Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
መስኪ የእዉነት በአወራርሽ በጣም ነዉ የማምንሽ የምትያቸዉን ነገሮች ሁሉ እጠቀማለሁ ጥሩም ዉጤት አለዉ መስኪዬ በዚሁ ቀጥዪ የእዉነት አንቺ የሚጎዳ ነገር አትናገሪም በጣም ነዉ የምወድሽ ኑሪልኝ ባለሽበት ከነቤተሰብሽ እ/ር ይጠብቅሽ❤❤❤
አች እኮ ትለያለሽ መስኪ እምሰሪው ነገር ሁሉም በጣም ጥሩ የሆኑትን ነገር ነው
መስኪዬ የኔ መልካም ልጆችሽ ይደጉልሽ እጅሽ ይባረክ❤❤
መስክይ የምር እውነተኛ ነገር ነው ምታሳይው !🌹👍🙏💪ተባረክይ💚💛❤️
Tebareki Meski❤
ተልባ እኔም ሞክሬዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት እህቶቸ
😊
Ergteya neshi
ያለፍሪጅ እንዴት እናስቀምጠዉ ደሞ ለስት ቀን ነዉ ሚሆነዉ
Lemindinew tikimi esti
And manka bicha tetekemi frij keleyelesh❤@@abebabadeta-vy7sw
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
Meskiye tebarek yene wudi!!
መስኪየ እኔስ በጣም እምዉድሽ እመሰግናለን ልጆችሽን ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beautiful
Endet endemwedshhhh❤❤
እንዴነሽ ውዴ ስለተልባው ጥሩነው አመሰግናለው በተረፈ ተልባ እናቴድሮ ተቆልቶ ተወቅጦ በእቃ ይቀመና እሮብና አርብ ቀን ፆም ለሆነ ተበጥብጦ እንመገባለን ስለዚ መመገቡም በበለጠ ጥቅም አለው ግን ምች እንዳይመታችው በደንብ ጥንቃቄ ታጥቦ ነው ሚወጣው ወደውጪ በተረፈ መብላቱም ጥቅም እንዳለው ነው ጨጓራ ሲያመን እራሱ ተዘፍዝፎ አሳድሮ ይጠጣ ነበር እናቴ እንደዛ ትሰጠኝ ነበር ተልባ ዘርፈብዙ ጥቅም አለው
Meskiye yene melkam tebareki love it❤❤❤❤
የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ❤
Thank you Maskey
መስኪ እንዴት ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ
Mashalah
Awunet new anem mokarelawu betam arf new gen tsagure aladeg alengi
ሠላም መሥክዬ የኔልዩ❤❤❤
እናመሰግናለን መስኪየ❤
እዉነት ለመናገር ይሄንን ነገረ ብዙ ቦታ ሰምቻለሁ ካንቺ ይምጣ ብዬ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ሰብሰኪራይብ አደረኩሸ መሸአላህ ጀግና እሸ ለኔ ደሞ ከወለድኩ በሀል በጣም ወፍሪየለዉ ሚን ትመክሪኛልሸ😢
1gn negn selam kemamochi like argugn ❤
ደስ ስትይ
መስኪዬ አመሰግናለው ❤❤❤❤
የበረዶ ውሀ በጣም ወድጄዋለሁ እኔም እየተጠቀምኩት ነው አመሰግናለሁ
እንደት አድርጎ ነዉ
በጣም ነው የምወድሽ እህት አለም ❤️
በጣም እናመሰግናለን
እኔ ቆይቻለው መጠቀም ከጀመርኩ በጣም ምርጥ ነው
ውዴለብጉርጠባሳይሆናል
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንካን ደና መጣሽ መስክይ ለመዲት የሁንል🎉🎉🎉❤❤❤
Yene marr❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
መስኪየ የኔ ድንቡቡበሽሽሽሽሽ
የኔ ደርባባ ቆንጆ ተባረኪልን❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ እባክሽ you tuben አስተዋውቂኝ
መስክየ ቆንጆ ፀጉሬ ባንቺ ትምህርት ነው ያደገው እናመሰግናለን በርቺ እህቴ
me to
Enem ba2 amet baxam ne yadegelign
እናመሰግናለን ❤️❤️
መስኪየ የማድያት ኣሳይኅ
አሁኑኑ ነው የምሞክረው እናመሰግናለን ውዳችን❤❤❤
እናመሰግናለን ተባረኪ
Yene wed ehet betam gobez nesh keza belayi sewen endet mayaz endalebesh yegebash feker yehonsh set nesh fetari yemteseriwen yibarkelsh amen betam des yilal perogeramesh
እናመሰግናለን❤🙏ኑሪልን
በእዉነት ጅግና የሆነ ልጅ ❤❤💪💪
