የፀጉር ውህድ ከተቀባው በኃላ በሳሙና ብቻ እንዴት እታጠባለው

Sdílet
Vložit

Komentáře • 946

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před 3 lety +83

    ቅን ሰው ነሽ እንዳንቺ ግልጽ የምናገር ሰው እስካሁን አላየሁኝም በዩትበሮች እግዝአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ የድንግል ማርያም ልጅ❤

  • @user-mx8ef9uq3e
    @user-mx8ef9uq3e Před 3 lety +28

    _እኔ እስከዛሬ የምታጠበው ከታጠብኩ በኋላ በፎጣ ነበር የማደርቀው ከዛም ቅባት ያለኝን እቀባ ነበር አሁን ግን ያንችን አየሁ እጠቀማለሁ በርጥቡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ_
    🙏🙏

  • @user-bg1bd2lf3y
    @user-bg1bd2lf3y Před 3 lety +2

    መሲዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ሲበዛ ቀና ሴት ነሽ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት💟❤

  • @user-xf9yd7vw1f
    @user-xf9yd7vw1f Před 3 lety +1

    መሲኪ እንዳንቺ አይነቶችን መልካም ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-ij5pb1rc4h
    @user-ij5pb1rc4h Před 3 lety +40

    ነገም አሳይን ስትፈችዉ😅ቢያዉሽ አትጠገቢም❤

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +41

    መስኪ የኔ ቆንጆ በጣምነው የማመሰግንሽ እንኳን ለእመቤታችን የብስራት ቀን አደረሰሽ የኔ ውድ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን

    • @fafitube2210
      @fafitube2210 Před 3 lety

      @@rare4831 አትግዢው ይቅርብሽሽሽ

    • @samritube9007
      @samritube9007 Před 3 lety

      @@meskitube16 መስኪየ የተቀባሺው ቅባት ስሙ ምንድነው ካስተር ኦይል ነው ?

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ካወቅሁሽ ጀምሮ የማትለማወጭ ምርጥ ልጅ ነሽ አብሶ ለሐይማኖትሽ ያለሽ ክብር አለባበስሽ ስርዓትሽ ጨዋነትሽ በቃ ምን ልበልሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-jt8bk4hi5b
    @user-jt8bk4hi5b Před 9 měsíci +2

    ሁሌም መልካም ነገር ነዉ የምታሳይን ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @Ruffta.tekle_31415
    @Ruffta.tekle_31415 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን በጣም ያምራል መስኪ እህቴ🙏

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Před 3 lety +54

    ዌል መሥኪ ሠላም የመሥኪ ቤተሠቦች በያላችሁበት የአለም ዳር አላህ ይጠብቃችሁ ተሠሚነት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሳኡዲ ስርቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻቺን ድምፅ ሁኑዋቸዉ አደራ በተረፈ ዘመድ ሁኑኝ ጎራ በሉ ወደቤቴ

    • @amentube6496
      @amentube6496 Před 3 lety +1

      Eshi yene konjo enezamed

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před 3 lety

      Min well bilesh asjemeresh?🤔

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 lety

      @@ninaaman4586 ምን ልበል ማማዬ

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 Před 3 lety

      👍የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

    • @hannahyoutube991
      @hannahyoutube991 Před 3 lety +1

      መሲ ምናይነት ቅባት ልቀባ ታጥቤ መላ በይኝ እባክሽ

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 3 lety +1

    መስኪ ቅን ኢትዮጵያዊት የኔ ደርባባ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጀሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤

  • @unify9481
    @unify9481 Před 3 lety

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ አገኘሁሽ ምርጥ አስተማሪዬ ቅን እና ሃቀኛ መሆንሽ በሚገባ ያስታውቃል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 Před 3 lety +10

