና ደና የነበረው ቆዳየ ይሸበሸባል እና ግራገብቶኛል ቆዳየ በጣም ደረቅና የመሰነጣጠቅ ባህሪ አለው እባክሽ እርጅኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci

      እማ ለደረቅ ፊት የሚሆኑ ክሬሞችን ተቀቢ በተለይ ስትተኚ ከዛ ጠዋት ትጥብ ብለሽ መቀባት ሳሙና አታብዢ ወይም hydrate soap ተጠቅሚ anti-aging ክሬሞችንም

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 7 měsíci +1

    የኔ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ እንዳታልፊኛ ፊቴ በጣም ወዛማ ነበር አሁን ግን ምንም ወዝ የለውም እኔም በጣም ቆዳየ ይላላጣል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před 4 měsíci

    I think the ice part is good.
    But the sope and scrub 😔 might be to much for my skin type.
    Good luck girls 👧 💓

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 Před 7 měsíci +4

    እንዴት ነሽ መስኪዬ ስለ chiya seeds ጥቅም ብትነግሪን ለፊትና ለፀጉር

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Před 7 měsíci +1

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ለምታሳይን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን።የፊት ቀዳዳ ለምን ይሰፋል በተለይ አፍንጫ አካባቢ ለዛ የሚሆን መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ስሪልን የኔ ውድ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 7 měsíci +2

    መስክዬ ይሄንን ሰውዬ ብዙ ጊዜ እከቷተለዋለሁ እየሞከርኩት ነው በርቻ በጤናም ዙሪያ ብዙ ያስተምራል በርቻ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz7uz3hv6h
    @user-nz7uz3hv6h Před 7 měsíci +3

    ለፊት ሽፍታ የሚሆን ተፈጥሮአዊ መፍትሄ አሳዪን መሲዬ❤❤❤ በናትሽ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 7 měsíci +3

    እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před 7 měsíci +2

    መስኪዬ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ ደሞ ክርምሽን እና እስክራብሽን ፈልጌው አጠሁ በኦላይም በ አካልም ሂጀ ፊቴ ደረቅ ይሁን ወዛማ ላቀው አልቻልኩም ምንም አይነት ክሪም አይመቸኝም ምን ላድርግ እህቴ

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před 7 měsíci +3

    እሲኪ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Před 7 měsíci +10

    ሃገራችን ሰላም ከሆነልን ከእርጅና ይላከልልን ነበር😃😭

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 7 měsíci +4

    አሜን ነፊስ፡ይማር፡የአስፊቲን፡እናመሰግናለን

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Před 7 měsíci +2

    መስኪ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤

  • @shewalemgeletu7856
    @shewalemgeletu7856 Před 7 měsíci +2

    It is vary good program we lave you thank you vary mach😊😊❤❤😂

  • @user-io1sk4hn9s
    @user-io1sk4hn9s Před 7 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ አንች እኮ ምርጥዬ ነሺ

  • @user-lx4of3uw7i
    @user-lx4of3uw7i Před 7 měsíci +1

    መስኪ ደግሞ በበረዶ ማሳጅ ብታረጊው እንዴት አሪፍ መስለሽ እኔ እንደዛ ነው እማረገው ከነከርኩት በሀላ

  • @user-df5ut3jb2r
    @user-df5ut3jb2r Před 7 měsíci +1

    የፃፍኩትን አይተሽ ስለመለሽልኝ ተባረኪ እስኪ ልሞክረውና ያለውን ነገር እነግርሻለሁ

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን እህታችን በርች 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před 7 měsíci

    እኔም ምስክር ነኝ በረዶ ከምር ብጉር ሁላ ያከስማል እኔ ከነጮች ዩቱብ ላይ ነበር ያየሁት ምርጥዬ ነው እናመሰግናለን መስኪዬ

    • @zula983
      @zula983 Před 7 měsíci

      የምርሽ ነው በአላህ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 Před 7 měsíci

      @@zula983 አዎ ውዴ 1ወር አለፈኝ መጠቀም ከጀመርኩ እኔ ማታ ላይ ነው የምጠቀመው ቀን ስለማይመቸኝ

    • @ጦይቢ5999
      @ጦይቢ5999 Před 7 měsíci

      አጠቃቀሙን ውዴ😢😢😢😢​@@semutimohamed8744

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 Před 7 měsíci +1

      እሺ እህት እስክራቡ ከሌለንስ ብቻዉን መቀም አንችልም ወይ

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 Před 7 měsíci +1

      ???

