⭐️ሽበትን ያለድሜ የሚያመጡ ነገሮችና እንዳይበዛብን የሚረዱን ነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #meskitube #grayhair #hair #stress

Komentáře • 270

  • @KidanMehert
    @KidanMehert Před 8 dny

    የኔ ወርቅ አነጋጋርሽ ብቻ ይበቃል እድሜ ከጤና ጋር አብዝታ ትባርክሽ እናቴ እመቤቴ 🙏🙏🙏

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před 8 měsíci +8

    መስኪ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ፣ልጆችሽ ደና ናቸው

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 8 měsíci +4

    መስኪ ያንቺ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ከግንባሬ አሁን በጣም እየወጣብኝ ነው እናም እሞክራለሁ ሁሉንም እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏👌🥰🥰🥰

  • @user-zp5bf5bo1b
    @user-zp5bf5bo1b Před 8 měsíci +3

    መሲየ ማሻ አላህ አምሮብሻል ።ጎበዝ።።እራስን መጠበቅ ትልቅ ጎብዝና ነው

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 8 měsíci +11

    እኔ በጣም ሲበዛ ንዴታማ ነኝ ገና በሀያ ቤትእድሜ ነው የወጣብኝ አሁንም ባሰው ንዴት እቀንሳለው እላሉው ግን መቀነስ አልችልም

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 Před 8 měsíci +3

    wow amen አመሰግናለሁ AMen only God glory ሽክላ ሰሪ እሱ ነውና አሜን ❤

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 8 měsíci +4

    መስክዬ ታባራክ እናማሳግነለን እሽ እሱ ያለዉ ይሁን❤❤❤

  • @user-qc2vd3ku5e
    @user-qc2vd3ku5e Před měsícem

    መሲ በጣም እወድሻለሁ ሥረሺ ብዙ ባልጠቀምም በጣም ዴሰይሌኛል ይህንን ጪንቀት መንፈሲ ጌታ ካንች ያሲወግዳል አይዞሺ ተባረክ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 8 měsíci +2

    እናመሰግናለን መሰኪ እህታችን የጭቀት ነገር ኡፍፍፍ እወነት ነው ለእግዚአብሔር መተው ነው ፈጣሪ ምን ይሳናዋል እግዚአብሔር ይመሰገን❤👍🙏

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Před 8 měsíci +1

    እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ የኔ ቆንጆ ጠፋጠፋ እያልሽ ነዉ እውነት ነዉ አይመችም ስላስለመድሽን ነዉ ትናፍቂናለሽ ከእግዚያብሔር ጋራ የመፍትሔ ሰዉ ስለሆንሽ ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 8 měsíci +13

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ጠፍተሻል ናታን ለይላ ደናናቸው ወይ እያሠብኩሽ ነበረ ኮሜት ተቀደምኩኝ ሥወድሽ እንደኔ መሥክዬ የሚወዳት በላይክ አሣዩኝ የመዳም ቅመሞች ውድድድድድድድ❤

    • @kidi204
      @kidi204 Před 8 měsíci +1

      ደምሪኝ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን መስኪየ እውነት ነውጠፍታሻል❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk3jn6kz1i
    @user-tk3jn6kz1i Před 8 měsíci +3

    የኔ ንግስት እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብሽ

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 7 měsíci +1

    መሥኪዬ እጅግ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤

  • @user-kt5fs6ui6d
    @user-kt5fs6ui6d Před 7 měsíci +4

    ሰላም መስኪ ቤተሰብ አርጌሻለሁኝ የእኔ እናት ያልሽዉ በጣም ትክክል ነሽ እኔ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት አራት አመት ሆነኝ ኮረና የገባ ጊዜ በጣም እጨነቅ ነበር አለቅስ ነበር በጣምም በጭንቀት ታምሜ ነበር በዚያን ሰአት ያጭንቀት ያስከተለብኝ ከአንድ አመት በኋላ ማዲያት ወጣብኝ ከዚያ በፊት ምንም የለኝም ነበር አሁን ደግሞ በዚህ አመት ሽበት እንዳለ ወጣብኝ አሁንም ጭንቀቴ ሊቀንስልኝ አልቻለም የሆነ ፕሮግራም ለረጅም ሰአት መስማት አልችልም ሀይምሮዬን የመኛል እና እንደ ጭንቀት መጥፎ በሽታ የለም መስኪ ለሰጠሽን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን ያልሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 8 měsíci +3

    ምክርሺ እንድት ድሴ ይላል ምስኪ❤❤❤

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis8734 Před 8 měsíci +4

    meskiye thank you for this and every relevant information❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 8 měsíci +2

    Meskiye. You're an amazing person. Thank you for sharing your experience.