    መሻአላህ በጣም ያምራል ፀጉርሽ እኔም ከዚህ በሁላ ሳሙና ልጠቀም ወስኛለሁ ሻቦው እማ ፅጉሬን ጨረሰው

  • @user-mekdes
    @user-mekdes Před 3 lety +7

    የኔ መልካም ሰዉ የዋህ እህታችን ሺ አመት ኑሪልኝ ስወድሽ❤❤❤❤💋💋

  • @seni194
    @seni194 Před 3 lety +1

    መስኪዬ የኔ ቅን እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ነው ያመረበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sameeraabdu4111
    @sameeraabdu4111 Před 3 lety +97

    ኢትዮጵያ እያለን እኮ ምንም ሳንቀባ ወዙ ያምር ነበር በሳሙና ስለምንታጠብ አሁን በስደት በሻፖ ስንታጠብ ተበላሸ

    • @user-vw7tv4hn5y
      @user-vw7tv4hn5y Před 3 lety +5

      ትክክል ነሺ ካሁን በኋላ የምን ሻንፖ ውይ ተበዝብዣለሁ

    • @bybysngl1123
      @bybysngl1123 Před 3 lety +1

      😍😍❤❤

    • @masimasi9780
      @masimasi9780 Před 3 lety

      Eheta Ena bertebw sabterw edal new ymnkelw men laregw

    • @hdhdhdhdh3858
      @hdhdhdhdh3858 Před 3 lety +2

      ወላሂ ትክክል ብለሻል እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሻፖ ኮንድሽነር የሚባል ነገር ፅጉሬ አያውቅም እናም በጣም ነበር የሚያምረው ወላሂ የምታጠብበት የነበርው በሳሙና አንዳንድ ጊዜም በእሬት ምናምን ነበር ቅባት ባልቀባው እራሱ እንዴት እንደሚያምር ዛሬ መልክ ይሄ ነው አይባልም በዛ ላይ ከፊት ለፊቴ ስስት ወዴ ሁላ እየሄዴ ወይ ስዴት ስንቱን አሳጠን የባስ አያምጣ ብቻ

    • @nuritutalgn1237
      @nuritutalgn1237 Před 3 lety

      መስኪ ሰላላም ቆንጂት ፀጉሬ ቨጣም ይጣጠሰል መላደርግለት

  • @user-zz9og6bg5h
    @user-zz9og6bg5h Před 3 lety +3

    መስኪዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አንቺ እኮ ትለያለሽ የምልሽ ያለ ምክንያት አይደለም ከሁሉም ትለያለሽ ይኔ መልካም ለኛ ስትይ የማትሆኝው የለም በጣም አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር እስከነመላው ቤተሰብሽ ሰላማችሁን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ጤናችሁን ይሥጣችሁ ለይልዬን በጤና በሰላም በደስታ ያሳድግልሽ ውድድድድ🙏😘😍

  • @ad1187
    @ad1187 Před 3 lety +21

    ቅንነትሽ ሁሌም ደስ ይለኛል ። መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!! በተለይ አረቡ ሀገር ውሃ በጣም ጨው ከመሆኑ የተነሳ ፀጉር ያረግፍል ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እህት

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 Před 3 lety

      💖የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

    • @seni194
      @seni194 Před 3 lety +1

      ሰብ አድርጌሻለሁ ውዴ

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 Před 3 lety +1

      @@seni194 thanks 💖

  • @emebettaye7655
    @emebettaye7655 Před 3 lety +1

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት መልካም እና ጥሩ ስውነሽ 🙏👍😘😍❤️

  • @user-uo5od9re5o
    @user-uo5od9re5o Před 3 lety +5

    በእዉነት በጣም እናመስግንለን ውድ እህታችን ተባርክ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 3 lety +43

    የኔ ማር ሐኛ ብለሽ ከነ ልብስሽ ገባሽ ተባረኪ እናመሠግናለን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 3 lety +5

    የኔ የዋህ ምረጥ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ

  • @user-ci4dl6xj6s
    @user-ci4dl6xj6s Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ እህቴ አንች የምታሰዩ ነገረ ሁሉም ምርጥ ነው እኔ ጠቅሞኛል

  • @mickeyabnet11
    @mickeyabnet11 Před 3 lety +1

    Happy new year meski
    Meskye tsegursh siyamr hulunm ngr berasish lay new yemtasayin betam enamesegnalen