  • @alemnibret4111
    @alemnibret4111 Před 5 měsíci

    መስኪዬ እኔ የምከታተለው ፀጉርሽን ነው በጣም ነው ያደገ

  • @madi8643
    @madi8643 Před 7 měsíci +94

    ተው ጸጉሬ አለቀ መላ በሉኝ😢 አንችን መከታተል ጀምሬ ደህና ምርጥ ጸጉር ሆነልኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር አሁን ከአምስት ወር ጀምሮ በጣም ይነቃቀላል ጸጉሬ ብዙ እና ረጅም ነበር አሁን ግን 😢😢

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer Před 7 měsíci +5

      Yenam

    • @user-vp3cb4tj5l
      @user-vp3cb4tj5l Před 7 měsíci +11

      ወላሂ እኔ እንኳን ፀጉሬ ዱሮም ሸጋ ነው ግን ትንሺ ሳሳ ይላል እና የማልጠቀመው የለም ግን ዘይት ነክ ነገር ነው ይሄ እቁላል ምናምን አልጠቀምም አሁን ግን ኑን ላይ ሴትየየ የሩዝ መሪ ዘይትና የቢስማር ዘይተ ጠለበችልኚ ወላሂ ከግባሬም እየሸሸ ነበር ወዲያው ነው የተመለስልኚ አይነቃቀልም ግን ስልቹ ነኚ ተውኩት ተናደድኩ ኢንሻአላህ በስራአት እጠቀመማለሁ

    • @rahmahrahmah6443
      @rahmahrahmah6443 Před 7 měsíci +1

      እኔምእየተነቀለእቢአለኝእባክሺመፍቴሂ

    • @Hana-mariam21
      @Hana-mariam21 Před 7 měsíci +16

      ቅርንፉድ በውሀ ቀቅለሽ ውሃውን በስፕሬ ቦትል ውስጥ ከተሽ ሁሌም ቆዳሽ ላይ እና ዘለላው ላይ አየረጨሽ ማሳጅ አድርጊው በጣም ይጠቅምሻል አኔ ጥቅም አግኝቼበታለሁ

    • @madi8643
      @madi8643 Před 7 měsíci +3

      @@Hana-mariam21 በፊት ቅርንፍድ እጠቀም ነበር ጸጉሬን የለወጠልኝ ቅርንፉድ እና ተልባ ነበር አሁን ላይ ግን እሱን ስጠቀም ይበልጥ ይረግፋል እናም ተውኩት

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 Před 7 měsíci +1

    እንኳን. ሰላም መጣሺልን የኔ ውድ እህት❤❤❤😊😊😊😊

  • @fasikabera
    @fasikabera Před měsícem

    እናመሰግናለን ❤

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-dr6fb6zm2x
    @user-dr6fb6zm2x Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን መስኪዬ ❤❤❤❤

  • @FelicityII
    @FelicityII Před 7 měsíci

    መስኪዬ እባክሽን አይተሽ ችላ አትበይኝ። አሁን መላ ባጣ ጊዜ ነው ማስቸግርሽ። ጸጉሬ ያንቺን አሰራር እያየሁ በጣም አድጓል እግዚአብሔር ይስጥሽ። አሁን ግን ምን እንደሆነ አላውቅም ብዛቱ እየቀነሰ በዛ ላይ እንኳን አበጥረው በእጄ ነካ ባደርገው እጄ ላይ ብቻ የሚወጣው ጸጉር በአመት ባሳድገውን አያክልም።በቃ ቁመት ብቻ ሆኗል እንደው መላ በይኝ እባክሽ። አይተሽ አትለፊኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci

      ውስጥሽን እይ አሁን ሁላችንም ጋር ችግሩ ጭንቀት ነው እንቅልፍ ማጣት የቫይታሚን ዲ እጥረት ካለ እይ አስተካክይ

  • @user-un5fp5og8f
    @user-un5fp5og8f Před 7 měsíci +1

    Meski ebakish ehite yemitetekemiyachewun samuna, scrap,ena cream be tsuhif ena picture asekemichelin eshi yene wud

