⭐️ባለውለታዬ የያዎ ሴቶች የሩዝና ሮዝመሪ ውሀ በድጋሚ አብረን እንጀምር/rice and rosemary water for massive hair growth

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2022
  • #hairgrowth #Rosemary #Meskitube
  • Zábava

Komentáře • 554

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před rokem +107

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አሁንም ባለፈው ከተነቀለው ለውጡን እያያቹ ነው ሳትሰለቹ አብራቹኝ እንክብካቤ ጀምሩ የማይለወጥ የለም በኃላ እንቁልልጭ የሚል ቪዲዮ እሰራለው እንደበፊቱ ፀጉሬን ቀይሬው🤭😄🤣መልካም ቆይታ🙏🏽💖💖💖

    • @tsegakifle3248
      @tsegakifle3248 Před rokem +4

      Yene Konjo Tebarekilgn

    • @hayatakiya2018
      @hayatakiya2018 Před rokem +4

      እሺ ውዴ እሞክራለሁ🥰

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 Před rokem +1

      ሰላም ውድ እህቴ እዴት ነሽ እኔ እሮዝ መሪ አላገኝም የሩዝ ውሀውን መጠቀም እችላለሁ

    • @user-tt7qt8cl8p
      @user-tt7qt8cl8p Před rokem +1

      እኔም ዛሬ እጀምራለሁ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk Před rokem +1

      በየቀኑ እየተቀባን ሽታውስ ስራቦታ ስንሄድስ ???

  • @beteltig8039
    @beteltig8039 Před rokem +7

    ስወድሽ እኮ መስኪዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር
    🙏

  • @sarahabesha5476
    @sarahabesha5476 Před rokem +8

    ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ 😍😍

  • @birutawtteshometeshome3234

    ሰላም ለናንተ ይሁን የመስኪ ቤተሰቦች በእውነት እኔም መጀመርያ ለውጥ ያየሁበት የሩዝ ውሃ ነው ኑሪልን መስክ እናመሰግናለን

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před rokem +4

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ መሲክዬ እናመሰግናለን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem +7

    አዎ በትክክል ከዚህ በፊትም አሳይተሽናል እና በጣም ጠቃሚና ለውጥ ያለው ነገር ነው አመሰግንሻለው መሰኪ

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Před rokem +19

    የኔ ምርጥ ሰው
    የኔ ጎበዝ ሰው
    የኔ አስተዋይ ሰው
    የኔ ጠንካራ ሰው
    ኑርልን ሺ ዓመት
    ዉድድድ ነው ደሞ ማረግሽ ❤️❤️

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ አንቺ ብርታት ነሽ ስለእውነት የሚገርምሽ መስኪዬ ጸጉሬ ያስቸግረኝ የነበረው መነቃቀሉ ነበር አሁን ግን 80 በመቶ ቀንሷል ተባረኪ እርግጠኛ ነኝ ደግሞ የቀድሞ ብዛቱን እንደምመልሰው ለዛ ነው ብርታቴ ያልኩሽ። ናይላዬን ሳምምምምም አርጊልኝ ልዩና ጣፋጭ እድግ ትበልልሽ ተባረኪ መስኪዬ።

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Před rokem +2

    መሰኪዬ የኔ ወድ እንኳን ደህና መጣሽ መልካምነት ለራስ ነው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před rokem +5

    የኔ ቆንጆ ካንች በጣም ብዙ ነገረ ነው የተማረኩት ተባርክልኝ

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 Před rokem +1

    Thanks konjo arife yemteyewun kebat recommend betadergin💓

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před rokem +8

    ይመችሽ መስኪዬ የናይላ እናት ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢልን ለውጡን ደሞ እያየነው ነው ውደድድድድድ😍

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Před rokem +1

    መስኪዬ በጣም ጥሩ ተባረኪ ቀጥይበት

  • @user-lc1uh6ph6e
    @user-lc1uh6ph6e Před rokem +3

    Thanks you mesi💕

  • @tinkeshkorme7418
    @tinkeshkorme7418 Před rokem +1

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ ከነልጅሽ🙏❤🙏) ይሄኛዉ በጣም ጥሩ ይመሰለኛል ምክናያቱም በየቀኑ መጠቀማችን ሳንፈታ መሆኑ አያሰለችንም አኔ ለፀጉሬ ሰነፈ ሰለሆንኩ ይመሰለኛል።