የኔ ዉድ መሲዪ❤❤❤❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
መስኪ❤❤❤❤ ሰላም ነሽ
ይህ ቪድዮ ካየሁት ጀምሮ አየተጠቀምኩት ነው አና ኣንቺ አንዳረግሺው ኣርጌ ነው የተጠቀምኩት በጣም ይገርማል ፊቴ ሜካኣፕ ያደረኩ ነው ሚመስለው አናመሰግናለን
አጣራልሽ
@@user-ti1wv9kd6n ya 👌
የኔ ውድ ስወድሽ እካ❤❤❤
መስኪ አንቺ መልካም ሴትነሽ ተባረኪ
መስኪዬ እንዴት እንደምወድሸ ብታይ
Amen qonjo
Nice
መስኪ የ ትዳርሽ ይባረክ ውድዋ እህቴ 🙏❤️❤️🌹🌹♥️♥️🌹🌹♥️♥️❤️❤️
መስኬዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤
አህሌን መስየ ልጆችሺ ደህናናቸው ከወንዱ ልጂሺ ጋር መቼ ነው የምታስተዋዊቂን በርችልኝ እኔ ብጉር ነው ያሰለቸኝ አሁንማ ከመብዛቱ የተነሳ ማዳት መስሎብኛል😍🥰
Thanks ❤
ስወድሽ
Meski Le oily face arif moistureiser negerign..
Mesekiye endet nesh nohe ena abigiya endet nachew meskiye hulu selame nw egeziyaber kanechi gare yehune❤❤❤❤❤❤
መሰኪየ የኔ ቅንንንንን
Masiyyeee❤❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯
❤❤❤❤❤❤❤
ምክስይ እባክሽ የማዲያት ስራልን
በትክክል ❤❤❤
ተባረኪ መስኪዬ ለፀጉርስ እንዴት እንጠቀመው ?
Meski ene yemteleqiwen vidio hulu ayalew betam des yelegnal gin mels atmelshim meski day cream serilen sunsceeen yemiteka beye bezu gize teyeqealew mels yelem please yemegizatu aqem selelelegn nw beterefe berchi❤❤❤❤
Selm new
Wedwa ehta betame nwo menamesgenwo sele mekreshi ena enga lechanaleshi adesi negi ena sabeskerabe aregashalwo betame nwo yete mechsegi leketaye demo teruo mekri endemetasgi amenalwo ena betame betam thanke yuo meski ye 🙏🙏🙏
ሠላም መስኪ ለፀጉሬ እዲበዛ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም እና ሻምፓ እባክሽ ብቻ የሚያበዛ ነገር ንገሪኝ
Thanks for you Share konjo
❤❤
እናመስግናለን መስኪ ምንም ኬሚካል የለለው ነገር ሰለሆነ እና የሚበለ ምግብ ስለሆነ ያለፍርሀት እንጠቀማለን ❤❤❤️
መስኪ እባክሽ ላሽ አስቸገረኝ መፍትሄ
❤❤❤
ለፀጉርም አጠቃቀሙን ስሪልን❤
❤❤❤❤❤
Wooow
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስየ ❤ደምሩኝ ቤተሰብ
❤❤❤❤❤❤
Wude bxam letwgoda fit lela mefthe kalesh ?bzu yetsegur qibatochin eyetexeqemkung nw bxam lewx alew tebareki
መስኪዬ ❤❤❤
Ene fetey betam tebleshetal sister enamsgenalen
መስኪየ በናትሽ ማድያት የሚያጠፋ ነገር ንገሪኝ
❤
ጀሊው ተቀብቺ የዶፍ ክረም ብጠቀም ምንም ችግር ዬለውም መልሽልኝ ማ
Anchi erasish sifetrish leslasa nesh
በጣም እናመሰግናለን መሰኪየ👍😍😍በጣም ጥሩ ይመስላል👍
ዋውው መስኪዬ እየጠበኩሽ ነበር ለፀጉርስ ይሆናል ያልተቀቀለው 😍❤❤❤
ይሆናል እማ ጄልነቱን ሳይሆን ጥቅሙን ስንፈልግ
ሰርተንማስቀመጥእንችልአለንመሲየ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Meski yene konjo denansh ❤❤❤❤ baayyeen si jaalladha bareedduukoooo❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን መሰክ የልጀ ፍት በጣም ተበላሽቷልና እንዴት ላድርግ
❤❤❤❤
እንዴት እንደምወድሽ መስኪ ተባረኪ
መስየ በጣም አመስግናለሁ ከፈቴ ላይ ብልዝ ብሎብኝ ጨንቆኝ ነቡር እዴት ላጥፋው ብየ ልሞክርው እስኪ.