  • @geteneshwmariam9566
    @geteneshwmariam9566 Před 7 měsíci +1

    መስክዬ ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ እህቴ ጥሩ ምክር ነው ።የኔ ፊት በጣም ቅባታማ ነው ግን ብጉር የለብኝም ወዛምነቱን አልፈልገውም ስለዚክ ምን አይነት ክሬም ብጠቀም ትንሽ ይቀንስልኝ ይሆን እባክሽ😔😔😔

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci +2

      moisturizer Cream for oily face የሚሉ ሽታ የሌላቸው ስስ የሆኑ ክሬሞች እማ💕

    • @geteneshwmariam9566
      @geteneshwmariam9566 Před 7 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ መስኪ

  • @user-lu7eq6ry4t
    @user-lu7eq6ry4t Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ውዷ የአፎካዶ ዘይት የሚሸጥ ያለ ይመስልሻል ለፊቴ አፈቮካዶ ስለሚመቸኝ ና ብዙ ነገሮችን መግዛት ስለማልችል ንፁ የአፎካዶ ዘይት ብትጠቁሚኝ አመሰግናለሁ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 7 měsíci +1

    ሀይ መስኪየ እኳን ደና መጣሺ አስፍቲ የኛ ደግ ሠዉ

  • @ke3018
    @ke3018 Před 7 měsíci +3

    ውዬኒ መሰኪ እንድው በፍጥራሸ ፍቴ በጣም ነው የተበላሸው ምን እለፍሸ ጥቁር ነጥብጣብ እንድወ በፍጥራሸ መላ በይኝ

  • @mamemagna1976
    @mamemagna1976 Před 7 měsíci

    ይሀማ በጣም ቀላል አይደል እንደ መስኪ በተለይ እንደ እኔ አይነት ጥቁር ወንዶችም ቢጠቀሙ ሳይቀሉ አይቀርም😂❤

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 Před 7 měsíci +3

    መስኪዬ ማድያት እንዴት ማጥፋት ይቻላል ? ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před 7 měsíci +2

    ለአንገት መጨማደድስ ??

  • @z.d7914
    @z.d7914 Před 7 měsíci +3

    እራስሽን እዴት እደምጠብቂ ታደለሽ

  • @beetyube
    @beetyube Před 5 měsíci

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን
    ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች አመስግናለን ውዴ🎉🎉

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 7 měsíci

    ዉይ መስኪዬ አመለጠሻ ይሄን ያየሁት Dr OZ show lay new 👌🏽 ena አንድ Jamaican CZcamsr ሴት አለች እስዋ በቤት ውስጥ የሚሰራ የፊት ብዙ አላት ፍት ወጥር የሚያረግ እስወን በአማርኛ እየተረጎምሽ አቅሪቢላቸው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci +1

      Yes እኔም Dr OZ ላይ በቲቪ ሶስቱን ሴቶች ሲያቀርብ ነበር ያየሁት ቆይቷል ቲክቶክ ላይ ሳይመጣ ግን ልብ አላልኩምእስካሁን ብጀምር ቆጨኝ😅

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 Před 7 měsíci

    መስኪዬ ሀቢቲ😘 ይህን ነገርማ ዛሬ ጀምሬ ነው የመጠቀመው

  • @ABI_roblox-TSB
    @ABI_roblox-TSB Před 7 měsíci +1

    መስኪየ እስክራቩን እና ሳሙናወችን ስታሳይን በተቻለሽ መጠን pleaseአሳይን

  • @AshaYeft
    @AshaYeft Před 4 měsíci

    ተባረኪ እህታችን!!!