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l Před 3 lety +5

    ውይ እንየን ብታይ የኔ መልካም ኣንችን ሳይ ነው እኮ ፀጉሬ እምከባከበው በጣም እናመሰግናለ የናይላየ እናት

  • @user-ot4zj6gw2h
    @user-ot4zj6gw2h Před 3 lety +4

    መስኪየ እናመሰግናለን ለውጥ አግኝቸበት ነበር አርግዠ ስንፍናውን ጥሎብኝ ትቸው ከርሜ ነበር አሁን ግን በሰላም ወልጃለሁ እክብካቤውን እቀጥልበት አለሁ

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 Před 3 lety

    መስኪየ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ይህን ሁሉ ለእኛ ብለሽ ማሳየትሽ እኔ የሁለት አመት ተከታይሽ ነኝ ለዉጥ አግኝቸበታለሁ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle Před 3 lety +1

    Thank you meskiy konjo yene chigere tsegure yiderkal endalshign emokirewalew 🥰🥰🙏🙏

  • @dawite5944
    @dawite5944 Před 3 lety +10

    ያንቺ አገር ውሀ ጨው የለውም ወይ እኔ ያለሁበት ሀገር ውሃው ጨው አለው በናትሽ ፀጉሬን ከጥቅም ውጪ አርጎታል

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety +10

    በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ ሩዝ ውሃውን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ለውጥ አምጥቷል ፀጉሬ ለኔም ለልጆቼም👍👍🥰❤️

    • @blentolossa6193
      @blentolossa6193 Před 3 lety

      በየቀኑ ነው የተጠቀምሽው? ሩዙ ተቀቅሎ ነው? እና ታጥበሽ ነው ምትቀቢው?

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 3 lety +1

      @@blentolossa6193 በፉት የሠራችሁ ቪድዩ አለ እይው ታጥበሽም ባትጣጠቢም ችግር አያመጣም

    • @blentolossa6193
      @blentolossa6193 Před 3 lety

      @@tadlaal9123 pls linkun lakilege

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety

    መሰኪ የኔ ደርባባ ስወድሽ የኔ ቅን እግዚአብሔር ሰላምሸ ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @haaland9517
    @haaland9517 Před 3 lety +1

    Thank you so much for sharing your experience. I will try.

  • @selan8299
    @selan8299 Před 3 lety +5

    መስኪ የሩዝ ውሃው እና በሳሙና መታጠቡ ለኔ ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ በርቺ

    • @safwanakalba5024
      @safwanakalba5024 Před 3 lety

      ተበረክ ጌታ ይበርክሽ በኢትዬጵያ እንድ የለው ሴት አሌ ተበረክ ትህትነሽ ይበቀል

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 Před 3 lety +5

    መስኪዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️😘

  • @MYohans
    @MYohans Před 3 lety +1

    Thank you so much. but what kind of oil did you usually use for your hair?

  • @afomia7469
    @afomia7469 Před 3 lety

    Meski, Is the dove for hair or body? I wanted to know because I am tired of shampoo and conditioner.

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Před 3 lety +18

    እውነትሽ በፊትአንቺንሳላይ።ጽገሬእታጠበብውና ሲደርቅነበርማበጥር። አሁንአንቺ ልክእንዳንቺነው ማርገው ተመችቶኛል።በርቺየኔቆንጆ

    • @iambest7963
      @iambest7963 Před 3 lety

      czcams.com/video/Ntnec_lfxpM/video.html
      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ቅንነት ለራሥ ነው ጥሩ መሥራት ካልቻልን ጥሩዎችን እናበረታታ
      👉((#ekru_ሰለምቴዋ)) 👈 ሰማያዊዩዋን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ በማለት እናበረታታቸ

  • @alemgirma5530
    @alemgirma5530 Před 3 lety +39

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል!!!

