በውድ የሚሸጠው ምርጡ የፀጉር ቅባት አሰራር ለብዛትና ለእድገት best hair growth oil home made

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,1K

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +412

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳየን አሜን❤️ በፀሎታቹ አስቡኝ ደካማ ጎኔ ጭንቀት ነው እንኳን ምክንያት አግኝቼ😭 እኔ ጥንካሬ አጣው እንጂ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሀገራችንም ህዝቦቿም ወደ ሰላማቸው ይመለሳሉ🕊🙏🏽🕊🙏🏽❤️❤️

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 Před 2 lety +4

      መስኪ 💝 ዛሬ ኮመንትላይ ፅፊልሽ ነበር ስትጠፊብኝ. አይዞን መስኪ እግዚአብሔር ያውቃል🙏 ናይላዬ እንዴት ናት ሳሚልኝ 😘😘😘😘💞🌹🌺🌹🌺🙏🙏🙏

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 2 lety +6

      አዩዞሽ ውድ እህቴ በኔ ባህላዊ ውዝዋዜ ዘና ፍታ በዩ #AmanuelGizaw

    • @zdymuazzenat5537
      @zdymuazzenat5537 Před 2 lety +4

      አይዞን መስኪየ ሁሉም ለበጎ ነው በፈጠረሽ መልሽልኝ ሁሌ አስባታለሁ የሆነች ዩቲበር ነች ስሟ የናሆም እናት የምትባለዋ ስሟ መሲ ነው ታውቂታለሽ ስለ ፊት ማስክ የምትሰራው የት ተፍታ ነው ደህና ነች ወይ በፈጠረሽ መልሽልኝ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 lety

      መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከልብእናመሰግናለን

    • @user-ko7hx1ll4e
      @user-ko7hx1ll4e Před 2 lety +3

      ❤""እግዚአብሔር ያሥብሽ ከጭንቅሽ ያሣርፍሽ ሰላምና መረጋጋት በልብሽ በአይምሮሽ ይሙላ❤❤❤

  • @ArsemaKidanemariam
    @ArsemaKidanemariam Před měsícem +3

    እመብርሀን ኪዳነ ምህረት ልጇ በሰጣት ቃል ኪዳን ምህረት ከልጇ ከወዳጃ ከአምላኳ ከፈጣሪዋና ከፈጣሪያችን ለምና ምህረትን ታሰጠን የቸርነት ባለፀጋ ነውና እንደ ሀጥያታችን አይመልከተን

  • @misaliesolomon621
    @misaliesolomon621 Před 2 lety +204

    ፊልጵስዩስ 4 (Philippians)
    6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy Před 2 lety +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ በጣም ቆንጆ እወዱ ነዉ የሰራሸዉ ያለሸን ሼር ሰላደረግሸን እነመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ላይክ ሼር

  • @haymewondimu2217
    @haymewondimu2217 Před 4 měsíci +1

    የኔ እህት የጭንቀት መዳኒት እየሱስ ነው የኔ እህት እየሱስ ያሳርፍል ስላም ይሰጣል ከጭንቀት ያሳርፋል ወደ እየሱስ ቅረቢ

  • @woineshetkidanemariam6945
    @woineshetkidanemariam6945 Před 2 lety +45

    እግዚአብሔር ይማርሽ በጭንቀት የሚሆን ነገር የለም ዋናው ጸሎት ነው 🙏

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h Před 2 lety +5

    ሰላም ዶክተር መስኪ ተባረኪ አንቺ እኮ የፀጉር ዶክተር ነሽ ወላሂ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ፀጉሬም ከተወለድ ሶስት አመት ሊሞላው ነው በጣም ነው የተለወጠው ብዙ ጥቅሞች አግኝቻለው አላህ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ 👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @engidakalengidakal9039
    @engidakalengidakal9039 Před 2 lety +28