  • @user-zo1wb7hu1v
    @user-zo1wb7hu1v Před měsícem

    እናመሠግናለን

  • @edosasaketa9834
    @edosasaketa9834 Před 5 měsíci +1

    የተቀባችውን ክሬም ንገሩኝ ስሙን

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před 7 měsíci +1

    እናመሠግናለን ውዴ በርቺ

  • @KiaYouTub
    @KiaYouTub Před 7 měsíci

    መስዬ ሲወድሽ የኔ መልካም ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ውድድ ነው ማረግሽ😘😘💗

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Před 7 měsíci +4

    መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን

  • @gxhx467
    @gxhx467 Před 6 měsíci +1

    እረ መሲ በማሪያም በፈጣሪ አገቴ ጠቆር ምን ይሻለኛል ነገሪኝ በጣም ነዉ እሚያሰጠላዉ በፀጉሬ ነዉ እምሸፈነዉ በናትሸ ንገሪኝ ቁጥርሸ በምን ነዉ እማገኝ በዉሰጥ እማወራሸ አለኝ ተባበሪኝ በድግል

  • @maheletnuri660
    @maheletnuri660 Před 7 měsíci +1

    መስኪዬ የኔ ውድ የውልሽ ፊቴ ላይ አገጬ ስር በጣም ስብ አለብኝ በምን ላጥፋው እባክሽ መላ በዪኝ የኔ ውድ

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Před 7 měsíci +15

    በጣም ነው የምከታተለው ይህን ሰውዬ ብዙ ነገር ተምሬበታለው

    • @Max-zd3pg
      @Max-zd3pg Před 7 měsíci +1

      ስሙን ንገርኝ🙏

    • @genethabdi2647
      @genethabdi2647 Před 7 měsíci

      @@Max-zd3pg Dr. Mandell .The Ice Water Face Dip for Tight & Glowing Skin! Dr. Mandell

    • @user-yv2ug3mi6l
      @user-yv2ug3mi6l Před 7 měsíci

      ​@@Max-zd3pgMotivational doctor Mandell

    • @mqdeslbswerqe4183
      @mqdeslbswerqe4183 Před 7 měsíci

      Yega bite wha betam new yemikezkezewo

    • @emebetbelete1266
      @emebetbelete1266 Před 7 měsíci

      Cramer lewezam fit mended new metetekemiw

  • @zedwollegewa3448
    @zedwollegewa3448 Před 7 měsíci

    ገነ ጠዋት እጀምረዋለሁ አይኔ እያበጠ አስቼግሮኛል ሽኩረን ❤

  • @ejigayehuwondwossen8357
    @ejigayehuwondwossen8357 Před 7 měsíci

    Selam meski.
    Please advice a good hair dryer and straighteners brush. I want to buy

  • @simegnsemu
    @simegnsemu Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን. ምንም አይነት ክሬም ሳንጠቀም በረዶዉን መጠቀም እንችላለን?

  • @user-pw8vd3gw4w
    @user-pw8vd3gw4w Před 7 měsíci

    መስኪዬ❤❤❤እናመሰግናለን ናይላዬን ሳምልኝ እሷን እርጉዝ ሆነሽ ነው ያገኘሁሽ❤❤❤

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 Před 5 měsíci

    Hello glad to see you after a while
    Are we leaving it in room temperature or in the fridge?

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 7 měsíci +1

    የኔውድ እሲ እጠቀመዋለሁ ፊቴነጠብጣብ ጥቁርሁኔብኛል

  • @user-ix7vi6sm1f
    @user-ix7vi6sm1f Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤❤
    እኔስ ምን ልሁን ያለ ሙቅ ውሐ ሰውነቴ አይቀበልም እጀንም አልታጠብ በቀዝቃዛ ውሃ😢😢😢😢
    አዳደየ እፈራለሁ እንደት ልልመድ😢

  • @user-bh6rl1gl7h
    @user-bh6rl1gl7h Před 3 měsíci

    እሺ እኔም እሞክራለሁ እናመሠግናለን ነገር ግን መጨረሻ የግድ ክሬም መጠቀም አለኝደ መልሺል እህት

  • @ensratube
    @ensratube Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před 7 měsíci +2

    እረጋ የምትያት ነገረ ስወድልሽ😊❤❤

  • @user-vw6vh7np2v
    @user-vw6vh7np2v Před 3 měsíci

    Thank you as usual!!