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 8 měsíci +4

    You look beautiful. God bless you and your family

  • @user-po9se4kn8r
    @user-po9se4kn8r Před 8 měsíci +9

    ምነው በሸበትኩ እራሴን ባላመመኝ 😢😢😢ልሞት ነው በራስ ህመም😢😢😢 ዱአ አርጉልኝ በስደት ልቀር ነው 😢😢😢

    • @user-hl9of5wd3d
      @user-hl9of5wd3d Před 7 měsíci

      አይዞሺ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሺ❤❤

    • @kkd8112
      @kkd8112 Před 7 měsíci

      አብሸሪማማየ አላህ ካችጋር ይሁን አትቀሪም ከውድ ቤተሠቦችሸ በሠላም ያገናኝሸ

    • @user-gr5if9fh4s
      @user-gr5if9fh4s Před 6 měsíci

      አይዞሽ እማ ሁሉም የልፈል

    • @zeinebamohammed6052
      @zeinebamohammed6052 Před 4 měsíci

      አይንሽን ተመሪመር
      አይነችን ቺግር ከላበት
      ረስምተት ከበድ ነዉ
      አላህ አፋየ የርግሽ

    • @user-xy3sl4el3x
      @user-xy3sl4el3x Před 11 dny

      አላህ ያሳልሽ አፊያ. ያድርግሽ. ያረብ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 8 měsíci +13

    This video is not for me since I love my premature silver hair! You guys just embrace and go with the flow! I had mine since 11 years old and now I am 98%gray at the age of 37.
    I love my silver!

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 8 měsíci +5

      Yes your hair is so beautiful. I will do the same if I ever had gray hair, I will stay natural too🩷

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 8 měsíci +2

      Cheers , 😊am also 37 and embracing my silver. There is a LOT of pressure around family and friends to dye my hair but am persisting i love embracing my natural hair am comfortable with it i love it

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE Před 8 měsíci

      @rahelasfaw6451 I'm proud of you, my dear! I get true happiness over time. I see my hair, and due to that, my sister, who is 34, is now embarrassed it as well!😊

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Před 8 měsíci

      Meskiye ena ye shia moisturizer products etekemalew chigr alew?​@@meskitube16

    • @user-iy5uk4st2k
      @user-iy5uk4st2k Před 8 měsíci

      Selam selam meski srash wedijewalew enem eyetetekemkut new

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 8 měsíci +1

    ትክክል ነሽ ምስክዬ❤

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Před 8 měsíci +2

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት 🙏 እኔ አምለምንሽ ነገር ቢኖር ለሽበት መቆጣጠሪያ የሚሆን ማስክ ባለበት ለማቆም ብትሰሪልን ነው። በተረፈ ሁሉንም ማስኮችሽንማ ሁሌ በአግባቡ እጠቀማለው።❤❤

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 Před 15 hodinami

    አሜን ❤❤❤

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 Před 8 měsíci +1

    እንዴት ነሽ መስክዬ እንኳን ደሕና መጣሽ
    ስላየንሽ ደስ ብሎናል!

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 8 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ሰላም ነሽ ልጆችሽ ደህና ናቸው❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 8 měsíci +3

    መሥኪእንኳን ለገና በዓል በሰላም ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ መልኬም በዓል 🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 8 měsíci +2

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 Před 8 měsíci +2

    የኔ ውድ. እህት. እንኳን ሰላም መጣሺልን 😊😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z Před 8 měsíci +60

    እኔ 24 ኣመቴ ነው ግን ፀጉሬ ሙሉ ሸበት ነው😢

  • @temarebrahim
    @temarebrahim Před 8 měsíci +2

    እዳው እዳው ሰወዳት መሰኪን ወላሂ ❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 8 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር አምላኬ ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር ውዷ እህታችን በእውነት በጣም እእናመሰግናለን መስዬ እኔሽበት በ18 አመት ነው የወጡ ግን በጣም እወደዋለሁ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před 8 měsíci +3