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +6

    እጀምረዋለዉ ተባረኪ።🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před rokem +6

    ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነገር ነው ለፀጉራችን የሚጠቅሙ ናቸው

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Před rokem

    Meski derekun Rosemary metekem yichalal? Yalehubet bota ertbun atche nw

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Před rokem +2

    እናመሰግናለን መስኪየ ኑሪልን

  • @addismegerssa3681
    @addismegerssa3681 Před rokem +1

    meskiye I will start it tommorow tnx

  • @hanabirhanu9921
    @hanabirhanu9921 Před rokem

    መስኪ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hanahaile6800
    @hanahaile6800 Před rokem +4

    ስላም ስለሁሉም አመሰግነለው ከጀምሩኩ አመት ሞልቶኛል እናም በጣም ለውጥ አለው በርቺ

  • @sima670
    @sima670 Před rokem

    መስኪዬ እኔም እጀምራለው before and after ልክልሻለው

  • @fitsumtamirat9840
    @fitsumtamirat9840 Před rokem

    መስኪ በጣም አመሰግናለው የኔ ቅንልብ ተባረኪ

  • @tsedalsolomon3873
    @tsedalsolomon3873 Před rokem +2

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před rokem +2

    Meski thank u zare egemralw berch yanch chalnge nw des yemelgn

  • @afomiyaabate256
    @afomiyaabate256 Před rokem

    ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ

  • @buzuadugna2385
    @buzuadugna2385 Před rokem +1

    Hegezabeher yebarkesh mesi konjooo

  • @asrat9817
    @asrat9817 Před rokem +1

    ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን 😘😘😘🙏🙏💚💛❤️

  • @helenaklilu7537
    @helenaklilu7537 Před rokem

    Meski leljochs beyknu chger alew?

  • @user-tv6zz2pz3e
    @user-tv6zz2pz3e Před 3 měsíci

    የኔ እናት መስኪዬ ኑሪልኝ😊❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před rokem +2

    Thanks sis 😍

  • @BongHanglaGirl
    @BongHanglaGirl Před rokem

    Beautiful sharing and Amazing video, Enjoy Friend thank you very much for sharing my good friend always stay happy and always stay blessed, have a great weekend 👍

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Před rokem +10

    መስኪ ቻሌጁን ስጀምሪ አሳውቂን እሽ የኔ ቆንጆ

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 Před rokem

    ተባረኪ መስኪዬ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 Před rokem +4

    እናመሰግናለን መስኪ የኛ መልካም

  • @qalikinadantullu
    @qalikinadantullu Před rokem +1

    Tnx more my sis

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @alexanderyt4311
    @alexanderyt4311 Před rokem +3

    በጣም ነው የምወድሽ መስኪዬ ያንቺን ቪድዩ ካየው በኋላ ነው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት አሁን አድጕልኛል አሁንም እንከባከበዋለው
    እግዚአብሔር ንፁህ የልብሽን ምኞት ያሳካልሽ እመቤቴ አዛኝቷ ባለሽበት ትጠብቅሽ
    አሜን🙏

    • @asdfghjklasdfghjkl9484
      @asdfghjklasdfghjkl9484 Před rokem

      ዑዕዋአዉቅርርያውወአርትትይውውውወውዋውዋውዋውዋአውውቅቅቅቅውቅዋቅዋቅ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 4 měsíci

      @@asdfghjklasdfghjkl9484ድግምት ነዉ እንዴ ነዉ ልሳን ነዉ?

  • @Ethiopia-ck1dp
    @Ethiopia-ck1dp Před rokem +9

    የኔ ውድ challenge እንጀምር በናትሽ

  • @user-sp1zj7hs6s
    @user-sp1zj7hs6s Před 3 měsíci

    Emokrewalew mskiye

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem +2

    እናመስግናለን መስኪ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před rokem +1

    የኔ ጀግና ቆራጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሺ እስኪ እሞክራለሁ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ነበር like share ውዴ

  • @meronmedhin2569
    @meronmedhin2569 Před rokem +1

    frij wust saygeba le snt ken metekem enchilalen pls?

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 Před rokem

    የኔ ወድ እኔ ኤራሱ አሁን ያንችን አይቼ ጀምረዋል እና በጣም አሪፊ ነዉ

  • @sabsebegede3306
    @sabsebegede3306 Před rokem

    መስኪ በጣም ነው ምወድሽ እባክሽ የግባር ፀጉር ማሳደግ እዴት ይቻላል

  • @dawitdemisse9188
    @dawitdemisse9188 Před 9 měsíci

    Malet mangawn kibati metkem ychalali?