    ውዴ ፈጣሪ ይማርሽ የሀገር ሰላም የህዝብ ሰላም ማለት ነዉ በፀሎት እንትጋ እመቤታችን ሰላምን ታብዛልን። 💚💛❤💋

  • @alesaal699
    @alesaal699 Před rokem

    አች የሰራሸዉ ሁሉ ሳልፈራ ሰረቸ እጠቀመዋለዉ በጣም አሪፈ ነዉ አሰራረሸ ቀጥይበት በረችልን የኔ ምረጥ ሰዉ

  • @biruktayitroma8517
    @biruktayitroma8517 Před 2 lety +39

    "ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4
    6 ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    7 አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እንኳን ለህዳር ፂውን ማርያም በዓል አደረሰሸ🙏የናይላዬ እናት በረከቷ በኢትዮጵያ ላይ መከራ ፈተና ትሰውርልን🙏አንድነት ፍቅር ያድለን ኢትዮጵያ💚💛❤ ታሸንፍለች🙋እናመሰግናለን የእኔ ልዬ ሳይላዬ ሳምልኝ😍

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ ፀልዪ መፅሀፍ ቅዱስ አንቢ መዝሙሮች ስሚ ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር! ተይለት ያኔ ነው ሰላም ምታገኝው በአንዳች አትጨነቁ ስላለን። ፈጣሪ የሰላም ዘመን ያምጣልን

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 Před 2 lety +2

    እንኳንም በሰላም መጣሽ መስኪዬ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v Před 2 lety +3

    አሚንን መስኪየ እናመሰግናለን እህቴ አብሽሪ ፀሎት አርጊ ውደ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መስኪ በቀላሉ ሚገኙ ግባቶች ናቸው እንሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን መስኪ እባክሽ ራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ መኖር አለብሽ ሁላችንም ጭንቀትላይ ነን ግን መፀለይ ብቻ ነው እነዚህ በምእራብና በሰሜን የመጡብን ጠላቶች እግዚአብሄር አምላክ ያጥፋልን 🙏

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +75

    መምህርተስፋየ ብላችሁ በይቱብ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት ታገኙበት አላችሁ

    • @meseretabebe2584
      @meseretabebe2584 Před 2 lety +1

      Tekekil yisun timhirt adamtu eza west erasachenen enagwglen.

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 Před 2 lety +2

      እሽ የኔ ውድ እህት እናዳምጣለን እናመሰግናለን🙏

    • @selinayemariam1723
      @selinayemariam1723 Před 2 lety +4

      ጎበዝ እናቴ ጥሩ አደረግሽ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ እንደዚ ተናገሪ🙏🙏🙏🙏

    • @martabrhanu798
      @martabrhanu798 Před 2 lety

      የእውቀት ምርጥ አሰተማሪ እንቆችን ነው

    • @RahelMebrahtu
      @RahelMebrahtu Před 9 měsíci +1

      Eshi

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +3

    አምላክ ቅዱሳን ያስብሽ እህታችን አይዞሽ እራስሺን ጠብቂ አጥብቅሽ ጸልይ እርሱ ይሁን ያለው መሆኑ አይቅርም ለቅባቱ እናመስግናለ አሰራርሽ ጥሩ ነው ውጤቱን ድግሞ ሞክርን እናየዋልን ቅድስት አገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አባት ይቅርታውን ይላክልን የተበተንውንም ይስብስበን አሜን

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před 2 lety +1

    ቅባት አሰራርሽ አሪፍ ነው እንጠቀምበታለን እትጨነቂ እህቴ እግዚያብሔር አለን ለክፉ አሳልፎ አይሰጠንም እውነት ነው የእገር ነገር ያስጨንቃል ያውም የኢትዮጵያ ፀልዬ የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ተስፋ መቁረጥ የለም በክርስቶስ ተስፋ ያለን ሕዝቦች ነን ተባረኪልኝ እህቴ

  • @bereshebere6036
    @bereshebere6036 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ በጣም ተቸግሬ ነበር በተረፈ አትጨነቂ አይዞሽ እግዛብሄር መልካም ነው

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 2 lety +40

    መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ የፀጉሬን በስነስርአት መጠበቅ እና ማሳመር የተማርኩት ካንቺ ነው

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Před 9 měsíci

      የኔም በፀጉር ጌጥ ለሁለት ቦታ ነበር የማስርው አልያዘኝ እያለ አሁን ባሳር ባድ ፀጉር ጌት እየተያዘኝ ነው

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před 2 lety +14

    Thank you ❤️ so much 🥰❤️🙏 God bless you 👍

  • @fentayasmare9757
    @fentayasmare9757 Před 2 lety

    መስኪ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ፤እግዚአብሔር የጠብቀና፤ ጠባቂያችን ብርቱ ነው፤ አይዞሽ
    ምህረት ያምጣልሽ።