    የመስኪዬ ማስኮች ምርጫቹ አድርጉ😊
    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤

  • @RurEe-rz6tr
    @RurEe-rz6tr Před 8 měsíci +3

    መሱካ የነሸጋዋ እናት😍

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 8 měsíci +1

    የኔ ውድ. እንኳን ደህና መጣህ እሙ ነይላ❤

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 5 měsíci

    የኔ ውድ ስውድሽ ትክክል ነሽ❤❤❤❤

  • @MartaSamuel-hf8wv
    @MartaSamuel-hf8wv Před 3 měsíci

    ተባረኪልኝ መልካም ቅን የሀገሬ ልጅ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን መስኪዋዬ እሺ እማ እናመሰግናለን❤❤❤ እማ ቤቤዬን ሳሚልን❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 8 měsíci

    መስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @user-nq5re1nd4e
    @user-nq5re1nd4e Před měsícem

    Yen marri hunatishio❤❤❤❤

  • @dxb7117
    @dxb7117 Před 8 měsíci +4

    መስክ እድሜ ለ አንች ርጅም ፅጉር ባላ ቤት ሆንያልሁ tanks sis 🥰🥰🥰

    • @user-gm7po5ks8w
      @user-gm7po5ks8w Před 8 měsíci

      ምን ተጠቅመሽ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 8 měsíci +1

      እናመሰግነለን መስኪዬ በለሽበት ሰላምሽ ሰላምሽ ብዝት ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @HaymeHayme-pv5ix
    @HaymeHayme-pv5ix Před 8 měsíci

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @MekdesTena-rj9wn
    @MekdesTena-rj9wn Před 4 měsíci

    ስወድሽ መስኪዬ ምክርሽ ዋው

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤ ውድዬልክ ነሽ

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Před 6 měsíci

    Yes..teberake❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 8 měsíci +2

    ያለ እድሜየ ማዳም እያቃጠለችኝ ነው በቤተሰብ ብዙም አደለ መስኪየ ጪቀትም አለብኝ እናመስግናለን❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 8 měsíci +2

    መስኪዬ እንካንደና መጣሽ የኔ ውድ እኔ ሽበት እየጀማመረኝ ነው ግን አንደኛ ሲያቀብጠኝ ቀለም ተቀብቼ ነውሁለተኛ በጣም አስባለሁ እጨነቃለሁ እቅልፍአይወስደኝም ደም ያውም ስራጨርሼ ወደመኝታሲሄድ በሀሳብ አለምን ስዞራት😅😅😅😅 እንቅልፍ አልተኛም ስለምክርሽ እናመስግናለን የኔውድ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Před 7 měsíci

    እናመስግናለን ልክነሺ

  • @yodit8940
    @yodit8940 Před 8 měsíci

    ሹራብሽ ሲያምር መሰኪዬ

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 Před 8 měsíci +5

    የኔ በ28 አመቴ ጀመረኝ የ ግን ከዘር አይደለም ታላቅ እህቴ 30 ነው ግን አንድም ሽበት የላትም

  • @ensratube
    @ensratube Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤

  • @user-fs6wn7lf9m
    @user-fs6wn7lf9m Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤አላህይጠብቅሽ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 8 měsíci

    የኔ ፍቅር ትክክል

  • @kid7188
    @kid7188 Před 8 měsíci +1

    Mesekeye fetesh mndenew endeze yaberekerekew🥰🥰🥰

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 8 měsíci +13

    እኔ በ28 አመቴ ነዉ የወጣብኝ ፊትለፊቱ ትንንሽ ሽበት ሲያሰጠላ ዉስጡን ግን ስወደዉ እድሜ ለማዳም ልጆች ሚያንጨረጭሩኝ አሁን 36 አመቴ ነዉ ፀጉሬ ነጭ ገብስማ ሆኗል

    • @MamaSyme
      @MamaSyme Před 5 měsíci +2

      ዶክተር መሰኪ እባከሽ ወደ ገደለው ገቢ

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir Před 7 měsíci +2

    በእምነትሽ ጠንካራ እንደሆንሽ ጥቂት video ያሳየናል በርቺ በተለይ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ በርቺ❤

  • @user-bg8bh6xn1l
    @user-bg8bh6xn1l Před 2 měsíci

    መስኪዬ ብጣም ነው ምወድሽ

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Egzabeher Emneten yechemerelen ehetachin Egzabeher yakberesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xl3bi1yv8b
    @user-xl3bi1yv8b Před 8 měsíci +1

    መስኪዬ ሰለ Etcare ቅባትለፎለፎአሪፍነዉ ተብዬ ገዝቼዋለሁ አሪፍነወይ?