  • @saamdamise8521
    @saamdamise8521 Před rokem

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ ኧር እኔ ፀጉሬ ከፊት እና ከኋለ አጫጭር ነው ቁጥርጥር ስሰራው በተለይ አይለቀምም ምን በደርግ ይሻላል ልቁረጠው ወይም ?pls

  • @konjitassefa849
    @konjitassefa849 Před rokem

    መስኪ ሰላም ላንቹ ይሁን ።ለፀጉር ቆሮቆር አስቸገረኝ ምን ልጠቀም

  • @birhanfeleke9136
    @birhanfeleke9136 Před rokem

    Hi mesi selam lanchi yihun le 4 amet leje betekem yihonale ????

  • @eldanabelew7357
    @eldanabelew7357 Před rokem +2

    መስኪ ቻሌንጁን ስትጀምሪ የደስታ እልልታ አሰሚ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před rokem +1

    ስላምሽሽሽ ብዝት ይበልልን መስኪዬ ፍቅር

  • @yimegnushaldest7628
    @yimegnushaldest7628 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ

  • @user-br7sz6ou8r
    @user-br7sz6ou8r Před rokem

    Meski endet begur matfat yechlale tell me

  • @Rahma-nz3ux
    @Rahma-nz3ux Před rokem +1

    ለልጆች ፀጉራቸዉንያሳድጋ ልወይ?መስኪ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před rokem

    እናመሰግናለን ሜስኪየ ሩዝ መሪ ያሸብታል ይላሉ ይሄ መረጃ ትክክል ነው ፀጉሬ መጣል እየተነቃቀለብሽ ነው ወራትን አስቆጠርኩ በጣም ነው የሳሳብኝ

    • @addissinabiblenutrition2922
      @addissinabiblenutrition2922 Před rokem

      ሽበት የንዴት የምግብ እጥረት የውሃ እንዲሁን ቫይታሚን እጥረት ነው
      ስለዚህ ብዙ አትክልት እና የፀጉር ቅባት እንዲሁም በወር አንዴ ትሪትመንት ሞክሪ
      ጭንቀት አስወግጂ

  • @haydertube
    @haydertube Před rokem +1

    Betam Arif new awo ewnet new its good

  • @hilsondereje7985
    @hilsondereje7985 Před rokem +1

    Yene tsegur betam tegodtual enem challengeun mekafel efelgalew ebakesh assuming🇪🇹

  • @ayshakire7463
    @ayshakire7463 Před měsícem

    በጣምነዉ የማመሰግነዉ ማሬ❤❤❤❤

  • @abaaba1950
    @abaaba1950 Před rokem +2

    Thank you maree ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏♥️

  • @ZahraZahra-vs7qq
    @ZahraZahra-vs7qq Před rokem +1

    የኔ ዉድ አህሌን ለቤትሽ አድሰ ነኝ መሴዬ

  • @hanakassaye7328
    @hanakassaye7328 Před rokem

    Hi meski cream endet new yemiseraw

  • @bentali4446
    @bentali4446 Před rokem

    አብሬሽ እጀምራለሁ ከ ሶስት ቀን በኋላ ጀምሬ ሳልሰለች እስኪ ለውጡን አብረን እናያለን መስኪ ቆንጆ

  • @RedetTadesse
    @RedetTadesse Před 18 dny

    Thanks alot

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před rokem

    እጀግ ሲበዛ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስክ ቤተስብሽ WOW ነሽ አቦ ይመችሽ

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 Před rokem

    sheta ylwme wye?

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Před rokem +1

    Thank you very much ❣️❣️ we love you so much it's good

  • @fneiwdnska3313
    @fneiwdnska3313 Před rokem +2

    እሺ መስኪዬ የኛ መልካም 😘🤗

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071

    Yegna Melkam set Betam Enwdshaleñ Betam Salamesegnesh Alalfem Emebete dingel Mariyam titebkesh🙏🙏🙏

  • @barkotyoftahe8579
    @barkotyoftahe8579 Před rokem

    Meskiye yene wud sister love you keep going ❤ ❤ ❤

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem

    የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እናመስግናለን በአንቺ ብርታት ፅጉሬ አድጋል ቀለሙም እየለቀቀልኝ ነው ዛሬ አዘጋጅና ጀምራለሁ መስኪዬ ግን እኔ ውስጥ እንዳለ እንዳንቺ ሆንብኛል ❤❤❤