  • @selam21558
    @selam21558 Před 2 lety

    መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ አሜን በቸርነቱ እሱ ያስበን ሌላ መፍትሄ የለም

  • @azebdegefu5111
    @azebdegefu5111 Před 2 lety +17

    Thank you so much!
    እንደው ለፊት የሚሆን (ለጀማሪ ማዲያት ለሚመስል ነገር ) ምን አለሽ?

  • @redietadugna7953
    @redietadugna7953 Před 2 lety +43

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት በአንቺ ምክንያት አይዞሽ በርቺ❤❤❤

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 2 lety

    ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልሽ መስክዬ
    በጣም አሪፍ ነው በተለይ እሮዝ መሪው እና ቁሩፍዱ ውህው እራሱ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Před 2 lety +4

    ሠላም መስዬ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እማ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኛ ጭንቀት ላይ ነን አይዞሽ እማ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን የቤተሰቦቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወገኖቼ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይመለስ🙏

  • @tayuyicheneku8565
    @tayuyicheneku8565 Před 2 lety +3

    የሚያስጨንቃችሁ በእርሱ ላይ ጠሉ ተብሎ ተፀፈዋል አይዞሽ ሀገር ኢትዮጲያ እግዚአብሐር አላት

  • @user-ct4kr8mo4l
    @user-ct4kr8mo4l Před 2 lety +2

    ትክክል ነሽ እህቴ እኛም በስደት እያለቀስን ነው ያረብ አንተ ተመልከተን የቤተሰብ ክፉ እንዳታሠማን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety

    ሁሉን ነገርሽን ሀሳብሽን ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር አምላክ አሳልፈሽ ስጪው ከዚያም ሰላም ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @-zedye
    @-zedye Před 2 lety +10

    የጭንቀቱ ነገር አይነገርም ብቻ ፈጣሪ መልካም ጊዜ ያምጣልን

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @nardoskassu526
    @nardoskassu526 Před 2 lety

    የምታሳይን ሁሉ በጣም ጥሩ ነው እኔ ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Před 2 lety +2

    አሜንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስላም ላንች ይሁን መስኪዬ አይዞሽ እህቴ የእግዚአብሔር ስላም ካንች ጋር ይሁን 🙌🏽🙌🏽 እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ነው 👌🏾👍🏾💯💝

  • @nigsttube432
    @nigsttube432 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +3

    አይዞሸ መሲኪየ ልክ ነሸ ሁላችንም ነን የኔ ዉዲ 😍😍❤🇪🇹 "አይዞሸ የኢትዮጵያ ዲል በቅርብ ነው 😍❤🇪🇹

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 Před 2 lety

    እደው አችን እግዛብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ በጣም የዋህ ሰው ነሽ ልጅሽንም ትደግልሽ

  • @mahletezema787
    @mahletezema787 Před 2 lety

    አይዞሺ በተጨነቀች ጊዜ ፈጣሪሽን አስቢ መዝሙሮችና ስብከቶች ስሚ

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 Před 2 lety +7

    እመቤቴ ሙሉ ጤናሽን ትስጥሽ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏

  • @nebiateyassu3665
    @nebiateyassu3665 Před 2 lety +3

    God is with you, you will be okay, keep praying.

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 2 lety

    አይዞኝ መሰኪዬ እመቤቴ ትርዳሸ መዝሙር አዳምጪ መፅሐፍ ቅዱሰ አንብቢ ፀሎት አርጊ እኔም የሚያረጋጉኝ እነሱ ናቸው እንጂ ድጋይ ተሸክሜ የምዞር ይመሰል ጭንቀቱ አምሮዬን ጭምድድ አርጎ ይዞኛል 😌🥰❤️