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 7 měsíci

    አሜን መስኪዬ ነፍሱን ይማረው የኔ ውድ ሰላም ነሽ መስኪዬ ቅርንፉዱ በሙቅ ውሃ የምናዘጋጀው እስከምንግዜ መቀመጥ ይችላል ውጤት አግኘቼበታለሁ ግን አላላልቅ ስላለኝ ምን አልባት ችግር ካለው ብዬ ነው ይቅርታ የኔ ውድ ከቻልሽ መልሺልኝ 🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 7 měsíci +1

      ፍሪጅ አርገሽ ተጠቀሚ ምንም አይሆንም ባባን የወለድኩ ግዜ 2 ወር ተቀምጧል💕

  • @user-ef9gm6cq8o
    @user-ef9gm6cq8o Před 7 měsíci

    Meskiye yene wed betam temecheteshegnal , degmo nec necuwan metawerayat ngr temechegnalech amesegenalew rasen lemenkebakeb kanchi bezu emaralew ❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም መሰኪዬ እናመሸግናለን

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 Před 3 měsíci

    ሰላም መስኪዬ በማርያም ዛሬ እንዳታልፊኝ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ማለት በቃ በሙሉ በረጅሙ ነው የሚወጣው በጣም ጥሩ ላይ ነበር ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል ለማበጠር እራሱ ፈራሁት መስኪዬ የፊት መታጠቢያ ቡርሽ ነገር ያለው ጥሩ ነው ልሞክረው አመሰግናለሁ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 7 měsíci +1

    አንድ ደቂቃ የማይሞላ አረ ጥሩ ነው እንጠቀማለን

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ቆንጅትየ ❤❤❤

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me Před 7 měsíci +2

    Meskiye thank you ❤❤❤❤

  • @user-tz7hz5om5s
    @user-tz7hz5om5s Před 7 měsíci

    ዛሬ የመጣሁ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እናመሠግናለን

  • @bereketdesalegn4150
    @bereketdesalegn4150 Před 7 měsíci

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ ሞራል ትሰጪኛለሽ አቺን ዝብዬ ሳይ አመሰግናለሁ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 7 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የናይላየ እናት እደት ነሽ ልጆችሽ እደት ናቸው ናይላየ ናፍቃኛለች ሳሚልኝ ዋው በጣም ምርጥ እኔም እሚክራለሁ በስራ እየተጎዳሁ ነው

  • @user-sy1zi1hx8t
    @user-sy1zi1hx8t Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን day crame ምን ብጠቀም ትመከሪኛለሽ!!

  • @hasabtube
    @hasabtube Před 3 měsíci

    ❤❤ምርጥ

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 Před 7 měsíci

    መሲየ እደትነሽ በፈጠረሽ ለወዛምፊት የሚስማሙ ክሬም አሳይ በፈጠረሽ አች ያሳየሽን ክሬም ዉድ ነዉ አማራጭ አሳይን እኔ በክሬም ጉዳይ በጣም ተቸግሬአለሁ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 7 měsíci +5

    እኳን ደነመጣ ሸ መሲ ወይ እኔ እኳን በበርዶ ልዘፈዝፈ በቀዝዛ ውሀ አልታጠብም😂 ለብ ያለ ውሀ ነው የምታጠብ ይበርዳል እኮ😅 በቅንናት ደምሩኝ የመሲ ቤተሠቦች🎉

  • @sadaali7759
    @sadaali7759 Před 7 měsíci +1

    መሰኪዬ በፊጣሪ መልሸልኝ ፈቲ በጉር ብቻ ነው በላ በይኝ ምን አይነት ሳሙና ለቅባ😭

  • @tigisttamene
    @tigisttamene Před 7 měsíci

    መስኪ በጣም ጎበዝ አገላለጽሽ ሁሉ ደስ ይላል ግን ሳታደርቂው ነወይ ክሪሙን የምትቀቢው?

  • @tigistgetachew5815
    @tigistgetachew5815 Před 7 měsíci +1

    ማታ ማታ ተቀብቼ እማድረው ንገሪን ባዝሊን እንቀባ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před 7 měsíci +1

    መስኪዬ እኔ ለፊቴ ከቫዝሊን በቀር ምንም አልቀባም እና ጊዜ አጥቼ ምንም አይነት እንክብካቤ አላደርግለትም ግን ቫዝሊ ምንም ችግር የለው አይደል