    • @hanagezahagn8696
      @hanagezahagn8696 Před 3 lety

      መስኪ ሰላም ፀጉሬ ለውጥ አለው ናይላ ደህና ናት መስኪዬ እወድሻለው

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 Před 3 lety

      @@hanagezahagn8696 እኔ ምመሲ

    • @aellahkerim5119
      @aellahkerim5119 Před 3 lety

      የኔም ለውጥ አለው በጣምእናመሠግናለን

    • @aayyuutube2457
      @aayyuutube2457 Před 3 lety

      Wudoche subscribe arguliny please 😘czcams.com/video/rB10Fx1PuKE/video.html

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 Před 3 lety +1

    Happy New year with all your family miske

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን በርችልን መስኪ

  • @hirut8194
    @hirut8194 Před 3 lety +12

    ዋነኛው ነገር የራስ ቅላችን ጤና መሆን አለበት ከዛ ቡሀላ ያች ትምህርት ይጠቅማል በርች ውደ የኔ ግን የኋላየ ጸጉሬ እረዠም ነው የፊቴ ደሞ በጣም አጭር ነው ይባሥ ብሎ የምሀሉ ክርድድ ያለ ነው

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 Před 3 lety +3

    Hi Meski, where can you get the hair oil disperser? It looks easier to use

  • @tegitegi7281
    @tegitegi7281 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስየ በጣም አሪፍ ነው

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 Před 3 lety

    እናመስግናለን። መስኪዬ

  • @wolo4453
    @wolo4453 Před 3 lety +74

    ሻፖና ኮድሽነር ነው ገንዘቤንም የጨረሰው እረ በዛ ላይ የፀጉሬ መነቀል ፀጉርሽ ውብ ነው ተባረኪ

    • @heransolomon9469
      @heransolomon9469 Před 3 lety +3

      የሩዝ ውሀ ነቃቀለው ያዛዝናል

    • @aamsam9735
      @aamsam9735 Před 3 lety +2

      @@heransolomon9469 ለምን እኔኮ ልሞክረው አዘጋጂቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @tghh1076
      @tghh1076 Před 3 lety

      እኔ የሩዝ ዉሀ ተጠቅሜ ሊያሣብደኚ ነዉ እዳትጠቀሙ

    • @bilaneshach1654
      @bilaneshach1654 Před 3 lety

      Hy selma New lucaa pheguru yime semaa nigariny masik konjo

    • @tghh1076
      @tghh1076 Před 3 lety

      በትክክል እግዚአብሔር ምሠክራ ነዉ አሠጠላኪ አሁነ ልላጨዉነዉ መላቀቅ ብሬ ጨረሠዉ ባዶየነ ቀረሁ

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 Před 3 lety +3

    ሠላም መስኪየ የኔቆጆ የኔም የተጠቀመው እዳቺ አይነት ዶፍ ሳሙናነው ለፊቴም ለፀጉሬም ተስማምቶኛል አመሠግናለሁ በርቺልን

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j Před 3 lety

    መሲ ደስ የምትይኝ ነገር መገላለጥ አትወጂም ሴት ልጂ ለሰውነቷ ክብር መስጠት አለባት።

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 3 lety

    Hi Meski konjo can we wash our hair before the avecado mask? That's my concern

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 3 lety +14

    የኔ ቆንጆ በርች አንች በተግባር ነው እምታሣይን

  • @weinshetgebrie7632
    @weinshetgebrie7632 Před 3 lety +3

    መስኪዬ በእውነት እግዝአብሔር ይስጥሽ እስከ ዛሬ መሞኘት ሻፖ እና ኮድሸነር መጠቀሚ አሁን ሁለቴ በሳሙና ታጥቤ በጣም ለውጥ አለው ለዛውም ሁለቴ ተጠቅሜ

    • @user-hu2fc1zp3h
      @user-hu2fc1zp3h Před 3 lety

      ሰላም ወገን በተሰብ እንሁን 👈

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety

    ዋው በጣም አርፍ ነው መሲየ የኔ ቆንጆ

  • @abneshabraham4277
    @abneshabraham4277 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ የኔ ማር ❤❤

