⭐️ቆንጆ ቅባት ፍለጋ በፍፁም አትዞሩም በጣም ምርጥ ቅባት እንደኔ ስሩ ምስጢር የሆነ ቅባትነው/ Best homemade hair grows secret oil

Sdílet
Vložit

Komentáře • 844

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +180

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን💖
    ለየብቻ ለሚሸጥ ወር ለማይቆይ ቅባት ብራቹን አትጨርሱ እነሱም አሰራሩን እንደዚ በግልፅ አያሳዩም እንጂ እንደዚ ነው የሚሰሩት እየሰራቹ ተጠቀሙ ለልጆችም ለአዋቂም ይሆናል መልካም ቀን ይሁንላችሁ💖

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Před 2 lety +2

      ዛሬስ መልሽልኝ ካሮቲን ምንድነው የሆነ ሻምፖና ኮንድሽነር ተስማምቶኝ ሰዎቼን ግዙልኝ ብላቸው ካሮቲን አለው አሉኝ

    • @zehara5680
      @zehara5680 Před 2 lety +3

      መስኪ እስኪ ስለሄር ግሮ ንገሪኝ ከፍለፊት ወደኃላ እየሸሸ አስቸገረኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +6

      @@abaydemis866
      ኬሮቲን እኮ ጥሩ ነው ታድያ ፀጉራችን እንዳያያዝ እንዳይሰባበርና ጠንካራ እንዲሆን ደረቅ እንዳይሆን የሚረዳ ነው እማ ሻምፖው ከተስማማሽ ተጠቀሚው ኬሮቲን መኖሩ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 Před 2 lety +4

      Mesikye bemaram sebscrab aregign ena desss yebelegn yenea ehet abertachegn

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 Před 2 lety

      @@abaydemis866 benatisshi sebscrab aregign ehet abertachegn

  • @mezemur2892
    @mezemur2892 Před rokem +76

    ለአንቺ የጠቀመሽን ለሰው ሳትደብቂ ማካፈልሽ በእውነት ቅን ሰው ቅን ልብ ያለሽ ነሽ አለማችን ላይ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ያብዛልን አመሰግናለሁ ።

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 2 lety +104

    መልካም ሴት መስክዬ አችን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ አሜን

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርከሽ መስኪዬ
    Thank you😘

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +3

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před 2 lety

    እናመሰግናለን መስኪ ተባረኪልን!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 lety +7

    All blessings to you!

  • @tarikgeletu2448
    @tarikgeletu2448 Před 2 lety +1

    መስክዬ ተባረኪ የተበረክሽ ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yanitdawit8010
    @yanitdawit8010 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሠገናለን መስኪዬ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 2 lety +1

    Thank you Meski!!

  • @genetdermolo1334
    @genetdermolo1334 Před 2 lety +1

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @user-br4cp8jb8z
    @user-br4cp8jb8z Před rokem +4

    መስኪ እጅሽ ይባረክ ቅባቱ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ተስማምቶኛል የመጀመርያውን ጨረሼ አዲስ እየስራሁ ነው ተባረኪ

  • @senaitberhane1373
    @senaitberhane1373 Před 2 lety +2

    Thank you sis you are amazing God Bless you

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety

    መስኪ እናመሰግናለን 🙏💞

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጠቅሞኛል👌👌 እኔ የምታሳይውን ሁሉ እየሞከርኩ ነው ፀጉሬ በጣም እያማረበት ነው እግዚሐብሄር አምላክ ይባርክሸ በጣም ቅን ነሽ ልጅሽን አምላክ በሞገስ ያስድግልሸ🙏🙏🙏

  • @user-nk9nc7hk7z
    @user-nk9nc7hk7z Před 2 lety +3

    መስክዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ምን ብዬ ልግለጽሽ። ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርከው

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 Před 2 lety +4

    My affordable CZcamsr men ale sew hulu endanche behone thank you meskeye😍🙏🙏

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Před 4 měsíci

    Thanks meski🎉 it looks nice.

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Před rokem +4

    የአረብ ሀገር ልጆችን ስንጠይቃችው ግዙን ነው የሚሉት አሰራሩን አያሳዬም አንች ግን በጣም ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @hiwiseyoum650
    @hiwiseyoum650 Před 2 lety +1

    Enameseginalen Mariye

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ መስክዬ💚እነማሰግነለን👏💐

  • @lelugualadwa4781
    @lelugualadwa4781 Před 2 lety +1

    thank you mesi

  • @haimanotfiseha7653
    @haimanotfiseha7653 Před 2 lety

    Yene konjo thank you so much yanchin video kayehu jemro tsegure lewtu bzu new

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 Před rokem

    Mesilla betam tiru sew nesh, Egziabhier abzeto yebarkish. Lejocheshen merto tasadglesh. Eshi emokrewalehu.