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 Před 8 měsíci

    እንዴት ነሽ መስኪ እቺን ማየት ከጀመርኩ አራት አመት ሆኖኛል የምትጠቀሚውን ሁሉ ከሞላ ጎደል እጠቀማለሁ የኔም የልጀሜ ፀጉር የሚገርም ለውጥ አለው አሁን ሽበት አስቸግሮኛል እዳልሽውም ጭቀት አለብኝ ያልሽውን ለማድረግ እሞክራለሁ አመሰግንሃለሁ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።❤

  • @asteralemu4179
    @asteralemu4179 Před 8 měsíci +1

    meskiye ❤❤❤

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Před 6 měsíci

    Wente..madate...xafalye..wedshelu❤❤❤

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 7 měsíci

    Thank you

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t Před 8 měsíci

    የንየ መልካም ሲወድሸኮ ማር ፀባየ ሰናይ❤❤❤

  • @NeimaMohammed-qb8yq
    @NeimaMohammed-qb8yq Před 4 měsíci

    መስኪዬ የሆነ ሰላም እንዲሰማኝ ነው ያረክሽኝ ግን እኔም በጣም እየበዛብኝ ነው እድሜዬ ግን 24 ነው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 8 měsíci +3

    ሰላም መስኪ እኔ በቀለም ምክንያት ሽበት በሽበት ሆኛለሁ ምንም ማረግ አይቻልም😢

  • @ammarattieh
    @ammarattieh Před měsícem

    yes of cor❤

  • @dignishbiakout3876
    @dignishbiakout3876 Před 2 měsíci

    Eshe yene wude ❤❤❤

  • @samriNegn
    @samriNegn Před 8 měsíci

    Masikiye thayirod alebegn tsagure kafet bakul betam aleqebegn yal tetekemikut nager yelem menm tashenefiku men endamareg gira gabagn 😢

  • @user-hi3gn3rg6v
    @user-hi3gn3rg6v Před 8 měsíci +1

    Meskiyee bexam nw mamesagenesh tagure kachi erasu belxwale ahun gen bexam bexam yeneqaqelal?

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n Před 8 měsíci

    Meski betam kin Ena astwaye set

  • @EchaAyele
    @EchaAyele Před 8 měsíci

    Meski enem enatem betam nw menewedesh anchin say betam nw des yemilegn bdrchilen

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph Před 8 měsíci +2

    የኔ ጥያቄ ነው እኔ ባላውቀው መንገድ ብዙ ወጣብኝ ግን በጣም ደንግጨለው

  • @nejuy3737
    @nejuy3737 Před 8 měsíci

    Meskiye thanks ❤❤❤❤❤

  • @dxb7117
    @dxb7117 Před 8 měsíci

    Mesi selami nesh

  • @user-gq8qu1hc6p
    @user-gq8qu1hc6p Před 2 měsíci

    ኸረ መስኪዬ የልጄ ፀጉር ስትወለድ በጣም ጥቅጥቅ ያለ ሉጫ ነበር ለክርስትና ተላጭታ ተቀየረ አንገቷ አካባቢ እንደ ላሽ ሆነባት እንደገናም ከረደደ ምን ትይኛለሽ በጣም ጨንቆኛለን በፈጣሪ የሆነነገር በይኝ

  • @habtam135
    @habtam135 Před 8 měsíci

    በቅድሚያ የኔም ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አመሰግናለው የኔ ልእልት ። ❤ የዛሬው ፈገግታሽ ግን የሚጋባ ነው በቃ ፍንድቅድቅ ፍክት ያለ ❤❤❤❤ እናም ሁሌም ድመቂልኝ ሁሌም ፍክት ፍንድቅ በይልኝ የኔዋ መስኪዬ

  • @user-sr9gs4np9y
    @user-sr9gs4np9y Před 2 měsíci

    እኔም ያለ እድሜየ ወጣብኝ በቤተሰብም ሽበት የለብንም እኔ ብቻ ነኝ በጣም እጨናነቃለሁ ምንም ሳይጎልብኝ መጨነቅ ምን ይሉታል 😢
    ምከሩኝ እዴት ከጭንቀት ልዉጣ ምከሩኝ😢