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 Před 3 lety +5

    እኔ አንቺን ሰምቺ በነጩ ሳሙና እየታጠብኩ ነው በጣም ተመቸኝ አይነቀልም አይከረድድም

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 Před 3 lety +4

    Meski ewntshn nw lege eyalen shapocondeshner santekm ymer neber

  • @hamadmughal3737
    @hamadmughal3737 Před 3 lety

    መሲ የኔ ቆንጆ እምትናገሬቼው ነገሮች አድም ወዳቂ የላቼም ልዬ ለውጥ አግቻለሁ ላሁኑ ያለሁት አረብ በገረ ነው ሁሉ ስላለ ሁሉን እሞክረለሁ ግን ያቼ በጣም ጠቅሞኛል እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @Zmamleka
    @Zmamleka Před 3 lety +7

    አንች የምታሳይንነ እየትጠቅምክ በጣም ውድጅው አለሁ እና በጣም ነው የማመስግነሽ የእኔቆንጅ 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

    • @mplazamplaza2033
      @mplazamplaza2033 Před 3 lety

      ወይን ማማዬ እራት ላግኛ አልቻለኩም ግን በቅባት አለ ችግር የለዉም ማለት በናትሽ ነገርኛ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 Před 3 lety +4

    Beka endih ayinet video neber mifelgew kemkebat esk style . Thank you so much Meskiye very helpful

  • @xmax3217
    @xmax3217 Před 3 lety

    መስኪየ የኔ ቆንጆ ይመችሽ

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety

    በርቺ የእኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትክክልኛ ነገር ነዉ የምታሳየን

  • @user-fj1wx7zv3p
    @user-fj1wx7zv3p Před 3 lety +6

    ሰላም መሲየ እደነሺ እናመሰግና ለን ውደ ሜጣየ እደናት አላህ ያሳድጋት በርች ተኔ ጎበዝ

  • @luluwa159
    @luluwa159 Před 3 lety +5

    መሰክዬ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ እኔም ለወጥ አይችበታለሁ እናመሰግናለን እህታችን

  • @user-zd4wl8dl5v
    @user-zd4wl8dl5v Před 9 měsíci

    የኔማር ፈጣሪ የጠብቅሽ በጣም መልካም ሠውነሽ ❤❤❤

  • @asefunigussie3494
    @asefunigussie3494 Před 2 lety

    እናመሰግናለን የኔ እህት

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r Před 3 lety +4

    ቅባቱ ምን አይነት ነዉ እኔ ዘይዘይቶን ነዉ እምጠቀመዉ

  • @SaraSara-rt1cv
    @SaraSara-rt1cv Před 3 lety +7

    በጣም አሪፍ ማስክ

  • @aminakemo3923
    @aminakemo3923 Před 3 lety +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እናመሰግናለን

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Před 3 lety +3

    You didn’t show us Lila’s hair after the treatment lol thanks.

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 Před 3 lety +17

    የኔ የዋህ እውነት አንች ከዩቱበሮች ትለያለሽ

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 Před 3 lety

    Meskiye yene gobezi yanchin you tup kayewu behola tsegure konjoo honelingi thanks 😊 🙏 👍 ok