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 Před 2 lety

    ተባረኪ መሥኪዬ

  • @RmlaMedia
    @RmlaMedia Před 2 lety +2

    መስኪየ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ አንችን በጣም ምርጥ ሰውነሽ ፀጉሬ በአች ምክንያት ነው የተቀየረው እማማየ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 11 měsíci

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቀላል ነው

  • @akaabay2523
    @akaabay2523 Před 2 lety +1

    መሰኪ እናመሰግናለን ባለሙያ ቀጥይበት

  • @frealemsisay1019
    @frealemsisay1019 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ 💋💋💋

  • @yimuasefa3344
    @yimuasefa3344 Před rokem

    Tnx. Meskiya 👌🙏

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před 2 lety +2

    መስኪዬ የኔ መልካም ሁሉ ነገር የምትነግሪን ጥሩ ነው የኔም ፀጉር ተመልሷል ኑርልኝ

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 Před 2 lety

    Thanks you yane wede Ehete tabarke

  • @munalove8143
    @munalove8143 Před 2 lety

    እናመሠግናለን መሥኪ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን መስኪ ናይላ ደህና ናት መልካም ጊዜ 🙏

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z Před 2 lety +3

    እጅሽ ይባረክ 🥰

    • @sentayhumohammed8144
      @sentayhumohammed8144 Před rokem

      እህቴ እጅሽ ይባረክ ተቀብተን ምን ያህል ቀን ይቆያል? ሽታ የለውም?

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 Před 2 lety

    Masik selamina tsaga yibizalishe Geta yibaraki konijo arigeshe Naw yesarashu balegn sariche itakamalhu thank you

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety

    መስኬዬ ቀና ሰው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን

  • @user-mh2xf9nt1z
    @user-mh2xf9nt1z Před 2 lety +2

    መስኪዬ በጣም እወድሻለው በርቺልኝ

  • @yemataworkdessalegenworkne4533

    አሜን የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @hemenmelese619
    @hemenmelese619 Před 2 lety +1

    meski thank you for every thing we love you

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety

    እናመስግናለን መስኪ

  • @melimelat3449
    @melimelat3449 Před rokem

    Yenawa betame Arif New ngire gin yenaen koraretebegi ebakeahi atelefegi 🙏

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 Před 2 lety +1

    Meskiyy betame gobez neshi
    You are amazing!👏 ❤️ 💖 💕 💗

  • @bezienashbelete2771
    @bezienashbelete2771 Před rokem

    Meski, Egziybehar lejocheshen yabarkelesh! Yeha kebat tseguran kemebetates adenotal betam bezu lewet aychalehu tebarekilegn! ❤️

  • @user-cn2hc5wz8h
    @user-cn2hc5wz8h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሺ አህቴ🙏

  • @firehiwotnegashe6146
    @firehiwotnegashe6146 Před 2 lety +3

    መስኪቲ በጣም አመሰግናለሁ የሩዝ እና ተልባ ውህድ አዘጋጅቼ በጣም ጠቅምኛል

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u Před 2 lety +1

    እናመሠግናል መሥኪየ 👏👏

  • @ribkakifleyohannes8153

    ጎበዝ በርቺ እናመሠግናለን 🙏🥰

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 Před rokem

    ዋው እናመሰግናለን

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 Před 2 lety +1

    Meskiye yene wud tebareki!!!

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 Před rokem +1

    እነመሰግለን በጠም ጥሩ ቅበት ነው

  • @helenabiy8737
    @helenabiy8737 Před rokem

    Waw thanks bless you

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 Před 2 lety +4

    መሲ ምርጥ ነው ያሳየሽን ውህድ ተባረኪ🙏

  • @semiramahmad94
    @semiramahmad94 Před 2 lety

    አሪፍ ነው ውዷ እህታችን እናመሰግናለን

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ።

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před rokem +1

    Wow I am going to make it today

  • @user-vv1li2wj5i
    @user-vv1li2wj5i Před 2 lety

    እናመስግናለን

  • @gezaleme9857
    @gezaleme9857 Před 2 lety

    ,እናመሰግናለን

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 2 lety +17

    መስኪዬ ሁሉም ጣቃሚ ውህዶች ናቸው እኔም እሞክረዋለው አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo3866 Před 2 lety +9

    I can’t wait,you are blessed

    • @saraababa
      @saraababa Před 3 měsíci

      I can’t wait to try it!! God bless you!