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 Před 8 měsíci

    AMEN YENE KONJO

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 Před 4 měsíci

    መስኪ ሹራብሸን ወደድኩ

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před 8 měsíci +3

    እኔ አሁን 34 አመቴ ነው ሽበት የጀመረኝ 28 ነበር አሁን ግመሽ በግማሽ ሁኖል ዘርም የለብኝ ከየት እደመጣም አልገባኝም

  • @MahletetsigeMengesha
    @MahletetsigeMengesha Před 12 dny

    Selam selam mesiky Amazon laye hina agegnalehu woy

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před 8 měsíci

    መሰክዬ ሰላም እንዴት ነሸ ኘሊሰ ቆንጆ ቫይታሚን ነዉ የምትይዉን ሰም ወይም ፎቶ አሳይኝ ያለ ሀኪም ትዛዝ የሚወሰድ ከሆነ ❤❤❤

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty Před 8 měsíci

    መስኬየ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-gm7po5ks8w
    @user-gm7po5ks8w Před 8 měsíci +1

    መስኪየ Vitamine E oil ጥቅም ንገሪኝ እስኪ ውደ ለፀጉር ለፊት ይሆናልደ?አጠቃቀሙ ጭምር

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před 8 měsíci

      Yes, you can mix vitamin E oil into your shampoo. Vitamin E oil is often used for its moisturizing properties and is believed to help strengthen hair and promote healthy growth.Sep 10, 2018. I just Googled it

  • @hawwideressa
    @hawwideressa Před 6 měsíci

    yenewud nurelin

  • @user-or6nv7th5u
    @user-or6nv7th5u Před 8 měsíci

    Selam meski endet nesh ene le channelesh adiss negn tsegure betam tebetatesual shebetem eyebezabegn techgrealw mn temkrignalesh

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 8 měsíci +2

    እኔ 30 አመቴ ነው ግን አድም ሸበት የለኝም🥰

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 8 měsíci

    ❤መስክዬ እንኳን❤ደህናመጣሽ ❤
    ❤ተባረኪ ❤ልጄችሽ ❤ይባረኩ ብሩክሁኝ❤በጣም ጠቃሚ❤ትምህርት❤ነው እናመሰግናለን❤እኳንአደረሳችሁ❤ለፈረጆቹ❤ክርስማርስ❤መልካም ❤ቀን❤

  • @romanbekele4390
    @romanbekele4390 Před 8 měsíci

    Magestachn mandano yaframu maski axari

  • @user-ph4gr6by4w
    @user-ph4gr6by4w Před 2 měsíci

  • @hiwi-ts9ch
    @hiwi-ts9ch Před 8 měsíci

    መስኪ ቆንጆ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 8 měsíci +3

    የዛሬው አገላለፅሽ በሚስጥር እና ሳቅሳቅ እያለሽ ነው 😁😁🥰🥰🥰

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e Před 8 měsíci

    Welahe eyasbkush bedlam nw sis tefash

  • @nabeelnabeel58
    @nabeelnabeel58 Před 3 měsíci

    የምረበጣም ነወ እማምሰገነወ በሰሰት ወረወሰጥ ወሰጥ ሰጨናንቅ ነወ ሸበት የጀምረኝ ዛሬ የሆነነገረ ነወ ከላይላይ ይወረደወ❤

  • @meazahabtu5162
    @meazahabtu5162 Před 3 měsíci

    መስኪዬየነኔዉድሠላምነሽቀሢልለፀጉርይሆናል

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před 8 měsíci

    መስኪዬ እኔ ከወለድኩ 4ወሬ ነው ፀጉሬ በእርግዝና ስዓት ፀጉሬ አሪፍ ነበር በአሁን ስዓት በጣም ይነቃቀላል ገና ስነካው ውልቅ ይላል መስኪ የአራስ ሴት ፀጉር እንክብካቤ ስሪልን ለኛ አራሶች እንደገና መስኪ የወሊድ መቆጣጠሪያ ፀጉር ላይ አስተዋፆ አለው? እስቲ ንገሪን በናትሽ መስኪ

  • @fekertcherent3986
    @fekertcherent3986 Před 7 měsíci

    Meskiyaaaaaa