  • @roroksa2915
    @roroksa2915 Před 3 lety

    Mskin des styign enamesegnalen meskiye

  • @jamilaahmad2421
    @jamilaahmad2421 Před 3 lety +6

    ስውድሽ መስኪዬ የሮዝ ወሃ ጠቅምኛል ሊላው ግን የመዳም ቤት አልተመቸኝም ያየሁት ሀገሬ ላይ አደርገዋለው

  • @ekramfekr1371
    @ekramfekr1371 Před 3 lety +3

    ቆንጅየ እናመሰግናል😘

  • @lidyasme641
    @lidyasme641 Před 2 lety

    መስኪዬ የኔ ዉድ ያንቺን ፈለግ በመከተል ላይ ነኝ እግዚያብሔር ይባርክሽ ሌላ ምንም አልልሽም የተቀባሽዉ ቅባት የሰራሽዉን ነዉ

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 Před 3 lety

    እናመሰግናለን። ተባረኪ

  • @alhamdulilahalhamdulilah6087

    ሻፖና ኮድሽነር እየሰበሰብኩ ገንዘቤን ጨረሸ ፀጉሬንም ጎድቸ😢😢😢

  • @argobba213
    @argobba213 Před 3 lety +3

    እድሜ ለሥደት ፀጉሬ ደህና ነበር ስደት በጣጠሰው ምንም መፍትሄ አላገኘውም

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před 3 lety

    መስኪየ ሁለነገርሽ ያምራል ማሻአላህ ስወድሽ

  • @user-tm8wi8gs7w
    @user-tm8wi8gs7w Před 3 lety +1

    መሥኪ የኔ ቆጆ ሥወድሽ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ

  • @aaff755
    @aaff755 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ውድ እህቴ እኔም ለውጥ አግኝቸበታለው ገነ ውር አልሞላኝም ስከታተልሽ ኑሪልኝ የኔ ባለማህተብ

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Před 3 lety +25

    መስኪ ጸጉርሽ በጣም አድጓል ተተኩሰሽ አሣይን

  • @remlitube1684
    @remlitube1684 Před 3 lety

    መስኪዬ እናመሰግናለን🍫🍫

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 3 lety

    አይ መስኩ!ምርጥ ልጅ እኮ ነሽ።

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 Před 3 lety +3

    እኔ። ሻምፖ። ተውኩ። በጣም። ለውጥ። አለው። እናመሰግናለን። የኔ። መልካም

    • @fibifibi3623
      @fibifibi3623 Před 3 lety

      እህቴ በናትሽ በማርያም ንገሪኝ

    • @samritame
      @samritame Před 3 lety

      So instead shampoo you are using soap???

  • @selamtube5095
    @selamtube5095 Před 3 lety +5

    መስኪዬ እኔ የዶቡ ሳሙና በጣም ተመችተኛል ፀጉሬን ልክ እንዳንቺ ነው የሆነልኝ ልስላስውን

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 Před 3 lety

      @@kedibintadem3951 በዶቡ ሳሙና ታጠቢ በጣም ኣሪፍ ነው ለፀጉር ኣያደርቅም

    • @faafiiwalloo8210
      @faafiiwalloo8210 Před 3 lety

      ስሙን ንገሪኝ እህት

    • @user-dm4ow9pm2b
      @user-dm4ow9pm2b Před 3 lety

      እስኪ ፎቶዉን ላኪልይ

  • @lidyasebsibe9996
    @lidyasebsibe9996 Před 3 lety

    ehite..
    Gin koshashaw yilekal ande bcha be samuna metateb? beteley be 15 Ken bewer lemntateb sewoch???

  • @user-ov7mf6sd1w
    @user-ov7mf6sd1w Před 3 lety +2

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ በጣም ጥሩ እሞክረዋለሁ
    ግን የኔ ጥያቄ ፀጉሬ ከኋላዬ በጣም አጭር ነው ክፊቴ እረጅም ነው ምን ላድርግ ታየሽው መልሽልኝ

  • @user-cy8qc9xb4g
    @user-cy8qc9xb4g Před 3 lety +4

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ማበጠሪያውንም የቅባት መቀቢያን እና ማሳጅ ማድረጊያ ገዝቸው እንደት እንደተመቸኝ አመሰግናለሁ

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 Před 3 lety +1

      እኔም ባለፈው ገዝቼው የኔ ሌላ ናት ግን ውሰጧ ቅባታለሁ 45 ድርሀም ገዝቼ ከዛ ኦላይን 10 ድርሀም አየሁት ባልገዛ አልኩ 😁😂😂😂😂 ግን አሁን ትቸዋለሁ ቅባቱ ሸታው ታይኝ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety

      @@quranismylife2627 ምንድነው የሚባለው

    • @zamzamemam2279
      @zamzamemam2279 Před 3 lety

      ጦይቢት እስኪ የት እዴገዛሽዉ ንገሪኚ ኦንላይ ነዉ ወይስ ከማንኛዉም ሱቅ

    • @fekeryashenfal3215
      @fekeryashenfal3215 Před 3 lety

      @@quranismylife2627 ከየት ነው የገዛሽው እናት

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 Před 3 lety

      @@fekeryashenfal3215 ከሱቅ ነው ውዴ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 Před 3 lety +3