  • @mekdesshwangzaw5713
    @mekdesshwangzaw5713 Před 2 lety +1

    መስኪዬ አትጨነቂ ፈጣሪ ያለዉ ይሆናል። እኔም እንዳንቺ ጭንቀታም ነኝ ግን በዛ ሰአት መዝሙር ስሰማ ስፀልይ ባይብል ሳነብ ሁሉን ነገር እረሳዋለሁ አንችም በምታምኝው እምነት ፀልይ አንብቢ ተባረኪልኝ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ መስክዬ አትጨነቅ እግዚአብሔር የውቃል ፀልይ
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +4

    ቆንጆ ዉህዶች ናቸው እናመሰግናለን 👏👏👏 አንቺንም አግዚአብሄር ይማርሽ

  • @user-hf3nt1bf8t
    @user-hf3nt1bf8t Před 2 lety

    መስክየ ቆንጆ ጭንቀት እራሱን የቻለ በሽታ ነው በጭንቀት የሚፈታ ነገር የለም ፀሎት ማረግ ነው ጭንቀትሽን ኣላህ ያንሳልሽ እህት

  • @yusrazinab6550
    @yusrazinab6550 Před 2 lety +2

    ቅርንፋድና ሮዝመሪ ቅባቱን ሰርቼ ተጠቅሜዋለው በጣም ለውጥ አግቻለው ውድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ከጀመርኩ 3ወር ሆኖኛል እኔ መስክርያለው ሀገር ወዳድነትሽም ደስ ይላል በርቺ

  • @user-rw9zy4od2k
    @user-rw9zy4od2k Před 2 lety +3

    አላህ አፍያ ይስጥህ እህቴ ሁላችንም በጭንቀት ላይ ነን አላሁ ሱበሀኑ ታአላ ላገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሚን ።

  • @hiruhiru6541
    @hiruhiru6541 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን

  • @Amany1213
    @Amany1213 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አይዞሽ አብዝቶ መፀለይ ነው የሚሻለው የፀሎት ፕሮግራም አለ መሳተፍ ከፈለግሽ በጣም ብዙ ሰዎች እየተጠቀሙበት ነው ያፅናናል

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety

    አይዞሸ የኔ ቆንጆ ፀልይ ሁላችንም ጭቀት ይዞናል በአገራችን ጉዳይ ፈጣሪ ሰላሟን ይመልሰልን በጣም አሪፈ ውህድ ነው እንሞክረዋለን

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m Před 2 lety +10

    በጣም.አርፊ.ነዉ.ጥቁርአዝሙድም.ቢጨምር.ዋዉ👌👌👌

    • @user-nl1mq1sx1d
      @user-nl1mq1sx1d Před 2 lety

      ጥቁር አዝሙድ ፈጭተን ነው ድፍኑን? የምንጨምረው? ቆንጆ

    • @user-mx1jz8yk4f
      @user-mx1jz8yk4f Před 2 lety

      @@user-nl1mq1sx1d ፊጪው🌺🌹

  • @amitiwerkiti2698
    @amitiwerkiti2698 Před 2 lety +5

    በእየሱስ ስም ጨንቀት ከአንቺ ላይ ይወገድ የሚያስጨንቅ መንፈስ ይወጋ ጌታ ፈውሶሻል አትጨነቂ አሜን ብለሺ ስትቀበይ ፈውሰሺን አፀናው ጌታ በደሙ ይሸፍንሺ ተባረኪ

  • @meskeremfiseha1366
    @meskeremfiseha1366 Před 2 lety

    የኔ ዉድ እህት (ሞክሺዬ) አይዞሽ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላካችን አይተኛም ድንግል የአስራት ሀገሯን አሳልፋ አትሰጥም ካንቺ የሚጠበቀው ተረጋግቶ መፀለይ ብቻ ነው ዉዴ ከነሙሉ 👨‍👩‍👧 አምላክ ይጠብቅሽ እመብርሃን ታስብሽ

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 Před 2 lety

    መስኪ አመሰግናለው እ/ርሰላሙን ያብዛልሽ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před 2 lety +24

    ሰላም እንዴት ነሽ መሲኪዬ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💚💛❤👍

    • @user-su6ze2xp1n
      @user-su6ze2xp1n Před 2 lety

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @suhailanaser3941
      @suhailanaser3941 Před 2 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለፅዮን ማርያም