  • @hanakassaye7328
    @hanakassaye7328 Před rokem

    Meski cream endet new yemiseraw

  • @alipppalipppkyseb
    @alipppalipppkyseb Před rokem

    Uneti.tebareki

  • @user-tj2cj7ng9q
    @user-tj2cj7ng9q Před 7 měsíci

    እዴትነው ክሬሙንመስራት እደምንችልልትአስረጂኝ ትችያለሽ እህቴ

  • @ElsaZot
    @ElsaZot Před měsícem

    መስኪ ተባረኪ

  • @WendayLegesse-bp6xm
    @WendayLegesse-bp6xm Před 8 měsíci +1

    በስንት ጊዜ ውስጥ ያሳድጋል

  • @EnatAbat-qu1mr
    @EnatAbat-qu1mr Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem

    great job

  • @marilove3638
    @marilove3638 Před rokem +1

    Selam yene wed stekur betam bitatase uffffeee

  • @rahmarahma5245
    @rahmarahma5245 Před rokem +2

    እኔም እጀምራለሁ

  • @yirgalemwoldhawriat8183
    @yirgalemwoldhawriat8183 Před rokem +1

    Selam Meskiye
    Betam adnakish negn huli eketatelshaleku
    Tebareki zersh ylemlem

  • @yesuffafiyoutube1800
    @yesuffafiyoutube1800 Před rokem

    ሰላም መስኪ እኔኳ ተስፋ ቆርጫለሁ ግን ሮዝመሪው ደረቁ ይሆናልዴ

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz
    @BelayneshBerhanu-ko3pz Před rokem +1

    Amen anchenmi yetbki

  • @mariamawitmesfin273
    @mariamawitmesfin273 Před rokem

    መስኪዬ ለውጥ እያየው ነው አመስግናለው

  • @medinahassen2576
    @medinahassen2576 Před rokem +1

    መስኪምንአይነት ቅባትነውእምትጠቀሚው

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 10 měsíci

    እሺ እህታችን እናመሰግናለን

  • @lemiyemaryam3713
    @lemiyemaryam3713 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ እኔም ልሞክረው እፈልጋለው ፀጉሬ በጣም ተጎሳቁሎብኛኛል
    ግን ከፊትለፊቴ እየሸሸብኝ ነው እስኪ ለሱም የሚሆን ነገር ካለሽ

  • @netsanettilahun4841
    @netsanettilahun4841 Před rokem

    ሰላም መሰኪ እንዴት ነሽ
    ወልጄ በተኛበት ጊዜ ጸጉሬ በጣም ተነቃቅሎ ማደረገው በጠፍብኝ እና ልቆረጠ ሁሉ ወስኜ ነበር አብሬሽ መጀመር እፈልጋለሁ አንዴ ተዘጋጅቶ ለረዥም ጊዜ መቆየት ይችላል ? እባክሽ

  • @birukassefa9751
    @birukassefa9751 Před rokem +1

    Ande yeseranew sayibelash sint ken ykoyal meski

  • @tizutizita7602
    @tizutizita7602 Před 4 měsíci

    Wow limdshin silakafalshin tnx Big respect 🙏 🫡

  • @mesimazengia3426
    @mesimazengia3426 Před rokem +1

    Haref when ymesera ymeslegnal

  • @kakidankalye9157
    @kakidankalye9157 Před rokem

    መስኪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያርግል .....አረ የኔ ፀጉር ምንም ለውጥ የለውም ምንድነው ሚሻለኝ እስቲ አንድ ነገር በዪኝ

  • @UmuoweyseUmuouweyse
    @UmuoweyseUmuouweyse Před měsícem

    kadere ayehonm yetrefen weha? weyse beyeqenu mesrat albn

  • @rahmakedir2393
    @rahmakedir2393 Před rokem

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ እስቲ አንድ ነገር በዪኝ ስለ ፀጉሬ ምንም አላድግ ብሎኛል ጭራሽ እያጠረ ነው የሚሄደው ግን ምንም ነገር አድርጌለት አላውቅም ለፀጉሬ

  • @selambrhane2149
    @selambrhane2149 Před 18 dny

    Thanks konj ❤❤❤❤❤

  • @fasikatigabu8978
    @fasikatigabu8978 Před rokem

    መጠቀምከጀመርንከምንያህልጊዜበህኋላለውጥእናያለን?

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před rokem

    ተባረኪ

  • @kyanakyana1801
    @kyanakyana1801 Před rokem +4

    ቅባት ውስጡ መጨመር አይቻልም?

  • @abaditgr1629
    @abaditgr1629 Před rokem +2

    ሩዝመሪው የደረቀ በሆን ምን ይሆናል

  • @user-cg4ms4fc5h
    @user-cg4ms4fc5h Před rokem

    Lmokrewna enegrshalehu betam amesegnalehu