    መስኪያ እባክሽ ለሚነቀል ፀጉር ንገሪኝ ፀጉሬን ለመንካት እየፈራሁት ነው

  • @yalemism
    @yalemism Před 3 lety +2

    መስኪየ በጣም እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያ ያለው Dove ግን ጥሩ አይደለም።ደረቅ ነዉ( moisturizer )የለውም። ትክክለኛውን Dove የት ማግኘት ይቻላል ?

  • @hareggetachew167
    @hareggetachew167 Před 3 lety

    What the name of the sop you are using for your hair to wash?

  • @abaru94
    @abaru94 Před 3 lety +3

    ዎው ማስ አንችህ ምታረግውን ነገር በጣም ወድጄሎ ዳግሞም ጣቅሞኝል ከልብ እነመሰግነሌን ታበርክ እኖደሸሌን💕💕💕

  • @abigailwondem2252
    @abigailwondem2252 Před 3 lety +3

    ሰላም መስኪ እባክሽ የተጠቀምሽዉ ማበጠሪያ link አስቀምጪልኝ ከamazon.

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v Před 3 lety

    ሰላም እዚህ ቤት ውይ ስታምሪ አድስ ነኝ ለቤትሽ በርች ማማየ ጎበዝ

  • @tigistshume1256
    @tigistshume1256 Před 3 lety

    Meskiye zare yasayeshegn betam yemefelegewun nw amesgalehu sele ?cantu leave in conditining men tyalesh ?

  • @kelmkelm1911
    @kelmkelm1911 Před 3 lety +4

    መስኪ ታድለሽ የኔ ጠጉር አመድ የተነፍበት ይመስላል

  • @aishaahmed9110
    @aishaahmed9110 Před 3 lety +3

    የሩዝ ውሃው ፎሮፎር አወታብኝ እስኪ መፍትሄ መስኪዬ

    • @user-tf6ts4uq5s
      @user-tf6ts4uq5s Před 3 lety +1

      ግማሽ የሎሚ ጭማቂ አድርጊበት

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před 3 lety

    እኔ ለራሱ ፀገሬ ቆንጆ ሆኖልኛል ከበፊቱ የተለዬ ያደረግሁት በሰሙና መታጠብ ነው እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @hulluagherish9473
    @hulluagherish9473 Před 3 lety

    Waw Mar batam naw emamasgnesh Sela metasain Nagar hulau thank you so much

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 3 lety +3

    መስኪ በፓፓያ ሳሙና በጣጥብ እችላለሁ ግዴታ ዶቭ ነው? እንቁላል ስንቀባ ያለሻፕ ሽታው ይለቃል?

    • @shayeatube1069
      @shayeatube1069 Před 3 lety +1

      ፓፓያ ለፅጉር አይሆንም ጭቃ ነው ሚሆነው ሞክሬዋለው

    • @Senasamuel2600
      @Senasamuel2600 Před 3 lety

      ፓፓያ እንደውም ጥሩ ነው የሞተ ቆዳን ያነሳል

    • @shayeatube1069
      @shayeatube1069 Před 3 lety +1

      Arsema Abebe ለፊት ነው ውድ
      ለፅጉር ሞክሪውና ንገሪን እኔ ሞክሬው አላጠራልኝም ከዛ አላውቅም ያወኩትን ነው

    • @Senasamuel2600
      @Senasamuel2600 Před 3 lety +2

      እኔ ስለምጠቀመው ነው በጣም ጥሩ ነው

    • @shayeatube1069
      @shayeatube1069 Před 3 lety +1

      Arsema Abebe እሺ በኔ ይሆናል

  • @naimahassan3881
    @naimahassan3881 Před 3 lety +4

    መስክዬ. ስወድሽ. ፈጠሪ. ይጣብቅሽ. ለኔም. ዶቩ. ሰሙነ. ተስመምቶኛል. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓❤❤❤❤