    • @kaderyatube4782
      @kaderyatube4782 Před 2 lety

      @@user-su6ze2xp1n ቤተሰብ አርጉኝ

    • @kaderyatube4782
      @kaderyatube4782 Před 2 lety

      @@suhailanaser3941 ውዴ ቤተሰብ አርግኝ

  • @Esra-ys6ih
    @Esra-ys6ih Před 2 lety +14

    Meski fikir thank you for your efforts. Please stay strong, nothing will get better with anxiety. Have faith, keep praying and stay strong for the sake of Nayla. Kids often feel their parents emotion and somehow it will affect them. Ayzuush ehtey, things will get better 🤍🙏🏽

    • @kijizike6274
      @kijizike6274 Před 2 lety +1

      በጣም፣እናመሠግናለን

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 2 lety +1

    መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏🙏🙏የቅባቱን መቀቢያ ገዛሁት ቆጆነው

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 Před 2 lety

    የጭቀቱን ነገር ተይው መስኪ እግዚአብሔር መልካም ነው በቸርነቱ ሰላማችንን ይመልስልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 2 lety +4

    አሜን!
    መስኪዬ እግዚአብሔር ያርጋጋሽ!
    እውነት ነው በጣም አጨናቂ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!
    እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አደራ!
    ለኛ ለልጆችሽ ፍቅርን ማስተዋልን ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ልፁህ ልብ እንዲሰጠን ለምኝልን!

  • @user-xw2dt4mm7u
    @user-xw2dt4mm7u Před 2 lety +8

    ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳየን አሜን አሜን አሜን

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před 2 lety

    አሜን መስኪየ የጭቀቱን ጉዳይ ከበድ ያለ ነው የኔም ፀጉር ሊመለጥ ነው እማ

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 2 lety

    አይዞሽ መስኪዬ እማምላክ ታስብሽ ከጭንቀት ታዉጣሽ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን እግዚአብሔር ያረጋገልን

  • @setwawassu2564
    @setwawassu2564 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏🙏ለአገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣላት

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm Před 2 lety

      @@KK-ri2gu በቅንነት ደምሪኘ

    • @zvnjcufuzfjjffiif4985
      @zvnjcufuzfjjffiif4985 Před rokem

      መከታተል ከጀመርኩሽ 3አመቴ ሁልግዜ ትሪትመንት ትጠቀሚያለሽ ግን እኮ አላደገልሽም አረ ጭንቅላትሽን አቁላላሽበት😳😂😂😂

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 2 lety +25

    መስኩዬ እንዴት ከርመሻል ጭንቀቱ ሁላችንም ጋር ነው በተለይ የጦርነት ክልል ውስጥ ያለን ሰዎች በስጋት ማለቃችን ነው እናም መስኩ ከኛ ሚጠበቀው ተግቶ መፀለይ ነው ብዬ አምናለሁ።

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 2 lety

      ትክክል ብለሻል እህቴ ፈጣሪ ያቅልልን

    • @kaderyatube4782
      @kaderyatube4782 Před 2 lety

      @@rahelmamo6197 ደምሪኝኝኝ ውዴዴዴ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ምሳየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና እህት

  • @AfrahMustefa
    @AfrahMustefa Před 10 měsíci +1

    Thank you so much, dear ! I made it tiru lewt alew but my question is, how do we store it and for how long can we use it ?

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 Před 2 lety

    እህቴ መስኪ ተባረኪ እህቴ አትጨነቂ መፍትኤው ወጀ አግዚአብሔር ልመናን ማቅረብ ነው የሠላም አምላክ ምድራችንን ሀዝባችንን ሠላሙን ሰጥቶ ያሳርፈናል ፡፡ናይላዬን ሳሚልኝ፡፡

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 lety +7

    Thank you!
    Don’t worry, right now we are on the winning side. Stay blessed!