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 Před rokem

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @zenaahailemariamm2009
    @zenaahailemariamm2009 Před rokem +1

    Thank you 😊😊😊

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před 2 lety

    thank sistu

  • @fahadryan
    @fahadryan Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před 2 lety

    መስኪዬ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ

  • @Aine2721
    @Aine2721 Před 2 lety

    መሥኪዬ የኔ መልካም በጣም ❤️ አመሠግናለሁ

  • @weynibelew1765
    @weynibelew1765 Před 2 lety

    እጅሽ ይባረክ መስኪየ የእኔ ጥበበኛ

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 Před 2 lety +2

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ መስዬ እኔማ የፀጉሬ ነገር ግራ እያገባኝ ነው። በስሩ እያተናቀቃለ ነው መሪዛምማ ረዝሞልኝ ነበር ያረብ

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Před 2 lety +1

    ተባርኪ መልካም ሰው

  • @user-og5bs2gw2t
    @user-og5bs2gw2t Před rokem

    Yena wude 💞 selameshi yebeza thanks

  • @hikmakonjoo9749
    @hikmakonjoo9749 Před rokem +3

    ምርጥ ሰው ኑሪልን

  • @tiruneshmamo3939
    @tiruneshmamo3939 Před rokem

    መሰኪዪ ቆንጆ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ፀጉሬ በጣም ለዉጥ አለዉ

  • @elsamengestu6374
    @elsamengestu6374 Před 2 lety +1

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +3

    እናመሠግናለን የኛ ቅን ትለያለሽ እኮ ዉዴ💕💕💕💕

  • @enuenu6334
    @enuenu6334 Před 2 lety

    Tebareki meskiy yen melikam set

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před 2 lety

    Thank you sweet heart ❤️🙏💐

  • @mahiderkibert7230
    @mahiderkibert7230 Před 2 lety

    ❤❤❤እጅሽይባረክ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 2 lety +1

    መስኪ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን መጣሽልኝ ናይላየን ሳሚልኝ እወዳችኋለሁ።

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 Před 8 měsíci

    በጣም ብልህ ሲት ነሽ! እናሙሰግናኣለን.

  • @xmax3217
    @xmax3217 Před rokem

    መስኪየ የኔ ገር እህት እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ

  • @sarahabesha5476
    @sarahabesha5476 Před 2 lety +2

    መስኪየ ስወድሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ ከነመላው ቤተሠቦችሺ የኒቆጆ

  • @Mimisha776
    @Mimisha776 Před rokem +1

    Thanks my dear I like it

  • @user-fz7ns9rr5x
    @user-fz7ns9rr5x Před 2 lety

    Mski mrt sew betam enamesegnalen

  • @mihretwondafrash
    @mihretwondafrash Před rokem

    tnxs maskye blessed

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před 2 lety

    መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @asdfghjklasdfghjkl9484

    ደስ ይላል

  • @egizibisrat8513
    @egizibisrat8513 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ ስለቅንነትሽ በጣም ጠቅሞኛል ፀጉራች ተለውጧል የእኔም የልጆቼም ከዚህ በላይ ከፍታሽ ይጨምር ትዳርሽ፣ልጆችሽ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ እንወድሻለን❤️

  • @helengetachew2629
    @helengetachew2629 Před 2 lety +1

    መስኪዬ ተባረኪ ጎበዝ ፈጣሪ ዘመንን ይባርከው የመቀባውን ማፈሰሻ የት ነው የማገኘው❤❤🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @RamahProduction
    @RamahProduction Před rokem

    በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ

  • @romiet7629
    @romiet7629 Před 2 lety +1

    Very good IDIA. Is this hear Cream that we use every day? What happen if we go to work can we live it on or wach it? Your doing a good job.👍👍👍

  • @user-bs4tz3pe1o
    @user-bs4tz3pe1o Před 2 lety +16

    ❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን እሙ ናይላ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት አሚን ቅን የሆነ በቅንነት አበረታቱኝ አመሰግናለሁ ከመዳም ቤት 😅

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 2 lety

    ምርጥ ነው

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před 2 lety +2

    ስላም መስኪየ። አሪፍ ቅባት ነው የስራሽልን እናመስግናለን የኔ መልካም ቅን አሳቢ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety +1

      Demerige yeni wud ❤🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před rokem +1

    Selma. wow 👍👍🙏🏾🙏🏾

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 Před rokem +1

    Mesilla thank you. You are so humble person always you are concerned about your female sisters.God bless you and your children too. Ok, I'm gonna try it.

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 2 lety

    በጣም ነው ምናመሰግነው መስክዬ ላይላ ደኸናናት

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Před rokem

    Andegna new thank you meskiye

  • @HadjahKigunduKayiwa-iv7of
    @HadjahKigunduKayiwa-iv7of Před 3 měsíci

    Thank you❤❤❤

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 Před 2 lety

    ዉውዉ
    1ኛ አግዚአብሔር የባርክሽሽ ተባርክልኝ እማ
    ✔️✔️✔️💯💯💯💯💗💗💗💗💗