ሰላም መስክየ የእውነት እ/ር ይባርከሽ እና ደግሞ ፌቴ ላይ ማድያት ወጣብኝ ምን መጠቀም ይኖርብኛል??
❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መስክየ 🥰🥰🥰🥰
ምን ልቀባ እማ በሳሙና ከታጠብኮ በኋላ መስኪዬ
❤🙏🙏
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላዬ ናታን ደህና ናው ወይ መሥክዬ ፌቴ ማዳቱ ጨረሠኝ ሀኪም ቤት ሄጂ መዳንኔት ሠተውኝ ነበረ መዳኔትቱ ሣቆመው ጨረሠኝ ተልባ ያልተቀባሁት ነገር የለም ግን እየባሠበት እየሄደነው ደግሜ ተልባውን እጀምራለሁ
Masi sel NIVEA SOFT nigergn isati ene bexam azotir fiten bexam new yemqabaw

Mesekiye endet nesh nohe ena abigiya endet nachew meskiye hulu selame nw egeziyaber kanechi gare yehune❤❤❤❤
❤❤
መሰኪየ የኔ ቅንንንንን
Masiyyeee❤❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯
❤❤❤❤❤❤❤
ምክስይ እባክሽ የማዲያት ስራልን
በትክክል ❤❤❤
ተባረኪ መስኪዬ ለፀጉርስ እንዴት እንጠቀመው ?
Meski ene yemteleqiwen vidio hulu ayalew betam des yelegnal gin mels atmelshim meski day cream serilen sunsceeen yemiteka beye bezu gize teyeqealew mels yelem please yemegizatu aqem selelelegn nw beterefe berchi❤❤❤❤
Selm new
Wedwa ehta betame nwo menamesgenwo sele mekreshi ena enga lechanaleshi adesi negi ena sabeskerabe aregashalwo betame nwo yete mechsegi leketaye demo teruo mekri endemetasgi amenalwo ena betame betam thanke yuo meski ye 🙏🙏🙏
ሠላም መስኪ ለፀጉሬ እዲበዛ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም እና ሻምፓ እባክሽ ብቻ የሚያበዛ ነገር ንገሪኝ
Thanks for you Share konjo
❤❤
እናመስግናለን መስኪ ምንም ኬሚካል የለለው ነገር ሰለሆነ እና የሚበለ ምግብ ስለሆነ ያለፍርሀት እንጠቀማለን ❤❤❤️
መስኪ እባክሽ ላሽ አስቸገረኝ መፍትሄ
❤❤❤
ለፀጉርም አጠቃቀሙን ስሪልን❤
❤❤❤❤❤
Wooow
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስየ ❤ደምሩኝ ቤተሰብ
❤❤❤❤❤❤
Wude bxam letwgoda fit lela mefthe kalesh ?bzu yetsegur qibatochin eyetexeqemkung nw bxam lewx alew tebareki
መስኪዬ ❤❤❤
Ene fetey betam tebleshetal sister enamsgenalen
መስኪየ በናትሽ ማድያት የሚያጠፋ ነገር ንገሪኝ
❤
ጀሊው ተቀብቺ የዶፍ ክረም ብጠቀም ምንም ችግር ዬለውም መልሽልኝ ማ
Anchi erasish sifetrish leslasa nesh
በጣም እናመሰግናለን መሰኪየ👍😍😍
በጣም ጥሩ ይመስላል👍