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe Před 2 lety +1

      In your day dream, bravo 👏 thinking the divided state of Ethiopia is winning over their brothers, we will see, but the saddest thing, the short memories of Ethiopia 🇪🇹, always don’t ask their leaders a question just 👏 👏 👏 clapping good luck delusional people

    • @asrattilahun4474
      @asrattilahun4474 Před 2 lety

      hi meski

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r Před 2 lety +4

    ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን
    መስኪአይዞሽ በተለይ በጣርነት አካባቢ ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ያስብልን ይጠብቅልን
    ፈጣሪ በቃ ይበለን ምህረቱን ይስጠን
    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እስባት እደቸርነትህ

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356

    መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @luwamhagos6706
    @luwamhagos6706 Před 2 lety +1

    እግዚኣብሄር ካንቺ ጋራ ይሁን ውድዋ እሂቲ ፡ ኣገራችንም ይባርክልን ለሁላችን እኔ ኤርትራዊ ነች

  • @hannahmulugeta4265
    @hannahmulugeta4265 Před 2 lety +12

    Hi Meski, i follow your tube. I am happy that i discovered your channel. Whenever you are stressed tell yourself that you don't help your family in Ethiopia by worrying the whole night without sleep. Rather use the time to pray showing your concern to God. Know that you can't help anyone just thinking and worrying about them. When you know that you cant do anything for them, give everything who can do everything for you, God. It is not easy but that is all we can do. Besides, here in Ethiopia we are good, things will definetly will improve. Don't worry and don't let it affect your health.

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před 2 lety

      Well said Soooooo true the thing is that why ??? unexpectedly all these things happened no one sees it coming to us to destroy humanity we pray to God please protect 🙏 us from all evils and devils

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንስ ፀጉሬ ትንሽ ለውጥ አለው እናመሰግናለን መሲ😘💕🙏

  • @tigistberhanu5835
    @tigistberhanu5835 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መስኪ እናመሰግናለን

  • @romanabera3321
    @romanabera3321 Před 2 lety

    መስኪ እግዚአብሄር መረጋጋትን ይስጥሽ፡፡ በዚህ ዘመን የማይጨነቅ የለም የሁሉም ሰዉ ጭንቀት ይለያያል እንጂ አይዞሽ

  • @-yesetochguada
    @-yesetochguada Před 2 lety +5

    እስኪ ወደላይ እናጋጥ ከፊት ያለውን ትተን
    አምላክ እራርቶልን እስኪሰጠን ፍቅርን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
    ሰላሙን ያምጣልን #NoMore

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Před 2 lety +7

    Thank you Meski, let the king of Peace Jesus give you his peace. Trust in him he is in control and read Matthew 11:28. He will give you rest.

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 2 lety

    እናመሰግናለን መስኪዬ እግዚአብሔር ጭንቀትሽ በደስታ ይቀይርልሽ እህቴ ጭንቀት በጣም ክፉ በሽታ ነዉ እመ አምላክ አለሁ ትበልሽ እህቴ🥰

  • @selamawitbrhane7412
    @selamawitbrhane7412 Před 2 lety

    የኔ እናት ኣይዞሽ ለሁሉም ቀን ኣለው::የ ነገ ነገር እግዚኣብሔር ያዉቃል:ራስሽን ጠብቂ:ኣምላክ ከ ሁሉ ክፋ ይጠብቅሽ::

  • @yordafanuel
    @yordafanuel Před 2 lety

    ሰላምቹ ይብዛ ይህን ኮመንት ምታነቡ በ ሙሉ , እግዛብሄር ሰላሙን ይስጠን , ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ጊታ የሱስ ካንቺ ጋራ ይሁን ተባረኩ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Před 2 lety

    ሰላም ላች ይሁን መስኪየ በርች ውዴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ያስብልን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 2 lety

    አሜን መስኪዬ እናመሠግናለን አትጨነቂ ፈጣሪ አላት ኢትዮጵያ በፀሎት በፆም በስግደት ፈጣሪን መማፀን እንጅ መጨነቅ ጥሩ አይደለም በርች ❤🙏🙏

  • @shashurezene2309
    @shashurezene2309 Před 2 lety

    Ayzosh egziabher Selam yewrdiln.

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 2 lety +1

    ያንቺ ሁሉ በጣም እሩ ነው መስኪየ በርቺ

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 2 lety

    እጅሽ ይበረክ እህቴ እግዚያአብሔር ያስብሽ አይዞሽ አትጨናነቂ ጭንቀት መንም አይለውጥም መፀለይ ነው እግዚያአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 2 lety

    አይዞሽ መድሐኒያለም ኢትዬጲያን ይባርካል አንቺንም እሱ ያበርታሽ የሐገራችን ችግር ሁሉ የሚፈታው በእሱ በፈጣሪያችን ብቻ ነው የእኛ ጭንቀት ከጤና መጉደል በስተቀር ምንም ፋይዳ የለውም በርትተሽ ጸልይ.

