ምርጥ የሽንኩርት ውሀ አሰራር ለሳሳ ፀጉር ለፈጣን እድገት ለብዛቱ// how to make best onion juice for hair growth

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2021

Komentáře • 1K

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +205

    ለምታቀርቡልኝ ጥያቄዎች እንደዚ አንድ በአንድ እመልሳለው የሽንኩርት ውሀ ልክ እንደ እሩዝ ውሀ ለፀጉር እድገት ይጠቅማል በተለይ በውስጡ Biotene, vitaminB7, Sulfur ስለያዘ ለሚነቃቀል እና ለሚረግፍ ለሳሳ ፀጉር ፍቱን መድሀኒት ነው በ ሀኪሞችም ይመከራል ሽታው ቀነስ እንዲል አድርጌ አቅርቤላቹሀለው ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን💖💖💖

  • @mastitilahun203
    @mastitilahun203 Před 2 lety +57

    አንችስ ምንም አውሪ አምንሻለሁ የእውነት ፀጉሬ ተቀየረልኝ

  • @umufewzan-2948
    @umufewzan-2948 Před 2 lety +274

    ዛሬ ደሥብሎኛል ወድየሀገሬልጆች ወድሜ ሀገርገባልኝ ከሥትሥቃይመከራበኻላ😭😭😭 እናተምበናታችሁ ደምሩኝ😘😘😘😘😘

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 Před 2 lety +28

    የኔ ቅን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ !! ይጠብቀን !! ልጅሽንም በጥበብ ሞገሱ ያሳድግልሽ !!!

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Před 2 lety +1

    ፀጉርሽ ባየሁት ቁጥር እያማረበት እያማረበት ነዉ የሚሄደዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። 😍😍🙏👍❤️

  • @marthagirma2543
    @marthagirma2543 Před 2 lety +4

    Yes 👍 you are right about onion 💧

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ናይላዬን ሳሚልኝ በርቺ ተባረኪ

  • @butuayele6537
    @butuayele6537 Před 2 lety +16

    We are from Ethiopia. I was viewing you from last year.I see, my childrens and my hair turns out with some long and smooth hair. Thank you for every thing you use to make better hair.we were using every thing you said.we are realy proud of you!!!!

  • @banch2948

    የኔ የዋህ ተባተኪ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ሩህሩህ ልብ ያለሽ አንችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል

  • @user-se7zo4wd5d
    @user-se7zo4wd5d Před 2 lety +11

    Meski ቆንጆ በሚቀጥለዉ የዝንጅብን ስርልን

  • @hiwotsinna5496
    @hiwotsinna5496 Před 2 lety +13

    ተባርኪልን ልጅሽን አስድጎ ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ አሜን

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps Před 2 lety +4

    መስኪዬ

  • @user-pj9wl5cm5z
    @user-pj9wl5cm5z Před 2 lety +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሰላሳየሽን የሸኩርት ለፀጉር አዐበቃቀም እፀጂግ በጣም እናኘሰግ ነለን

  • @SelamyeAskoLij500
    @SelamyeAskoLij500 Před 2 lety +2

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Před 2 lety +5

    መስኪየ ተባረኪ እኔ ያንቺ ምክር ሰምቼ ፀጉሬ አሪፉ ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለው ተባረኪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před 2 lety +6

    I love the way u explain what u trying

  • @user-by3wh3hv1b
    @user-by3wh3hv1b Před 2 lety +1

    ዎው በጣም ቆንጆ ነው ማስኪዬ ♥️

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e Před 16 hodinami

    የኔ ስስ ነዉ ርዝማኔም ብዙም አደል እሲ እሞክረዋለሁ እስከ ዛሬ እፀጉሬ ላይ አንድ ነገር ሞክሬ አላዉቅም❤❤

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 2 lety +6

    Yup it does have a lot of benefites i used to use red onion it just save my hair 😍 thank you 🙏

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 Před 2 lety +6

    ለምታቀርቢልን ነገር ሁሉ በጣም እናመግናለን መስኪየ