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Před 2 lety

    እናመሰግናለ መስኪ እህታችን እግዚአብሄር ያስብሽ እህቴ

  • @hanunhomemade4371
    @hanunhomemade4371 Před 2 lety +1

    ውይ መስኪዬ ካሉን ዩቲዩበሮች ስለ ሀገር ሰላም አብዝቶ የሚጨነቅ አንደኛ ሰው በርቺ

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ሰላሟን ይመልስልን አችንሞ እግዚአብሔር ይመርሽ መስኪ

  • @EskediStyle
    @EskediStyle Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ ውድ ፡ ፈጣሪ ሠላምን ያምጣልን ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏ፀጉርሽ በጣም ያምራል ፡ ያቀረብሽልን ትሪትመንት በጣም አሪፍ ነው ፡ ወድጀዋለሁ 💜💜👍and shared.

  • @fafihabeshatube5057
    @fafihabeshatube5057 Před 2 lety

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ ሀገራችንንም እደዛዉ።

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Před 2 lety

    አሜን እህታች ካንቺ ብዙ ተምሬያለው ፀሎት አመብርሃን ፀሎት ቅዱሳን አይለይሸ ዘንድሮ በጭንቀት ያልታመመ ሰዉ የለም ጨካኞች ነገሱብን ፈጣራ ምህረቱ ያዉርድልን የቀደሞ ሰላማችንን ይመልስልን አሜን

  • @yemisrachbekele3267
    @yemisrachbekele3267 Před 2 lety

    አይዙሽ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት እግዚአብሔር ነው እግዛብሄር የፀሎት መልስ አለው አትጨነቄ ጭንቀት ብዙ ነገር ያመጣል ሁል ግዜ ማታ ማታ ሰኔ ጎልጎታ ድገሚ

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 Před 2 lety +1

    መስኪዬ ቆጆ መልካምነትሽን በምቃል ልግለፀው

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 2 lety

    መስኪ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን በውስጣችን የገባውንም ክፉ መንፈስ ያውጣልን እህቴ /ልጄ ልበልሽ ለሀገራችን ፀሎት ነው ማድረግ ያለብን እግዚአብሔር እንዲታረቀን አንቺም መድሐኒዓለም ጭንቀትሽን ያስወግድልሽ ለሁላችንንም ኢትዮጵያያንን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ።የሠራሽውን ውህድ ወድጄዋለሁ አንቺ እንዳሣየሽን ሠርቼ ሞክረዋለሁ ተባረኪ ሠላሙን ያብዛልሽ።

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j Před 2 lety

    Thanks meski Mokerewalehu👍😍

  • @user-ef9gm6cq8o
    @user-ef9gm6cq8o Před měsícem

    Tebareki yenr wed ❤️ betamnw des yemityegn ewodeshalehu degmo esrawalehu

  • @haniab6935
    @haniab6935 Před 2 lety +2

    መስኪየ እግዚአብሄር ለሁሉም መልስ አለው።ሁሉን አዋቂ ነው።እኛ ተጨንቀን የምንቀይረው ምንምነገር የለም።ሁሉንም ለሱ መተውና መለመን ይበልጣል።እግዚአብሄር ሁሉን ቻይ አምላክ መረጋጋቱን ይስጥሽ።ከሚያስጨንቁ ዜናዎች ቪዲዮዎች ወሬወች ራቂ።

  • @Soli19831
    @Soli19831 Před 2 lety

    አይዞሽ መስኪዬ ሰላሙን ያውርድልን ለሀገራችን😘😘😘

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 Před 2 lety

    ሰላም መስክዬ የምታሳይን ውህዶች በተለይ የፀጉር ውህድ እናመሰግናለን መስክዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ አትጨነቅ ፈጣር ሰላሙን ያሰማን

  • @NADC2024
    @NADC2024 Před 2 lety +1

    Best mixture, thank you 🙏